I love your show thanks. I've a suggestion if you try to add Ethiopian map at the beginning and showing us the location in the map. It'll be easy & interesting to follow you around. Thanks again & it's a wonderful show.
Debub bayehuachiw kutir program meketatel alchalkum emba be emba nafkot meselegn yemiyaslekisagn. akuri fikir hizib proudly I can say great people debub 🤗🤗🤗🍓🍓🍓🍎🍎🍎🍏🍋🍎
አስካለች ማነው እደኔ የሚወዳት በርች 😍😍😍😍😍😍😍
እኔ
እኔ
ኧረ ከኔ በላይ የሚወዳት ማንም የለም😂😂😂
እኔ
በጣም የሚገርም አቅም ነዉ ያለሽ በትክክል ሙያዊ ግደታሽን አዉቀሻል እና ለሌላዉን ትልቅ ምሳሌ ነሽ…….
*ምጣድ ሲታሰስ እንጅ ሲታጠብ አላውቅም ይገርማል የየሀገሩ ባህል የእውነት አስኩየ መሸለም አለባት የምትሉ እጅ ወደ ላይ*
Tekekel nsh Yenyam hagr kat taxabchi tasibarlach
እንጀራ ሲሆን ነው እሚታሰሰው ለቂጣ ይታጠባል ሁሌም በቂጣ ስለሆነ ነው
@@Tube-qc7or .
.
።
እኩል ጋዜተኛ ነን እያሉ ይቱለቶላሉ ይችን ጋዜጠኛ በየት ባገኘኋት የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርችልን ♥♥♥
አስኩዬ አኔ ምገርማኝ ከገኘሻቹው ሰዎች ገር አንድ መሆኒሽ
እንኳን አንቺ እኛንም አገራችን አስጎበኛሽን አለህ ይጠብቅሽ
ዋ ዎ የገሬ ቂጣ
😴💞💮🍑💮🍑😍
የኔቆንጆ አስኩዬ የትጠፍተሽብን ነው ወላሂ በጣም ነው ምወድሽ የትሄዳ ነው ብዬ በየሚድያው እየፈለኩሽ ነበር ብቻ በሰላም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤ለሰዎች ያለሽ ክብር ፍቅር ልብ ይማርካል በሄድሽበት ሁሉ አላህ ይጠብቅሽ።።
ዱአ አርጊላት ታማለች😱😱
ኧረ ይችን ጋዜጠኛ ሸልሙልኝ ጎበዝ🙏ላች እስከ ካሜራ ማኑ ደረስ ትልቅ ክብር አለኝ ማሚዬ ሽ አመት ኑሪልኝ😍😍😍😍
ጎበዝ መድረክላይ ሜካፕ ተቀባብተው ቁጭ ብለው ጋዜጠኛ ነን ይላሉ አድናቂሽ ነኚ አስክየ በየ ሀገሩ እየተከራተትሽ እድሜ ይስጥሽ
የኔ እህት በሄድሽበት ሁሉ ድንግል ማርያም ትከተልሽ
ኢትዮጵያዬ ክፉሽን አልስማ የሰሜን ሸዋ የጅሩ ልጅ ነኝ AMEN AMEN AMEN
አስኩየ የምትገኝበትን መንገድ ንገሩን እስኪ እውነት መሸለም አለባት ምርጥ ሴት ነች
እንደዚህ ባህላችን ደስ እንደሚለው ሁሉ በፍቅር በአንድነት ብንኖር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሀገራችን ምህረት ያውርድልን
አንችንና ራማ ሚድያን ሳላደንቅ አላልፍም ለሰው ልጅ ያላችሁ ክብር --+++-
እናመሠግናለን አሥኩየ የጎንደርንና የጎጃምንም አሣይን የወሎንም የሸዋን ብቻ ነው ያሣየሽን ከአማራ
የአማራዋ ሽቅርቅር
እኔም ጥይቄ ነው ጎጅም ጎንደር ብትሆድልን
@@abebaassya9029 ወሎ አማራ ነው ቆንጆ
@@alamnash3689 ሁሉም ቆጆ ነው የምን አማራ ብቻ ኢተቢያ ሁሉም ደስ ይላል
