ባለ ቅኔዉ ፈረጅ ቤተሰቦቹን ያስደነገጠዉ የልጅ ቶፊቅ ስጦታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 635

  • @LijTofik
    @LijTofik  2 ปีที่แล้ว +436

    የጆ የዩቲብ ቻናል ሰብስክራይ በማድረግ ይቀላቀሉ👉 th-cam.com/video/EAvpq5Lbsqw/w-d-xo.html

    • @wolloethiopia8195
      @wolloethiopia8195 2 ปีที่แล้ว +5

      ተውፊቅ አላህ ይጠብቅህ ያገሬልጅ
      ቃልየለኝም የልጅ አዋቂ

    • @tbent3162
      @tbent3162 2 ปีที่แล้ว +5

      ቶፊቅዬ አላህ ሰላምህን ያብዛው እራስህን ጠብቅ

    • @ስደትመድረሳየአልሀምዱሊላ
      @ስደትመድረሳየአልሀምዱሊላ 2 ปีที่แล้ว +2

      ቶፋየ እነሱን እዳስደሰትክ አላህ ያስደስትህ እደግ

    • @እሙአህላምአልሀምዱሊህ
      @እሙአህላምአልሀምዱሊህ 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ ተባረከላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ስምህን ኡስማ

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 2 ปีที่แล้ว +1

      ይሄሰዉየ ሠላምቴ አይደለእዴ ሚስቱናትእድይች??

  • @ስደተኛዋልጇንናፍቂ
    @ስደተኛዋልጇንናፍቂ 2 ปีที่แล้ว +194

    ልጀ ቶፊቅን ከብራንክ አዉጥተህ ወደ መልካም ስራ የመራኸዉ አላህ ሆይ እኔንም ከጭቀት አዉጥተህ ቤተሠቦቻ ጋር አገናኘኝ ያረብ😭😭😭😭

    • @ReemTube
      @ReemTube 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @ኡሙነጃትይቱብ
      @ኡሙነጃትይቱብ 2 ปีที่แล้ว

      አብሺሪ ትገናኛለሺ

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 2 ปีที่แล้ว

      ኢንሻአላህ
      ሁቢ
      በዱአእንበርታ

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @kamiletube3956
      @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍

  • @ጦይባነኝኢልምፈላጊዋ
    @ጦይባነኝኢልምፈላጊዋ 2 ปีที่แล้ว +39

    ቶፊቅ ማሻ አላህ ከምንም በላይ ደሥ ያለኝ ነገር ቢኖር ወንድምህን አብረህ ይዘህ ነው የምትሔደው አላህ ይጨምርልህ።

  • @reham5077
    @reham5077 2 ปีที่แล้ว +42

    ቶፍየ ምርጥ ልጂ ጀግናነክ ከምር አላሕ ይጠብቅሕ ወንድሜዋ ❤❤💔

    • @eexx828
      @eexx828 2 ปีที่แล้ว

      🤣

  • @ahlam779
    @ahlam779 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ ቶፊቅየ የኔ የልጅ አዋቂ ዘር ቀለም ሳትለይ የምትረዳ ምርጥ ኢትዮዽያ አላህ ጀዛህን ይክፈልክ ያረብ እስኪ ለቶፊቅ ዱአ አድርጉለት

  • @hayuhaik7402
    @hayuhaik7402 2 ปีที่แล้ว +69

    ሁሌም ደስ ይበልህ ልዩ አድናቂህ ነኝ 💖

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ።አርጉኝ።ውዶቼ አዲስ ጅፕማሪ።ነኝ።አበረታቱኝ

    • @ነጃትወሎ
      @ነጃትወሎ 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

      @@Rozaguraga ነይ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 ปีที่แล้ว +40

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ
    ፈጣሪ አላህ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ።።

  • @አማራYoutube
    @አማራYoutube 2 ปีที่แล้ว +21

    ቶፌቅ. ሳውዲን. ተገላገልህ የምር. ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እና እኞም. ለሀገራችን. ያብቃን

