እናትየዋ በእንባ መረቀቻቸው |ሽምግልና ቤዛና ሰይፈ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 370

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 8 หลายเดือนก่อน +71

    እድለኛ ነህ በዚህ ዘመን እንደዚህ በፈተና ያለፈች ጠንካራ ሴት ማግኘት መታደል ነው በዛ ላይ ንፁህ ልብ ያላት ግልፀ ና ደርባባ እርግት ብላ ስነስርአት ያላት ቃል የለኝም ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏🎉🎉🎉

    • @KdstWale
      @KdstWale 8 หลายเดือนก่อน +1

      በመጀምራያ ለሙሽራዋ እንኮን ደሳላት ግን አቀናብረው እናታ በለቅሶ መረቀቻት የኛ እናት ናት ባለፈው ሳምንት እህታችን ስታገባ ነው አለማፈራቸው እናታችንን ለቀቅአርጉ እግዚዎ በሰው እናት ናውረኞቾ እግዛብሄር ይይላቹህ

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg 8 หลายเดือนก่อน +98

    ከ10 ሴት ዱቂታም 1 አንደኛ ቢዛ የኔ ቆንጆ 😍😍

    • @AsAs-ur9x
      @AsAs-ur9x 8 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @akiyaseyfu9937
      @akiyaseyfu9937 8 หลายเดือนก่อน +1

      እስማለው

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 8 หลายเดือนก่อน

      😂ዱቄታም😂❤እኮ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 8 หลายเดือนก่อน +86

    ይችልጅ በጣም ምታሳዝን ሰውን አቅፋ ስትስም ከልቧ ነው ሲበዛ የዋህ ነች እንባዋ ሲያሳዝን ከዚህ በላይ ይገባታል

  • @መገኛአደራሻዬከመስቀሉስር
    @መገኛአደራሻዬከመስቀሉስር 8 หลายเดือนก่อน +62

    ማሪያምን ግን እንደ እኔ የተደሰተ አለ

  • @MkdasTsfa
    @MkdasTsfa 8 หลายเดือนก่อน +27

    ለካ ፈጣሪ ይክሳል እኔም ካሰኝ አምላኬ ልጅክ አይደለሁ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 8 หลายเดือนก่อน +27

    አማችየው ይችን ልጂ ተከባክበህ ያዛት እናትዋን እንባ አስብ አደራ 😢😢😢

  • @tinaiema5107
    @tinaiema5107 8 หลายเดือนก่อน +17

    ለመጀመራ ጊዜ ያለሜካፕ የታየች ሙሽራ የኔ ቆኖጆ

    • @meccam2106
      @meccam2106 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @SameraRose
    @SameraRose 8 หลายเดือนก่อน +27

    ማሻ አላህ ቤዝዬ ይገባሻል እሼላይ ታሪክሽ ስከታተል ወላኢ አልቅሻለሁ ዛሬ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል የተባረከ ትዳር ይኡንላቹ ዘመንሽ ኡሉ የሰላም የፈስታ ይኡንላቹ መልካም ጋብቻ 🫶🫶🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز 8 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ እራሱ ከምር መጨረሻቸዉ ይመር

  • @MrSasi-t2w
    @MrSasi-t2w 8 หลายเดือนก่อน +24

    በራሷ ውበት የምትኮራ ያለሜካብ የሰርጓ ለት መልጋም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @farismuhammad8421
    @farismuhammad8421 8 หลายเดือนก่อน +24

