//ዙረት// የጣፋጭ እና የቸኮሌት መንደር በመሀል ቦሌ ተከፈተ /በእሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @medi-f9y
    @medi-f9y ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ የሀገር ስው ምርጥ ለውጥ ነው ደስ ብሎኛል በውጭ አለም እምናየው ሁሉ አገራች አለ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደሰ ሲል መቅዲ በሰላም ተገላገይ በጣም ጥሩ ሰራ የምትሰሪ አድናቂሸ ነኝ በቃ ኢትዮጵያ አሜሪካ ሆነች ኢቢኤሰ በጣም የሚወደድ ቻይናል ተወዳዳሪ የሌለው ደሰ ይላል ከሰራቶኛቻቸው እሰከባለቤቶቹ በሙሉ በጣም ደጎች ሁሌም ለደሃ አዛኝ ቤት በጣም እናመሰግናለን

  • @lizch4348
    @lizch4348 ปีที่แล้ว +3

    መቅዲ ድምጽሽ በጣም ቆንጆ ነው በሌላ ትዝታ ተቻወችልን ❤️❤️❤️🙏

  • @betty-2121
    @betty-2121 ปีที่แล้ว +4

    መቅድዬ አንቺ እራሱ ቸኮሌት ነሽ 🥰🥰

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube ปีที่แล้ว +2

    *ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ኬክ ቤቶች ሳኒተራ አያያቸውም በእውነት በጣም የታዘብኩት ነገር ነው ቦሌ አካባቢ ወደ አንድ ኬክ ቤት ጎራ አልኩኝና ሁለት ሰዎች ቆመዋል ኬክ ለስጦታ ሊገዙ መሰለኝ አንዷ የኔ ቢጤ የገጠር ሰው ትመስላለች ካለባበሷ እና ሻጮቹ ቀስ ብለው በእንግሊዝኛ ተነጋገሩ ለካስ አራት ቀን የሆነውን አምጭና ስጫት ነው ያለቻት በጣም ነው የተናደድኩት እኔ እነሱን እሰከሚያስተናግዱ ዝም ብዬ ቆሜያለሁ ጨረሱና ምን ልታዘዝ ሲስተር አለችኝ ሻጯ አይ fresh ያላችሁ መስሎኝ ነበር Sorry ብዬ ተናድጄ ሳልገዛ ወጣሁ 500ብሯን አውጥታ የ4ቀን ኬክ የሚሸጥበት ሀገር ላይ ነው ያለነው ወገን እናንተኮ አታፍሩም ፍሪዘር ነው የሚቀመጠው ትሉ ይሆናል 😢*

    • @Fetiya224
      @Fetiya224 ปีที่แล้ว

      እና ለምን ቢያንሰ እንዳትገዛ አልነገርሻትም ትዝብትሽ ብቻውን ምን ይጠቅማል ቢያንስ እሷ አልገባትም አንቺ ገብቶሻል እንዲ አሉ ብለሽ ነግረሻት ከፈለገች ትግዛው እንጂ መንገር ነበረብሽ ነውር ነው ዝም ማለትሽ እራሱ ከነሱ ወንጀል ያንቺ ባሰ

    • @RihanaEshetu
      @RihanaEshetu ปีที่แล้ว

      ​@@Fetiya224ትክክል ከገባትና እርግጠኛ ከሆነች ማጋለጥ እና መንገር ነበረባት ሻጮቹ ደግሞ

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ ปีที่แล้ว +4

    ያምራሉ ግን ዋጋቸው መቼም አይቀመስም 😅

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 ปีที่แล้ว +2

    መቅዲ እረፍት አቲወሰጅም ወይ ማርያም በሰላም ትቅረብሽ

  • @tsigehaile5765
    @tsigehaile5765 2 หลายเดือนก่อน

    ቦሌ ምኑ ጋር ነው?

  • @junefirst500
    @junefirst500 ปีที่แล้ว

    መቅድዬ፤ ጥርሴ፡ ያለቀው፡ በኢንርኮ፡ ኬክ፡ ነው። በጣም፡ ነው፡ ጣፋጭ፡ የምወደው!

  • @ramziyessuf5761
    @ramziyessuf5761 ปีที่แล้ว

    I like Muhany it’s really Good

  • @Iv-cd5jk
    @Iv-cd5jk ปีที่แล้ว

    It's unique

  • @alemhurst3350
    @alemhurst3350 ปีที่แล้ว +2

    ከቀመሰች በሇላ ዉይ በጣም ነዉ እሚጥመዉ, በጣም ነዉ እሚያምረዉ... እሬት እሚበላበት ቤት የገባች መስሏት ነዉ ወይስ??? 😂

  • @SebrinaTube-
    @SebrinaTube- ปีที่แล้ว +1

    ይችን ኮሜት. ያየችሁ ሳትዴምሩኝ እዳታልፉኝ. ስወዳችሁ. አዴራራራራራራራራ. ብያለሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Efy_Tube09
    @Efy_Tube09 ปีที่แล้ว +1

    የኔዉን መች አያችሁ?

  • @anwarahmed4796
    @anwarahmed4796 ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚ ስታንዳርድ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ናው መቅድዬ ትንሽ ሰፋ ያለ ልብስ ልበሺ ይሻልሻል በትራፋ በርቺ እኖድሻለን በሰለም ይገላግልሽ

  • @milli20on
    @milli20on ปีที่แล้ว

    Hodam echi set ena migb yalchew love 😄

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 ปีที่แล้ว

    በነካ እጃችሁ የአህያ ስጋ የሚሸጥበትንም ቦታ መረጃ አቅርቡልን

    • @tamrukassie8240
      @tamrukassie8240 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @melatasrat7030
      @melatasrat7030 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @hawawalo662
      @hawawalo662 ปีที่แล้ว +1

      ትክክክነሺ ይቅመሡእጂ

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 ปีที่แล้ว +10

    መቅዲ እርፈት ውሰጅ እንጅ መንገድ ላይ እንዳትወልጅ😅😅😅

    • @MdAlauddin-yj8nz
      @MdAlauddin-yj8nz ปีที่แล้ว

      ክክክክክእኔልኮምተውያልኩትን

  • @astraastra5731
    @astraastra5731 ปีที่แล้ว

    አገነረችሰላምፈጣረይመለሰው😢😢😢

  • @Ematube36
    @Ematube36 ปีที่แล้ว

    Mekdi yetetekmchwn ketetechw ko😮

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +7

    እረ በእግዚአብሔር በጫማ ያለው ያስጠላል እንዲህ እየተባለ ነው መጥፎ ነገር የሚጀመረው እስራኤል አገር ባለፈው በሽንት ቤት እቃ አቅርበው ነበር አገሬ ደሞ በጫማ እረ ወገኔ ወዴት እየተኬደ ነው

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 ปีที่แล้ว +3

      ጫማው እራሱ ቸኮሌት መሰለኝ

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 ปีที่แล้ว +2

      በጫማ ቅርፅ የተሰራ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 ปีที่แล้ว

      ​@@jjjhh4655አወ እደዛ ነዉ የሚሆነዉ

    • @RahelMoges-q5x
      @RahelMoges-q5x ปีที่แล้ว

      ere aydelem desiner aleko wedochi eni eyalachuhuma atzegunm

  • @MebrahtomBrhane-b3u
    @MebrahtomBrhane-b3u ปีที่แล้ว

    እናተ ልጁ ስያድግ የተለየ ማሽተት ምግብ መለየት እንደምነረው ኣይጥራጠርም ልክ እንደ ራታቱዊ

  • @astraastra5731
    @astraastra5731 ปีที่แล้ว

    ጦረነትብቀራአገረቸንሰላምብመለሰሁለምነገረአለ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @ShegedefKume
    @ShegedefKume ปีที่แล้ว +1

    twin baby

  • @mahbubamehamed3683
    @mahbubamehamed3683 ปีที่แล้ว

    yemadam kimomoch gn hagerachin gebten tefach negeroch binsera yemiawatan yimeslegnal 😊😊

  • @መድናወለየዋ-ረ1ዘ
    @መድናወለየዋ-ረ1ዘ ปีที่แล้ว

    ኧረሆደአታብጀ

  • @youssefsaleh9102
    @youssefsaleh9102 ปีที่แล้ว

    Segresne esre gne