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 ปีที่แล้ว +112

    ለሀገራችው ዋጋ ከሚከፋሉ ብሎም ለወገናቸው ከሚርዱ አትዮጲያኖች መካከል አንዱ ነህ አድናቂህ ነኝ @Lji tofiki🙌

    • @LijTofik
      @LijTofik  2 ปีที่แล้ว +1

      🙏

    • @hamudawol9213
      @hamudawol9213 2 ปีที่แล้ว

    • @walotube33
      @walotube33 3 หลายเดือนก่อน

      ​በዝህ ስራ ና አሁን ካለህበት ይህ እጥፍ ይሻላል አላህ ዘንድ አትራፊ ትሆናለክ እን ሻ አላህ​@@LijTofik

  • @qeew2686
    @qeew2686 2 ปีที่แล้ว +17

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቃቸሁ ጠፋህ እራሥህን ጠብቅ ቶፊቅ በዛላይ አላህ ነው ጠባቂው አላህ ይጠብቅህ. ወድማችን ደሞ እንኳን ድስ አለው

  • @husseintube9803
    @husseintube9803 2 ปีที่แล้ว +106

    አላህ ሆይ የቤተሰቦቻችንን ከፉ እዳታሰማን፣ ባሉበት የፈጣሪ እገዛ አይለያቸው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ ቶፊቅ.... እጅግ በጣም መልካም.. ቅን ስው ነህ... ደሜዋ... እድሜ ጀስት
    #.. ነው... ጆን... ጎበዝ ነህ ወይ አማርኛህ
    ለ ስው ልጅ ... ስው መሆን በቂ ነው
    ፕልስ ለስው ልጅ ቅን.. እንጂ.. ቅንቅን
    አንሁን...ውይ የሚያምሩ ልጆች
    መድሀንያለም... ያሳድግላችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍😍

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 2 ปีที่แล้ว +74

    ሠላም ለሀገራችን ና
    ለቤተሠቦቻችን ይሁን🇪🇹☝️

    • @mahitube4141
      @mahitube4141 2 ปีที่แล้ว

      ደምረኝ ደምሬህ አለሁ

  • @የኮቻዋ
    @የኮቻዋ 2 ปีที่แล้ว +70

    ፍትህ ፍትህ ለወሎ ቤተሰቦቻችን ድምፅናፈቀን ኒቶርክ ይለቀቅልን ወላሂ ቤተሰቦቸ ናፈቁኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 2 ปีที่แล้ว +1

      ማር
      ደውይ
      ይስራልእኔደውየነበርአሁን

    • @የኮቻዋ
      @የኮቻዋ 2 ปีที่แล้ว

      የትነዉ የሰራልሺ እኔእቢለኝ ወላሂ ሁሌም እሞክራለሁ ኮቦልቻላይ አይሰራም 😭

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว

      @@halimaali3936 የት ነዉ የሰራልሺ

    • @yyy9250
      @yyy9250 2 ปีที่แล้ว

      @@halimaali3936 የት ነዉ የሠራልሽ

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yyy9250 ወግዲ

  • @hubibubi8663
    @hubibubi8663 2 ปีที่แล้ว +3

    በአንድ ቤት ሙስሊምና ክርስቲያን ተጋብቶ መኖር ከባድ ነው
    አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ያረብ
    እኔም ሰለምቴ ነኝ አላህ ሚሳነው ነገር የለም አንድ ቀን ይመራሻል ኢንሻ አላህ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅር ይጨምራል ብለዋል ረሱል አላህ ሰ አ ወ

    • @leylahussen5899
      @leylahussen5899 2 ปีที่แล้ว

      ሱለላሁ አሊሂ ወሰለም

  • @Hነኝየወሎዋ
    @Hነኝየወሎዋ 2 ปีที่แล้ว +55

    ቶፊቅየ ማሻ አላህ ደስ ይላል አንተንም የዛሬ አመት የቤቢ አባት ሀነህ ሰፕራይዝ ለመደረግ ያብቃህ ወንድማችን

  • @sadatube4743
    @sadatube4743 2 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ተውፊቅ የምር ትልቅ ልጂነህ አላህ ይጠብቅህ ጎበዝ በርታልኝ

