ኢትዮጲያን መግዛት የሻተዉ የቴክሳሱ ሚሊየነር አስደናቂ ታሪክ! | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 มิ.ย. 2021
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    ኢትዮጲያን መግዛት የሻተዉ የቴክሳሱ ሚሊየነር አስደናቂ ታሪክ! | Ethiopia

ความคิดเห็น • 55

  • @destadesta4177
    @destadesta4177 3 ปีที่แล้ว +9

    በርቱ የአገር ሰላም የሜመኝ ኢትዮጵያዊ ስንቶች እንሆን ወገኖች

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን። ....ቤተሰብ አድርጉኝ።

    • @rogerwillaims56
      @rogerwillaims56 3 ปีที่แล้ว

      @@Atwima we

  • @daniboss7889
    @daniboss7889 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ እምለው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ታደርሳለች ስንል በልበ ሙሉነት ነው 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ይቀጥላል ❗

  • @gedabedada4136
    @gedabedada4136 3 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ ተንታኝ ነህ በርቱልኝ የምድሬ ትንታጎች💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-kq5xb5dc4l
    @user-kq5xb5dc4l 3 ปีที่แล้ว +3

    እሄ ሰዉየ ጌታችን መዳኒታችን የተፈታተነዉን ይሁዳ ንጉስ ይመስላል የታባህ አግንተህ ነው ኢትዮጵያን ምትገዛት ሲምርህ ይቀራል እኛ ሃያል ሰው የማይፈታተነው አምላክ አለን ታያለህ እናተ ትጠፋላችሁ እኛ ኢትዮጵያዊ ሁነን እንኖራለን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +7

    ስለ እምዬ ምኒልክ ብሰማ ብሰማ አልጠግብም 😘😘😘😘የጥቁር ፈርጥ የነፃነት አባት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    ሀገር አፍራሽ ዘረኛ አይወዱትም 🤮እኛ ከነጭ ነፃ ስላወጡን እጅግ እንወዳቸዋለን 😘😘😘
    ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው

  • @alfiyatube7544
    @alfiyatube7544 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፊ አቀራረብ ቀጥልበት ኢትዮጲያን አላህ ከፋ ያርጋት እሻአላህ እኔንም ደምሩኝ ፈታ

  • @wendywerku2555
    @wendywerku2555 3 ปีที่แล้ว +2

    እስከዛሬም ዝቅ አላልንም ቀጣይም ዝግ አንልም ፈጣሪ ከሰማይ ህዝባችን በምድር እንፋለማለን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🙏

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 3 ปีที่แล้ว +4

    የእኛ ችግር ፣በሀሰተኛ ትርክት የተመረዘ ትውልድ መብዛትና እውነትን ከሀሰት ለመለየት አለፈለግ በሽታ ተለክፎ አንድነት የሚባል ሀሳብን መጥላቱ ይመስለኛል።
    የሀሰት ትርክትን ከህሊና ሳያስወግዱ ፣ሰላም ፣ነፃነት፣እድገትና ብልፅግና ህልም እንዳይሆን እንንቃ።

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 3 ปีที่แล้ว +4

    ፌታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ አብሶ አንተ ማንስ ይወዳደርሀል ሀገራችን ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @abrarosman5301
    @abrarosman5301 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ልጅ ጀግና ወጣት ነህ!!!ለሀገርህ ያለህ ፍቅር ማሻአላህ ነው!!!እደግ ተመንደግ!!!

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla4557 3 ปีที่แล้ว +3

    Gives and intelligent. I love the talk and admire how you respect your country. Every time you talk and how you present it. Good work. Keep up the good work.

  • @ggjj3933
    @ggjj3933 3 ปีที่แล้ว +6

    ፈታችን ይመችህ ላቀራረብህ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +2

    ፈታዬ 😘😘😘
    በርታልን 🥰🥰🥰

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 3 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ህዝብ ይንቃ እንጂ መች ዝም ብሎ ይገዛል ስኳር መሰልነው እንዴ ይሄ ዥልጥ ያልተገረዘ

  • @zemaryyitube567
    @zemaryyitube567 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ታሪክ

  • @mikegetahew1614
    @mikegetahew1614 3 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ፊት ለፊት ለኢትዮጵያ

  • @tesfayenegussiefeye1579
    @tesfayenegussiefeye1579 3 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ታሪክ አሰማኸን!!

  • @zinashgitachew848
    @zinashgitachew848 3 ปีที่แล้ว +4

    መጨረሻውስ ?

