የአቡነ ዘርዐ ቡሩክ ድንቁ ተአምረኛው ገዳም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • በዐይነ ነፍስ አስፈሪዎቹን ብሔሞትና ሌዋታንን አዩ ከአስፈሪ ጥርሳቸው ጋር

ความคิดเห็น • 126

  • @aklogaklog2631
    @aklogaklog2631 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ለደጅወት ያብቃኝ ታምርወትን ስምቻለሁ አሜን

  • @gelila114
    @gelila114 2 ปีที่แล้ว +14

    ግሩም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @habtegebrehiwot2819
    @habtegebrehiwot2819 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀሳባችሁን ያስፈጽማችሁ! ከኢትዮጵያ ስለተዎሰዱት መጽሓፍት ሳስብ እጅግ ሆዴ ይረብስሻል እና ዶ/ር ገድል ወተአምር ዘአቡነ ዘርዐ ብሩክ የሚለውን መጽሓፍ ለማስመጣት ያለዎት ሀሳብ በጣም ደስ ብሎኛል ምናልባት ለሎችሁም እንዲሁ ሊመጡ ይችላሉ ብየ አስባለሁ ማን ያውቃል! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!!

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን: አሜን: አሜን: መምህራችን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::

  • @tgmekuria5679
    @tgmekuria5679 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን እግዚአሐብር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የተዋህዶ እንቁአችን🙏💒💒💒

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 2 ปีที่แล้ว +7

    ይፍቱኝ
    በእውነት መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ነፍስን የሚያረሰርስ ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማሩ ጥዑን በሆነ አንደበት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን !!!
    ይህንን ታአምር ስላየሁ ስለሳማሁ እድለኛ ነኝ ተመስገን!

  • @shebreasmamaw7533
    @shebreasmamaw7533 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ያአባታችን በረከታቸው ይደርብን የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለዬን

  • @user-xg3lr4pe5z
    @user-xg3lr4pe5z 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን የአባታችን በረከት ይደርብን ስለ ቅዱሳኑ ቃልኪዳን ብሎ አምላካችን የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @habtealemu3760
    @habtealemu3760 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማለን
    የቅዱሳን የሰማዕታት አምላክ አገራችን ኢትዮጵን ሰላም ያድርግልን !!

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን እድሜውን ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥልን የፃድቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🏽

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን!!!!! አምላከ ዘርዓ ቡርክ ከበረከታችሁ ይክፈለን በእውነት አምላከ ዘርዓ ቡሩክ ለመምህራችን ጠጋውን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን መምህር የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ፐ3ቨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ፐ3ቨ 2 ปีที่แล้ว

    የአባታችን የአቡነ ዘርዐ ብሩክ ረድኤት በረከት አይለየን

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአቡነ ዘራዓ ቡሩክ እረዴት በረከታቸዉ ይደርብን ፀሎታቸዉ ቃልኪዳናቸዉ ያስምረን

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ በእውነት፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ በድሜ፡ በጤና፡ ይጠብቅልን፤፤ እረጅም፡ ያገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤፤ የፃድቁ፡ አባት፡ የአቡነ፡ ዘርዓ፡ ብሩክ፡በረከታቸው፡ ይደርብን፤፤፤ አገራችንን፡ ሰላም፡ ያድርግልን፡ አሜን፤፤፤

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን

  • @eyoebelamare7907
    @eyoebelamare7907 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በእውነት እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት በጣም ደስ የሚል መምህር የትዋህዱ እንቁ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን።

  • @ehetnesheberhunbekele8102
    @ehetnesheberhunbekele8102 2 ปีที่แล้ว

    Egziabiher Yimesgen Talalak Abatochin Yanurilen Amen.

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን! አሜን! አሜን! ቃለሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ያሰቡትን በጎ ሀሳብዎን ይሙላልዎት! ይፈጽምልዎት !ይርዳዎት! ዝግጅትዎ እንባ ያስመጣል። ሆድ ያስባሳል። እግዚአብሔር ይባርክዎት ይቀድስዎት! ክርስዎ የተበደረውን አንበሳ ድመት ያድርግልዎት! እንደተለመደው ዝግጅትዎ ግሩም ድንቅ ወርቅ ነው !

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏

  • @እመቤቴሆይነይወደኔ
    @እመቤቴሆይነይወደኔ 2 ปีที่แล้ว

    እፁብ ድንቅነው ቃለ ሂወት ያሠማልን አሜን

  • @gech281
    @gech281 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህዋት ያሰማልን።

  • @sarafetel846
    @sarafetel846 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ያድልልን

  • @ንፁህ-ቐ4አ
    @ንፁህ-ቐ4አ 2 ปีที่แล้ว

    ዐቡነ ዘርአ ብሩክ የጠብቀን

  • @ms.m9516
    @ms.m9516 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አምላከ ዘርአብሩክ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ኢትዮጵያችንን የቀደመ ክብሯንና ሰላሟን ይመልስልን

  • @tesfalemtemteme9415
    @tesfalemtemteme9415 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiwot yasemalen.hagerachenene selame yaregelene.

