ሶስት የተለያየ የዶሮ አሰራር ዘዴ | 3 different chicken recipe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2021
  • 3 different chicken recipe
    ሶስት የተለያየ የዶሮ አሰራር ዘዴ

ความคิดเห็น • 94

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ እና ልዩ ነው ሜላዬ እጅሽ ይባረክ ያም 😋🥰❤️👍❤️

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ እና ፈጣንንንንን እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ❤️❤️❤️❤️💋

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ አሰራርሽ ፅድት ያለ የሚጣፍጥ ነው እጅሽ ይባረክ 😘😘

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆና ጤነኛ ምግብ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ሜሊ ሼር😋👌

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 3 ปีที่แล้ว +2

    Be 20 delikate bufeeee

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 ปีที่แล้ว

    ልዩ ነው ሜልዬ አሪፍ አስራር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሸ ያባረክ🙏😍👍

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው አንደኛ ነሽ ሜሊየ ቃላት ያጥረኛል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 💞👍🏾🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏

  • @seadamohammedmashallahalla4064
    @seadamohammedmashallahalla4064 3 ปีที่แล้ว +2

    Masha allah new melly ejeshe yebareke👍👍

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ሜሉ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ሁሉንም ባለሙያ👍👍👌

  • @semegnwondmiu6442
    @semegnwondmiu6442 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ባለሙያ ነሸ ብርቺ👍👍

  • @madinawerake3550
    @madinawerake3550 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @user-es8dm1cp3v
    @user-es8dm1cp3v 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ወይኔ ሲያምር ጎበዝ በርች

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 ปีที่แล้ว

    ዋው👌

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 ปีที่แล้ว

    Wow በጣም ጎበዝ እጂሽ ይባረክ ውዴ በጣም ወድጄዋለሁ💕🙏🥰

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ እምትስሪው ሁሉ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว +1

    mmmm all 3 are delicious 😋 thank you for sharing Mellu❤️

  • @woinshetmamo3174
    @woinshetmamo3174 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki

  • @user-no7mh9ld3l
    @user-no7mh9ld3l 3 ปีที่แล้ว

    Wonderful👏👏

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 3 ปีที่แล้ว

    Wow!

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን በርች

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ የኔ ባለሙያ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    I'm watching Meluye.
    Bless you 🙏

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሜሉየ ቆንጆ አሰራር አሳየሽን ተባረኪ እጅሽ ይባረክ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህቴ አንችልም ባለሙያ ነሽ ጎበዝ ሹርባ ሰሪ በርችልኝ

  • @mesretm2734
    @mesretm2734 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ የሴት ልክ የኔ ባለሙያ

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 ปีที่แล้ว

    Wow 💚💛❤️

  • @tsaheyareja6455
    @tsaheyareja6455 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki Melleya Wow stay healthy!!! betaley setkamshew 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 ปีที่แล้ว

    Waww yame 👍👍👍👍👌👌👌👌👌😋😋😋😋😋😋

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 ปีที่แล้ว

    betam konjo aserare new😍

  • @abrahamjosue
    @abrahamjosue 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegenalene betame konjo megebenewe egeshie yebareke

  • @mohammedbasudan5048
    @mohammedbasudan5048 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @workaferahutesfaye8908
    @workaferahutesfaye8908 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ሜላት, ግን ፓስታውን ወዲያው ቀቅለሽ እዛው መጥበሻ ላይ ቀላቅለሽው ቢሆን ኖሮ ልዩ ነበር የሚሆንልሽ። በቡላ ላይ ያለው ፈጠራሽን ሳላደንቅ አላልፍም። Bravissima ❤️

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawoo balemoya nesh! Yemigerm aserar new! Share it community

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ ጻፊልን መጠኑን በተረፈ ተባረኪ

  • @suna6863
    @suna6863 3 ปีที่แล้ว

    arife New. betam. New. mewedesh. sister. tankiw😍😍❤❤

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing these flavorful recipes! You are the best!

  • @mamita1492
    @mamita1492 3 ปีที่แล้ว

    Thank you 👌

  • @sinalemon35
    @sinalemon35 3 ปีที่แล้ว

    Melly srashin ena camerashin betam newmadenkew ejishn ybarkew shikorina

  • @gennethanan1276
    @gennethanan1276 3 ปีที่แล้ว

    waww

  • @firagentgebermedhen9362
    @firagentgebermedhen9362 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን ግን የብላውን እልታየም

  • @ritatedros1936
    @ritatedros1936 3 ปีที่แล้ว

    Betam gobez swedish ❤️

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤተሰቦችሽ ታድለው ሙያ አያልቅብሽ!!!በርቺ

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ማለት ያንስሻል ባየው የማልስችው የምግብ አስራር ብዙውን እንደ ብላ ...ድርቆሽ ...ባዲስ.. ..መልኩ ደስ ይላል የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ ከእነቤተስብሽ ውዴ ♥♥♥

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @adudata8588
    @adudata8588 9 หลายเดือนก่อน

    ሜሉዬ እንዴት ነሽ እባክሽን አሳም ስሪልን ለልጆች

  • @elsatsehayegebrmdhin4680
    @elsatsehayegebrmdhin4680 2 ปีที่แล้ว

    Blessings millye♥️🇪🇷🌸

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 3 ปีที่แล้ว

    thank u!