    አገር ቤት ኑሮ ውድ ነው ይባላል ግን የምናየው ከምንሰማው የተለየ ነው ሀገራችንን ሰላምና ፍቅር ያርግልን

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 8 หลายเดือนก่อน +1

      ምግባቸውንቤትበልተውመተውነውክክ

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 8 หลายเดือนก่อน +6

      እንደ እኔ ስደት ከሆነ ያለሽው ለእኔ እና ለአንች ነው ኑሮ ተወዷል ለመምጣት እንዳታስቢው. የሚሉን 😂😂😂

    • @farismuhammad8421
      @farismuhammad8421 8 หลายเดือนก่อน

      @@biruketawitkefelegn8010 ትክክል ሀሌ ጨመረ ሁሌ ተወደደ ነው ግን የሚለብሱት የሚበሉት የሚዝናኑት የሚታዪት እነሱ ይህን ሳይ እኔ ተመስገን ብቻ ሀገሬ ሰላም ትሁን እኔን ትርሳኝ እላለሁ ማንም በምንም ሁኔታ ውስጥ ባማረ አገር ቢኖር የሀገሩ ና የቤተሰቡ ነገር ያሳስበዋ ለዛ ነው ስናይ በመጽናናት እናልፋለን

    • @ኢስላምነውህይወት
      @ኢስላምነውህይወት 8 หลายเดือนก่อน +3

      ሁሉም ነው ለካ እኔ እራሱ ቁጭ ብያለሁ ኑሮ በጣም ውድ ነው እያለ እዚው ሊያስርጁን ሳይሆን አይቀርም😂😂😂😮

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 8 หลายเดือนก่อน +8

    ቤዝዬ የሥጋየ ቁራጭ ነው የምትመስይኝ ነሽም ደግሞ በፈጣሪ የምለምንሽ የለቅሶው ሰአት አልፏል አንች የጥንካሬ ጥሩነሽ ሁለተኛ ከነዚህ ውብ አይኖች ለባለቤትሽ ፍቅር የሚሰጡ እንጅ እምባ እንዳታፈሽባቸው እለምንሻለሁ ለነዛ ደጋግና ለማይሰለቹ ቤተሰቦች ለመልካም ወንድም በዙሪያው ለነበሩ መልካም ሰዎች እንኳን ደስ አላችሁ ቤዝዬ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ!

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ 8 หลายเดือนก่อน +22

    እሷም አፍሳለች እሱም አፍሷል እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ ❤❤

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 8 หลายเดือนก่อน +12

    ጉዋደኝነት ምን ያክል ወንድምነት እንደሆነ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የሙያ አጋሮቹ በሙሉ መኖራቸው

  • @sewinetreta2151
    @sewinetreta2151 8 หลายเดือนก่อน +7

    እግዝአብሔር እንዲህ ይክሳል የኔ ምስኪን እህት እንኳን ደስ አለሽ ንፁህ አፍቃሪ❤❤❤

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad4752 8 หลายเดือนก่อน +29

    በጣም ነው ምወዳችሁ 💚💛❤️🫶🎉 ጋብቻቸውን የአብርሃም የእግዚአብሔር ያርግላችሁ ህይወት እንዲህ ናት ተቀጥላለች

    • @KdstWale
      @KdstWale 8 หลายเดือนก่อน +2

      አረ የኛ እናት ናት እነዚህ ስራ ፈት ናቸው የምታለቅሰው እናት የኛ እናት ናት ያለፈው ሳምንት እህታችን ስታገባ ነው ከሰው እናት ውረዱ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 8 หลายเดือนก่อน +16

    አሪፍ ሰር ቅልል ያለ ሙሽሪት ምንም የሌለባት በተፈጥሮሽ ደስ ስትይ ትዳራቹ ይባረክ አሪፍ

    • @KdstWale
      @KdstWale 8 หลายเดือนก่อน

      ከእናታችን ውረዱ እናታ በእንባ መረቀቻቸው ማለት ከእናታችን ውረዱ ከምን ምኑ የምታገናኙት

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 8 หลายเดือนก่อน

      ምን እናርግሽ አረ ተይ ​@@KdstWale

  • @tisgerdafetne1590
    @tisgerdafetne1590 8 หลายเดือนก่อน +18

    ❤❤❤ፈጣሪመጨረሻውን ያሳምርላችሁ በጣምነው የቀናውት

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 8 หลายเดือนก่อน +11

    በሰላሴ ደስታዬ ወደር የለው ተመስገን አምላክ እኮ ታሪኪ ይቀይራል❤❤❤

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 8 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ቤዚ እኔ ለአንቺ ደስ ብሎኛል እንኳን እመብርሃን ረዳችሽ ለዚህም ክብር በቃሽ ❤

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 8 หลายเดือนก่อน +61

    ማንዴን ጋርድ አርጉት💪 ሲያምርበት!!