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen memhr segawun yabzaleh 🙏🙏🙏💖

  • @massaretkiya4130
    @massaretkiya4130 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እድሜ ከፀጋ ያውርስልኝ ((3))

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል
    እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል
    እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል👏👏👏👏👏👏👏👏🙏❤❤❤🙏

  • @mastewalarega9384
    @mastewalarega9384 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ሮዳስ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ። ብዙ ተማርኩኝ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @birtukanwoldesenbut8360
    @birtukanwoldesenbut8360 2 ปีที่แล้ว

    Kale hywet Ysmalen Memhrachen berkato ydrben

  • @yehualashetwoubshet5099
    @yehualashetwoubshet5099 2 หลายเดือนก่อน

    Kale Hiwot yasemalin Dr Rodas. Ebakachu yegedamachewin yebank kutir askemitulin. bereket yidresen.

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 2 ปีที่แล้ว

    መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emuzawdu1370
    @emuzawdu1370 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 2 ปีที่แล้ว

    +++አሜን.አሜን.አሜን.+++ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደስ ስለምታደርገው ነገር ሁሉ እግዜአብሔር ያሳካልህ እድሜና ጤናም ይስጥህ """ለሀገራችንና ለህዝባችን ሠላምን ቸሩመድአኒአለም ይስጥልን """

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክል እንቁ መምህር 🙏🙏🙏

  • @getea.2047
    @getea.2047 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን : የአብነ ዘራብሩክ አምላክ ይጠብቅልን: ይጠብቀን በረከታችሁ ይድረሰን:: እግዚአብሔር የመጀመሪያው ብራና እንዲሁ በየሀገሩ ተሰርቀው ሁሉ ብራናዎችን ለሀገራችን እንዲያብቃልን: እኝም በፀሎት እናስባለን:: እግዚአብሔር ይርዳልን: እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @eyerusalemdesta5605
    @eyerusalemdesta5605 2 ปีที่แล้ว

    amen amen amen.

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @mozaiktube9105
    @mozaiktube9105 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን። በረከታቸው ይደረብኝ

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 2 ปีที่แล้ว

    Amne amneAmne

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃልህወት ያሰማልን

  • @Jared-dp3vg
    @Jared-dp3vg 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ፡ ይሀብከ ፡ ዘከመ ፡ ልብከ፤
    ወይፈጽም ፡ ለከ ፡ ኵሎ ፡ ሥምረተከ።

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 2 ปีที่แล้ว

    AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🤲

  • @ይሳኩር
    @ይሳኩር 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamharachan inamasaganalan yaqidusan amlak agrachinan itopiyan yixabaqalan

  • @honeymar140
    @honeymar140 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርም ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን ዘረአብሩክ በቃልኪዳናችው ያስብን አሜን።

  • @tiblesttiblest6469
    @tiblesttiblest6469 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!

  • @mimiabraham160
    @mimiabraham160 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for Sharing Dr Rodas you make me cry you make me laugh thank you so much God bless you we ❤️u 🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 ปีที่แล้ว

    በረከታቸዉ ትድረሰን🙏🙏🙏

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል

  • @tegutgtegistguluma1382
    @tegutgtegistguluma1382 2 ปีที่แล้ว

    Amn. Amn

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር እናታችን ቃላን ምግብ አድርገህ መግበህና። በእውነት አቡነ ዘረዐ ቡርክ ፃዲቁ ተአምራቸው ገድላቸውን ላስማሀን ለመገብከን በእውነት አቡነ ዘረዐ ቡሩክ ቅዱስ አምላክ ቃል ሕይወት ያሰማል ፀጋን በረከት ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር እኛ በስደት ያለነው ሀገራችን እናታችን ወለላይቱ ማርያም እግዚእነ ማርያም ታብቃን ሀገራችን ኢትዮጵያ ከእርስ በራስ እልቂት በምህረት ውድ ልጃ አምላካችን ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ትስጠን ከውራሪ ጠላት ምድራዊ ገነታች ትጠብቅልን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን💚💛❤

  • @honeymar140
    @honeymar140 2 ปีที่แล้ว

    ⛪️⛪️⛪️⛪️በእውነት ነፍሴ ሀሴት አደረገች እጂግ በጣም ደስ ነው🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷 ያለኝ።እልልልልልልልልእልልልልልልልልል አምላከ ዘረአብሩክ ምስጋና ይድረሰው።❤❤❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ፐ3ቨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ፐ3ቨ 2 ปีที่แล้ว

    የቅዱሳን አምላክ አገራችን ይጠብቅልን

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በረከታቸው ይደርብን!