  • @umusebrina8622
    @umusebrina8622 2 ปีที่แล้ว +13

    ደስ የሚል ጎበዝ ሰለምቴ ነው ሚንበር ላይ በኔ መንገድ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ታሪኩን ተናግሮዋል

  • @tizuyedegelemaryameleje4819
    @tizuyedegelemaryameleje4819 2 ปีที่แล้ว +8

    ቶፊቅዬ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 2 ปีที่แล้ว

    ቶፌቅ ወለየነትህ ዪሥታውቃል ቅልቦና የሠው ፈቅር ያለህ ነህ ተባርክ እዳሥደሠትካቸው አላህ ያሥዳሥታችሁ

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 2 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ይህልጅ በፊት እከታተለው ነበር አፕ ሳስተምር ኢትዮ አይመስለኝም ነበር አማረኛው ብቻ ግራ ያጋባኝ። ነበር ባለፈው የኔ መንገድ ላይ ሳየው በጣም ደስ አለኝ

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ልጅ ቶፈቀ አላህ ሆይ አገረችን ሰላም አደርግልን እኛም በሰደት ላይ ይለነዉ በሰላም ለአገረችን ያበቃን

  • @maryamsiraj1420
    @maryamsiraj1420 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ እላህ ደስ የሚል ስርፕራይዝ ልጂ ተውፍቂ እላህ ይጨምርልህ እንተ የልጂ እዋቂ እንተንም እላህ ይዘውጂህ

  • @deebiitube9121
    @deebiitube9121 2 ปีที่แล้ว +1

    የእህቱ ልጅ ግን ደስተኛ ኣይመስልም። ፍቱ ለይ ምን ደስታ ኣይታይም። ልጆች በበህራቸዉ ኣድስ እቃ ተገስቶ ስመጣ እና ኣድስ ሰዉ ቤት ስመጣ ፍታቸዉ ለይ የደስታ ስመት እታያል። ህየ ልጅ ግን ኩስስ ብሎ ፍቱን ጥሎ ይቀመጣል። ፍቅር የማያገኝ የተጮቀነ ሕፃን ነዉ የምመስለዉ። ልጁ ትኩረተን ስበቹኝ።

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 ปีที่แล้ว

      Yawu manim ide inate ayihonim ufff yalenati medage kebade new ine yale betseb fiker new yadekut

  • @ሰሚራወሎየዋመርሳ
    @ሰሚራወሎየዋመርሳ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ወንድም ቶፊቅ አላህ ይጨምርልህ አገራችነንም አላህ ሰላም የአድርግልን ያረቢ አገሬ መርሳ እንደት እደናፈቅሸኝ ይህ ቀን አልፎ እናየሁ ይሁን

  • @ኢትዮጵያዊነትኩራቴነው
    @ኢትዮጵያዊነትኩራቴነው 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴትዮ መጋበዝ አታውቂም እኛ አማራዎች በግብዣ ነው እምንታወቀው

  • @salmrak9814
    @salmrak9814 2 ปีที่แล้ว +2

    ወድሜ መልካም ሰውነህ መልካምነት ለራሰ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያረግልን 🙏🙏🙏

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቶፊቅ ምርጥ የወጣቶች አራአያያ💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጁ🛍🛍🛍

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ቶፊቅ ግን እሰው ቤት ስትሄድ በመጀመሪያ በበር ትክክል እይቆምም በስተግራ በኩል ነው መሆን ያለብህ እና ደግሞ ቶሎ ካሜራተይዞ አይገባም ሳንዘገጃጅ አለች እውነቷን ነው ቢያንስ ባሏ እንግዳ ና ካሜራ መኖሩን እስኪነግራት ከበር ውጭ መሆን ነበረብህ አንተ ተከትለህ ገባህ
    ሚስቱ ደግሞ ሙስሊም አይደለችም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ እንደመራው እሷንም ይምራት

