🌼 ተለቀቀ 🌻 ሆ ብለን መጣን 🌼 የአዲስ ዐመት ዝማሬ 🌼 New Addis Amet Mezmur 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • #የመዝሙሩ_ግጥም
    የመዝሙሩ ግጥም
    ሆ ብለን መጣን
    እሰይ ደስ ደስ ይበለን ደስ ደስ ይበለን
    ዐዲሱ ዐመት መጣልን ደስ ደስ ይበለን(2)
    እሰይ ደስ ደስ ይበላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ
    ቅዱስ ዮሐንስ ትመጣላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ(2)
    ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን(፪)
    ጌቶች አሉ ብለን
    ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን(፪)
    እሜቴ አሉ ብለን
    ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን(፪)
    ዘመን መጣ
    የደፈረሰ ሃሌ ሉያ ወንዝ ሲጠራ ሃሌ ሉያ
    በመስከረም ወር ሃሌ ሉያ ሲያብብ አዝመራ ሃሌ ሉያ
    የረከሠ ልብ ሃሌ ሉያ ያደፈ ልብስ
    ጥዬ መጣሁኝ ሃሌ ሉያ እንድታደስ
    መድኃኔዓለም ኧኸ
    ቸር መሃሪ ነህ ሚመስልህ የለም
    ድንግል ሆይ ኧኸ
    መርከባችን ነሽ ታሻግሪናለሽ
    ልጫማ ቃሉን ሃሌ ሉያ ለብሼ ወንጌል ሃሌ ሉያ
    ባሪያ ልሁንህ ሃሌ ሉያ ልጅህ ባልባል ሃሌ ሉያ
    ማቄን ቀድጄ ሃሌ ሉያ ካባ ልደርብ ሃሌ ሉያ
    ለኔስ ይሻላል ሃሌ ሉያ ወደአንተ መቅረብ ሃሌ ሉያ
    አዶናይ በረከትህን ላክ ከሠማይ (2)
    እንቁጣጣሽ አሁንም ደግሞ ደግሞ ያምጣሽ (2)
    ትናንትን አለፍኩ ሆነህ ጋሻዬ
    ነገዬን ስራው ቸር እረኛዬ
    ንስሃ ሆኖኝ ገፀ በረከት
    ዘመኔ ይመር ላሸብርቅበት
    መድኃኔዓለም
    ቸር መሃሪ ነህ ሚመስልህ የለም
    ድንግል ሆይ
    መርከባችን ነሽ ታሻግሪያለሽ
    አደይ የብር ሙዳይ ኮለል በይ
    ኧኸ ዐደይ የአምላክ እናት ድንግል ነይ
    ማረኝ ኧኸ
    ወደ መቅደስህ
    ጠርተ'ህ አስገባኝ
    የልጅነት ኧኸ
    መተላለፌን አታስብብኝ
    ቢሉኝም ኧኸ
    አምሽቶ መጣ
    ከቤትህ አልውጣ
    ክፈለኝ ኧኸ
    ደጉ ጌታዬ
    አይነስ ዋጋዬ
    ይቺን አመት ኧኸ
    አንተው ተወኝ
    ልብህ ይዘንልኝ
    (እቴ አበባሽ እቴ አበባዬ አዬ እቴ አበባዬ...)
    ለብቻ
    ይቺን አመት ተወኝ ጌታዬ - ተወኝ ይቺን ዓመት
    ፍሬን አፍርቼ እንዳብብበት
    ተወኝ ይቺን አመት
    ተወኝ ይቺን አመት (2*)
    ወጥቼ አልቅር
    ቤትህ መልሰኝ
    ተወኝ ይቺን ዓመት
    ለንስሃ ዕድሜን ለግሠኝ
    ተወኝ ይችን ዓመት
    ቤት ጓዳዬንም ላስተካክለው
    ተወኝ ይችን ዓመት
    ህዝቅያስንም እንድመስለው
    ተወኝ ይችን ዓመት(2)
    በንጉስ ቀኝ የምትቆሚ
    ማርያም የኔ እመቤት
    ስለፅድቄ ሁሌ ቅደሚ
    ማርያም የኔ እመቤቴ
    ማራት ብለሽ አስምሪኝና
    ልቀኝልሽ በአዲስ ምስጋና
    ማርያም የኔ እመቤት(2)
    ---------------------------------------------
    ድንግል ማርያም ኧኸ
    የምህረት- ዝናብ
    መንፈሣዊት- መርከብ
    የብርሃን - ድንኳን
    ተስፋ ነሽ - ለሃጥዓን(2*)
    ለመስቀል ለታ ለደመራው
    በአዲሱ ዓመት በል ማረኝ ብዬ
    ልቆጠር መጣሁኝ ልጅህ ተብዬ
    በአለም መኖር አልጠቀመኝም
    ከፀፀት በቀር አልተረፈኝም
    የሠጠኸኝን ሙሽርነት ልብስ
    አሣድፌያለሁ በኃጢዓት መርከስ
    የጥምቀት ድርብ በፍታዬ የለም
    መብራት ዘይቴ አልተዘጋጀም
    የተካፈልኩት አልቋል በመርገም
    አብሮኝ ያጠፋው ወዳጄም የለም
    አንተ ግን አለህ ለዘለዓለም (2*)
    ከብረው ይቆዮን ከብረው
    የአለምን ሃጥያት ንቀው
    ሆናችሁ ልባም ሙሽራ
    ብርሃናችሁ እንዲያበራ
    ወደ ቤቱ ገስግሣችሁ
    ዘይት መብራቱን ይዛችሁ
    ከብረው ይቆዮን ከብረው
    ከብረን እንቆይ ከብረን
    በፆም በፀሎት ፀንተን
    አስራቱን ለእርሱ አውጥተን
    ዝክር ምስክር ነውና
    ከብረን እንቆይ በጤና
    ግጥም ፡ ወ/ሮ ሰሎሜ ተክለ ያሬድ

