የወለኔ ቆነጃጂቶች ደምቀው የታዩበት የባህል ልብስ ምርቃት ፕሮግራም l Channel 7 Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @terunashagegnahu5038
    @terunashagegnahu5038 2 ปีที่แล้ว +7

    ብዙ የተደበቁ ባህል ቋቋ ብሔሮች አሉን ሚያሳዝነዉ ደሞ ሌሎች የዉጪ ሀገሮች ያቁዋቸዋል ያሳፍራል ሁሉ ነገራችን ኩረጃብቻ የራሳችንን መቼ ይሆን ጠንቅቀን ምናቀዉ

    • @ayge2162
      @ayge2162 2 ปีที่แล้ว +2

      የወለኔ ብሄረሰብ ከጉራጌ የተለየ ቋንቋ ፡ ታሪካዊ አመጣጥ ፤የራሳቸው ባህል ወግ ያላቸው በአንድነት በተያያዘ መልክዓ ምድር ላይ የሚኖር ማህበረሰብ ነው፡፡ ማህበረሰቡ ጉራጌ አለመሆኑን የሚያምንና ስነልቦናውም ወለኔነት መሆኑን እንጂ ጉራጌ ያለመሆኑን የሚገልጽ ሲሆን በህገ መንግስቱ ላይ የተቀመጡትን ብሄረሰብ ለመባል አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶች ሁሉ የሚያሟላ መሆኑ ይታወቃል፡፡
      ማህበረሰቡ ማንነቱ ተከብሮ በሀገሪቱ እንዳሉ ሌሎች ብሄረሰቦች በማንነት ታውቆ ራስን በራስ የማስተዳደር መብቱ እንዲከበርለት ጥያቄውን ለጉራጌ ዞን እና ለደቡብ ክልል እንዲሁም ለፌደሬሽን ብሄረሰቦች ምክር ቤቶች አቅርቦ ማህበረሰቡ ጉራጌ አለመሆኑ ታምኖበታል፡፡
      ሆኖም ግን የደቡብ ክልል እና ጉራጌ ዞን ምላሽ እንዲሰጥ ቢጠየቅም እያደበሰበሰው ትኩረት ከመስጠት ይልቅ የማህበረሰቡ ተወላጆችን በመግደል እና በውሸት ወንጀል በማሰር መብታቸውን በመጠቃቸው ብቻ ሲሸማቀቁ እዚህ ተደርሶ ክልል ፍርክስክሱ ወጥቷል፡፡
      እኛ የወለኔ ማህበረሰቦች ለ20 አመታት ሲቀርብ የቆየው የማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ መብታችን ታፍኖ ባለበት ሁኔታ የጉራጌ ዞን ክልል መሆኑን በጽኑ እንቃወማለን፡፡
      አሁን ጉራጌ ክልል ቢሆን የወለኔ ማህበረሰብ /ህዝባችን ሌላ ተደራቢ ተጽእኖ ውስጥ እንደሚገባ ስለምናውቅ ዳግም ምሬትና አፈና ውስጥ እንዲገባ አንፈልግም፡፡ የማንነትና ራስን የማስተዳደር ጥያቄያችን ከዞን ጀምሮ እስከ ክልል እና ፌደራል የሚመለከታቸው የመንግስት መ/ቤቶች ቢቀርብም በአንድ አመት ውስጥ ህዝበ ውሳኔ (ሪፈንደም) ተደርጎ ምላሽ ስላልተሰጠው በህጉ መሰረት ጥያቄው በራሱ እንደተመለሰ ስለሚቆጠር ወለኔ በብሄረሰብ ሆኖ ሊታወቅ ይገባል፡
      ለወለኔ ማህበረሰብ የማንነት እና ራስን በራስ ማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ባለመስጠት ማህበረሰቡን በማንገላታት ህገ መንግስታዊ ጥሰት የደረሰበት በመሆኑ ይህን ህገመንግስታዊ እና ህዝባዊ መሰረት ያለው የማንነት እና ራስን የማስተዳደር ጥያቄ በአፋጣኝ ከዞኑ ክልልነት ጥያቄ በፊት ምላሽ ሊሰጠው ይገባል፡፡ስለዚህ የወለኔ ማህበረሰብ ተወላጆች በልየ ወረዳ /ዞን ተደራጅቶ የብሄረሰቦች ፍትሀዊ እና እኩል ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ክልል 7 ክላስር አደረጃጀትን እንደግፋልን፡፡

