(ሁላችንም እንደ አልማዝ እንሁን) አነጋጋሪዉ የአርቲስት አልማዝ እና የወንደሰን ሰርግ፣ ከአርቲስቶች መንደር 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • (ሁላችንም እንደ አልማዝ እንሁን)
    Official website → • (ሁላችንም እንደ አልማዝ እንሁን) ...
    copyright:-Ethioeducate
    Note: This video and its content is copyright of THON PRODUCTION. All rights reserved. Any redistribution or reproduction of part or all of the content in any form is prohibited. You may ONLY share this video via the DIRECT WEB LINK BELOW • A Journey towards free... While you can share the video using the direct web link, you may not except with our express written permission distribute or commercially exploit the content. Nor may you transmit it or store it in any other website or other forms of the retrieval system.

ความคิดเห็น • 561

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 5 ปีที่แล้ว +114

    ታድላ ከዘመናት በሃላ መልሶ የሚወድን ሠው ማግኘት መታደል ነው መልካም ሂወት

    • @marrytt6301
      @marrytt6301 5 ปีที่แล้ว +1

      ኢትዩጵያ ውስጤ እሀ፣ውነተኛ አፍቃሪ ያውም ወልዳ አሳድጋ በዚህ እድሜ??ለሀበሻ ወንዶች አስተማሪ ስርግ ነ

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 5 ปีที่แล้ว +35

    ኢትዮጵያውያን ወንድሞቼ ሆይ ከዚህ እውነተኛ ከልብ የሆነ እድሜ ገደብ የሌለው ፍቅር ትምህርት ውሰዱ !!!!!

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 5 ปีที่แล้ว +162

    ለተጋቡት እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው
    ግን ዘፈን እና መዝሙር ባይቀላቀል መልካም ነው ::

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว

      Tekekil nesh terriye Subscribe aderegign degmo muya enemamar mare

    • @user-qg3sz9xx7q
      @user-qg3sz9xx7q 5 ปีที่แล้ว

      ewenet
      new

    • @abi8547
      @abi8547 5 ปีที่แล้ว

      Yes

    • @soliyenaethiopiawit7027
      @soliyenaethiopiawit7027 5 ปีที่แล้ว

      ቃላል

    • @etyealemi2219
      @etyealemi2219 5 ปีที่แล้ว

      ችግር የለው በኦርቶዶክስ ባህልና ሀይማኖት ድብልቅል።ለአቦነሽ ዘፈን የለመደችው ነው።

  • @dgufyu9837
    @dgufyu9837 5 ปีที่แล้ว +73

    አልማዝና ወደሰን እኳን ደስ አላችሁ ጋብቻችሁ በእግዚአብሔር ፊት የታየ ይሁንላችሁ የኔጀግና ሴት የሴቶች ምሳሌ ነሽ የኔአደኛ ።ሲቀጥል ይህን ቪዶዎ ለምናየውና ለምታዩ በሙሉ ሰርግ ባየን ቁጥር የኔስ መች ይሆን ከማለት በወጣትነት እድሜአችን መስራትና መድከም ላለብን ነገር እንጠቀምበት እድሜያችንን ።ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታነው ቀስ ብሎ ይደርሳል ልክ እዳልሚ ።እና አቸኩል እድሚያችንን ለትዳር ብቻ አይሁን እምንጠቀምበት? በተለይ ከባህር ማዶ ያልን ሴቶች ሳናገባ እድሜአችን ሄደ ልምትሉ እህቶች መልክት ይሁንልኝ . ባይገርማችሁ ጀግና ሴት ውስጤ ናት።፡።።።

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል በእውነት
      ልክ ነሺ ልብ ያለው ልብ ይበል ትዳር ፈጣረ በፈቀደው ግዜ ይሆናል
      የተባርከ ትዳር ይሁንላችው

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 5 ปีที่แล้ว +3

      Mntlalek set lij yemewleja gizewa yetegedebe nuw. Echignawa kemejemerya valwa weldalechko kengigrachew endemnsemaw. Ahun lij felga liwled btl latagegn tchlalech. Bicha yalageba begizew yagba nuw yemibalew. Srana tidar abro masked yichalal. Andandem laysaka ychilal enji.