ความคิดเห็น • 119

  • @nagesetkahasay5404
    @nagesetkahasay5404 7 วันที่ผ่านมา +18

    እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰን ቤቤቱ ያጽናቹ ተባረኩ ሚልዩን ግዜ ላይክ ባረጋቹ ደስታየ ነው ❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yonatanleykun3754
    @yonatanleykun3754 8 วันที่ผ่านมา +9

    እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ!!!
    በጣም ድንቅ ሥራ ነው !!
    አርያም ሚዲያ በርቱልን!!!

  • @sintayehuendris
    @sintayehuendris 9 วันที่ผ่านมา +9

    እልልልልልልል በጣም ደስ ይላል በጣም ስንጠብቀው ነበር በርቱል እናመሠግናለን መልካም በዓል ❤❤❤❤❤

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 8 วันที่ผ่านมา +15

    እንኳን አደረሰን ፈጣሪ በቸርነቱ ይቺን ቀን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን

  • @eret-k5u
    @eret-k5u 8 วันที่ผ่านมา +7

    የተባረከ ዘመን ያርግልን

  • @RahelRahel-lx2gs
    @RahelRahel-lx2gs 9 วันที่ผ่านมา +6

    መልካም በአል ይሁንልን ለሁላችን 🎉🎉🎉🎉?እልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WubetAsrat
    @WubetAsrat 8 วันที่ผ่านมา +3

    🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳቹህ አደረሰን

  • @user-wg6wv2bh8e
    @user-wg6wv2bh8e 9 วันที่ผ่านมา +14

    እልልልልል መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የደስታ የብልፅግና የተስፋና የሰላም ያርግልን ለሁላችንም አገራችን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💝💝💝💝💝💝

  • @mhiretweldamhiretwelda
    @mhiretweldamhiretwelda 9 วันที่ผ่านมา +10

    🎉እየጠበቅን ነበር 🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 8 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉❤❤👏👏👏💕💕💕💕🎁🎁🎁☀☀☀🙏🙏