    • @richtube5245
      @richtube5245 2 ปีที่แล้ว

      ለምን ማማዬ እበር ፊለፊት መቆም ችግር አለዉደ😍😍

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว +1

      @@richtube5245 አወ ረሱል ሰ ዐ ወ ሰው ቤት ስትሄዱ በበሩ ፊት ለፊት አትቁሙ 3ጊዜ ቆርቁራቹ ካልተከፈተ ተመለሱ ብለዋል ለምን መሰለሽ ቤት ያለችው ሴት ብቻ ልትሆን ትችላለች ሙስሊም ሴት ከባሏ ውጭ አትገላለጥም ቤቷ ውስጥ ማንም ስለሌለ ተገላልጣ ተቀምጣ ሊሆን ይችላል ምን አልባት ከውጭ ባሏን እየጠበቀች ይሆናል በር ሲቆረቆር ባሏ መስሏት ስትከፍት ሌላሰው ይሆንና ስለተገላለጠች ትደነግጥ ይሆናል

    • @richtube5245
      @richtube5245 2 ปีที่แล้ว

      @@zemassefa1397 የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነቱን አላዉቅም ነበር😘😘

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 2 ปีที่แล้ว

      @@richtube5245 💙

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 2 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ ቶፋ እንዲህ በማድረግክ በጣም ደስ ብሎኛል ይመችህ ብሮ👍🙏

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅክ በሄድክበት

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube 2 ปีที่แล้ว +13

    አላህ የቤተስቦቻችንን ክፉ እዳያስማን ያረብ ውዴ የሀግሬ ልጁች ኔቶርክክ የለቅቀልን ደምፅሁኑ

    • @ReemTube
      @ReemTube 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ቶፊቅዩ
    አላህ እኛም ሀገራችን ሰላም ሆኖ
    ወደሀገራችን ሄደን ለማግባት ያብቃን።።

  • @አልሃምዱልላሂራብላላሚን
    @አልሃምዱልላሂራብላላሚን 2 ปีที่แล้ว +2

    Masha allha የልጂ አወቂ

  • @rabiahussain5192
    @rabiahussain5192 2 ปีที่แล้ว +12

    ቶፌቄ አላህ ይጠብቅህ መቸም ሀገራችን ላይ መልከአም ሠው አይበረክትም የምቀኛን አይን ያጥፋልህ ወድም

  • @enat5573
    @enat5573 2 ปีที่แล้ว +4

    የልጅ አዋቂ በይሃልሁ ልጅ ቶፊቅ አላህ ያበርታህ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጅ ቶፊቅ የሀገር ባለዉለታትንሹ ብላቴ ልዩ ሰዉ ሽአመትኑርልን

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    የሌላ ዜጋ በሀገሬ ቋንቋ ሲያወሩ ደስ ይለኛል

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 2 ปีที่แล้ว +10

    አምላክ ሆይ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ቤትሰቡቻችንን ፈጣሪ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን 😢🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @ሩሩታቢንትሰኢድ
    @ሩሩታቢንትሰኢድ 2 ปีที่แล้ว

    የልጂ አዋቂ ተውቄ አላህ ይጨምርልህ እኔንም ስወለድ።እዳታልፈኝ

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ቶፊቅ. ጎበዝ ልጅ ነህ እሽ ጀዛኪላህ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya172 2 ปีที่แล้ว

    ቶፊቅ ወሏሂ ዛሬ አንደተሠትኩ አራሥ እኮ መጠየቅ አጅር አለው ምንም ሀብታም ቢሆኑም ወሣኝ ነገር ነው ሥጦታው አን፱ንም ያመረ ትዳር አሏህ ይወፍቅህ ደሞ ፈረጅ ተራ ገባህ .😂😂

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 2 ปีที่แล้ว +1

    ከእለታት በአንድ ቀን ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) የአሱር ሶላት ካሰገዱ በኋላ በፍጥነት ከመስጅድ ወጥተው ሄዱ። ሶሃቦች ምን ተፈጠረ ብለው ደንገጡ ። በኋላም መልእክተኛው (ሶ.ዐ.ወ) ምን እንዳጋጣማቸው ተጠየቁ። እርሳቸውም ቤት ውስጥ ለሚስኪን ያልሰጡት ገንዘብ ስለነበር እሱን ለመስጠት ተቻኩለው እንደ ሄዱ ተናገሩ። አርአያችን የኛ ነብይ እንዲህ ነበሩ ። እኛስ ? በተለይ በዚህ ጊዜ የሙሀመድ ኡማ ትልቅ ሃላፊነት አማና ወድቆበታል። የተቸገሩ ወገኖቻችን በችግር እኛ ደግሞ አይተን እንዳላየን በማለፍ ፈተና ላይ ወድቀናል ። ከሚያልፉት ያድርገን !