    • @fekrrkassa1965
      @fekrrkassa1965 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ልክ ነሽ እራስሽን በሁሉም ነገር ብቁ ካረግሽ ሁሉም በግዜው ይሆናል የኛ ነገር ልጅ በልጅነት ነው በሚባል አባባል እራሳችን እየጎዳን ነው በችኩል ገብተን ወድያው ስፈርስ እናያዋለን።

    • @Filseta
      @Filseta 5 ปีที่แล้ว

      ምንድነው ጀግንነቱዋ

    • @Filseta
      @Filseta 5 ปีที่แล้ว

      @@asemamewuademasu7401 😭🙆🙏👌

  • @ajjsjs8127
    @ajjsjs8127 5 ปีที่แล้ว +191

    ጋብቻና ትምህርት እድሜ አይወስነውም ይልሀል እንዲህ ነው..

  • @fekrrkassa1965
    @fekrrkassa1965 5 ปีที่แล้ว +48

    ስንት አይነት ሰው አለ በጌታ መልካም መመኘት አትችሉም ? አልሚ ትዳርሽ በአምላክ ፊት የታየ ይሁን

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 ปีที่แล้ว +17

    ዋዉ ሰው የወደደውን ሲያገኝ? እንዴት ደስ ይላል:: እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏🏾እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾💚💛♥️

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 5 ปีที่แล้ว +19

    በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር አያረጅም አይሞትም እውነት ነው ሰው በህይወት ካለ ያሰበውን ያገኛል መልካም ጋብቻ ተመቸሁላችሁ

  • @ewnetm6420
    @ewnetm6420 5 ปีที่แล้ว +22

    Wow amazing, What a beautiful couple!!! I wish you all the best !!!! Have a beautiful life forever!!!! God bless you guys !!!!!!!

  • @semusemu8921
    @semusemu8921 5 ปีที่แล้ว +19

    በየማዳም ቤት ውስጥ ያለነውን እህቶች ሁሉ ተስፋ አለን ስላችሁ አይዞአችሁ ጌታ መልካም ነው

    • @Cristina-oo6lu
      @Cristina-oo6lu 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል ለሁሉም ቀን አለው እግዚያአብሔር

    • @mastallbisset9682
      @mastallbisset9682 ปีที่แล้ว

      እውነትነው

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 5 ปีที่แล้ว +8

    መልካም ጋብቻ ለእኛ ለስደተኞች ትልቅ ትምህርት ነው እድሜዬ ሄደ ስርግ አማረን ብለን ለምንለው ትልቅ ትምህርት ነው ትዳር በሕግዚያአብኤር ነው ቢቆሆይም አምላክ በፈቀደበት ቀን እንደሚሆን ማሳያ ናችው ትዳራችው ኢባረክ

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 5 ปีที่แล้ว

      በጣም በተለይ ለኔ ይሆናል 25 አመቴ አሁን ሊገባ ነው እናም ሳላገባ እያልሁኝ ውስጤ ደብሮት ነበር

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 5 ปีที่แล้ว

      @@cfhggg5042 እረ ወዳ እኔ 27 አመቴ አረብ አገር ከመጣሁ 8 አመት ኡፍ ፍፍፍ 😥😭😭😢😢

    • @user-pg3mh6fj3z
      @user-pg3mh6fj3z 5 ปีที่แล้ว +3

      አሂዟዋችው ሁላችንም ነን ሁሉም ነገር በእጊዜው ነው የሚሆነው እኛ እንቸኩሁላለን እንጂ የማሂቸኩሁል አምላክ ሁሉንም በጊዜ ያረገዋል እኔ ትዳር ሳአይ ትዳር ያምረኛል ልጅ ሳአይ ልጅ መውለድ ያምረኛል ሁሉም ነገር አንተ የፈቀድክው ነው የሚሆነው ትግስቱሁን ስጠኝ ብዬ አምላኬን በተስፋ እጠብቃለው እህቶቼ እኛ ብንቸኩሁል የማሂቸኩል አምላክ አለ ተስፋ አንቁረጥ በጊዜያቸውን መልካም ነገር እንስራ እናስብ መልካም ነገር ለነገ ስንቅ ነውና ሁላችንም በአምሌክ የታየ የተባረክ ትዳር ኢስጠን

