በሀይማኖት ተጀመረ ከዜናዎች ጋር መሳይ መኮንን እዩ ጩፋ መሪየን መንም እንዲነካው አልፈቅድም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አዩጩፋ የሚባለውን ቀልማዳ ህዝብ እያደነቆረ ዘንጦ እንዲኖር የፈቀደለትን አለቃውን አትንኩብኝ ቢል የሚገርም አይሆንም። ለነጻነቱ የሚታገል ህዝብ ግን እሱን ጠይቆ አይደለምና ለከንቱ ወሬ ትኩረት መስጠት አያስፈልግም። በአማራ ክልል ሙሉ ሰላም ሳይሰፍን ትምህርት ቤቶች መክፈት ህጻናትንና ታዳጊዎችን ለአረመኔው ጸረ አማራ አመራር ለጥቃት አሳልፎ መስጠት ነው።

  • @flowsket2233
    @flowsket2233 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ያክርህ ትክክለኛውን መረጃ ስለሰጠህልን። አብይ የብልግና ወንጌል ተከታይ እንጂ የፕሮቴስታንት እምነት አማኝ አይደለም።

  • @siymergn
    @siymergn ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሳይ እውነት ነው በቸርች እዩ ጩፋ ሁልግዜ ኦርቶዶክስ እንበትናታለን ይለናል እኔ ግን ደስ አይለኝም፡፡

  • @abrahamnigussie
    @abrahamnigussie ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚገርመው ከካሳንችስ የተፈናቀሉ ሰዎች ተመችቷቸው እየኖሩ ነው ብለው ዘገባ ሚሰሩል ፓስተሮች ሁነዋል ምሳሌ ማነው እንዳልክ ሚባለው ሌላ ደሞ ፓስተር ሶፎኒያስ እና ሌሎቹም አሁን እየተገለጠ ነው።

  • @Fth1919
    @Fth1919 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማራጂግናበውጭሁኖነው የምፈይዶውምየለም ተንካባለሉወይምአጉርገብታችሁታገሉ ለነገሩአላማየላችሁም አላማችሁ
    ወልቃይትየኛራያየኛመተከልየኛአዲስአበባየኛወለጋየኛአዳማየኛደራየኛ
    ሽኮርበሽታየያዘውክልል የኢትዮጵያህዝብበጣምነውየጠላችሁ
    ምንምዓይነትዓላማየላችሁም
    ፀረህገመንግስትናችሁ በውስጣችሁ ያሉቤሄርብሄረሰዎችአይወዷችሁም
    ለምሳሌአገው ቅማንት እርግብ ስናሻ ኦሮሞወይጦበዚ ሁሉጠላትተከባችሁ100ዓመትአታሸንፍምህዝባችሁታስጨርሳላችሁእንጂ

  • @Solomon-r6f
    @Solomon-r6f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን ነገሮች ፍጻሜአቸው ነው።

    • @DemeNegash
      @DemeNegash 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አብየይአህመድከመከላከያየሚገለሁእነነኝ

  • @tsehayeshiferaw8096
    @tsehayeshiferaw8096 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሣይን የምጠይቀው የኢዩ ሀይማኖት ምንድን ነው? ግጭቱን ወደ ሀይማኖት ለማዞር አትወትውቱ። ፖለቲካንና ሀይማኖትን አታገናኙ። አማኝ የሆነ ሰው ከመንግስትም ሆነ ከምድር ነሚጠብቀው ተስፋ የለም። ተስፋው ከሰሜይ ብቻ ነው። ሆኖም ለምድር መንግስታት መፀለይ፣ ሲዬጠፉ መገሰፅና ማስታረቅ የቤተክርስቲያን ሀላፊነት ነው። መሳሪያ አንስታ እንድትዋጋ ማሰብ ግን የሰይጣን ለሳብ ነው። ሶሐዚህ አንድን ግለሰብ በመጥቀስ በሀይማኖቶች መካከል ግጮት መቀስቀስም የሠይጤን ተግባር ነው። ስለእምነትህ ሙት እንጂ ለሀይማኖትህ ስትል ግደል የሚል የክርስትና ትምህርትም የለምና። ሀይማኖት የጋራ የቡድን እንጂ ነግለሰብ አይደለም። ስለሆነም አንድ ግለሰብ ቡድንን ወይም ህዝብን መወከል አይችልም። በክርስትና ጠላትህን ውደድ በሚል መርህ ላይ የተመሠረተ መሆኑን አትዘንጉ። ክርስትና ለሌባውም፣ ለነብሰገዳዩም፣ ለአመንዝራውም ነብሱ እንድትድን የሚፀልህ ህዝብ ህብረት ነውደ

  • @WoldeBacha-z6b
    @WoldeBacha-z6b 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tigermaleh hilinahin shixehalina minim aimesilihim leflif

  • @HadisBirhanu
    @HadisBirhanu 32 นาทีที่ผ่านมา

    Ere Messy Mekonen Menem yehun Meneme Ebakehene Fetaryne Fera?Mederawiwe negere batekalay alefy tefy newe mechase lanete alemekereheme.Ante eko kegazetegnenete megebar wetetehe zere matefatene yesebeke sewe nehe,yemeresate chegere alebe endie?100million Le 5million kalekewe negegerehe ena Eyu chufa kalewe gare sinetstsere yesu eko tera negere newe.Ebakehen Messy sewe mene yelenale belehe asebe.Sewe batakebere rasu Rasehene Atakebeteme endie?

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I here how u are unique journalist

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፋኖ ትምህርት ቤት ላይ ነው የመሸጉት ለዛ መንግስት እርምጃ የተወሰደ መንግስት ትክክል ነው ይቀጥልበት

    • @matthewassefa1925
      @matthewassefa1925 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      U r BILITSIGINA. That's why

    • @siymergn
      @siymergn ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አልቃሀሻ አታላዝን

    • @gatentsalih6117
      @gatentsalih6117 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@siymergn እልልልልልል ነው ባክህ

    • @siymergn
      @siymergn 25 นาทีที่ผ่านมา

      የበታችነት የወለደው ስሜት

  • @BewketuBireda
    @BewketuBireda 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የፕሮስቴስታንት እምነት የሚቀበለው ሀሳብ አይደለም።ምክንያቱም መሳይ አብይ አህመድ ጴንጤ ነው ወይ?በየቸርቹም እንደዚህ አይነት ስብከት የለም።ግን ለሆዳቸው ያደሩ ሀይማኖተኞች አይጠፉም።ይልቅስ የተጎሳቆለው ህዝብ በሠላም ወጥቶ እንዲገባ :ጦርነቱ ጠፍቶ የእለት ጉርሱን የሚያገኝበት,በምድራችን ደም የሚጠጣ የአውሬው መንፈስ ሥራው እንዲፈርስ ከመፀለይ በቀር ፖለቲካቸው ምዕመኑ ሰለተረዳ ቢስብኩም እንኳ ማንም አይሰማቸውም ።ድል ፍትህ ለጎደለብን ይሁን!!!

  • @GizawAlemu-oq7yi
    @GizawAlemu-oq7yi ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትምህርት ቤት መንግሥት ደበደቤ ሥትል ትንሽ እንኳ ለሃይማኖትህ ታማኝ ሁን ለነገሩ እሉምነት ሃይማኖት ተከታይ ሥለሆንክ አፈረድህም

  • @slew749
    @slew749 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መንግስት ይህንን አያረግም የፕሮቴስታንት እምነት በደርግ ግዜ ተቃዋሚ በበዛበት ነዉ ያለምንም ጦርነት የተስፋፋው መንግስትን ለማስጠላት የተወሰኑ ሰዎች ፍላጎት ሊሆን ይችላል

  • @amanuelshiferaw6781
    @amanuelshiferaw6781 56 นาทีที่ผ่านมา

    Eyu chfa don't represent evangelical believes he is a politician and business man not a man of God

  • @dejenebeyene7562
    @dejenebeyene7562 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጴንጤ መንፈስ እርኩስ መንፈስ ለመሆኑ ማረጋገጫው በመጨረሻው ዘመን የሀሰት ነብያት እንደሚነሡ የተነገረ ስለሆነ ፓስተሮቹ የስሜት ጩኸት ስለሚጮሁ በቅርቡ ጩኸታቸው የቁራ ጩኸት ይሆናል

    • @flowsket2233
      @flowsket2233 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደደብ ነገር ነህ። አንተስ የጥንቆላና የመተት እምነት ተከታይ ኮተታም አይደለህም?

    • @amanuelshiferaw6781
      @amanuelshiferaw6781 52 นาทีที่ผ่านมา

      Hulunm beand atwengel tektoch nachew be haymanot sem yemyachberbru