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 3 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @hanaberhnut
    @hanaberhnut 3 ปีที่แล้ว

    melu enkun dehna metash

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 3 ปีที่แล้ว

    watching melye 💞

    • @compassbatch1098
      @compassbatch1098 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/inghNoWDpKE/w-d-xo.html

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 4 หลายเดือนก่อน

    Thank u 🙏❤️

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 3 ปีที่แล้ว

    Gobez

  • @mekdesluba2853
    @mekdesluba2853 3 ปีที่แล้ว

    Can you please make kurkufa :-)

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 3 ปีที่แล้ว

    Meluya yena balmuya tebrke

  • @tefetelahoun5875
    @tefetelahoun5875 3 ปีที่แล้ว

    🙏👍👏👌

  • @asfahasaba2622
    @asfahasaba2622 2 ปีที่แล้ว

    ስራሽ በጣም ጽድት ያለ ነው ኣገላለጽሽ በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ (ጦስኝ )ማለት ምን ማለት ነው ? አመሰግናለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ሳባ ጦስኝ oregano ማለት ነው

  • @lulushealthyrecipes138
    @lulushealthyrecipes138 3 ปีที่แล้ว

    konjo new🙏

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 3 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሜልዬ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደህና ቆያችሁኝ ጸሀዬ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 ปีที่แล้ว +1

    ቅመም ነሽ🥀🥀🥀🌹🌹

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @sabaethiobaltina2613
    @sabaethiobaltina2613 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ እና ንጶ አሰራር ነው እሞክራለሁ ቤተሰቦች እንሁን

  • @merryyemaryam8094
    @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሊ ቆንጆ እናመሰግናለን እንዲያውም ነገ ልሰራ አሰቤ ነበር የልብ አውቃ ነሽ ተባርኪ። ሜሉዬ የሌለብሽን ቲቲኝ አትበይ እባክሽ በጣም ነው የሚያሰጠላው እንደህት ልንገርሽ ብዬ ነው በሌላ እንዳታይብኝ ውዴ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው ሜሪዬ ምንድ ነው ቲቲን አልገባኝም

    • @merryyemaryam8094
      @merryyemaryam8094 3 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv ለምሳሌ አየሁቲኝ እንትን አልኩቲኝ እቺ ቲን አየ ጨመሩ ማውራት ማለቴ ነው ተርዳሽኝ።

  • @user-qx9wn9su1g
    @user-qx9wn9su1g 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ሴት ነሽ ከልብሽ በረፈ አመስግናለሁ

  • @bettyhussen3000
    @bettyhussen3000 3 ปีที่แล้ว

    ሚልዬ ለ sweet soure cream corn flour መጠቀም እችላለው ቡላ ስለሌለኝ??ግን ሀሳብሽ በጣም ገርሞኛል እጅሽ ይባረክ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      አዎ በሚገባ ቤቲዬ

    • @bettyhussen3000
      @bettyhussen3000 3 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv ሜልዬ አመሰግናለው

  • @user-pn5lb1qu4i
    @user-pn5lb1qu4i 3 ปีที่แล้ว

    Mellie qonjo sera new I will invite people with even good idea . But I miss where are u this three days hope u r doing okay.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ሊዲዬ የኔ አሳቢ አለው ቤንዳንድ ነገሮች ምክንያት ስላልቻልኩ ነው ነገ እለቃለው ከልብ አመሰግናለው እህቴ

    • @user-pn5lb1qu4i
      @user-pn5lb1qu4i 3 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv thank you for your reply. Ezea macorini heje demo like ena aseraru ayche endetelemedew wede comments masqemeT new.

  • @gamachuararsa2287
    @gamachuararsa2287 3 ปีที่แล้ว

    Nebs neschko

  • @user-rz7df8kl4u
    @user-rz7df8kl4u 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ግንየትነውያለሺውእህት የሥጋመጥበሻሥኡዲይገኛልእደ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      እኔ ግሪክ ነው የምኖረው

    • @user-lh3zh9qc7u
      @user-lh3zh9qc7u 3 ปีที่แล้ว

      አለውደ ሳኡድ መድና ከሆነ ያለሽው ሱቀል ኩዳር ሮዝሜሪ ብለሽ አስመጪ

    • @user-rz7df8kl4u
      @user-rz7df8kl4u 3 ปีที่แล้ว

      @@user-lh3zh9qc7u እሪያድነኝሁቤ

  • @henokmolla78
    @henokmolla78 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Melly

  • @eliasgiday3745
    @eliasgiday3745 3 ปีที่แล้ว

    😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ያገባሽ የታደለ ነው።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      እነግረዋለው ክክክክ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว

    Watching