  • @zxczxc6000
    @zxczxc6000 2 ปีที่แล้ว +10

    ውይ ኢትዮጵያ እነዚን የመሰለ ቆንጆ የትናቹ ያላችሁት የሚያምር ባህል እያላችሁ ተደብቃችዃል

    • @Mohamed-xi9gy
      @Mohamed-xi9gy 2 ปีที่แล้ว

      አዉ 30ትግል ከጀመርን ግን የኢትዮጵያ መብት ሚከበርባት አገር አደለችም

  • @amiramuhedin3
    @amiramuhedin3 2 ปีที่แล้ว +11

    በወለኔ ስም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን

    • @Anwarየፍረኪመ
      @Anwarየፍረኪመ 11 หลายเดือนก่อน

      የወለኔ አንባሳደር 🙏🙏🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @niemaansuar2561
    @niemaansuar2561 2 ปีที่แล้ว +4

    በወለኔ ስም እናመሰግናለን ክበሩልን🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @MubharikKairaD-ot6cn
    @MubharikKairaD-ot6cn ปีที่แล้ว +1

    መንሸአለህህ ዎለኔ መሀበራሰብብ ታምራለቹቹቹቹ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፈቲያዩቱዩብ
    @ፈቲያዩቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለወለኔ😭😭😭ወለኔ ወለኔነው አጂ ጉራጌ አይደለም

  • @kedijamohamed6791
    @kedijamohamed6791 2 ปีที่แล้ว +2

    ቆይ ስልጥኛ ነው ወንስ ወለንኛን አረ ደስ ይላል በጣም ይመሳስላል ወላሂ ከስልጥኛ💞🤲🤲💋

  • @Wabetube
    @Wabetube 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ብሎናል አላህ ይጠብቃቹ የወለኔ ጀግኖች

  • @ayge2162
    @ayge2162 2 ปีที่แล้ว +1

    የወለኔ ብሄረሰብ ከጉራጌ የተለየ ቋንቋ ፡ ታሪካዊ አመጣጥ ፤የራሳቸው ባህል ወግ ያላቸው በአንድነት በተያያዘ መልክዓ ምድር ላይ የሚኖር ማህበረሰብ ነው፡፡ ማህበረሰቡ ጉራጌ አለመሆኑን የሚያምንና ስነልቦናውም ወለኔነት መሆኑን እንጂ ጉራጌ ያለመሆኑን የሚገልጽ ሲሆን በህገ መንግስቱ ላይ የተቀመጡትን ብሄረሰብ ለመባል አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶች ሁሉ የሚያሟላ መሆኑ ይታወቃል፡፡
    ማህበረሰቡ ማንነቱ ተከብሮ በሀገሪቱ እንዳሉ ሌሎች ብሄረሰቦች በማንነት ታውቆ ራስን በራስ የማስተዳደር መብቱ እንዲከበርለት ጥያቄውን ለጉራጌ ዞን እና ለደቡብ ክልል እንዲሁም ለፌደሬሽን ብሄረሰቦች ምክር ቤቶች አቅርቦ ማህበረሰቡ ጉራጌ አለመሆኑ ታምኖበታል፡፡
    ሆኖም ግን የደቡብ ክልል እና ጉራጌ ዞን ምላሽ እንዲሰጥ ቢጠየቅም እያደበሰበሰው ትኩረት ከመስጠት ይልቅ የማህበረሰቡ ተወላጆችን በመግደል እና በውሸት ወንጀል በማሰር መብታቸውን በመጠቃቸው ብቻ ሲሸማቀቁ እዚህ ተደርሶ ክልል ፍርክስክሱ ወጥቷል፡፡
    እኛ የወለኔ ማህበረሰቦች ለ20 አመታት ሲቀርብ የቆየው የማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ መብታችን ታፍኖ ባለበት ሁኔታ የጉራጌ ዞን ክልል መሆኑን በጽኑ እንቃወማለን፡፡
    አሁን ጉራጌ ክልል ቢሆን የወለኔ ማህበረሰብ /ህዝባችን ሌላ ተደራቢ ተጽእኖ ውስጥ እንደሚገባ ስለምናውቅ ዳግም ምሬትና አፈና ውስጥ እንዲገባ አንፈልግም፡፡ የማንነትና ራስን የማስተዳደር ጥያቄያችን ከዞን ጀምሮ እስከ ክልል እና ፌደራል የሚመለከታቸው የመንግስት መ/ቤቶች ቢቀርብም በአንድ አመት ውስጥ ህዝበ ውሳኔ (ሪፈንደም) ተደርጎ ምላሽ ስላልተሰጠው በህጉ መሰረት ጥያቄው በራሱ እንደተመለሰ ስለሚቆጠር ወለኔ በብሄረሰብ ሆኖ ሊታወቅ ይገባል፡
    ለወለኔ ማህበረሰብ የማንነት እና ራስን በራስ ማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ባለመስጠት ማህበረሰቡን በማንገላታት ህገ መንግስታዊ ጥሰት የደረሰበት በመሆኑ ይህን ህገመንግስታዊ እና ህዝባዊ መሰረት ያለው የማንነት እና ራስን የማስተዳደር ጥያቄ በአፋጣኝ ከዞኑ ክልልነት ጥያቄ በፊት ምላሽ ሊሰጠው ይገባል፡፡ስለዚህ የወለኔ ማህበረሰብ ተወላጆች በልየ ወረዳ /ዞን ተደራጅቶ የብሄረሰቦች ፍትሀዊ እና እኩል ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ክልል 7 ክላስር አደረጃጀትን እንደግፋልን፡፡

