ኤንዲ አስመሳይ ነው ካሁን ቡሀላ ማንም እንዲያሳዝናት አንፈቅም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 328

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi วันที่ผ่านมา +1

    ይኸ መልክ ያለው ሰው አርቆ ማሰብ አይችሉም እንደ አይ ፎቶ ብቻ😂😂 ጀማል ዋ የሚላትስ ነገር😂😂

  • @حليمهحليمه-ف6ل
    @حليمهحليمه-ف6ل 4 วันที่ผ่านมา +29

    የመዳም ቅመሞች የማያልቅ እሪዝቅ ይስጣቹ ጉሉ አሚን

  • @Mahi-A12
    @Mahi-A12 4 วันที่ผ่านมา +100

    ምን አስበው ነው??🤨🤨🤨🤨🤨ሶፊና ኤንዲ አይለያዩ የምትሉ❤❤❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 4 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

    • @alai2771
      @alai2771 4 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅

    • @SamiraHussain-i1r
      @SamiraHussain-i1r 4 วันที่ผ่านมา

      በነቢ ታብሎ አይማልም ሽርክ ነው ወንድሜ

  • @Elhamyoutubeኢሉ
    @Elhamyoutubeኢሉ 4 วันที่ผ่านมา +41

    እንደምን አስበው ነው ከሶፊ ጎን የነበረው በችግሯ ጊዜ ኤድ አይደል ፕራንክ መሆን አለበት የምትሉ❤❤❤🎉🎉🎉👍

  • @KhanKhan-sh1xq
    @KhanKhan-sh1xq 4 วันที่ผ่านมา +39

    ፕራክ ነው ያምትሉ😙🤔🥰

  • @ወሎደሴየፍቅርሀገር
    @ወሎደሴየፍቅርሀገር 4 วันที่ผ่านมา +23

    ውለታ ቢስ አትሁኑ ማመስገን ሲገባችሁ በስድብ ድንበር አለፋችሁ ብልግና ነው የደረጋችሁት ነገር😢😢😢ኤንዲ ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ😢😢😢😢

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 4 วันที่ผ่านมา +28

    ኤንዲ እኮ ለሶፊ ከአላህ የመጣላት ምርጥ ወንድሟ ነው የጠላት ወሬ ሰምታቹ አትዘበራርቁ
    ግን በጣም ነው ምገርሙት ኤንዲን እንዲ በሚያስጠላ ቃላት በማውራታቹ ፕራንክ መስሎኝ ነበር😢

  • @ZiadaMohammad
    @ZiadaMohammad 4 วันที่ผ่านมา +41

    የሶፊ ወንድሞች አትሳሳቱ እንደ ማለት ምርጥ ወንድሙዋ ምርጥ ጉዋደኛ ጥሩ ሰው ነው❤😢❤

  • @mdenaSied
    @mdenaSied 4 วันที่ผ่านมา +12

    ኮሜታተሮች ወላሂ ትለያላችሁ ለሀቅ ነው እምትቆሙት አላህ እርዝቃችሁን ይክፈትላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢዲን አትኩብን ትናትና መታችሁ ስለሱ ማውራት አይከብድም

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 4 วันที่ผ่านมา +24

    ወላሂ ፕራንክ መስሎኝ ነበር ስርአታቹን ያዙ ኤንዲ ከአላህ የተሰጣት ምርጥ መልካም ወንድሟ ነው ስታለቅስ ስትከፋ ያኔ ዬት ነበራቹ???? ሶፊ እራሷ ዝም ብላ ቁጭ በማለቷ በጣም ነው ያዘንኩባት😢

  • @berhmeth
    @berhmeth 4 วันที่ผ่านมา +58

    ማሜ የኔሸበላ ፕራንክ ካልሆነ ኤንዲማለት ልክእዳባቷ ልክእደወድማነው እሚያያት ተረጋጉ😢😢

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ናዲዬ በአላህ ፀጉርሽ ላይ ያለውን ነገር ትንሺ ቀንሺው በአላህ ከልክ በላይ ተከምሮ አንቺን በልጦሽ ያስጠላል ሲቀጥል እንዲ መከመር ድናችን አይፈቅድም እባክሽን ትቀንሰው ምትሉ እስኪ ላይክ 👍👍👍