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 5 ปีที่แล้ว +1

      @@user-pg3mh6fj3z አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ እህት

    • @hnoonhashmy8834
      @hnoonhashmy8834 5 ปีที่แล้ว

      @@user-pg3mh6fj3z amen amen amen

  • @user-pg7iw7kh7s
    @user-pg7iw7kh7s 5 ปีที่แล้ว +17

    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትሳቅ

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 5 ปีที่แล้ว +11

    መዝሙሩም ዘፈኑንም በአንድ ላይ ብቻ እንኳን ደስ አላችሁ ጥንዶች

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 5 ปีที่แล้ว +14

    አልምየ መልካም ጋብቻ እረጅም እድሜና ጤና የዋህ ትመስለኛለች ሁሌም በሰው ደስታ ደስተኛ ነች እግዛቤር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว

      ገኒነኝ ወሎየዋ ከመካነሰላም J4 geniyee yagere lij subscribe aderegign muya enemamar

  • @hadiethio-
    @hadiethio- 5 ปีที่แล้ว +147

    በዚህ አይነት እኔም ተስፋ አለኝ ማለት ነው ተስፋ ቆርጬ ነበር

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 5 ปีที่แล้ว +22

      አትቁረጭ የኔ እህት ጌታ ሸሽጎ ያስቀመጠልሽ አለ ነገ የአንቺ ተራ ነው።

    • @hadiethio-
      @hadiethio- 5 ปีที่แล้ว +4

      @@fdyfdy1392
      በትክክል

    • @selamselam6036
      @selamselam6036 5 ปีที่แล้ว +2

      ምነዉ እድሜሽ ጭሯል ወይ

    • @zd8315
      @zd8315 5 ปีที่แล้ว +9

      አይዞን የኔ እህት እኔም ተስፋ መቁረጥ አስብና እንደዚህ ሳይ እመለሳለሁ

    • @magdamagda8814
      @magdamagda8814 5 ปีที่แล้ว +11

      የእኔ ዉድ እህት ፈጣሪ የፈቀደዉ ዉብ የሆነ ጊዜ ስላለዉ ተስፋ አጥቁረጭ😘

  • @asmerettube2363
    @asmerettube2363 5 ปีที่แล้ว +9

    ይትባረክ እንደ አብርሃም እና ሳራ😍😍

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว

      ጓል ዘምህረት mearey subscribe aderegign muya enemamar

  • @user-oh6xr2bc2m
    @user-oh6xr2bc2m 5 ปีที่แล้ว +9

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ፣እኔ የልጅ እናት ትመስለይ ነበር ፣እግዜአቤሔር በፈቀደው ቀን ሁሉም ነገር ይሆናል።
    ለእኔም ተስፍ አለኝ ማለት ነው

    • @user-qz6vs3yb3o
      @user-qz6vs3yb3o 5 ปีที่แล้ว +1

      Netanet Seteyn
      ሁለተኛ እኮ ነው ልጆች አላት ከሌላ

  • @LoveYou-zc2sj
    @LoveYou-zc2sj 5 ปีที่แล้ว +71

    ሙሽራዋ አርቲስት መቅደስን ትመስላለች ልበል😊?

    • @seblemezmur3830
      @seblemezmur3830 5 ปีที่แล้ว +1

      Almena wandeya yabrahame yasara sarege yaregelaheu malkame sawe yazarawene yahedale aleme fekre she amate nurulege

    • @benelhaile7983
      @benelhaile7983 5 ปีที่แล้ว

      You right, enem mesilagh neber

    • @hannadesta382
      @hannadesta382 5 ปีที่แล้ว

      betam

    • @dochodocho8126
      @dochodocho8126 5 ปีที่แล้ว +2

      በይ/በል

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 5 ปีที่แล้ว

      gen esu aydlchem esus btsb temslalch

  • @TheHaymiayal
    @TheHaymiayal 5 ปีที่แล้ว +11

    I was smiling the whole time. God bless you marriage.

  • @lyla1255
    @lyla1255 5 ปีที่แล้ว +73

    መልካም ጋብቻ።።።አለማዊ ዘፈንና።።።መንፈሳዊ መዝሙር።።።ፍፁም አንድ አይሆንም።።።።።አንዱን እንምረጥ ።።።

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว

      ልብ ውልቅ my dear Subscribe aderegign degmo muya enemamar mare

    • @keepitupgoodjobGirma
      @keepitupgoodjobGirma 5 ปีที่แล้ว +1

      Yes

    • @mazalove4973
      @mazalove4973 5 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @keepitupgoodjobGirma
      @keepitupgoodjobGirma 5 ปีที่แล้ว +2

      Ende eyadrgu ekonow Orthodox emeysdebut

    • @user-ei2zh3xx9t
      @user-ei2zh3xx9t 4 ปีที่แล้ว

      ልብ ውልቅ man chgr Alew bealem eskalen Dres as far as seytenawi sra bcha bansera ymeretal