    • @dhhffyut4956
      @dhhffyut4956 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 8 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 8 หลายเดือนก่อน +4

      አረማደ ግርማሞገሡ መሻአላህ

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 8 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም

  • @ያረብመገዲህንምራኝ
    @ያረብመገዲህንምራኝ 8 หลายเดือนก่อน +19

    የዝች የልጂ ሂወት ግን እዲህ መደላደሉ እደት ደስ እዳለኝ

  • @Tta8yimm1ooo
    @Tta8yimm1ooo 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወላሂ ከልቤነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አለሽ🥰🥰

  • @Ayehut
    @Ayehut 8 หลายเดือนก่อน +5

    ውይ እንዴት በራስ ውበት መሆን ደስ ይላል በፈጣሪ ውለዱ ክበዱ ❤❤❤

  • @Rozy908
    @Rozy908 8 หลายเดือนก่อน +18

    ቤዝዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ 😢❤❤❤❤

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከዱቄት ነፆ እፍፍፍ ስታምር በራስ መተማመን እድህ ውበት አለው

  • @alemb4972
    @alemb4972 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቤዚ ጀግናችን ይገባሻል ኔ ቆንጆ ፍቅር የሞላበት ትደር ያርግላችሁ

  • @meseretmeseret4538
    @meseretmeseret4538 8 หลายเดือนก่อน +13

    ቤዝ ዘመንሽንሁሉ ደስ ብሎ እንድትኖሪ ምኞቴ ነው እ/ር ትዳራቹን ብርክ ያርገው

  • @sisaygibe5034
    @sisaygibe5034 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚእብሔር ለሁሉም ቀን አለው ቤዚ እንኩአን ያእንባሽ ታበሰ አያትሽ በሰማይ ቤት ሆነው ያዩሻል የወድምእህቶችሽን ድካም እንዲሁም የወላጆችሽን ልፋት ቆጥሮ ለዚህ ቀን አበቃሽ ከአይን ያውጣችሁ ❤❤❤

  • @asewendimu515
    @asewendimu515 8 หลายเดือนก่อน

    ቤዝዬ ይገባሻል ሙሉ ታሪክሽን በዶንኪ ትዬብ አይቸዋለው ስላንቺ ደስ ብሎኛል ብልኋ አያትሽ ለስላሴ አደራ ሠጡሽ ያገባሽውም መልካም ልጅ ነው መጨረሻቹ ን ድንግል ማርያም ታሳምረው

  • @rhema642
    @rhema642 8 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ዉበት ያለ ሜካፕ በራሷ ዉበት የምትተማመን ጀግና ናት ፈጣሪ አይለያችሁ በደስታ ኑሩ

  • @ajebushanteneh6515
    @ajebushanteneh6515 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ማንዴላ ይልሃል ግርማ ሞገስ❤❤

  • @netsanetnega8947
    @netsanetnega8947 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለት ቆንጆ ፀባዬ ሰናይ ምን እንደምል አለቅም በጣም ነው ደስ ያለኝ ዪትብ ገብቼ ይናተን ቪዲዬ መያት ሆናል ስራዬ እየፈለግሁ❤❤❤