እህቴ በጣም አስደሰትሽኝ ገጠርላይ ገብተሽ በምትሰሪ ጊዜ ማንኛውንም ሳያጥቡ እንዳይጠቀሙ እየነገርሽ አስተምሪያቸው ከጤና ጥበቃም አንፃር ጠቃሚ ነገር ስለሆነ ለገጠራማው ህብረተሰብ አንች ወይንም የምንመለከተው ሰዎች በሚዲያ ከነሱ የምንማረው ነገር ቢኖር አንደኛ ጥንካሬያችውን ሁለተኛ ጠንካራ ተስፋቸውን እንማራለን ከነሱ ስለዚህ እህቴ አንችም የከተማውን ንፅህና አጠባበቅ ለጤናቸው ጠቃሚ ስለሆነ የቻልሽው ያክል አጥበው ማንኛውንም ነገር እንዲጠቀሙ አስተምሪያቸው
እህቴ ይህን ድርጊትሽን በጣም ወድጀዋለሁ በጣም እናመስግናለን የልጅነታችንን ያለፍሁበትን ህይወት ስለሚያስታውሰኝ አመሰግናለሁ በግሌ
የኔ ቆንጆ እውነት ለመናገር እንደ አንች አይነት ጋዜጠኛ የለም ልዩ ነሽ
የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ የኔ ጀግና በየሄድሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
አስካልዩ የኔማር እዳች አይነት ይብዛልን
ምስኪን የኔ ቆንጆ አስኩየ የእውነት ልዩ ሰው ነሺ የዋህ ደግ እውነትም ሰው ለሰው ልጂ ልዩ ክብርና ፍቅር ያለሽ የእውነት እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥሽ ድንግል ህይወትሽን ትባርክልሽ ልክ እንደ ህፃን ልጂ በየሄድሽበት እሺ ብለሽ ትስታዘዥ ልብ ትነኪያለሽ የእውነት እድሜ ይስጥሽ እናቴ
ስወድሽ አገራችን እንዲህ የሚመገቡ አሉ ይገርማል
ይገርማል
አሰኩ የማላውቀውን የአገሬን በሃል አሳወቅሸን ምርጥ ኤትዮጰያዊ እግዚአብሔር በሔድሸበት ሁሉ ይጠብቅሸ
የኔ ቆንጆ የምወድሽ አስካልዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ስራሽ ይባረክ እመቤቴ ትጠብቅሽ ከመላው የስራ አጋሮችሽ ጋር
አመሰግናለሁ
Askale Tesfaye sssb
አስክየ ማር እንኳን ደህና መጣሺ እንጀራ የለም ቂጣ እና ገንፎ ነው የሚበሉት እስኪ ወደ ጎንደር ጎራ በይ ባህላችን እይልን
*ማሻ አላህ ምን ያማረ ሀገር ነበረን ትተነው ስደት በተነን እንጅ* ውይይይ አስኩየ ስወድሽ እኮ
አስኩየ እኳን መጣሺ የኔ እናት ስወድሺ አችንና የአርሶ አደር ወግ የሚያቀርበውን ልጂ ፍጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ወሎ መርሣ ውርጌሣ ጊራና ሂጅ ማርዋ
የዛሬው ከመዝናናት ጋር ነው. ውይ በጣም አሪፍ ነው የእኔ ማር. ሁሌም እንደደከምሽ ነው አስኩ ።
እኔም አባያ ማየት እጅግ በጣም እፈልጋለው ወይኔ ሙዝዝዝዝ
ዊ አስካልዬ ጎበዝ ደከመሽ እኔ ሰው ሲዛዘኝ አልወድም አንቺ ጎበዝ ነሽ
አስኩ የኔ ማር እንዴት እንወድሽ እኮ ግን ብዙ ቦታ ላይ ሳይ እንጀራ አይጋግሩም ውይ እኔማ ጥሎብኝ እንጀራ ካልበላው ሌላ ነገር አይመቸኝም
Ejara Gondar naw abezagwane
በጣም ጎበዝ ያላየነውን የኢትዮጵያ ባህል እናም አኖኖር አሳየሽን በርቺ አድናቂሽ ነኝ
I love your show thanks. I've a suggestion if you try to add Ethiopian map at the beginning and showing us the location in the map. It'll be easy & interesting to follow you around.
Thanks again & it's a wonderful show.
YESS That's what i'm talking about!!