  • @ወለኔዋነኝ
    @ወለኔዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @amiramuhedin3
    @amiramuhedin3 2 ปีที่แล้ว +4

    የወለኔ አባቶች

  • @ፈቲያዩቱዩብ
    @ፈቲያዩቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወለኔ መቼ ነው የምወዳቹ

  • @AlahWekil-z5y
    @AlahWekil-z5y ปีที่แล้ว

    ዋዉ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ

  • @ethiobeste7671
    @ethiobeste7671 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ ታምራላቹ ወድሞቼ አባቶቼ እድሜና ጤና ይስጣቹ እናቶችም

  • @zubydaethiopia4204
    @zubydaethiopia4204 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ ማሻ አላህ

  • @amiramuhedin3
    @amiramuhedin3 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ

  • @Mohamed-xi9gy
    @Mohamed-xi9gy 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 😍😍ኢትዮጵያዊ ለዘላላም ትኑር

  • @amiramuhedin3
    @amiramuhedin3 2 ปีที่แล้ว +2

    ክበሩልን የዚህ ሚዲያ ባለቤቶች ትለያላች

    • @sebrreshad9490
      @sebrreshad9490 2 ปีที่แล้ว +1

      አንቺም ክበሪልን እደጊልን ኑርልን አላህ የወለኔ መሪያድርግልን

  • @hamidru8275
    @hamidru8275 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያቆያችሁ ወለሶ አከባቢ ብዙ ወለኔዋች ስላሉ የንቅናቄው አካል ወደ ወሊሶ ቢመጣ ለማደራጀት ቢመከር ወኪል ቢመሰርት ጉለበት ይሆነዋል አስቡበት