  • @martaduguma5205
    @martaduguma5205 8 หลายเดือนก่อน

    እመአምላክ እንኳን ለዚህ አበቃችሽ እህቴ በጣም ደስ ይላል cogra❤❤❤❤

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 8 หลายเดือนก่อน +5

    ደስ ስትሉ ጓደኝነታችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!❤❤

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 8 หลายเดือนก่อน +19

    ❤❤❤ የመላው የኢትዮጵያን ደስታ

  • @AdminMano-l8u
    @AdminMano-l8u 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤beziye gobez tenekara set nesh fetari tedrachune yebark be lej yebarkachu

  • @hassenhassen5569
    @hassenhassen5569 8 หลายเดือนก่อน +4

    ይገባሻል የኔ ቆንጆ ከዶቄት የነፃች ሴት አንቺን አየው በራስ መተመመንሽን ያሳያል

  • @tennyg.b6315
    @tennyg.b6315 8 หลายเดือนก่อน +3

    ውነተኛ ፍቅር ስታምሩ የቤዛና የ ሰይፈ ያርግላችሁ 🌹🌹❤️❤️🌹🌹🌹

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 8 หลายเดือนก่อน +6

    አቦ የሰማይ አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ ልዕልት ከዚህም በላይ ይገባሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 หลายเดือนก่อน +1

    በዝዬ የኔ ቆንጆ እንኩዋን ደስ አላችሁ እግትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቤዚዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ🎉❤❤❤

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉዶች እንኳን ደሥ አላቹህ የአብረሀም የሳራ ያድርግላቹህ ቤዚዬ ❤❤❤❤❤

  • @seada6206
    @seada6206 8 หลายเดือนก่อน +6

    ማንደላ ግርማ ሞገሰ❤❤

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 8 หลายเดือนก่อน

      Obviously 🙄 he is a weeding planer lol 😝 ☝️👍

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ በጣም ደሲላል እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሣምርላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 8 หลายเดือนก่อน

    የማደንቃት እህት ቆንጅየ ዱቄት አልተቀባ ዋው ዘመናችሁ ይባመክ

  • @myfano
    @myfano 8 หลายเดือนก่อน

    አለባበሷ የኔ ወርቅ ሂወትሽ ሁሉ ሙሉ ይሁን 😢❤❤❤

  • @HemenMinday
    @HemenMinday 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ታሪክ የሚሰራ አምላክ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችው

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው❤❤የሴት ልጅ ደስታ የሜያስደስተው 👍🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @RediWedye
    @RediWedye 8 หลายเดือนก่อน +1

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 8 หลายเดือนก่อน

    ቢዚ እኳን ደስ አለሺ መልካም ጋብቻ ይሆንላችሆ ዉለዱ ክበዱ የሴት ልዮ ብዬሻለሆ ታሬክሺን ሰምቻለሆ ጠንካራ ጉበዝ ሴት ነሺ ይገባሻል እዲናለ ፍቅርና ክብር ❤❤❤

  • @YorkabelYohannes-rl6ej
    @YorkabelYohannes-rl6ej 8 หลายเดือนก่อน

    Wowwww❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Tedarachun ybarklachu baziya

  • @workesisay6973
    @workesisay6973 8 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በጣም የተፈተነች ልጅ ነች ጠንቃራ ተስፍ የማትቆርጥ ሁለየ አድስ ቀን ነው ብላ የምታምን

  • @SelamMelese-w6c
    @SelamMelese-w6c 8 หลายเดือนก่อน

    የእውነት እኔ የዚችን ልጆ ታሪክ አይቼው ተደስቼም አላባራ ብሎኛል ልቤ!!ፍጻሜውን ያሳምርልሽ !!ለእኛም ቅዱስ እግዚአብሔር ለተንከራታቾቹ ልክ እንደአንቺ ይስራንና ህይወታችንን ልክ እንደአንቺ አሳምሮ ይስራልን!!!