ይህ ፕሮግራም ምርጥ ነው, በወንዶች ደግሞ ብትሰሩ እና ብታሳዩ::
በእውነት እህታችን አስካለ ጀግና ነሽ በርቺ ሙያም ወደዝው እየለመድሽ ነው
ወይ ጉድ ሽፈራው እኛ ጋር ፍየሎቹም አይበሉት አስኩ ግን ጀግና ነሽ
አረ ምንድ ነው ሽፈራው የሚባለው
ችፈሬ የምት ነው
ዋዉ እግዚአብሔር ይስጣኝ ሁሉ ሀገር ሀደሽ እኮ በቅደመ የሪያ ኮሮሞ መንከር አከበብ ስትሀጅ ደስ ነወ ያለኝ የእናቴ አባቴ ብሆነ ደስ ይለኝ ነበር
ኸረ አስካልየ የት ጠፍተሽ ነው የኸን ስራሽን እዳታቆሚ ባህላችን እዴት ደስ ይላል በተለይ ወደ ክፍለ ሐገር
ሆ እንዴ እኛ ሀገር ሰው ሽሮ በርበሬ እያሉ አይደርቁም አሠሡን ገሠሡን እየበሉ ነው የሚኖሩት ጎበዞች
እኮ እኔም ገረሞኝ ልሞት ነዉ
ዉይ አሰክየ በተሰጠሺ የተፈጥሮ ባህሪሺ ቀናሁ የዋህ ደግ ነሺ
አመሰግናለሁ
አምሳያ የሌለሽም የኔ ልዩ ከዘረኝነት የፀዳ ኢ/ያዊት ነሽ በርቺ
በውበነት በጣም ያሳዝነል አልሀምዱሊላ ድረቅ ያለ
አስካልየ ጎበዝ ነሽ በርችልኝ ሁነሽ ነወ የምታሳይን
Debub bayehuachiw kutir program meketatel alchalkum emba be emba nafkot meselegn yemiyaslekisagn. akuri fikir hizib proudly I can say great people debub 🤗🤗🤗🍓🍓🍓🍎🍎🍎🍏🍋🍎
አስካለችን ማን ነው እንደ እኔ የሚወዳት የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብየሻለሁ የኔ ድንቡሽቡሽ ውይ ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ
አስኩዬ እንዳንች ያሉትን ያብዛልን የኔ ቆንጆ የእውነት በጣም ቅን ሰው ነሽ አላህ ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ይስጥሽ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትይ የምትሰሪ በርቺ
አስኩ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ከርታታ ሽልማት ይገባሻል ጀግናችን አንች ለፋሽ እኛ ቁጭ ብለን የማናውቃት ኢትዬጰያችንን እያየን ነው ተአምር ነው ሐይቁ ሲአምር እሁሁ እዚህ ሂዶ ነበር ንፁህ አየር መተንፈስ ።
ካሜራ ማን ሊዲዲያ አንተም ምስጋናችን ይድረስህ ።
ወይ እንቦጭ እንዴው ምን በደልንህ ሀይቆቻችንን ለማጥፍት ትነሳህ
እንደ ጣና ሳይብስበት መላ ያስፈልገዋል
እናመሰግናለን
ኢትዬጰያ ለዘላለም ትኑር
የኔቆጆ በጉጉት ነው የምጠባበቀው። ፖሮግራምሽን
የሚገረምነውሠንትአገረአለ
አስካልየ ታድለሽ ትግስትሽን እወደዋለሁ
ሁሉንም ነገር ት ታገሽያለሽ. በርች ይሄ አንድነት
የኔ ቅመም ፕሪግራምሽን ስወድልሽ ምርጥ ብየሻለሁ ኢትዩጲያ ለዘላለም ትኑር
እረ እሷን የማይወድ የለም የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛ
ሚስኪን አስካልየ ይሄሁሉ ድካም የአገራን ብሀል ለማስተዋወቅ ብርች የኔጀግና
Arif nw balechu des yelal👌👌❤❤
ሠላም ለመላው Ethiopan ህዝብ ይሁን
ውድድድድ
Amen mare
ልዩ ነሸ
🍰🍦 🍥🍡
🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
🍥🍬🍬🍬🍰
🍡🍬🍧
🍇
ወይ ይህ ቅጠል ቁምነገር እየሰራ ነው እነሱጋ ። እኛጋ ቡና ስናፈላ ሳር ካልገዛን ይህ ቅጠል ነው የምንጎዘጉዘው ካልሆነ ግን ለምንም አንጠቀመውም ዝም ብሎ ዛፍ ለጥላ ካልሆነ ።
.ይሄ ቅጠል ከምግብነት አልፎ ለመድሀንትነት ይጠቅማል ለነገሩ ከጠፍ ሌላ ያለ አይመስልም እናንተጋ
ወይ አስካልዬ የኔ መልካም ቃል የለኝም አመብረሀን ከአች አትለዬ
መሸለም ይገባሻል አስኩ የኔ እህት ውድድድ ከሰውጋር መኖርይ ታውቅይበታለሽ ጎበዝ በርችልን
አመሰግናለሁ
አስኩዬ ምርጥ እንኳን ደና መጣሽልን❤
ዋውውው ወሎየነኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
የኔ ቆንጆ ሲውዳት ደግሞ ያን አምጭ ሰትላት ሁሉንም እሸ እንደው መዳምና እኔ መሰሉኝ ሰታዛት ቁጭ ብድግ ሰትል
ምርጥ ኢትዮጵያዊ በመባል መሸለም አለባት
አስክየ የእኔ ጀግና አይዛሽ ጥር ስራ ነው
ማርያምን ገጠር ዉስጤ ነው
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ ሁሉ እንደ አንቺ ብንሆን ኢትዮ ገነት ትሆን ነበር
መርሳ መሃልአባ መችነው የምትሄጂው የናቴን ቤት ልጠቁምሽ አስኩየ በሰበቡ ባህላችንን ሰፈራችንን እናቴን አሳይኝ ሙያም ትቀስሚያለሽ
ምንጃር ወረዳ ዉሎሽ በጣም ያምራል ዋው ጤፍ ምንጃሮች
አስኩየ የኛ ብርቅየ እናታችን አላህይጠብቅሺ የሀገሬን አየርመቸ ይሆን እምተነፍሰው
አሥካለ የኔ ቆንጆ ጸባየ መልካም ነሽ ሢበዛ እውነት ጎበዝ በርች አብረሻት የምሠሪያት ግን ቲንሽ ፈሸም የለም እኔ እሷን ብሆን ቁጭ ብየ ሠውን ማዘዝ ይከብዳል በተረፈ አይዞሽ በርች
ኢትዮ እኮ ውብ ናት አስተሳሰባችን ርካሽ ሆነ እንጅ
ዳሃብ Dahab YeOromo poletikegnoch bicha nachew yebetebetun.
የኔቆጆ አስካልየ ስወደሽ አላህ ይጠብቅሺ የኔ መልካም
እደኔ ሃለኮ የናፈቀው ላይክ
እንዲህ አይነት ምግብ ለጤና ጠቃሚ ነው
ሰላም የኔ ቆንጆ ዋው ትክክል ነሽ ማር አዎ የሁሉም ናቸ ኢትዮጵያ እናት አገሬ ዋው💚💛❤ውድድድ ከልብ
wow zar 1negenkan beslam metash wwdd
አረ ውይይይይይይ የቂጣም ቂጣ አለ እማይሰለች ይሄ ግን 1 ውቅት ለመብላት ያቅታል ውይ ወይ ዳቦ ቢሆን ለስለስ ይል ነበር አረ ሀገሬ ምርጥ ገጠር ነች ፀድየ ከተሜዎቹ ለዚያራ ሲሄዱ ይደነቁበታል በምግቡ
ይገርማል የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ኑሮ ተመሳሳይ ነው :ሴቶች ነው የሚፈጉት:: ወንድ ታትቦ ቀረብ ነው : የሰሜኑ ደሞ ትንሽ ይሻላል :ወጥ ብቻ ነው በየቀኑ የሚሰሩ: ወይ የሴቶች ድካም
አስኩዬ አንቺም ከጋዜጠኞች እኩል ይሆን ሚከፈልሽ የኔ ከርታታ ስታሳዝኝኝኮ😍😍
ይሄንን ፕሮግራም ለማግኘት ብዬ etvn ሰብስክራይብ አደረኩኝ ግን ቶሎ ቶሎ አይመጣልኝም ውሎ አዳር
አዳሚ ሁላ የስጋ ቤት ቀለም ተቀብታ ጋዜጠኛ ነኛ ትላለች ምድር ስገጤ ትክክለኛ ጋዘጤኛ ማለት (አስካለ ነች አስክዬ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ የእኔ ጀግና ሴት የኢትዮጵያ አምላክ ይማርሽ አንቺ የኢትዮጵያ ጥግ ነሽ
ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ አስኩዬ በቆሎ በጣም ያስቸግራል እኮ መሰለኝ እንደውም. በጣም ጎበዝ ነሽ
*ሐ ሐ ሐ ሐ!*
የኔ ቆጆ፡ አስክየ፡ በሄድሽበት አላህ ይጠብቅሽ
አስኳሌ ያንቺ ፍቅር ገንፎ ያስበላኝ ነው የት ጠፋሽ የእኔ ኪኔቶ እንኳን መጣሽ Like ለእኔ👍💟💞💗🍯🍯🍯🍯🍯🍯🍯🍯
አይሻልህም ጠላ😂
@@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ hahahahahaha አንቺ ቅራሬ
አንተ ኬኔቶ ፊት
@@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ አንቺ አረቂያም
የኔ ቆንጆ ጎበዝ እንኳን ደህና መጣችሁ ስውደሽ ባለሙያ
ሱበሀነክ ያረብ
ሱባሀን አላህ ምን አይነት ባሀልነው እድህያለ ብግብ. ጋዚጠኛው. ስውድሽ የኔ ፅባይ ሰናይ
ሽፈራ የሉት ግን ምንድን ነው ሁለት ስም ነው እንዴ ያለው ሚሚ መስሎኝ ነው አዜጠጃዋ ማር ናት
አሥካልየ ወደ ጎንደር ጎራ በይ ውዴ
Man ej yasatibal
እንኳን ደና መጣሽ ውዷ እሕታችን😍
የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ💚💚💛💛
👍👍👍👍
እንኳን ደህና መጣሽ
ወይ ምግብ እኔ ግን አልነካውም በተለይ ወጡ
Askuyeee yet teftesh new yene mar luv u
Askuye programish betam arif new, wede Borena hager hedesh betasayen please !
❤😍😍 የኔዉድድ በጣም ጎበዝነሸ እግዚአብሔር ይጠብቅሸ
አመሰግናለሁ
አስኩ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሠላምሽ ይብዛ
ያረቢየበቀሎቂጣ የሚበላው ላምሮትነው እጀራየ ማሪኝ
በጣም ነው የማደቅሽ ቀርች
ምነዉ ይሄ እቦጭ እደዘረኝነት ተሰራራ በየቦታዉ ።
ኪኪኪኪኪ
ኪኪኪኪኪ
@@liyaadna8654 ክክክክክክክ
እሚገርም ባህል
When we became one ever things will be okay. Allah yerdan.
ይሄ ፕሮግራም እንደኔ የናፈቃችሁ like
አንድ ጥያቄ አለኝ
ሳትነግራቸው ነው የምትሄደው ወይስ ቀድማ ተናግራ ነው
ምክንያቱን ምን ለማድረግ መጣሽ ስትላት ስምቼ ነው
በስልክ አውረተው ነው እንጂ ዝም ብለው አይሄዱም ለቀረፃ ነው እንደገና የሚተዋውቁት
@@tigesttefera5922 ይከፈላቸዋል ባለቤቶቹ ወይስ
ቶመባ
ጨለማ
@@ፋፊየነኢማእናትየብዱየእህ እረ አይክፈላችውም በፍቃደኚነት ነዉ በአል ለማስተዋውቅ ስለሆነ
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነች
EBC ሳብስክራይብ ያደረኩት የአስካልን ፕሮግራም ስለወደድኩት ነዉ
በርቺ ባለፈው ምዕራብ አዘርነት በርበሬ
ሌራ አቅራቢያ ተገኝተሽ ያስቃኘሺንን ካየሁ ወዲ ፕሮግራምሽን መከታተል ጀምራለሁ
የጎንደርን እና የጎጃምን አሳዪን ማር ነገር ነሺ
አስኩየ ጎበዝ በርችልን እህታችን
አስካለ እፁብ ሴት ድንቅ ባለሞያ
አመሰግናለሁ
Enboh ena zeregnenetn Allah yatefalen ke hagerahen