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 ปีที่แล้ว

    Kebre la amiya munelika💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪

  • @mosesburger6724
    @mosesburger6724 3 ปีที่แล้ว +2

    Men den new mechereshaw tadiya
    Daily feta most of the time story acheresem
    We need part 2

  • @ledyalidya8329
    @ledyalidya8329 3 ปีที่แล้ว +1

    Egziabear kega gar newe

  • @beeeassefa6133
    @beeeassefa6133 3 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም አሪፍ አቀራረብ ነው👍👍👍👍👍👍

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @lijmube3497
    @lijmube3497 3 ปีที่แล้ว +1

    First me now😍🙄🤔fatedley

  • @Andolem
    @Andolem 3 ปีที่แล้ว +5

    Is there a sequel for this? The video ended abruptly without conclusions.

  • @verahaile7521
    @verahaile7521 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ታሪኩ ሳያልቅ ተቋረጠ! ክፍል 2 እለው? እንደዚህማ ጉድ አትሰሩኝም🤕

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 ปีที่แล้ว +1

    ETHIOPIA HAGE ANCE AZAGI ENGI TAZAGI ATHOHNEM HONAHEM ATAKYI👌☝️👂💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌💪😘😘😘😘😘😘😘

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen wondimcene🙏🌷🙏

  • @bineshow3979
    @bineshow3979 3 ปีที่แล้ว

    ምርጦች

  • @umphashauttotanga6103
    @umphashauttotanga6103 3 ปีที่แล้ว

    WHAT does meant by to buy??????

  • @sisaymengiste7425
    @sisaymengiste7425 3 ปีที่แล้ว +1

    ፥ለምን?

  • @ethiopiatuday1637
    @ethiopiatuday1637 3 ปีที่แล้ว

    10Q

  • @ahmedaliy8769
    @ahmedaliy8769 3 ปีที่แล้ว

    ☝️☝️☝️☝️☝️💚💛❤

  • @ahmedaliy8769
    @ahmedaliy8769 3 ปีที่แล้ว

    💚💛❤👍🏽👍🏽☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲

  • @alem9044
    @alem9044 3 ปีที่แล้ว

    YE ETHIOPIA GEZE FETAREWA BEHA NEAW

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏👌☝️👂💪❤🙏

  • @user-lf8hm8md5k
    @user-lf8hm8md5k 2 ปีที่แล้ว

    Africa and especially Ethiopia do not understand that the black man has been knocked out

  • @keftam
    @keftam 3 ปีที่แล้ว

    ምንድን ነው "የሻተው"? አማርኛውን ማንጋደድ። "ያሻው" ለማለት ይሆን?

  • @All.don2024
    @All.don2024 3 ปีที่แล้ว

    Defar. !!!

  • @sintayehumelkamu8398
    @sintayehumelkamu8398 3 ปีที่แล้ว

    Abeti akararabi ene meni lebali iyooo

  • @ramadankareem5995
    @ramadankareem5995 3 ปีที่แล้ว

    is it my eye or something his face look like abiy look carefully
    Thanks feta good info

    • @homer9537
      @homer9537 3 ปีที่แล้ว

      Your eye

    • @ramadankareem5995
      @ramadankareem5995 3 ปีที่แล้ว

      Smart people see hidden thinges your are not one of us

  • @sintayehumelkamu8398
    @sintayehumelkamu8398 3 ปีที่แล้ว

    Abeti akararabi belo zimi

  • @yonaskibret4895
    @yonaskibret4895 3 ปีที่แล้ว

    ርዕስና ጭብጥ? ...አትዎሽ

  • @hermibezu1359
    @hermibezu1359 3 ปีที่แล้ว

    መግዛት ???????

  • @alextube18
    @alextube18 3 ปีที่แล้ว +1

    ልጅ ሚስትህ ስትደፈር በጅምላ መጥፋት ቆሞ ማየት ከፈለግ ብልጽግናን የምረጥ የህግ የበላይነት አገር እድገት ሰላም እንዲኖሮት ከፈለጉ አቡንን የምረጡ💚💚 ⌚⌚⌚⌚⌚💚💚💚💚💚💚💚💚⌚⌚⌚⌚⌚⌚⌚⌚⌚⌚⌚⌚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚⌚⌚⌚⌚‼‼‼‼‼‼⌚👈‼‼‼

  • @alextube18
    @alextube18 3 ปีที่แล้ว +1

    ልጅ ሚስትህ ስትደፈር በጅምላ መጥፋት ቆሞ ማየት ከፈለግ ብልጽግናን የምረጥ የህግ የበላይነት አገር እድገት ሰላም እንዲኖሮት ከፈለጉ አቡንን የምረጡ💚💚 ⌚⌚⌚⌚⌚💚💚💚💚💚💚💚💚⌚⌚⌚⌚⌚⌚⌚⌚⌚⌚⌚⌚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚⌚⌚⌚⌚‼‼‼‼‼‼⌚👈‼‼‼