የማህጸን እጢ( Fibroids/Myoma)

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 12

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ዶክተር ፈቃደ እንኳን ደህና መጣህ 🙏 እናመሰግናለን ዶክተር ኑርልን::

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 ปีที่แล้ว

    ሻሎም ዶክተር ቲኪቶክ እንዲኖረን ለማንፈልግ ሰወች እንደዚህ ሼር አርገን።ያንተ የሆነ ሁሉ በጌታ ኢየሱስ ደም ይሸፈን

  • @MedanbeEyesusnew
    @MedanbeEyesusnew ปีที่แล้ว

    Thank you Dr god bless you 🙏

  • @HalimaRidewan
    @HalimaRidewan 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ጡት እጢ /brest syct ምክር ስጠን

  • @akberettsegezeab6828
    @akberettsegezeab6828 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing Dr

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 ปีที่แล้ว

    እነኮን ደህና መጠህ ዶር እናመሰግናለን በግለ ለማግኝት ሰለኩ አለሰራ አለኝ አባክህ ከቻልክ ብትልክልኝ አመሰግናለሁ

  • @WasiWasi-rd9mh
    @WasiWasi-rd9mh ปีที่แล้ว +1

    ስላም ዶክተር። የማህፀን እጢ አለብሽ ተብየ ቀዶ ጥገና አድርጌ ነበር ግን ጨርሶ አልተወገደም አውንም ትንሽየ እብጠት አለው ቀዶ ጥገና ካደርኩ 8ወር ግንኙነት አላደርኩም ነበር አውን ግን ሳደርግ ፍነዳ መስል ደም የቀላቀለ ፍሳሽ ፍስስኝ ህመም የለውም ግን በጣም ፍራው ሌላ ችግር እዳይኖርው ልጅ አልወለድኩም ገና እባክህ ምን ማድርግ እንዳለብኝ ንገረኝ ያለውት ስደት እደመሆኔ ሀኪም።ማማከር አልቻልኩም

  • @merimajemal-i2h
    @merimajemal-i2h 2 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ቁጥርህን እደት ማግኝት እችላለሁ❤❤

  • @فاطمةساني-و4ش
    @فاطمةساني-و4ش ปีที่แล้ว

    ሰላም ዳክተር ክታሮት እቂጣልይ እየጀመርኝ መሠለኝ በጣም ነዉ እሚያመኝ ምን ላድረግበት መሥታገሻ ካለ በትነገረኝ

  • @yelemsetketemayegebreallg4927
    @yelemsetketemayegebreallg4927 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነበር የሰጋሁት እናቴ ለረጅም ጊዜ ፔሬዷ አያቆምም ነበር ቼክ ስትደረግ የማኅጸን ጠጠር ነው አሏት ምንድነው መፍትሔው❤

  • @MedanbeEyesusnew
    @MedanbeEyesusnew ปีที่แล้ว

    Dr tiyaqa alegn Etiw keweta behuwala temeliso yadigali enida?