  • @user-sd1kh7hg5q
    @user-sd1kh7hg5q 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር
    የአብነ ዘርዐ ብሩክ ቃል ኪዳናቸው እረዴታቸው በረከታቸው ይደርብን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አምላክ ቅዱሳን ያስፋን በምሕረቱ ቅድስት አገራችን ይጠብቅልን ዳሯን እሳት መሃሏን ገነት ያድርግልን

  • @eyerusalemlitay6600
    @eyerusalemlitay6600 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ይህንን የመሠለ ድንቅ ትምህርት ከእርስዎ መሠል ሊቅ እንጂ ከአልፎ ሒያጅ ሰው አይገኝም።

  • @yeshemebetdejene4463
    @yeshemebetdejene4463 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heywet yasemalen temeherteh denke new lenga semena astewaye yesten🤲🤲🤲🤲

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    የአቡነ ዘርዓ ቡሩክ አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አቡነ ዘርዓ ቡሩክን የባረከች ቅድስት ድንግል ማርያም እኛንም ትባርክን የጻዲቁ ረድኤት በረከታቸውን ምልጃ ጸሎታቸው አይለየን አሜን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት

  • @ድንግልሆይከስደትመልሽኝ
    @ድንግልሆይከስደትመልሽኝ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአባታችን የአቡነ ዘረአቡሩክ በረከት ይደርብን በፀሎታቸዉ ይማረን እኛም ደጁን ለመርገጥና በረከት ለማግኘት የቅዱሳን አምላክ ይፍቀድልን

  • @user-nu3iq6re2q
    @user-nu3iq6re2q 2 ปีที่แล้ว

    የአባታችን ዘሰአ ብሩክ እረደትበረከት በሁላችንላይ ይደር. መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @veenenzo5268
    @veenenzo5268 2 ปีที่แล้ว

    Egezabeher Yemsgen Selhulume yeabtachen Abune zera Bruke berketachew be Hagerachen ena Behezbwalaye yederben selamene yelakulen Kale hiwotwn yasemalen Memher!!!!

  • @meleyamother4612
    @meleyamother4612 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር እንደ እርሶ ያለ መምህር በዚህ ዘመን መግኘት መታደል ነዉ ለኛ ለተዋህዶ ልጆች

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እውቀት አብዝቶ ይጨምርሎ በእውነት ሁሌ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ የእርሶን እውቀት ሳይ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን 🤲👏✝️❤️😍

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiywot yasemalin

  • @zuriashisayas4928
    @zuriashisayas4928 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንን

  • @mimiabraham160
    @mimiabraham160 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 💚💛❤️

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว

    🙏👍🙏 MEGABE HADDIS 🙏

  • @fikerteewodajooworkuufiker4667
    @fikerteewodajooworkuufiker4667 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 2 ปีที่แล้ว +1

    አብነ ዘረአ ብሩክ አምላክ ይርዳን!
    መምህራችን አሁንም በፀጋ ላይ ፀጋ ደርቦ ያልብስህ!
    ያከበራችሁት ክበሩ!

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @dunuberhanu3168
    @dunuberhanu3168 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin ye Aboun Zereabiruk bereketachewu abzito abzito ke Tibebe gar yisteh.

  • @ارشدالزاهد
    @ارشدالزاهد 2 ปีที่แล้ว

    Qale.hiwot.yasemalin..Abatachin🙏🙏🙏

  • @shdlove6679
    @shdlove6679 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሸንፋል ይመለሳል ከእግዚአብሔር ጋር አይዙን ለሁሉም ጊዜ አለው በእውነት ደስ ይላል ሀገራችን እግዚአብሔር ይጠበቃል አሜን ፫

  • @መሳይእህታገብርኤል
    @መሳይእህታገብርኤል 2 ปีที่แล้ว

    Kaleheweten yasemalen megabi

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ፐ3ቨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ፐ3ቨ 2 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ለደጃቸው ያብቃን

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 2 ปีที่แล้ว

    እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @finotBerhantube2242
    @finotBerhantube2242 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @yeenalmethio9791
    @yeenalmethio9791 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🕊️🌾🌾🌾💐💐💐🙏☝️👏👏👏

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 ปีที่แล้ว +3

    ንጉሱ፡ ለመቤታችን፡ በፃፉት፡ ደብዳቤ፡ በጣም፡ ተደስቻለሁ፤፤፤

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว

    EgiziAbiher yimesigen.

  • @mekditube2927
    @mekditube2927 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትን ያሰማልን ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ

  • @haregfiseha8314
    @haregfiseha8314 2 ปีที่แล้ว

    💖🙏🙏🙏

  • @aynedegemu3598
    @aynedegemu3598 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ይሁንልን ይደረግልን
    ያገልግሎት ዘመኑት ይባርክልን መምህር
    ቦታ ኤትነዉ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለበረከቱ ተካፋይ ካደረገን ?

  • @ተዓምረማርያም
    @ተዓምረማርያም 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል

  • @birtukanmanaye2560
    @birtukanmanaye2560 2 ปีที่แล้ว

    ውይ እንዴት ያበሳጫል ግን የኛ ነገር ወንድሜ? አንተ ያየኸው ምንኛ መንፈሳዊና ሀገራዊ ቅናት ያቃጥልህ እኔ በመስማት ያመመኝ ዋይ እኛ። ለሁሉም ደንግል ከነልጇ ትጠብቅህ ሊቁ የተዋህዶ ኮከብ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው።

  • @eteneshkibore1556
    @eteneshkibore1556 2 ปีที่แล้ว

    AMEN
    AMEN
    AMEN
    🤲🤲💒💒💒👈💚🧡❤🙏🙏🙏