  • @denbelazmach8299
    @denbelazmach8299 2 ปีที่แล้ว +2

    ከልብ እናመሰግናለን

    • @sebrreshad9490
      @sebrreshad9490 2 ปีที่แล้ว +1

      እኛም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇬🇫🇬🇫🇬🇫🇬🇫🇬🇫🇬🇫

  • @welenetube
    @welenetube 2 ปีที่แล้ว +5

    ውለታቹን መቼም አንረሳም

    • @ayge2162
      @ayge2162 2 ปีที่แล้ว +1

      የወለኔ ብሄረሰብ ከጉራጌ የተለየ ቋንቋ ፡ ታሪካዊ አመጣጥ ፤የራሳቸው ባህል ወግ ያላቸው በአንድነት በተያያዘ መልክዓ ምድር ላይ የሚኖር ማህበረሰብ ነው፡፡ ማህበረሰቡ ጉራጌ አለመሆኑን የሚያምንና ስነልቦናውም ወለኔነት መሆኑን እንጂ ጉራጌ ያለመሆኑን የሚገልጽ ሲሆን በህገ መንግስቱ ላይ የተቀመጡትን ብሄረሰብ ለመባል አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶች ሁሉ የሚያሟላ መሆኑ ይታወቃል፡፡
      ማህበረሰቡ ማንነቱ ተከብሮ በሀገሪቱ እንዳሉ ሌሎች ብሄረሰቦች በማንነት ታውቆ ራስን በራስ የማስተዳደር መብቱ እንዲከበርለት ጥያቄውን ለጉራጌ ዞን እና ለደቡብ ክልል እንዲሁም ለፌደሬሽን ብሄረሰቦች ምክር ቤቶች አቅርቦ ማህበረሰቡ ጉራጌ አለመሆኑ ታምኖበታል፡፡
      ሆኖም ግን የደቡብ ክልል እና ጉራጌ ዞን ምላሽ እንዲሰጥ ቢጠየቅም እያደበሰበሰው ትኩረት ከመስጠት ይልቅ የማህበረሰቡ ተወላጆችን በመግደል እና በውሸት ወንጀል በማሰር መብታቸውን በመጠቃቸው ብቻ ሲሸማቀቁ እዚህ ተደርሶ ክልል ፍርክስክሱ ወጥቷል፡፡
      እኛ የወለኔ ማህበረሰቦች ለ20 አመታት ሲቀርብ የቆየው የማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ መብታችን ታፍኖ ባለበት ሁኔታ የጉራጌ ዞን ክልል መሆኑን በጽኑ እንቃወማለን፡፡
      አሁን ጉራጌ ክልል ቢሆን የወለኔ ማህበረሰብ /ህዝባችን ሌላ ተደራቢ ተጽእኖ ውስጥ እንደሚገባ ስለምናውቅ ዳግም ምሬትና አፈና ውስጥ እንዲገባ አንፈልግም፡፡ የማንነትና ራስን የማስተዳደር ጥያቄያችን ከዞን ጀምሮ እስከ ክልል እና ፌደራል የሚመለከታቸው የመንግስት መ/ቤቶች ቢቀርብም በአንድ አመት ውስጥ ህዝበ ውሳኔ (ሪፈንደም) ተደርጎ ምላሽ ስላልተሰጠው በህጉ መሰረት ጥያቄው በራሱ እንደተመለሰ ስለሚቆጠር ወለኔ በብሄረሰብ ሆኖ ሊታወቅ ይገባል፡
      ለወለኔ ማህበረሰብ የማንነት እና ራስን በራስ ማስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ባለመስጠት ማህበረሰቡን በማንገላታት ህገ መንግስታዊ ጥሰት የደረሰበት በመሆኑ ይህን ህገመንግስታዊ እና ህዝባዊ መሰረት ያለው የማንነት እና ራስን የማስተዳደር ጥያቄ በአፋጣኝ ከዞኑ ክልልነት ጥያቄ በፊት ምላሽ ሊሰጠው ይገባል፡፡ስለዚህ የወለኔ ማህበረሰብ ተወላጆች በልየ ወረዳ /ዞን ተደራጅቶ የብሄረሰቦች ፍትሀዊ እና እኩል ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ክልል 7 ክላስር አደረጃጀትን እንደግፋልን፡፡

  • @akramgader546
    @akramgader546 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ወለኔዲ ቤተሰብ ለሁነ

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 2 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን👍👍👍👍

  • @muradeYeseferlej
    @muradeYeseferlej 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስ ይላል

  • @oudi5535
    @oudi5535 2 ปีที่แล้ว

    ክበሩልን በጣም እናመሠግናለን

  • @seadaredwan417
    @seadaredwan417 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🧥👖👕ልብሱ ቆንጆ ነው thank you

  • @mesiqovine
    @mesiqovine 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው

  • @ኢክሩነኝየቤተሰቦቼናፋቂ
    @ኢክሩነኝየቤተሰቦቼናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግን አለን የዚህ ሚዲያ ባለቤት ከልብ 😍😍😍