  • @እናቴማርያም-ቐ5ቸ
    @እናቴማርያም-ቐ5ቸ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቶሎ ቶሎ ለምንድ ነው እማትመጣው ስጠፋ በጣም ነው እማስበው

  • @ወሎደሴገራዶ
    @ወሎደሴገራዶ 2 ปีที่แล้ว +7

    በደከመ ተስፋ ህልማችን ሲሰምር
    በአሏህ እርዳታ ይመጣል ተዓምር
    ➴ውርዴትና ሽንፈት የጠላት ነውና
    ነግቶ እንሰማለን የድል ብስራት ዜና
    አይዞሽ ሀገሬዋ አይዟቹህ ወገኖቼ
    አሏህ ከናንተጋር ነወ በሴኮንዶቹ
    ነገራቶችን መቀያየር ሚችል ጌታ
    ኢንሻ አሏህ መከራን ወደ ድል
    ለቅሶን ወደደስታ ወደ ሳቅ ፈገግታ
    ይቀይረዋል ቢኢዝኒሏህ" ብቻ ወደ
    እርሱ ሽሹ።
    ↷⇣🌹⇣↷
    ♥♥♥

  • @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
    @ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሸዓላህ አሏህ ይጨምርልህ
    ፍትህህህ ለወሎ ህዝብ ኒቶርክ እና ማብራት ይለቀቅልን እና ቤተሰቦቻችን ያሉበትን እንወቅ ሀቂቃ መኖር አይደለም የምንኖረው💔😭😭😭

  • @rahelkobrom2060
    @rahelkobrom2060 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ አሜን ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ አገራችን ሰላም ያድርግልን ስም ላውጣልክ ሙይስ ብየሀለሁ ከተመቸክ 🙏

  • @ኡሚፍቅርአላህይሪሃምሽ
    @ኡሚፍቅርአላህይሪሃምሽ 2 ปีที่แล้ว +19

    አረ እሱ ሙስሊም እሷ ክርስታን እንግዲ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽ ቶፊቅ በርታ 👍👍

    • @semuatube6219
      @semuatube6219 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ግራ ገባኝ

    • @كوبرمحمد-ر6ش
      @كوبرمحمد-ر6ش 2 ปีที่แล้ว +4

      ይቻላል ለወድ ይፍቀዳል. ልሲት ነወ እማይፍቀደወ. እሱጠካራተሁን. ወደስልምና ትመጣለይ. እሻአላ

    • @medinaahmed3134
      @medinaahmed3134 2 ปีที่แล้ว

      እሄን ሁሉ ልጆች ሲወልዱ እስካሁን በእምነቷ ናት ወይኔ ልጆቹስ ወደማንኛው እምነት ሊሆኑ ነው 😌😌

    • @እሙነኢማ-ነ3ወ
      @እሙነኢማ-ነ3ወ 2 ปีที่แล้ว

      @@ሰይድዜድTH-cam ይሆናል

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔምኮግራገባኝ

  • @ያልተኖረልጅነት-ጸ8ቸ
    @ያልተኖረልጅነት-ጸ8ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቶፋዬ አንተ እኮልዩነህ የኔ ጀግና ኑርልንአላህ ይጠብቅህ

  • @hhjckxbjkkd7640
    @hhjckxbjkkd7640 2 ปีที่แล้ว

    አባትዮው ሪዙ ማሻ አላህ ሚስቲቱ ሱሪው አኡዙቢላህ ግን ሙስሊም ናችሁ ወይስ?

  • @rahelkobrom2060
    @rahelkobrom2060 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ተባረክ በወጣ ይተካ

  • @meseretyimer4327
    @meseretyimer4327 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምምምም የምወደው ሰው ባገኘው ብዬ የምመኘው ሰው❤

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
    @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 ปีที่แล้ว +3

    የአላህ ሰላምና እዝነቱ እርህራሄው እራህመቱ አይለያቺሁ ያገሬ ልጆቺ ሀገራቺንን ሰላም አድርጎ ቤተሰቦቻቺንን ከቁጥር ሳይጎሉ አላህ የምናገኛቸው ያድርገን ያረብ!!