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 4 วันที่ผ่านมา +25

    ከሶፊ እድርቅ የተሰራ ሴራ ነው ለሶፊ የሚጠቅማትእሱነው እናተ ነገትታችሆት ትሄዳላችሁ

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 4 วันที่ผ่านมา +11

    በናታችሁ ፋራክ ካልሆነ አታድክሙን ልጆቹ ባጠቃላይ ወንድሞቻ ሰከን ቢሉ መልካም ነው ኤንዲ መልካም ልጅ ነው

  • @Ikram-r7wtub
    @Ikram-r7wtub 4 วันที่ผ่านมา +13

    ዋሊኩምእሰላምአደኛነኝዛሬለይኩኝ👍👍👍👍👍ታውእናተልጆችበኤድእዳትመጡመጀመራክብረይኑራችሁ...እኛአንፍታችሁም

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 4 วันที่ผ่านมา +8

    ደሞ ዘሬ መጥተው ዘርፍ ይለሉ እንዴ ኤንዲ ምርጥ ልጆ ነው

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 4 วันที่ผ่านมา +12

    ኤንዲ ለሶፊዬ ለደስታዋ ለሳቋ የሚጨነቅ ጨዋ ሰው ነው እኛ ስለሱ መልካምነት እናውቃለን ስለወንድማችን ምንም ብታወሩ አንሰማቹም ወንድ ልጅ በወንድ ላይ ሲቀና ይደብራር 😡🤔💕

  • @habia-d4u
    @habia-d4u 4 วันที่ผ่านมา +6

    ፕራንክ መሆን አለበት ኤንድ ምርጥሰዉነዉየምር😢

  • @Fatheya-b8n
    @Fatheya-b8n 4 วันที่ผ่านมา +5

    ወይኔ ስታምሪ አጥቦ የፈጠረሽ

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 4 วันที่ผ่านมา +2

    ፕራክ ነው ናድበርች ኢንድንን. ወንድምነቱንን ያስመሰከረ ጀግና ነው. አውቀው ነው

  • @EmanEman-ol9xg
    @EmanEman-ol9xg 4 วันที่ผ่านมา +9

    ኧረወላሂይደብራል"ስረአትያዙ😢😊

  • @drr8432
    @drr8432 3 วันที่ผ่านมา +3

    ፕራንክ ነዉ የኤንዲን የጋደኝነት ጥግ እየፈተኑነዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @የሰካል
    @የሰካል 4 วันที่ผ่านมา +6

    አረ ተው ኤዲ ምርጥ ሰው ነው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 วันที่ผ่านมา +8

    S&E&N😊😊😊😊ማላያይት ዬላባቻውም ያምትሉ ለይክ😢😢😢

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 4 วันที่ผ่านมา +4

    ለሶፊ ሚጠቅማትን እና ሚጎዳትን ብታቁ ኖሮ ለኤንዲ እንደዚህ ባላላቹ ነበር ውለታ ቢሶች 😢

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 4 วันที่ผ่านมา +5

    ፕራክየው በሉን ኤዲኮ በታመመች ለት አብሮ ኩርምት ብሎ እደወዲም ነቀር ከጎኖ ነበር 😢😢😢😢የሶፊ ወዲሞች ሞን ሆናቹ

  • @ZeynebaHuseen
    @ZeynebaHuseen 4 วันที่ผ่านมา +7

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ወድ ረሡል ሶለሏሂ አለይሂ ወሰለም

  • @ZeybamdZeybamd
    @ZeybamdZeybamd 4 วันที่ผ่านมา +2

    ፕራክ አይደለም ፕራክ ቢሆን እደዚህ አይረዝምም የዛሬን ሳይሆን የትናት ነው ማየት ሁሉም ፊቱን ሲዞርባት እሱነበር ከጎኗ የነበረው ስለዚህ አስተውሉ ኤድ ምርጥ ልጅ ነው ወላሂ😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 วันที่ผ่านมา

      @@ZeybamdZeybamd ያረዝሙታል ውዶች ትኩረትን ለመሳብ ለማየት ያብቃሽ ፕራንክ ነው ካሜራ ደቅነው ይህን ነውር አይሰሩም

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 3 วันที่ผ่านมา

    አሳጥሩት ፖራክ ነዉ ❤ሶፊ ❤ኤድ❤ ናድ ❤ ዉደታ እሥከጀነት❤ የኤድን ጓደኝነት ለማፆደቅ ያክል ነዉ እደዚህ የሠሩት የኔ ምርጦች❤

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴ በጣም ምርጥ ሰው ነው እንድ ወንድም ሳይሆን ለሶፊ አባት ነው ከተባለ አያሳፍርም እንዴ ዛሬም ነገም እንወደሀለን ❤❤❤❤

  • @MedinaHusain
    @MedinaHusain 4 วันที่ผ่านมา +5

    ማስጠላታቸው ወላሂየሰውስም ማጥፋት😢😢😢😢

  • @HhHbh-qg1hv
    @HhHbh-qg1hv 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነው የሚደብረው እንደዚህ አይነት ፕራክ ኢዲ ማለት ምርጥ ወዲም ነው❤

  • @lubabaYimer-i5p
    @lubabaYimer-i5p 4 วันที่ผ่านมา +2

    ኤዲ በጣም ጥሩ ወንድም ነው

  • @ሁሉምበጊዚው
    @ሁሉምበጊዚው 4 วันที่ผ่านมา +4

    አርግጠኛ ነኝ የሱዋን ጥላት የነገራቸው ይዘው ነዉ ውይ ይች ጎጃሚ በውሽት ሙልታ ቸ ዋ ለች 😳😳😳😳😳😳😳😳😳🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @SalihaAbdurazq-n5p
    @SalihaAbdurazq-n5p 4 วันที่ผ่านมา +8

    Naminii afan koo bekitan najajabessa habayib❤❤❤

  • @እሙፍትህያ
    @እሙፍትህያ 4 วันที่ผ่านมา +3

    ወላሂ ፕራንክ ካልሆነ እነዚህ የሶፊ ወንድሞች ተብየወች አላህን ፍሩ ኤንዲ በጣም ምረጥ ልጅ ነው እሱን አታስከፉብን ሲቀጥል ሶፊ ያን ያሀል ስትጎዳ የት ነበራቹሁ ከጎኞ እኮ አንደ ነው የነበር እናንተ ትላንት መጣቹሁ እንደዚህ የምትሉት አላህን ፍሩ ሶፊን ኤንዲን ነዲን የመለያየት ሀሳብ ያመጣቹ ልጆች አላህን ፍሩ በጣም ምረጥ ጓደኛሞች ነቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንድነዉ ዋ😂እስከዛሬ የት ነበራቹህ😡😡 ከማንም በላይ ኢድ ምርጥ ወንድሟነዉ😍😍

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 4 วันที่ผ่านมา +1

    የእውነት እንደ ኤንድ አይነት ሰው መቼም ብሆን የለም ጌታን❤ በጣም ባላጌ ነቹሁ ምድራ ቆሻሽ ነቹ ከዚብ ማር አይጣብቅም😢 ኤንድን የጫመው የህል አደርሱም

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7z 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሱባሀነላሀ
    ወልህምዱሊላ
    ላኢላሀኢለለሀ
    ወላሁወክበር የአላህ ቃል የምትወዱ 1kአሰገቡኝ

  • @fusr.4440
    @fusr.4440 3 วันที่ผ่านมา

    ኢድምርጥልጅነውየኒሚሥኪንምንምአያመጡ ድሞያሉትቤሉእኛአንጥላውምኢዲንእንወደዋለን

  • @Ramlayt
    @Ramlayt 3 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 4 วันที่ผ่านมา +3

    የሶፊ ወንድሞች ወላሂ ፕራክ ካልሆነ ረፊዉ ሃቂቃ ኤዲ ምርጥ ልጂ ነዉ እደሱ አትበሉ😢 ወላሂ እዉነት ከሆነ ይደብራል😮 እደ ኤዴ አይነት ጓደኛ አይገኝም😢😊

  • @Foziya-u9n
    @Foziya-u9n 4 วันที่ผ่านมา +3

    አን በነቢ አትበል ጀማል ነቢ አልወለደህም አሏህ ነዉ

  • @ShkuSheku
    @ShkuSheku 2 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ የመጣችሁት ከተረጋጋች ቡሀላ ነው ኢንዲ በተከፍችበት አንገቷን በደፍችበት ጊዜ ከጎኗ ሆኖ ቀና ያደረጋት ነው ሲጀመር እሱ ከጎኗ ባይሆን ዛሬ አታገኟትም ነበር ለመሠደድ ተዘጋጅቷ ያስቀራት እሱ ነው ትላት መጥታችሁ በዚህ አይዲያ መምጣት አልነበረባችሁም 😢😢😢

  • @zenbeahmed
    @zenbeahmed 4 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረስርአትያዙ ወላሂ የሶፊወድሞች🙄🙄ኤድምርጥልጂነው😢😢

  • @HayatHayat-rz1qx
    @HayatHayat-rz1qx 4 วันที่ผ่านมา +2

    Waleykum selam werahemetulahi weberekatu

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 3 วันที่ผ่านมา

    እንዴ ምርጥ ሰው ነው ❤❤❤

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሶፊ ደም እንባ ባለቀስች ከጎና የነበረ ያለቀሰው እንዴ ነው ዛሬ መጥታችሁ እንዴን መናገር የለባችሁም እሶ እንደዛ ስትሆን እትዮጲያ አልነበራችሁም ❤❤❤

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf 3 วันที่ผ่านมา +1

    አረምን እየተካሄደነው ኤድ የሶፊ ምርጥ ወድሟነውተሳስታችኋል

  • @አለህሁንየለውይሆነልአለህ
    @አለህሁንየለውይሆነልአለህ 3 วันที่ผ่านมา

    ፕረክ መሆን አለበት ጭረሽ ኤዲን ከከሱወ ረቅ ሆ ጉድ አለ ጎደር ኤዲ ጀግነ የወድምነት ጥግ ነው እደፈለገቹ አትበጠረቁ😏😏😏

  • @kidsttube
    @kidsttube 4 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ከሰው ጋር አራርቀዋት ሊሄዱነውደ😳 😳

  • @Ohouda1412
    @Ohouda1412 4 วันที่ผ่านมา +7

    አረ ስረት የዙ ሶፍ ኤሄን የክል ስትሰቀይ ዬት ነበረቹ ስየስጠለ 🤨🤨🤨

  • @HananJiihaad
    @HananJiihaad 4 วันที่ผ่านมา

    ያጋጥማል እንግዲህ አለላህ ያስታካክል

  • @Ekramm0hammed-s5w
    @Ekramm0hammed-s5w วันที่ผ่านมา

    yene.konjoo.tinaye.siwodish.ekoo❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Elham-v9c
    @Elham-v9c 4 วันที่ผ่านมา +3

    ኧረ ምንድነው የሶፊ ወድማሞች ተብዬዎች መጀመሪያ ነገሩን በደብ አጣሩ ሶፊን ከኤዲ ሊያራርቅ ሰው ማያደርገው ነገር የለም ምን ነካችሁ ኦ አሰባችሁ ተናገሩ ንግግራችሁ በደብ አጣሩ😢😢

  • @HehsHeh-b4l
    @HehsHeh-b4l 3 วันที่ผ่านมา

    ምን አስበው ነው እንዴ ሁሉም ሲተዋት እሱ ነበር እኮ ከጉኑ ኢንዴ ማለት ምርጥ ልጅ ነው

  • @dessalech899
    @dessalech899 4 วันที่ผ่านมา +5

    የሶፊያ ወንድሞቼ ምንድነው ችግር አለ ምንድነው ምትበጠብጦ 😊

  • @MakahAhmed-f8o
    @MakahAhmed-f8o 3 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ሶፊ ህፀን አይደለችምእኮ እሚጎደትንእና ምምጠቅማትን ለይታታቃለች ስቀጥል አያምረምእደዚህ ችገረከለ በውስጥ ፈቱ ይደብረል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 วันที่ผ่านมา +1

    ዋሌኩም እስላም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም

  • @ReemReemseid
    @ReemReemseid 4 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ወደዛ ምን እየሆናችሁ ነው ኤድ በችግሯ ግዜ ከጎኗ የነበረ ምርጥ ወድሟ ነው😢😢😢

  • @Ema_Hiwete
    @Ema_Hiwete 3 วันที่ผ่านมา

    እንዴ መልካም ሶዉ ነዉ❤❤❤ እናቴ ግን አበዛቹ

  • @Neima-r9u
    @Neima-r9u 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ጉድ ልጆቹ ስልጠና ያስፈልጋቸዋል ሰገጤ ነገር ናቸዉ 😂😂😂

    • @fusr.4440
      @fusr.4440 3 วันที่ผ่านมา

      ግናኮተርሻመጡምንያርጉክክክ

    • @Neima-r9u
      @Neima-r9u 3 วันที่ผ่านมา

      @fusr.4440 😂🤣🤣

  • @ZinetAli-o7h
    @ZinetAli-o7h 4 วันที่ผ่านมา +2

    እስከዛሬ እደዛ ስታለቅስ የት ነበሩ አሁን መተው እንደዛ ስታለቅስ ያበረታትን ወንዲሟን እረቅ እምትሉት የልጁን ልብ አትስበሩ ለማይጠቅም ብር ብላችሁ

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 4 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ኤዲ ማሻአላህ ነው የሶፊ ወንድሞች ሶብረ አርጉ

  • @SofyaMouhammad
    @SofyaMouhammad 3 วันที่ผ่านมา

    ቆይ ግን ምነው እናተ ዛሬ የተወለዳችሁ መሰላችሁ ያኔ ያኔ እዴዛ ሲከፋት የት ነበራችሁ ኤድን ለቀቅ አድርጎት ለሶፊ ከምንም በላይ ኤዲ ያስፈልጋታል ❤❤❤

  • @SaeedAdm-p1r
    @SaeedAdm-p1r 3 วันที่ผ่านมา

    ጀማልይላልከፍታፍ ኤድጥሩልጅነው❤❤❤

  • @SeEt-r6s
    @SeEt-r6s 4 วันที่ผ่านมา +3

    ኤጭ አታስጠሉን ክፉ አታስወሩን

  • @hawaseid2881
    @hawaseid2881 4 วันที่ผ่านมา

    የሦፊ ወድሞች ግን ምን ነክቷቸው ነው የውነት ከሆነ በጣም ትደብራላችሁ ኤንድ በክፉ ቀኗ ከጎኗ ነበር ምርጥ ልጅ ነው ኤንድን እድህ ማለታችሁ ታሣፍራላችሁ ኤንድየ አብሺር ውለታህን አላህ ይክፈልህ አንተ መልካም ሠው ነህ

  • @ammuh-rg7ml
    @ammuh-rg7ml 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት አብሽር ናዲየ😢😢

  • @WhshHsbs
    @WhshHsbs 4 วันที่ผ่านมา

    የሶፊ ሴራ ነዉ በእርግጠኝነት😢አይዛቹ ናዲየ ና ኤንዲ❤

  • @badriaSayd
    @badriaSayd 4 วันที่ผ่านมา +1

    ዋአ😢😢😢

  • @Fathafayha
    @Fathafayha 4 วันที่ผ่านมา +1

    no እህማ ፕርንክ ማሆን አላባት እድን እደት ናኩ ኢሱ ሚርጥ ልጅኖ ማሻአላሃ

  • @HsBeh-l4o
    @HsBeh-l4o 4 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZinetMuhamed-o2w
    @ZinetMuhamed-o2w 3 วันที่ผ่านมา

    እንግዳ አከብራለሁ ግን ልሠድባቸው ነው እነኝህን ልጆች ለምን ጥሩ ሆነላት ነውዴ ምን አሥበው ነው ናድየ የኔ የዋህ ኤድ ምርጥ ልጅ ነው እረፉተከበሩ ሆሦፊየ የት ነሽ ምን እያራመዱ ነው ጠላቶችሽ ላኩዋቸው መሠለኝ ልጅ ሥለሆነ ነገሩን አይረዱትም

  • @SaadaSamad-t2h
    @SaadaSamad-t2h 4 วันที่ผ่านมา

    ብራክነዉ ናርዱየ ሶፊእየሠራችልሺነዉ የሶፊወድሞች ሲምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NameLost-ll2ky
    @NameLost-ll2ky 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውዶች በሠው ወሬ አታላያያቸው የኔ ማሬች❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @SaudiKsa-k3g
    @SaudiKsa-k3g 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤የኔ ወርቅ