    • @SelamKonjo-uu3eh
      @SelamKonjo-uu3eh 8 หลายเดือนก่อน

      እሸቱ ላይ የቀረበችዉ ልጂ ናት አይኖን የታመመቺዉ ማለቴ ነዉ

  • @151360ful
    @151360ful 8 หลายเดือนก่อน

    አደራ አለብህ ባልየው ፤ መልካም ሰው አድንቄሃለሁ ፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @handakinavideoproduction8310
    @handakinavideoproduction8310 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሽምግልና ክሆነ ግን እንደ ባህሉ ሲሆን ደስ ይላል ይሄ አይመስልም።

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እና
    እመቤታችን እምዬ ካሳት
    እግዝአብሄር ምክንያት
    አለው❤😂😂😂😊😊💕

  • @HannaShifara-qf5uz
    @HannaShifara-qf5uz 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር ስታምር ከዱቄት ነፃ🥰🥰

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل 8 หลายเดือนก่อน +1

    የዘመናችን ቆንጆ

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 8 หลายเดือนก่อน +4

    ቤዝዬ የኔ ወርቅ ከሜካብ ንፁህ የሆንሽ

  • @መገኛአደራሻዬከመስቀሉስር
    @መገኛአደራሻዬከመስቀሉስር 8 หลายเดือนก่อน +8

    ዘመናቹ ይባረክ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ ያላችሁ ሙሽሮች የሙሽሮች ወላጅ ወዳጅ ዘመድ ሁሉ አለባበሳችሁ በጣም ነዉ ሚያምረዉ

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 8 หลายเดือนก่อน

    ባርቲስት የታጀበ ደስስስስ የሚል ሰርግ ቤዛየ እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቀረፃ ዜሮ

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 8 หลายเดือนก่อน

    መልካም ህይወት እረ ማንዴላ እንደጓደኞችህ ሸቀጥ በል በጣም እንወድሀለን ገና ሳታገባ

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቤዚ እንኳን ደስ ያለሽ ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር
    ማነው ቢጫ ለባሹ ዳሩኝ ሳልሞት ከሱ ፍቅር ይዞኛል

  • @tigistteshome7660
    @tigistteshome7660 8 หลายเดือนก่อน

    የተፈጥሮ ውበት ሲያምር የኔ ቆንጆ ጨዋ ሴት ከሀና መርሀፅድቅ ቀጥሎ በጣም የወደድኩሽ ልጅ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላቹ❤❤❤❤❤

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቤዚ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስየምትሉ እግዚአብሔርትዳራችሁን ይባርካላችሁ

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 8 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልል ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ትዳራቹ ያብርአም የሳራ ያርግላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GiguggGitutyty
    @GiguggGitutyty 8 หลายเดือนก่อน

    ውይ የኔ ቆጆ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 8 หลายเดือนก่อน +1

    ውበት ይለያል ከዱቄትነፃ መልካምጋብቻ ግባህላችን አታበላሹ❤❤

  • @mekideszergaw
    @mekideszergaw 8 หลายเดือนก่อน

    ጀግና እናት እንኩአን ለዚ አበቃሽ

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle8710 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ትምህርት ቤት ነሽ ከማለት ሌላ ምንም አይባልም::ነገር ሁሉ ለበጎ ነው::
    እግዚአብሄር ይመስገን::

  • @zeharaalemu5877
    @zeharaalemu5877 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ብሎኛል ጥሩ ትዳር ያርግልሽ

  • @EyobAbebe-n1k
    @EyobAbebe-n1k 8 หลายเดือนก่อน

    Ymr ye bezan tarik eshetu lay nbr btm yemiyasazin ena mim aynet tesfa yalat lij nat andegha tidarachu yibarek ❤❤❤

  • @HawariyatMedia
    @HawariyatMedia 8 หลายเดือนก่อน

    Yigebashal yene qonjo 👍👍👍👍

  • @HAYAT-jy2cg
    @HAYAT-jy2cg 8 หลายเดือนก่อน

    ይህልጅአገባደስይላል አባርዲራማላይይሠራልእኮ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BayeYilkal
    @BayeYilkal 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ ከቤዛ ታሪክ ብዙ ተምረናል