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 5 ปีที่แล้ว +14

    አልማዝን የማደንቃት ሁሌ ከአንጋፋዋ ማሪቱ ለገሰ(እናቴን መሣይ) ጎን ሆነ ነው የማያት በሰው ሀገር ሁሌ ከጎን ሆኖ አለሁ የሚሉ ሰወች ወርቅ ናቸው ፈጣሪ ይባርክልሽ

  • @user-ek6jh2ge3i
    @user-ek6jh2ge3i 5 ปีที่แล้ว +7

    እሚገርም ነው እግዚአብሄር አድ ሁኑ ብሏቸዋልና አድከመሆን ያገዳቸው ነገር የለም ትዳራችሁ ይባረክ

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i 5 ปีที่แล้ว +7

    እጅግ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን ፫

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว +1

      Adanech Lema adiye subscribe aderegign muya enemamar

    • @user-vc4gz5un1i
      @user-vc4gz5un1i 5 ปีที่แล้ว

      Hi Merrya aderga shalehu yna konjo

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 5 ปีที่แล้ว +4

    ክፋ አታውሩ እህቶቾ ሁሉም እግዝአብሔር ባለው ቀን ይሆናል ጋብቻ ክቡር ደስስስስስስስ ሰትሉ ወለድ ክበድ አሜንንንንንንንንን

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 5 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ከተናግሮ አናጋረ ሰውረን
    በቀኝ ያሳደርከን በቀኝ አውለን ይል ነበር ገራገሩ አባቴ ጠዋት ሲነሳ ያኔ ትርጉሙ አይገባኝም አሁን ላይ ሆኘ ሳየው ለካ በቅንነቱ የሚፀልየው ትልቅ ፀሎት ነበር ነፍስ ይማር ወድ አባቴ ለምን እንድህ አልሽ ካላችሁኝ በኮሜንት በግራ የተነሳች ኮሜንታተር አጋጥማኝ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅ እና አባካችሁ ሰው አትልከፉ ባድሱ ዘመን ስድብ አቁሙ ቢየንስ ለሰደቧችሁ ብቻ መልስ ስጡ እላለሁ ።

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว +24

    ሠው በማግባቱዋ በጣም ደሥ ብሉዋቸዋል በጣም ቤተሠብነው የሚመሥለው እድምተኛው በሙሉ ፊቱላይ የሚታየው ፈገግታ በሥመአብ ታድላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌እኔንም ጎብኘኝ አምላኬ 😭😭😭😭😭

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว

      093391 Filseta ayzosh mare egzeabhair ayalekebetim degmo subscribe aderegign muya enemamar

    • @Filseta
      @Filseta 5 ปีที่แล้ว +2

      @@merryhabeshawit5075 እሺ ውዴ ደሥ ይለኛል

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว

      093391 Filseta Tnx mare

  • @user-lb6sn1ek2o
    @user-lb6sn1ek2o 5 ปีที่แล้ว +28

    እንዴት ደስ ይላል እኛንም ለዚች ቀን ያብቃን

    • @haytelove5466
      @haytelove5466 5 ปีที่แล้ว +1

      አሚን

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว +1

      ስም የለሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር mare subscribe aderegign muya enemamar

    • @hnoonhashmy8834
      @hnoonhashmy8834 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

    • @user-lb6sn1ek2o
      @user-lb6sn1ek2o 5 ปีที่แล้ว

      @@merryhabeshawit5075 እሽ 👍

    • @Rahmat-bt8ti
      @Rahmat-bt8ti 4 ปีที่แล้ว

      ! ሐሐሐሐአአ

  • @user-tv7wc3sx8e
    @user-tv7wc3sx8e 5 ปีที่แล้ว +21

    ታምራላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ደስታ ሰላም ፍቅር ከቤታችሁ አይራቅ

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว

      ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ my dear Subscribe aderegign degmo muya enemamar mare

  • @user-kf7nt2hf6j
    @user-kf7nt2hf6j 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ ያላችሁ ሙሽረው ወንድዬ ሙሽሪት አለምዬ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-do4fp8ip9q
    @user-do4fp8ip9q 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሜ እንኳን ለዝህ ክብር አበቃድሽ
    ወንድዮ የቀጨኔ መድሀኔያለም ልጅ ወንድማችን አደራ ማሜ ን

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 5 ปีที่แล้ว +7

    ፍልቅልቋ እንዬም አለች.. እንዴት ደስ የሚል ሠርግ ነው!