  • @tube898
    @tube898 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ የሀገራችንን ሰላምይመልስልን አሁንስ ናፍቆት ሊደፋኝነው ወልድያዬ ወሎ መቸነው ሳቅሽንያማየው ☝️☝️☝️😥😥😥

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

    ዩቱዩብ ክፈት ነጫጭባዉ በኔ መንገድ ላይ ነበር ያየሁት ማሻአላህ መብሩክ እንኳን በሰላም ተገላገለች ሚስትህ

  • @Eman-th8tq
    @Eman-th8tq 2 ปีที่แล้ว +3

    መሻላህ ቶፊየ በርታልኝ fb ፎታችሁን አይቸ ነበር ስታምሩ ልዬ ነህ

  • @ሰአዲቢንትአደም
    @ሰአዲቢንትአደም 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ከይር ያረቢ ተውፊቅ እኔ ቃላት አጠረኝ

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es 2 ปีที่แล้ว

    ቶፊቅዬ የኔልዩ ያገሬልጃ ይመችህ 😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @husseintube9803
    @husseintube9803 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ባወጣኽው እጥፍ ድርብ አርጎ ይስጥል #ልጅ ተውፊቅ መቸ ይሆን #አገሬ ሰላም ሆኖ ባገሬ ለይ ጡሩ ነገር የምሰራው መቸ ይሆን

  • @Mነኝየእናቴ
    @Mነኝየእናቴ 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አስተዋይ ቶፊቄ

  • @toyba2216
    @toyba2216 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተውፊቅ የልጅ አዎቂ አላህ ይጠብቀህ ❤️❤️

    • @rtesdf8808
      @rtesdf8808 2 ปีที่แล้ว

      opportunity 09

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 2 ปีที่แล้ว +3

    አሁን ይችን ገዝተው 4800 ብር ያረቢ እንደት እሚኖረው ግን የኑሮው ነገር ያረቢ

  • @Sumayafanit
    @Sumayafanit 2 ปีที่แล้ว

    ሀበሻ አትመስልም ስታስጠላ ቡና አታፈላምዴ ሀበሻ አይደለቺዴ

  • @بنتامي-ز3ث
    @بنتامي-ز3ث 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ አለይክ ወድም ቶፊቅ በርታ ጎበዝ አማና አለይክ ወደ ፕራክ ወደመጃጃል እዳትመለስ በዚሁ ስራህ ቀጥል
    ስድብ አደለም መቸም ወድም ነህና መጥፎ ቦታ ስናይህ ደስ ስለማይለኝ ነው

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 2 ปีที่แล้ว

    ልጂ ተውፊቅ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጆዉ ማሻአላህ ልጆችህንም አላህ ያሣድግልክ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 ปีที่แล้ว +1

    ቶፊቅ አላህይጥብቅህ አላህያሳድጋችሁ

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላህ ጎበዝ

  • @aminabenateumor4408
    @aminabenateumor4408 2 ปีที่แล้ว

    የልጂ አዋቂ እኮነህ ቶፊቆ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥህ bro👍👍👍

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 2 ปีที่แล้ว

    ሀሊድ ሙባረክ ኡስማን ምረጥ አንዱንና ስምህን ቀይር

  • @hghyuuu5567
    @hghyuuu5567 2 ปีที่แล้ว +1

    አተም አግባእሽ ቶፍየ

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ. አሏህ. አሏህ ይጨምርላችሁ. አላህይሆ. አገራችንንንጨሰላማን. ይመልስልን

  • @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ
    @ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ልጂ ተዉፊቅ ጎበዝ ልጂ ነህ በርታ

  • @ከሚወሎየዋ-ሠ5ኸ
    @ከሚወሎየዋ-ሠ5ኸ 2 ปีที่แล้ว

    ሀበሻ ነው?