  • @feyebilatenaw970
    @feyebilatenaw970 6 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ለ አዲስ ዓመት አደረሳችሁ በጣም ድንቅ ሥራ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ go to. 100Million view

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign 9 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላክ ያሰማልን ደስ ሲል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaThom-dw9mk
    @HanaThom-dw9mk 8 วันที่ผ่านมา +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉
    እጅግ ድንቅ ዝማሬ❤❤❤
    በርቱ ናቲዬ

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d 2 วันที่ผ่านมา

    አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችኹ በእውነት ግሩም ግጥም ነው ።

  • @lidiya727
    @lidiya727 8 วันที่ผ่านมา +6

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደስ የሚል ግጥም ነው

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሰለሁሉም ነአገር አግዘብሄር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @KalKidan-w3q
    @KalKidan-w3q 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነውየምታምሩትዝማሬመላአክትንያሰማቹተባረኩለአመቱያድርሳችሁያድርሠን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mekeds1195
    @mekeds1195 5 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልልልል አመት ያድርሰን አንተው ማረን አባቴ

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu 8 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል🌼🌼🌼🌻🌻🌻💐💐💐🌾🌷🌷🌷🌹🌹🌹🕯🕯🕯⛪️⛪️⛪️

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 7 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉መጭዉን ዘመን የደስታ የፍቅር የአንድነት የሳቅ ዘመን ያድርግልን🎉🎉❤❤❤

  • @አዲ
    @አዲ 6 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @feyebilatenaw970
    @feyebilatenaw970 6 วันที่ผ่านมา +3

    Le 10ኛ gize degime iyayewt new betam des yilal bertu

  • @kucher1336
    @kucher1336 8 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን መልካም አዲስ አመት

  • @GiyorigesTezazu
    @GiyorigesTezazu 5 วันที่ผ่านมา +1

    ከክፉ ይጠብቃችሁ
    እጅግ ከማር ይልቅ ለልብ የሚጣፍጥ መዝሙር ነው
    በርቱልን

  • @Beti-o4l
    @Beti-o4l 7 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @AdeytumMaru
    @AdeytumMaru 7 วันที่ผ่านมา +3

    አቤቱጌታሆይ፣መልከም፣ዘመን፣ማቴወስ፣አድርግልን

  • @SefiGebre
    @SefiGebre 5 วันที่ผ่านมา +1

    በቤቱ ያፅናቹ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TirualmAlemu
    @TirualmAlemu 2 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ልብ የለነም እጂ ውጥ እሚሰረስር ትምርህትነው❤❤❤❤ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን የገልግሎት ዘሀመነወን ያብዛልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲ለኛም ሰሜ ህሊናን እመብርሀን ትስጠን ለኛ ለደካሞቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AkufadaMedia
    @AkufadaMedia 8 วันที่ผ่านมา +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አርያም ሚዲያ ገና ከእናንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @weleteslase
    @weleteslase 7 วันที่ผ่านมา +5

    እሰይ እልልል እልልል እልልል❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ግሩም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @samsamesone9552
      @samsamesone9552 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @samsamesone9552
      @samsamesone9552 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢?ሣምንት 🎉

  • @yaredsintayehu6937
    @yaredsintayehu6937 5 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
    አርያም ሚዲያ 🎉🎉👏👏👏
    ድንቅ ሥራ ነው በርቱ

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 9 วันที่ผ่านมา +14

    አቤቱ ጌታ ሆይ መልካም ዘመነ ማቲዎስ አድርግልን በቃ በለን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 8 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🎉❤❤❤አሜን አሜን

  • @milikam3918
    @milikam3918 8 วันที่ผ่านมา +7

    እልልልልልልልልል👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 2 วันที่ผ่านมา

    ❤እልልልልልልልልልልሰ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @EeEe-z3o
    @EeEe-z3o 8 วันที่ผ่านมา +2

    እንኮአደረሰን,እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @GetachewAyelign
    @GetachewAyelign 5 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን🌻🌻🌻🌻