  • @almazgerma7610
    @almazgerma7610 5 ปีที่แล้ว +9

    መልካም ጋብቻ ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር በዚህ እድሜያቸው በቤተክርስትያን ቢሆን የበለጠ ድስ ይል ነበር ዘፈኑ ቢቀር ምርጥ ነበር ይህ የኔ አመለካከት ነው ካጠፍሁ ይቅርታ

  • @ashenafikebede1917
    @ashenafikebede1917 4 ปีที่แล้ว +2

    እንዬ እና ኩሪ ሰላየዋቹ ደስ ብሉኛል መልካም ጋብቻ

  • @funnytoyshowhaben8221
    @funnytoyshowhaben8221 5 ปีที่แล้ว +7

    Beautiful wedding !!! God bless both of you.

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว

      Arsema kedest arsuyee subscribe aderegign muya enemamar

  • @tesfyegebaba4778
    @tesfyegebaba4778 5 ปีที่แล้ว +7

    Almiye congratulations I am proud of you. God bless your family

  • @felahelen7296
    @felahelen7296 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል እኔም ተስፋ አልቆርጥም መልካም ጋብቻ

  • @rahimaamir9112
    @rahimaamir9112 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ውለጂበት ወግ እይበት እሰይ ደስ ይላል

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 5 ปีที่แล้ว +2

    ከሁሉም በላይ ውቧን እንዬን ስላየሃት በጣም ደስስስስ ብሎኛል

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 5 ปีที่แล้ว +6

    አልማዝ የልጅ እናት ትመስለኝ ነበር ትዳር ከፈጣሪ ነው ፈጣሪ ባለ ቀን ይሆናል ሁሉም ነገር መልካም ትዳር

    • @bazagoorg6392
      @bazagoorg6392 5 ปีที่แล้ว

      አላት እኮ

    • @ritagashaw7188
      @ritagashaw7188 5 ปีที่แล้ว

      @@bazagoorg6392 እና ሰርጉ ምድ ነው

    • @bazagoorg6392
      @bazagoorg6392 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ritagashaw7188 ሁለተኛነዉ እንደዉም እንጨዋወት ላይ ስትጠየቅ ነበር ልጅ ሴት ልጅ እንዳለት ተናግራለች ቆየት የለቢሆንም እንጨዋወት ላይ በስሟ ሰርች አርጊ ማረጋገጥ ከፈለክሽ

    • @ritagashaw7188
      @ritagashaw7188 5 ปีที่แล้ว

      @@bazagoorg6392 እሺ አመሰግናለው

  • @waffiki
    @waffiki 5 ปีที่แล้ว +2

    it is so nice to see everybody happy and are enjoying the event. Good luck in every way.

  • @yohanesa7728
    @yohanesa7728 5 ปีที่แล้ว +8

    በመጀመሪያ.........ሰርጉን
    ቀጥሎም............ሙሽሪትን
    ከዚያም..............ሙሽራውን
    ከዚያም..............የሙሽሪትን ክብር
    ከዚያም.............የአረጌን ንግግር
    ከዚያም.............የአርቲስቶቹን ፍቅር
    ከዚያም.............ቪዲዮውን ጀባ ያለንን
    Last but not least, ......the LOVE of the COUPLE.

  • @betelhemgebremedhin338
    @betelhemgebremedhin338 5 ปีที่แล้ว +3

    Betam tameralchehu ... can see the love for each other in their eyes 🥰

  • @israelmekonen826
    @israelmekonen826 5 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 5 ปีที่แล้ว +6

    አልሚዬ am happy for you. እውነተኛ ፍቅር ማለት ይሄ ነው

  • @mahderparviainen8552
    @mahderparviainen8552 5 ปีที่แล้ว +2

    Almiye enkwan Des alachu🙏🙏You are so amazing person who love to see when people succeed 😘😘 you are true inspired women with full of kindness and fun😘😘 I love you❤❤

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 5 ปีที่แล้ว +2

    Wowwwwww des sile geta yebarekachu

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 5 ปีที่แล้ว +30

    ኸረ ኮሜንት ሰጭወች አድክሞች ሎል ምንድነው በግዜ ተስፋ መቆረጥ ኢትዩጵያዊይ ሆናችሁ ሀሞተ ጠንካራ ነው መሆን እድሜ እንኳ ቢያልፍ እሺ