  • @ሀዩቢንትአብዲሻ
    @ሀዩቢንትአብዲሻ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለሀገሬ
    ፍቅር ለወገኔ
    ወንድሜ ማሻ አላህ ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ያለከእ አላህ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት 2 ปีที่แล้ว

    የገጠርፋራየከተማንእብድሢያይአብሮያብዳል
    ያሉትተረተረአተነህ
    ደህናዉልጅ
    ባድካፊርልጅተበለሸ
    አላህ
    ሂድያይሥጥህ

  • @patumchabi1843
    @patumchabi1843 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወንድም ተውፈቅ ሚስትህን ቀጠተኛውን ምንግድ አላህ ይምራት ዱአ አድርጉላት የመዳም ቅመሞች

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
    @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ 2 ปีที่แล้ว

    ቶውፍቅየ ያገሬ ልጅ አላህ ይጠብቅህ የልጅ አዋቂ እስኪ ስለ ጊራና አክባር ያለው ንገሩኝ

  • @ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ
    @ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ቶፊቆ አላህ ይጠብቅህ ኢትዮጲያ እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹

  • @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ
    @ሉሉነኝየማዳምባጃጅ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ታውፊቅ አላህ ይጫምርልክ

  • @hayatsaid6722
    @hayatsaid6722 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረክ💯😘😘✅

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    የልጂ አወቂ ፈጣሪ ጨምረቀ ጨምሮ ይሥጥህ በተሠቦቺህን ይጠብቅልህ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ጆየ በቅርቡ ወደእስልምና የመጣ ወንድማችንን ነዉ ሚስቱ ክርሲቲያን ናትእዴ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 ปีที่แล้ว +1

    ልጆቹ አይመንና አሚና ማሻ አላህ እሱ ስሙን ኡሳማ በሉት 😘

  • @ዒማን
    @ዒማን 2 ปีที่แล้ว

    አይየ እኔ የታየኝ ይሄኛው ልጂ ነው እረሳቺሁት አኮ እሡም ዝም አለ ደግሞ 😭

  • @haniemayu2239
    @haniemayu2239 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @taybasaid299
    @taybasaid299 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ስራህ እዳለሁኖ ምን ችግር አለው አሰላሙአለይኩም ብለህ ጀምር አትፈር

  • @bashayeralhassani523
    @bashayeralhassani523 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ምረጥየ ሰዉየ መጣ እንኳን ደህና መጣህ

  • @tiruwerkyimer9276
    @tiruwerkyimer9276 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት ለእኛም ትምህርት ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰላሙን ያውርድልን🙏

  • @hdhd9547
    @hdhd9547 2 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ አለኝ እሷ ሙሰሊም ናት ወይ እናም ሀበሻ ናት ወይ

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ቶፋየ የኔ መልካም ወድም ፈጣሪ አተንም የልጅ አባት ያርግህ ያገሬ ልጅ በርታ ጠንክር ለሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን አቤቱ ፈጣሪየ ማረን ይቅር በለን ይንጋ ይህ ጨለማ

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 2 ปีที่แล้ว +1

    ቶፍቅ እግዚአብሔር ያክብርህ ጨምሮ ይስጥህ እንወዲሀለን ወንዲማችን ተዉፍቅ

  • @tenakalil5295
    @tenakalil5295 2 ปีที่แล้ว

    አተ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ደስ ይላል ቶፊዬ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ደስ ይላል የሰሪኋው ስሪ በወጣ ይተካልህ ወንድሜ😘😘😘👍👍👍

  • @seadiseadi3637
    @seadiseadi3637 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ቶውፊቅ ደስ ይላል በርታልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hananamir696
    @hananamir696 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah beweta yteka lije tofike

  • @seadaaliaden221
    @seadaaliaden221 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ አላህ ያስደስትህ

  • @zeynebayoutube3916
    @zeynebayoutube3916 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እምለው ከየት ናት ?ሙስቲቱ የኛው ናት መስል እና ሙስሊም መስሎኝ ነበር እሙሁም ተውፊቅ ጀዛካላህ

  • @ytube9055
    @ytube9055 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አርግልንዉዶችየ በቅንነት ቤተሰብ አርጉኝ ጥሩ የህይወት መክሮችና አቀርባለዉ