  • @faisalltub3157
    @faisalltub3157 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @hibatube922
    @hibatube922 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ብዙ ታሪክ አለን

  • @فتحيةفتحية-د8ب
    @فتحيةفتحية-د8ب 2 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @abdulsemedabdella1464
    @abdulsemedabdella1464 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል

  • @titu3704
    @titu3704 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ወለኔዲ

  • @fuadyasinfuadyasin1068
    @fuadyasinfuadyasin1068 ปีที่แล้ว

    Tnx

  • @agttalent939
    @agttalent939 2 ปีที่แล้ว +1

    очень люблю вас 💜

  • @ውይካሱይድፍሽ
    @ውይካሱይድፍሽ 2 ปีที่แล้ว

    አህ ኢጠብቃቹ የወለኔ አባቶች ወድሞች አላህያግዛቹ

  • @niemaansuar2561
    @niemaansuar2561 2 ปีที่แล้ว +1

    ወለኔ ነብሴ

  • @ibrahimnigusse7437
    @ibrahimnigusse7437 2 ปีที่แล้ว

    ye fuad wendim mos... big man

  • @hayuhayu45
    @hayuhayu45 2 ปีที่แล้ว +1

    ክበሩልን

  • @mamemame1842
    @mamemame1842 2 ปีที่แล้ว

    ማአሻላህ ዬለኮ ታኦምሰዋሁም ስለጡ

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምዱሊላ ደስ ባለኛን

  • @hayuhayu45
    @hayuhayu45 2 ปีที่แล้ว

    አሚንን እናንተንም አላህ ያቆይልን

  • @Osmanbeyan-jk9hh
    @Osmanbeyan-jk9hh ปีที่แล้ว

    የኔ ውብ

  • @abest4396
    @abest4396 ปีที่แล้ว

    ሙሉውን ለምን በወለንኛ አታወሩም

  • @kirubeltadese2112
    @kirubeltadese2112 6 หลายเดือนก่อน

    ወለኔ የአላህ ሰውነው አንተ በውሸት ወላሂ ትላለህ ወለኔ የሁሉም ሐገር ወንድም ነው የተወደደ ቆንጆ ዘር ነው

  • @ayishaali7976
    @ayishaali7976 2 ปีที่แล้ว

    Masallah🥰🥰🥰🥰🥰

  • @faisalltub3157
    @faisalltub3157 2 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @HasnaHasna-dz3jm
    @HasnaHasna-dz3jm 2 ปีที่แล้ว

    የኔአባት

  • @فتحيةفتحية-د8ب
    @فتحيةفتحية-د8ب 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍ዋዉ

  • @hibatube922
    @hibatube922 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ ሀገር ወለኔ የፍቅር ሀገር ዋሽታትየ ዋጇጀ አቦቸ እንደቸ የቅነ የጌኘ ማንነትኝ ያቻቺልነ

  • @sadsh1065
    @sadsh1065 ปีที่แล้ว

    መድረክ በቋንቋህ መምራት ሳትሞክር የወለኔ ማንነት ታወራለከወ?

  • @aynojemila3593
    @aynojemila3593 2 ปีที่แล้ว

    ወለኔ ከፍ በይ እናመሰግናለን

  • @abdrezakdebbel4335
    @abdrezakdebbel4335 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህአላህከናንተጋይሁንእንወዳችሁአለን

  • @hayuhayu45
    @hayuhayu45 2 ปีที่แล้ว +1

    እሚንንንን

  • @hayat3804
    @hayat3804 2 ปีที่แล้ว +1

    ህዳር 18 ድሬዳዋ የምትገኙ ወለኔዎች እዳቀሩ

  • @behriyazeyinuuzeyinu9766
    @behriyazeyinuuzeyinu9766 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ZamzamMohammed-ds4bc
    @ZamzamMohammed-ds4bc ปีที่แล้ว

    Amin amin amin abochegi

  • @sebrreshad9490
    @sebrreshad9490 2 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ጥበቃ ከናንተጋርይሁን

