5ቱ የዓላማ-ቢስ ሕይወት ምልክቶች || Dr. Eyob Mamo || በዶ/ር ኢዮብ ማሞ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- የዓላማ-ቢስ ሕይወት ጠቋሚዎች
የሕይወታችንን ሁለንተናዊ ገጽታ የሚነካ ነገር ቢኖር ዓላማ ወይም ራእይ የሚባለው ነገር ነው፡፡
• ለኑሮ መጓጓትን ማጣትና አሉታዊ ስሜት መብዛት - ዓላማ (ራእይ) ማለት የወደፊት ተስፋ ስለሆነ መጓጓትን ያመጣል፡፡
• ብቻችሁን መሆን አለመፈለግ - ዓላማ (ራእይ) ያለው ሰው ብዙ የሚያስባቸውና የሚያቅዳቸው ነገሮች ስላሉት ለብቻው ጊዜ ማሳለፍን ይናፍቃል፡፡
• ሰዎች ከእናንተ ሲለዩ ከእነሱ ውጪ መኖር አለመቻል - ዓላማ (ራእይ) ያለው ሰው መገፋትን አልፎ ይሄዳል፡፡
• የተለያዩ ነገሮን እየጀመሩ ማቆም - ዓላማ (ራእይ) ያለው ሰው ከዓላመው አንጻር ግብ በማውጣት የመንቀሳቀስ ትኩረትና ብርታት አለው፡፡
• ድንገተኛ ስር-ነቀል ውሳኔዎች መወሰን - ዓላማ (ራእይ) ያለው ሰው ውሳኔው ከዓላማው አንጻር ስለሚሆን ድንገተኛ አይንሆም፡፡
#lifegoal #purpose #vision #goalsetting
❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዋው! ♥️ 🙏
Doctor nurln
ዶ/ር እናመሰግናለን ክበርልን
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ዶክተር 😊
የሚገርም ትምህርት ነዉ ዶክተር እናመሰግናለን
betam amesgnalew semtseten mker d.r
very relevant and good teaching. Good to see you brother!
ዶክተር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ከንተ ብዙ ነገር ተምሪለው አሁንም እየተማርኩ ነው ፀሁፎችህም ቢድዮህም በጣም ህይወትን የሚቀይሩ ናቸው በርታልን❤
Well come Dr Eyob , you are teach us a lot..Thanks so much.
Dr. Betam des yilal mikro ilove it
Wow Dr Interesting
ዶክተር እዮብ የምር ስራህ መሬት ላይ ተበትኖ አልቀረም። ፍሬ እያፈራ እንደሆነ እርግጠኛ ሁን። ብዙ ባለተስፋዎች እየተለወጥንብህ ነው። ግን አትጥፋ! ዘወትር ብናገኝህ ደስ ይለናል!!!
Beunet doctor amazing 🎉
Thank you
Thank You Dr.
Critical! Thanks Dr.
ዶክተር አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
God blessed you Dr for your advice .
God bl
ዶክተርዬ አውነትህን እኮ ነው እራስን ማየትና መጠየቅ ጦሩ ነገር ነው
Thanks doctor,be blessed
ዶክተር አናመሰግናለን፡፡
ዶ/ክ እንዳሰቡ ጉልበት ሰጥቶኛል 🙏
Thank you for your time
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶ/ር እናመሰግናለን እኔ እየተጠቀምኩበት ነው።
Ur doing good Dr God give Health & Pease For you
Ok dr
እመሰግናለሁ ዶክተር መልካም ሁሉ ላንተ
doktrye tebarke
ዶክተር መፅሀፎች ይገርማል በተለይ የአመራር ጥበብ ምርጫና ውሳኔ
why doctor your video is very short? please make it at least 30'
ቡዙ ጥያቄ ኣለኝ
ዶክተር ኢዮብ ዕውቀት ያብዛልህ ብዬ ብመርቅህ ባውንደሪ መንካት ይሆንብኝ ይሆን ?
ዶክተር እናመሰግናለን ወላሂ አስቸጋሬ ልጄ አለኝ ከቤተሰብም ውጪም የማይግባባ ባጭሩ የተግባቦት ችግር ያለበት
ያ ስል ዝምተኛ ነው ሳይሆን አስቸጋሬ ፌቱ ራሱ የማይፈታ ሰዎችን የሚያዝናና ነገር ያማያዝናናው የማያስቀው ግራ የሚያጋባ ለሰው ለቤተሰብ ያለው ንቀት ፍቅርም የለውም ቢቻ ከባድ በሀሬ ምን ማረግ እንዳለብኝ ግራ የገባኝ
እድሜው 17 ይሄ ባህሬ ግርምስና እንዳይባል ከ7 አመት የጀመረ ነው
አንተ ለሱ ያለህን አመለካከት ቀይር መጀመሪያ
#3! touch me. how improve it?
ዶ/ክ እንዳስቡ ጉለበት ሰጥቶኛል አመስግናለሁ
Thank you Dr.