  • @tilahunhailemariam7531
    @tilahunhailemariam7531 5 ปีที่แล้ว +2

    Almi and Wonde all the best, and good luck for the future🤵👰🙏

  • @alemkebed7530
    @alemkebed7530 5 ปีที่แล้ว +7

    በናታችሁ የታማኝን ሚስት የሚመክራት የለም ይኼንን መወልወያ የመሰለ ጸጉሯን የሚያስጥላት የለም እድሜ ልኳን እንደሚያስጠላባት ንገሯት የሚደፋም ቢሆን የሚያምር ዊግ ሞልቷል

  • @meronmola5836
    @meronmola5836 5 ปีที่แล้ว +3

    የእዉነት ደስ ሚል ሰርግ ነዉ እንካን ደስ አላቹ ደሞ ሙሹሮቹ ስታምሩ ሚዜዎቹም

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว

      Meron Mola meriyee subscribe aderegign muya enemamar mare

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 5 ปีที่แล้ว +8

    ዋ አለባበሰ: በምክኒይት: ነወ የድሮ ተወዛዋዦችን :ማደንቀው ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ💒💒💒💒💒

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 ปีที่แล้ว

      እኔ የምለው የመጀመራዊነው።አላገባችም እዴ።እርባካቹሁ።ንገሩኝ።ልጅየወለደች ነው የሚመስለኝ

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 5 ปีที่แล้ว +11

    እሰይ ተስፋ አልቆርጥም በቃ ተስፋ አለኝ እኔ ሀያወቹ ሊያልቁብኝ ነው ብዬ ስንገበገብ ለካ እንዲህም አለ እልልልል እንኳን ደስ አለኪ አልሚዋ

    • @alamnigusi7383
      @alamnigusi7383 5 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪኪኪኪ ትዳር ከላይ ሢሠጥ ነዉ

    • @alamnigusi7383
      @alamnigusi7383 5 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ አንድ ቀን ያንቺ አዳምን ፈጣሪ ይሠጥሻል

    • @bezabezi3888
      @bezabezi3888 5 ปีที่แล้ว

      @@alamnigusi7383 እሽ የኔ እናት ግንኮ አሁን ሁሉም አዳም ወደ አንድ አቅጣጫ የመጣ ይመስላል

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 5 ปีที่แล้ว

      @@bezabezi3888 ወዴት አቅጣጫ ማለትሽ ነው

    • @bezabezi3888
      @bezabezi3888 5 ปีที่แล้ว

      @@Master_ofElements ስልሽ መተማመን አልቻልንማ ያለው የሌለው አይታወቅም መጥፎና ጥሩው አይለይም አብዛኛወቹ ተመሳሳይ ናቼው

  • @hanadegefa8710
    @hanadegefa8710 4 ปีที่แล้ว

    በቀርው ዘመንክ ብታመሰግንበት ደስ ይላል

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ተባረኩ።

  • @user-mt4yk2kx8q
    @user-mt4yk2kx8q 5 ปีที่แล้ว +9

    እድሚያቸው ይርዘም
    መልኳም ጋብቻ እልልልልል

  • @sabachek6062
    @sabachek6062 5 ปีที่แล้ว +3

    ትዳራቹ የአብርሀምና የሳራ ይህን አሜን በጣም ታምራላቹ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት እንኳን ለዝህ ክብር አበቃሽ👏❤😘😇😇😘😘

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว

      Tigist Hayilu tgye subscribe aderegign muya enemamar

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 5 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ ኮሜተሮች ሥታሥቁ ምንም ነገር ፈጣሪ ባላለዉ ሠአት ሊሆን አይችልም እድሜያችን ሄደ ብላችሁ አትጨነቁ ሠዉ ካላገባ መኖር አይችልም ያለዉ ማን ነዉ ሆ😀

    • @rufaelgetanh3576
      @rufaelgetanh3576 4 ปีที่แล้ว

      እካን አብሮ አደረሰን ዋውውው ታምራላችው መልካም የትዳር ዘመን ተመኘው

  • @butileshowtube1524
    @butileshowtube1524 5 ปีที่แล้ว +3

    እክዋን አደረሣችሁ አለማችን ደሥታ እና ሐዘን ታስተናግዳለች በጣም ደሥ ይላል

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว

      ቡትሌ Ethio tube mare Subscribe aderegign degmo muya enemamar mare

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 ปีที่แล้ว +4

    ሀሪፍ ነው እነየ ደስታን አየሆት ልበል

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว

      Abeba Mucheye abiye Subscribe aderegign degmo muya enemamar mare

  • @fitsummesfin3409
    @fitsummesfin3409 5 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations ftom Asmera.