  • @judy4244
    @judy4244 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tewu yesew ayin yaderikal bizu enitay atibelu

  • @BetelhemAsrat-p1g
    @BetelhemAsrat-p1g 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ melkam tdar yhunlachu

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 8 หลายเดือนก่อน

    ዘመናቹ ሁሉ እንዲባረክላቹ ምኞቴ ነዉ ወልዳቹ ከብዳቹ ሁሌ በደስታ ኑሩ ይች በሽምግልና ቀን ሙሽሮች እየተቃቀፉ ኬክ የመቁረሷን ነገር አስቡባት እየተስፋፋች ነዉ ወጉ ባይጠፋ መልካም ነበር

  • @ቲጂ-ጠ3ደ
    @ቲጂ-ጠ3ደ 8 หลายเดือนก่อน

    ለነሱ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ባህላችን🥺

  • @semirasefa9577
    @semirasefa9577 8 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ❤❤

  • @441azMr
    @441azMr 8 หลายเดือนก่อน +4

    ልጁን አላዲነቅ አይቻለም ወርቅ በሳት እደሚፈተነው በፈተና ያለፈቺን ወርቅ መምረጡ

  • @KokobYasus
    @KokobYasus 8 หลายเดือนก่อน

    Congratulations i have heard your testimony in donkey TH-cam I'm so happy for you may God bless you both 🙏🙏🙏💕💕💕🇪🇷

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 8 หลายเดือนก่อน

    Betam des yelal enkuan des alchu melkam gabecha❤❤

  • @selb6614
    @selb6614 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንንንን ይስጠን

  • @SENOIRITASENOIRITA
    @SENOIRITASENOIRITA 8 หลายเดือนก่อน

    MANDELA AY GERMA MOGES🥰

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 8 หลายเดือนก่อน

    K hulum yemitbelt web❤❤❤❤ ayleyachu

  • @Lidya-n8m
    @Lidya-n8m 8 หลายเดือนก่อน

    ለዚ ክብር ስላበቃሽ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ፍቅራቹን ይባርክ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @TigestTigest-j6t
    @TigestTigest-j6t 8 หลายเดือนก่อน

    Ellllllll kebir lemdanyalm fitary ye selam geza yehon lachu❤❤❤❤

  • @خميسالمزروعي-م1د
    @خميسالمزروعي-م1د 8 หลายเดือนก่อน

    ቤዚየእንካንደስአለሽየኔቆንጆእህትበጣምደስብሎኛል

  • @sabaekoubemichael1740
    @sabaekoubemichael1740 8 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabhere yabrham ena yesara gabcha yaderglachew atalkeshe yene konjo tedarachew Egzabhere yebarkelachew.

  • @FasikaMulat-h5k
    @FasikaMulat-h5k 8 หลายเดือนก่อน

    Enkuan des aleshi yene konjo❤

  • @maki2226
    @maki2226 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ እኮ ሲፈትን ለመልካም ነው

  • @juhdihikema5784
    @juhdihikema5784 8 หลายเดือนก่อน

    የተገፋ ያድርገን ሚባለው ይሄ ነው ።የተባረከ ይሁን ስወዳቸው

  • @wed6309
    @wed6309 8 หลายเดือนก่อน

    Yakebreshi egziyabher keberoun yewesed selanche egziyabhern amesegnku befiker bedeseta yanurachu tebareku yeha yedeseta gizashi new ❤❤❤

  • @Samriyoutube12
    @Samriyoutube12 8 หลายเดือนก่อน

    Qadsta kidanamhert balta qanwobafqar tanurachu❤❤❤❤❤❤

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 8 หลายเดือนก่อน

    Both of wow wow wow 👏 😍 👌 😳 💖