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ እልልልልልልልልልልል❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬመላአክትያሰማልን❤
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @buzu5629
    @buzu5629 9 วันที่ผ่านมา +4

    እልልልልልል 👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @WendaFelke
    @WendaFelke 5 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኩ

  • @beralignfeleke2742
    @beralignfeleke2742 8 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልል🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሳምሪ4641
    @ሳምሪ4641 8 วันที่ผ่านมา +4

    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @AddisNews6
    @AddisNews6 7 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉HAPPY NEW YEAR❤❤❤❤

  • @yafet-2
    @yafet-2 9 วันที่ผ่านมา +11

    እልልልልልልል❤❤❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 8 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉ልልልልል ስታምሩ ዘማሪ መላክ ያሰማልን ዘመናችሁ በቤቱ እንደዘመራችሁ ይለፍ አሜንንንን

    • @Askal-i2t
      @Askal-i2t 8 วันที่ผ่านมา +1

      እልልልልልልል❤❤❤

  • @jeyerusalembegashaw1056
    @jeyerusalembegashaw1056 9 วันที่ผ่านมา +3

    🥰🥰🥰🥰🙏

  • @FggZcvb
    @FggZcvb 8 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልል 👏👏👏🌹🌹🌹
    ❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @obsetube730
    @obsetube730 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን አልልልልልልል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4i 8 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመሥገን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤

  • @AseterKeleb
    @AseterKeleb 3 วันที่ผ่านมา

    ልልልልልልልልል ዘመኑን እ\ር ይባርክልን

  • @user-eo1rz8bw2v
    @user-eo1rz8bw2v 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AdeytumMaru
    @AdeytumMaru 7 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን፣አሜን፣አሜሜሜሜ።

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 2 วันที่ผ่านมา

    Zimare melakit yasemalin yageliglot zemenachun yibarkilin amen

  • @AaAsd-od4kc
    @AaAsd-od4kc 7 วันที่ผ่านมา +2

    እካን አደረስን

  • @EmebetEmebet-c3q
    @EmebetEmebet-c3q 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ማቲዎስ በሰላም አሸጋገረን🎉🎉❤

  • @FikadeMewled
    @FikadeMewled 9 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልል ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @GashaawuNugusuu
    @GashaawuNugusuu 8 วันที่ผ่านมา +3

    Zimare melaikt yasemlin

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 5 วันที่ผ่านมา

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 8 วันที่ผ่านมา +2

    Dessss sitilu Enikuwan Aderesen🙏🙏🙏❤❤❤

  • @brahanmalkim4755
    @brahanmalkim4755 9 วันที่ผ่านมา +2

    Amen❤❤❤

  • @Mekdes-m2y
    @Mekdes-m2y 8 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልል🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 3 วันที่ผ่านมา

    May hear hymns of the Angels Dn keep up z Good work🙏

  • @aregash16
    @aregash16 8 วันที่ผ่านมา +1

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @edenabebe5080
    @edenabebe5080 8 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤🎉🎉

  • @YogiseMogose
    @YogiseMogose 3 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን

  • @InnocentFlipFlops-mb8cc
    @InnocentFlipFlops-mb8cc 8 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EmayeGyohans-yx8pe
    @EmayeGyohans-yx8pe 7 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤🎉🎉🙏❤❤😍😘

  • @kongiteetichatube2361
    @kongiteetichatube2361 8 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤Amen

  • @MELKAWSURAFEL-f3y
    @MELKAWSURAFEL-f3y 5 วันที่ผ่านมา

    መልካም አዲስ አመት

  • @የኪድዬነኝ
    @የኪድዬነኝ 8 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 7 วันที่ผ่านมา +2

    Ellllllllllllllllllllllll 🌼🌼🌼🌼👏👏👏👏👏👏

  • @Birye21
    @Birye21 8 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 6 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤elllllllll

  • @tesfayegizaw-ib4xf
    @tesfayegizaw-ib4xf 5 วันที่ผ่านมา

    Enamesegnalen

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 8 วันที่ผ่านมา +2

    Elllllllllll❤❤❤❤

  • @tigistmekonnen8600
    @tigistmekonnen8600 5 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው በዚው ቀጠጥሉበት