  • @tmerMuhammed
    @tmerMuhammed 4 วันที่ผ่านมา +4

    ማንም አልቀደመኝ ዛሬ

  • @Ddh-qx5ll
    @Ddh-qx5ll 3 วันที่ผ่านมา

    ፕራክ ነው ልጆቹን አትሳደቡ ደሞ ገናናቸው ታው አትሳደቡ እሺ በርቱ 😢❤❤

  • @amaamm-pc3sb
    @amaamm-pc3sb 4 วันที่ผ่านมา

    ወአሊኩም ስላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ❤❤

  • @LobTop
    @LobTop 3 วันที่ผ่านมา

    ሴት የላክዉ ወንድ ጀብ አይፍራም አሉ እንዚህ ደግሞ ምን እያሉነወ እኔ በበኩሊ ኢድ በጣም ምሪጥ ወንድም ነወ

  • @NemakemalKasasa
    @NemakemalKasasa 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy 4 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @Zad-k6h
    @Zad-k6h 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😢😢

  • @KrjjdjdIrir
    @KrjjdjdIrir 3 วันที่ผ่านมา

    ወንደም ማለት እንደዚህ ነው የትነበሮ ያኔ ሲከፋት 😂😂😂😂

  • @Mimi3.4ee
    @Mimi3.4ee 3 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ የሶፊ ወንድሞች ከምራችሁ ከሆነ በጣም ቸሳስታችሇል😢😢

  • @SeEt-r6s
    @SeEt-r6s 4 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢ውለታ ቢስ ነችሁ ከምር አስሬ ወድም ብቶኑ መወለድ ቋንቋ ነው ተብታባ ናችሁ ከምር አታናድን ደሞ ትላንት ራሱ ሶፉ ስታወሩ ማስቆም ነበርባት አገታ ደፋታ ዝም አለች

  • @Frhdgy
    @Frhdgy 4 วันที่ผ่านมา +1

    ጉድ እኮ ነው እረ እናተልጆች ተተሣሠቡ

  • @HalimaaEmam
    @HalimaaEmam 4 วันที่ผ่านมา +1

    Yet naberu iskee zaree Endi melkmaa sew new wellah waree hulaa😊😊

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb 3 วันที่ผ่านมา

    እናተ ያልገባቹህ ነገር አለ ባለፈው አርብ አገር ልከድ ስትል ስለከለከላት ለምን ከለከላትብለው ነው ሽጠው ሊበሎዋት ወላሂ እሱ ምርጥ የአላህ ስጦታዋ ውድሞነው

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SaSa-oq2ml
    @SaSa-oq2ml 4 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤ልይና እኮምታለሁ

  • @User123-z2b
    @User123-z2b 3 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሴራ የፈኪ ሴራ ነው ....ስለዚህ ሶፊ ህፃን አይደለችም እራስዋ ትወስን

  • @HawayesufAhmed
    @HawayesufAhmed 4 วันที่ผ่านมา +3

    የናዲ ቤተሰቦች ደምሩኝ ስወዳችሁ እኔም የስደት እህታችሁነኝ😢😢😢😢😢

  • @GhaagLeeel
    @GhaagLeeel 3 วันที่ผ่านมา

    ኤንዲምርጥወድምነው🎉🎉🎉

  • @Seadahussen-vi7tp
    @Seadahussen-vi7tp 3 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ ደግሞ ከመጣታቸው ጦርነት ይገጥማሉ እዴ ይልቅ ፕራክ ካልሆነ አትሳሳቱ ኤዲ ጥሩ ልጂ ነው

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @AmirJutt-e1t
    @AmirJutt-e1t 4 วันที่ผ่านมา

    አይዞሺ እንድ ምስክነዉ ያምትሉ

  • @hawlltomar6162
    @hawlltomar6162 4 วันที่ผ่านมา +5

    ድብንያለ ፕራክእየሰራችሁነው ይመስለኛል

  • @RadzoI
    @RadzoI 4 วันที่ผ่านมา +1

    እነዚህ ገመድ አፎች ሲያስጠሉ በነሱ የመጣ ሶፊን እንዳናያት ሊያደርጉን ነው የገዘብ ሰው ስለሆናቹ ልጁን ሳትፈልጉ ስራ እዲሰራ ፈለጋቹ ጠማሞች እረ ሶፊ ሰገጤ ናቸው ወይኔ ሲያስጠሉ ከአንደበታቸው የሚወጣው ደባሪ ናቸው