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 5 หลายเดือนก่อน

    Sayintist nebiha bediru shafi welene nat

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👍👍👍

  • @zubydaethiopia4204
    @zubydaethiopia4204 2 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን ያረብ ወለኔ ከፍ በይ በፈየግዝ

  • @kirubeltadese2112
    @kirubeltadese2112 6 หลายเดือนก่อน

    ወረኛ ወለኔ ምን ጎደለው ጎበዝ ነው ለፍላፊ

  • @ZamzamMohammed-ds4bc
    @ZamzamMohammed-ds4bc ปีที่แล้ว

    Yigiam

  • @faresafar7144
    @faresafar7144 2 ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🤲

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w 2 ปีที่แล้ว

    Yemtebgne!

  • @titu3704
    @titu3704 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @faresafar7144
    @faresafar7144 2 ปีที่แล้ว +1

    💝💝💝💝💝💝💝
    🎈ደስ ደስ ብሎኛል!🎈
    😃😛😛😛😛😛😃
    😊🎀🎀🎀🎀🎀😊
    💓🎉🎉🎉🎉🎉💓
    💋💋💋💋💋💋💋

  • @ወለኔዋነኝ
    @ወለኔዋነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ቀጣዩ

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 2 ปีที่แล้ว

    👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ababaababa812
    @ababaababa812 2 ปีที่แล้ว

    ወለኔ የት ነዉ🙄

  • @saadakwt4013
    @saadakwt4013 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰

  • @seniyedebele8841
    @seniyedebele8841 2 ปีที่แล้ว

    ስለጡ ☝️☝️☝️☝️❤️❤️❤️💙❤️💙💙💙💙💙💙💙💙💜💜💜💜💜💜💜

  • @ተስፈኛኣይተኛ
    @ተስፈኛኣይተኛ 2 ปีที่แล้ว

    ጨርቂ ባይኔትን ይወህቡያን

  • @leyilaethioyuotube9128
    @leyilaethioyuotube9128 2 ปีที่แล้ว

    ✅✅✅👍👍👍👍

  • @zobidazobida1212
    @zobidazobida1212 2 ปีที่แล้ว

    🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹

  • @ኢክሩነኝየቤተሰቦቼናፋቂ
    @ኢክሩነኝየቤተሰቦቼናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    አሚሚሚሚሚንንንንን

  • @amiramuhedin3
    @amiramuhedin3 2 ปีที่แล้ว

    ወለኔዎች

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 2 ปีที่แล้ว

    ወለኔ ደግሞ የት ነው? ሰምቸውም አላውቃም።

    • @sebrreshad9490
      @sebrreshad9490 2 ปีที่แล้ว +1

      ወለኔን ያላወቃቹ ምን ሰው ናቹ

    • @terunashagegnahu5038
      @terunashagegnahu5038 2 ปีที่แล้ว +2

      @@sebrreshad9490 ወድሜ አለማወቅ ሀጢያት አይደለም ከተጠያቂነት ባያድንም በዚ መገድ ግን አደለም ቋቋህንም ባህልህንም ማስተዋወቅ የምትችለዉ ለሚጠይቅህ ቀጥተኛ መልስ ስጥ ካልቻልክ ዝም

    • @nejatawel4397
      @nejatawel4397 2 ปีที่แล้ว

      @@terunashagegnahu5038 eski mekresh sew adrgiwu….

  • @ሀገሬሀገሬ-ፈ4ከ
    @ሀገሬሀገሬ-ፈ4ከ 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍😘

  • @hidayaa7171
    @hidayaa7171 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይገዘሁም

  • @zaidmhmd425
    @zaidmhmd425 11 หลายเดือนก่อน

    ❤😘😘😘🌟🌟🌟💔👍😘🌟💔

  • @MansurKemal-t3w
    @MansurKemal-t3w 4 หลายเดือนก่อน

    ቀጥአኘይ

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy ปีที่แล้ว

    ባኔትን

  • @fatimaf1677
    @fatimaf1677 2 ปีที่แล้ว

    ወለኔ ከፍበይ

  • @dawoodsultan4215
    @dawoodsultan4215 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላሕ 👍 youtube.com/@dawoodsultan4215

  • @kamilatube4355
    @kamilatube4355 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን