KalkidanTilahun (Lily) - Weha Weha Endayel Live Worship

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 60

  • @amenbuze2290
    @amenbuze2290 4 ปีที่แล้ว +10

    በአንቺ ለይ የለው የምየስመልክ የእግዚአብሔር መንፈስ በጌታ በገናናው ናዝሬቱ ኢየሱስ ስም በእጥፍ በእኔ ላይ ይምጣጣጣጣ!!!!!!! ዘር መንዘር ትውልድሽ እንደ መላዕክት በማያልቅ በረከትና አምልኮ ያሸብሽቡለት ተበርካሽ ቅርለት በጣም የምወድሽ ልልዬ የአምላኬ ወዳጅ ነሽ

  • @zaidkidane9005
    @zaidkidane9005 ปีที่แล้ว +3

    እንደ ገና! እንደገና አመልከሃለሁ! ገነቴ ኢየሱሴ ነው! ቃላት የለኝም ። ሊሊየ በአንች ያልተባረከ ማን አለ። ከልጂነቴ ጀምሮ በአንች መዝሙር ነው ሀ ያለኩት። እረ ምን ልበልሽ። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ። እረ በረከቱ ገደብ አጣ!

  • @abereta
    @abereta 4 ปีที่แล้ว +14

    Recently I faced unexpected difficulty in my life. I say, Lily your songs were one of my healing remedy. God bless you !!!

  • @mazigedlie7157
    @mazigedlie7157 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውድ እህት አሁንም በረከቱ ይጨመርልሽ ባንቺ ዝማሬዎች ያልተባረኩበት የጌታን ያላየሁበት እሱን ያላመሠገንኩበት ጊዜ የለኝም በዚህ ምድር የጀመርነውን ደግሞ በሠማይ እንቀጥላለን ናፍቆኛል ሌላ ዝማሬ ዘመንሽ የተባረከ ያሁን

  • @achamyeleshtesfaye1852
    @achamyeleshtesfaye1852 2 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እሰይ እሰይ እየሱስ የክብር ንጉስ 👑 እንደገና አመልክሀለሁ እንደገና ❤❤❤ ተባረኪልን በብዙ በብዙ እጥፍ

  • @abrehamtefera6348
    @abrehamtefera6348 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን እንደገና አመልከዋለው ሀሌ ሉያ ሀሌ እልእልእልእል እረበረከቱ ገደብ አጣ ግን ለበረከቱ ገደብ የለው አሜን ክብር ለእየሱስ !!!!!!

  • @girmamathewos507
    @girmamathewos507 ปีที่แล้ว +2

    እንደተባረክሽ ኑሪልን የኢየሱስ ልጅ::

  • @ashenafierbo1110
    @ashenafierbo1110 2 ปีที่แล้ว +3

    ሊሊ ፀጋው የበዛልሽ
    እንወድሻለን

  • @henockwelde
    @henockwelde 2 ปีที่แล้ว +2

    Weha endayele hiwotine hatafetehe Amen

  • @mesfinbalay4844
    @mesfinbalay4844 3 ปีที่แล้ว +1

    ሊሊ ጌታ ልጆችሽን ካንቺ በበለጠ ጌታ ሽን በልጆችሽ ማይት ይሁንልሽ ለዛሬ መቆም በጌታ እድበረታ አርጎኛል ሊሊሊሊሊሊ ብርክ በይልኝ

  • @zelalemnigussie4974
    @zelalemnigussie4974 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክሽ❤🇪🇹❤

  • @wondimukassa8295
    @wondimukassa8295 ปีที่แล้ว +1

    Glory to God and discourage for jealous and devil!!

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene ปีที่แล้ว +2

    l tanks Lord from singer Lillye.........................

  • @tmwk3492
    @tmwk3492 3 ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰ሊሊ የውስጤን ገላጭ

  • @bamatube1
    @bamatube1 2 ปีที่แล้ว +4

    you are blessed lili

  • @jobdegefu5235
    @jobdegefu5235 5 ปีที่แล้ว +1

    Lilya tebarke bemzmurochesh ejge tebarkalew thank you

  • @azebhailuofficial
    @azebhailuofficial 2 ปีที่แล้ว +2

    You are always sweet .much Love

  • @Yoseph-yg5qe
    @Yoseph-yg5qe 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ

  • @genetasefa4625
    @genetasefa4625 5 ปีที่แล้ว +2

    Liliyachenn our blessing. Lots of love and respect 😁

  • @kumnegeradane6246
    @kumnegeradane6246 5 ปีที่แล้ว +1

    tebareki liliye zemenesh hulu yebarek

  • @BakanaAbdata
    @BakanaAbdata 7 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus is glorified❤❤❤❤

  • @yohannestamrat336
    @yohannestamrat336 2 ปีที่แล้ว +2

    ሊሊ በመዝሙሮችሽ ከልጅነቴ ጀምሮ ተባርኬበታለሁ ግን መድረክ ላይ አለባበስሽ ቢስተካከል

  • @zemenkefyalew300
    @zemenkefyalew300 4 ปีที่แล้ว +1

    A women of God love you so much!!
    More blessings to you and your family!!

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 3 หลายเดือนก่อน

    ንፋስ ነሽ ሊሊይ

  • @the_nguy9123
    @the_nguy9123 3 ปีที่แล้ว

    Hallelujah!!! Amen🙌🏾, God bless you Lily 💕

  • @birukpetros7311
    @birukpetros7311 4 ปีที่แล้ว +1

    Geta edmeshin yarzmewu kezhim abzto ybarksh❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisalemzewdie8720
    @addisalemzewdie8720 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen glory to almighty God. You’re blessed my beloved sister 🙏🏽♥️

  • @behailuleggese749
    @behailuleggese749 5 ปีที่แล้ว +1

    Lily may the lord Bless you abundantly!

  • @semawitkidane8102
    @semawitkidane8102 5 ปีที่แล้ว +1

    Much Love Liliye Blessed Love you More

  • @Dr.wendmagegnasfaw3083
    @Dr.wendmagegnasfaw3083 3 ปีที่แล้ว

    እኔ አንቺ መዝሙር በብዙ ተባርካያለሁ እህቴ

  • @yalemtesfaonline6979
    @yalemtesfaonline6979 3 ปีที่แล้ว +1

    What a blessing!!!!!!

  • @lidetteka6588
    @lidetteka6588 5 ปีที่แล้ว +2

    geta yibarkish LILLY

  • @meazaoshone4293
    @meazaoshone4293 ปีที่แล้ว +1

    My sweet lilisho ❤❤❤

  • @selomonmebrate
    @selomonmebrate ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ I like so much this song

  • @LionofJudah-t5f
    @LionofJudah-t5f 2 ปีที่แล้ว

    እንደገና!!!!!

  • @qullubbi8469
    @qullubbi8469 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki

  • @ኤደንገነት-ተ5ፈ
    @ኤደንገነት-ተ5ፈ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ፍቅር ሊሊሾ❤❤❤❤❤❤

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESSI

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf 7 หลายเดือนก่อน

    Lilu Long live.❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 3 หลายเดือนก่อน

    ንፋስ ነሽ እኮ ሊ ሊይይ

  • @bezashimelis2856
    @bezashimelis2856 3 ปีที่แล้ว

    amazing worship that is blassed

  • @mulunehfeyissa305
    @mulunehfeyissa305 3 ปีที่แล้ว

    God bless you.

  • @naodpaulos8788
    @naodpaulos8788 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen blessed lily

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 13 วันที่ผ่านมา

    More than lille tlahun

  • @sarhmohamad79
    @sarhmohamad79 5 ปีที่แล้ว

    Haleluyaa

  • @sarhmohamad79
    @sarhmohamad79 5 ปีที่แล้ว

    tebareku

  • @jesusislord8973
    @jesusislord8973 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @Obsee-le4yp
    @Obsee-le4yp ปีที่แล้ว

    Marshall low

  • @mohaambesa3078
    @mohaambesa3078 5 ปีที่แล้ว

    Wow amazing talented blessed

  • @sarhmohamad79
    @sarhmohamad79 5 ปีที่แล้ว

    Amennn

  • @Obsee-le4yp
    @Obsee-le4yp ปีที่แล้ว

    Cold shower...bon voyage mercenaries

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene ปีที่แล้ว

    l tanks Lord from singer Lillye.........................

  • @AschalewAmezene
    @AschalewAmezene 3 หลายเดือนก่อน

    ንፋስ ነሽ እኮ ሊ ሊይይ

  • @bezayosef1125
    @bezayosef1125 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @sarhmohamad79
    @sarhmohamad79 5 ปีที่แล้ว

    Amenn