  • @feyebilatenaw970
    @feyebilatenaw970 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gelatch24
    @gelatch24 8 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አደረሳችሁ!!!🙏💓🙏 ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ትማሩበት ዘንድና ሳብስክራይብ እንድታደርጉ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታና ፍቅር ነው 💓💓💓

  • @BurteeMahadewi
    @BurteeMahadewi 5 วันที่ผ่านมา

    Elelelele ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HanichoMariyamlije
    @HanichoMariyamlije 8 วันที่ผ่านมา +2

    Amen Amen Amen Amen Elelellelelelellelelllelelellelelelellellelleellelelelelleellellllelelelsldleleleleleleelleleleleelleel 🙏🙏🙏🙏

  • @SrikiSri
    @SrikiSri 6 วันที่ผ่านมา +2

    ellllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤

  • @SefiGebre
    @SefiGebre 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SwefiehMobile123
    @SwefiehMobile123 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል

  • @hibsttizazu
    @hibsttizazu 6 วันที่ผ่านมา +2

    aman mamn ❤❤❤❤

  • @hanafeseha6735
    @hanafeseha6735 5 วันที่ผ่านมา +2

    Enikuwan le 2017 aderesen

  • @MeseretWaslhun
    @MeseretWaslhun 9 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የተባረከዘመንያድርግልን❤❤

  • @habtamubihonegn4088
    @habtamubihonegn4088 8 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉

  • @adeymamo2121
    @adeymamo2121 7 วันที่ผ่านมา +1

    😊😊😊😊

  • @MekdesAbayneh-xs3zq
    @MekdesAbayneh-xs3zq 6 วันที่ผ่านมา +2

    ተወኝ ጌታዬ ምን ለማለት ተፈልጎ ነው ?
    ግልጽ አርጉልኝ ከይቅርታ ጋር እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻

    • @yaredsintayehu6937
      @yaredsintayehu6937 5 วันที่ผ่านมา +2

      የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 13÷ ቁጥር 8 ላይ ያለውን አንብበው ወንድሜ

  • @FaradayDave-x2s
    @FaradayDave-x2s 7 วันที่ผ่านมา +1

    Gonzalez Donna Brown Cynthia Hall Robert

  • @SomebodySadhanDurbanEleven
    @SomebodySadhanDurbanEleven 6 วันที่ผ่านมา +2

    Thompson Helen Thompson Deborah Miller Mark

  • @LarryCalloway-s7i
    @LarryCalloway-s7i 6 วันที่ผ่านมา +2

    Johnson Donald Taylor Michael Jackson Ronald

  • @MauriceAnna-y6f
    @MauriceAnna-y6f 8 วันที่ผ่านมา +1

    Martin Laura Walker Jose Thomas Betty

  • @BoothCyril
    @BoothCyril 7 วันที่ผ่านมา +1

    White Kevin Lewis Maria Walker Richard

  • @carloshosthorndike904
    @carloshosthorndike904 2 วันที่ผ่านมา

    Gonzalez Mark Miller Karen Miller Anthony

  • @andymoorcramerde7137
    @andymoorcramerde7137 4 วันที่ผ่านมา

    Robinson Jessica Lopez Charles Thompson George

  • @Fkr-wg6cq
    @Fkr-wg6cq 5 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @boontuuoromo489
    @boontuuoromo489 8 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልል ❤❤❤

  • @ሰላማዊሰው
    @ሰላማዊሰው 8 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @ራኬብ
    @ራኬብ 8 วันที่ผ่านมา +2

    እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤ልልልልል

  • @SabrinaDebesay
    @SabrinaDebesay 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @Kalkidan-n1b
    @Kalkidan-n1b 8 วันที่ผ่านมา +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @SmithAbraham-g8q
    @SmithAbraham-g8q 7 วันที่ผ่านมา +1

    Harris John Smith Jennifer Wilson Helen