  • @user-ke2il5nf4o
    @user-ke2il5nf4o 5 ปีที่แล้ว +12

    እኔ መሰረት መብራቴን አይቼ ተጽናንቼ ነበር አሁን ደሞ እነዚህን አይቼ ተስፋዬ ጨመረ ዋናው ጤና ነው በስተርጅናም ትዳር አለ

  • @fikerthio646
    @fikerthio646 5 ปีที่แล้ว +3

    Almye I just know you on your positive work and wishing you all the best on your marriage sister.

    • @merryhabeshawit5075
      @merryhabeshawit5075 5 ปีที่แล้ว

      Fiker Thio fikreye subscribe aderegign muya enemamar mare

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 ปีที่แล้ว +1

    እህት... አልሚ... እንኩዋን ለዚህ ለተባረከ
    የደስታ ቀም አደረስሽ.. አደረሳችሁ
    ወልዳችሁ ሳሙ .. ፍቅር ዘራሽ.. ፍቅርን አጨድሽ... መልካምነት.. የሚመች የሚደላ ትራስ ነው ...❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍🎂🍰🍾🍸

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 5 ปีที่แล้ว +1

    ሚዜዎች ን እናመሰግናለን የአብርሀምና የሳራ ይሁንላቹ

  • @selamselam6082
    @selamselam6082 5 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations!!! Beautiful!!!!

  • @piliyahailu4288
    @piliyahailu4288 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ወንድዬ በጣም ጥሩ ሰው ነህ የበለጠውን ደስታ ያድልህ

  • @TNTN-cp4ij
    @TNTN-cp4ij 5 ปีที่แล้ว +2

    እዴት. ደምታምሩ. የሀገሬ. ልጆች. መልካም. ጋብቻ. ይሁን. ዋውውውውውው. ነውውውው

  • @rahmamechegiya1982
    @rahmamechegiya1982 5 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ የኔ አረጓደ ቢጫ ቀይ እንየ ታከለም አለች

  • @abebechimbae6847
    @abebechimbae6847 4 ปีที่แล้ว +1

    Mama Mary you answered your prayers congratulations beautiful sister

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 5 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ሲሉ
    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @tenagnadegafa4131
    @tenagnadegafa4131 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉ እግዝያብሔር ሲፈቅድ ይሆናል መልካም ጋብቻ

  • @user-yz8tp3yl3p
    @user-yz8tp3yl3p 5 ปีที่แล้ว +5

    የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሁሉን በግዜው ያከናውናል

    • @felekechbamaw6058
      @felekechbamaw6058 5 ปีที่แล้ว

      Congratulations Almi, I'm happy for you!

  • @user-fy6zg9rp2c
    @user-fy6zg9rp2c 5 ปีที่แล้ว +3

    ሙሺረት & ሙሺራው አንኳን ደሰ አላቹሁ መልካም ጋብቻ ታረካቸህ ግን አልገባኝ የሚያውቅ ሰዉ! ካለ አሰረዱኝ

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n 5 ปีที่แล้ว +2

    Almuya yananati malkaminatishi lazehi abakashi 💚💛❤😥😥😥ewadeshalaw tedareshi yebaraki kanamalaw batasabeshi 😘😘😘🥰

  • @del6834
    @del6834 5 ปีที่แล้ว +8

    Change the title please. We don't like the title. Don't tell all the people look like Almaz. We don't want to be like Almaz. We like ourselves the way we are. One of The beauty of GOD' s nature is we all are different, unique and special.

  • @meserettilahun2377
    @meserettilahun2377 5 ปีที่แล้ว +1

    So beautiful!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @saragirma2590
    @saragirma2590 5 ปีที่แล้ว +1

    አልሚዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር

  • @user-ch2dq6qp5i
    @user-ch2dq6qp5i 5 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሣችሁ አለምዬጰበጣም እንወድሻለን ግን መዝሙርና ሙዚቃን አትቀላቅሉ

  • @user-dt5xk2pm5v
    @user-dt5xk2pm5v 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አላችሁ አቤት ማሀሪ ጀግናየ የኛ ኩሩ ሥወድህ

  • @selamyegetalig788
    @selamyegetalig788 5 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ጋብቻ በዚህ አይነት ተስፋ አለኝ እሰይ እንኴን አየሁት ቪዲዬውን

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu 4 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ቀሪው ዘመናቹሁን እግዚያአብሔር ይባርክ

  • @elshadiebirratu6003
    @elshadiebirratu6003 5 ปีที่แล้ว +3

    May God bless and protect your union!!! Congratulations to the beautiful bride 👰 and her groom 🤵

  • @fekertmariyam3168
    @fekertmariyam3168 5 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ዝማሬና ዘፈን መለየት አቃታችሁሳ ካንዱ መሆን መልካም ነበር

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r 5 ปีที่แล้ว +1

    ዘላም ያኑርሽ አለምዬ ያረጋሀልዬ ስወድህ የህትህ ሰርግ አንተ ስላለህ ደመቅ አረከው

  • @Amhara782
    @Amhara782 5 ปีที่แล้ว +3

    Congratulations

  • @mekdesfanta714
    @mekdesfanta714 5 ปีที่แล้ว +1

    የእውንት በጣም ነው ደስ የሚለው እንካን ለዚኢ አበቃሺህ

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 5 ปีที่แล้ว +1

    ፀ ሀይዬ ማርርርርር ኑሪልን

  • @user-wm7fu6yv9g
    @user-wm7fu6yv9g 5 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ጋብቻ የአብራም እና የሳራ ያሪግላቹሁ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 5 ปีที่แล้ว +1

    Stamru Egzibhir tedarachun yebarekewu melkam gabcha

  • @tsehayahmed2877
    @tsehayahmed2877 5 ปีที่แล้ว +1

    ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ ፈጣሪ ።ሁሉም ነገር የሚሆነው ፈጣሪ በፈቀዳት ቀን እጂ እኛ በወሰነው እደማይሆን ማወቅ ግድ ይለናል

    • @tsehayahmed2877
      @tsehayahmed2877 5 ปีที่แล้ว

      አኔ ሙስሊም ነኝ ይቅርታ ገን አንዱን ብትመርጡ የተሻለ ነበር መዝሙር ከሙዚቃ ትንሺ ይደብራል

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 5 ปีที่แล้ว +8

    የኢትዮጵያ ህዝብ እዳለ አሜሪካ ነው ያለው ማለት ነው

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว

      አወ ከኔ ውጪ

    • @Tube-jg4tj
      @Tube-jg4tj 5 ปีที่แล้ว

      @@asemamewuademasu7401 አይዞሽ አችም አድቀን ታያታለሽ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 5 ปีที่แล้ว

      Lol bzu sew ale america

    • @user-lm7tv1rl3n
      @user-lm7tv1rl3n 5 ปีที่แล้ว

      እረ እህት ሀበሻ ያልገባበትየለም ሳውድም ነፍ ነን

    • @Tube-jg4tj
      @Tube-jg4tj 5 ปีที่แล้ว

      @@user-lm7tv1rl3n በየቦታው ተበታትነናል እሱማ

  • @user-mk5nc4qh9d
    @user-mk5nc4qh9d 5 ปีที่แล้ว +2

    አረ እንየን 👏👏👏👏👏👏

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 5 ปีที่แล้ว +1

    Almazye enkwan des alachew yaberam ysara gabecha yewenlachew🙏💖🙏💖🙏

  • @senait3323
    @senait3323 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስ ይላል መልካሞ ጋብቻ👌👍

  • @tytyyt4635
    @tytyyt4635 5 ปีที่แล้ว +5

    እሚገርመውአርትሥትአልማዝበጣምየማቃትበሠውደሥታእምትደሠትሠውእንደሆነችበጣምጥሩሠውእንደሆነችአቃለሁ።ግንዛሬስርጓዛሬ።እንኳደሥአለሽ።ደሥብሎናል ። ሣይበጣምደሥብሎኛል ።እንኳ

  • @adenkassa6912
    @adenkassa6912 5 ปีที่แล้ว +12

    ምንድ ነው አንድን ምረጡ ሁለት ነገር መዝሙር ወይም ዘፈን ትልልቅ ሰዎች አይደላችሁም?

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የተባርከ ትዳር ያርግላችሁ አልምየ

  • @amelsalam6852
    @amelsalam6852 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስትላላሉ ትዳራቹ ይባረክ

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 ปีที่แล้ว +1

    በሰው ሃገር የሚያከብር እግዚአብሔር ይመስገን