ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለምን፡ዜጋው፡ጎዳና፡ይወጣል፡ፍትህ፡ለህስቡ፡ያለ፡አግባብ፡ያለ፡ርህራሄ፡ቤታቸው፡ለሚፈርስባቸው፡ከልጆቻቸው፡ጎዳና፡ላሉ፡ዜጎች፡ፍትህ፡ፍትህ
እረ ፈጣሪ ይርዳን የእውነት 😢
ፍትህ፡ለዜጋው፡ፍትህ፡ለሚስኪኑ፡ህዝብ፡ቤት፡ፈርሶበት፡ያት፡ይግበ፡ዜጋው፡ፍትህ
አላህ እንባችን ደማችን ዪፋ ረድ
ካሳ ለተከፈለበት መረጃ የመያዝ ግዴታ የማን ነው?ኧረ እፈሩ! ሆን ብሎ መረጃ ዩሚያጠፋ አካል በተገቢው መጠየቅ አለበት ።
ፈጣሪ ፍትህ ያምጣልን የአባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ተረት ይቅር
እዴት ማግኘት እችላለን
አዲስ አበባ ዙሪያ ያለን አርሶአደሮች በጣም የተበደልን ነን።የባለይዞታነት መብታችን እስከዛሬም ያልተከበረበት ቦታ አለ። ለምሳሌ ጉ/ክ/ከ/ ወረዳ ፯ ብሎክ ፲ መንደር ፴፭ ልዩ ስሙ ከራ ሜጢ እንጦጦ ኬላ አጠገብ የምንገኝ አርሶ አደሮች ሕገ መንግስታዊ መብታችን እየተከበረልን አይደለም።
ፍትህ ቤታቸው ለሚፈርሰው ህዝቅ😢😢
በሱሉልታ፡ካሳ፡ሳዪሰጥ፡ሀፈረሱትከ23በላዪ፡የፈረሰብኝ
ፍትህ ለዚጎች ቤት ፍርሳ ግፍነው እፍርሱ
ህገ ተመጣጣኝ ካሳ ይከፈለው ማለት ምን ማለት ነው ? 1 የከተማ ቤት ከሆነ ከተማውስጥ 300 ካሬ ከሆነ 300 ካሬ ማለት ነው የሚፈርሰው መኖርያ ቤቱ በመሀዲስ ተገምቶ አሁን ባለው የዋጋ ተመን ተሰርቶ ሊሰጠው ይገባል ይህ ሳይሆን በከተማ እስታንዳርድ ተብሎ 150 ካሬ መስጠት አይደለም ቅሬታ ጦርነት ያስነሳል ህጉ በአግባብ ይተርጎም
ለምን፡ዜጋው፡ጎዳና፡ይወጣል፡ፍትህ፡ለህስቡ፡ያለ፡አግባብ፡ያለ፡ርህራሄ፡ቤታቸው፡ለሚፈርስባቸው፡ከልጆቻቸው፡ጎዳና፡ላሉ፡ዜጎች፡ፍትህ፡ፍትህ
እረ ፈጣሪ ይርዳን የእውነት 😢
ፍትህ፡ለዜጋው፡ፍትህ፡ለሚስኪኑ፡ህዝብ፡ቤት፡ፈርሶበት፡ያት፡ይግበ፡ዜጋው፡ፍትህ
አላህ እንባችን ደማችን ዪፋ ረድ
ካሳ ለተከፈለበት መረጃ የመያዝ ግዴታ የማን ነው?ኧረ እፈሩ! ሆን ብሎ መረጃ ዩሚያጠፋ አካል በተገቢው መጠየቅ አለበት ።
ፈጣሪ ፍትህ ያምጣልን የአባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ ተረት ይቅር
እዴት ማግኘት እችላለን
አዲስ አበባ ዙሪያ ያለን አርሶአደሮች በጣም የተበደልን ነን።የባለይዞታነት መብታችን እስከዛሬም ያልተከበረበት ቦታ አለ። ለምሳሌ ጉ/ክ/ከ/ ወረዳ ፯ ብሎክ ፲ መንደር ፴፭ ልዩ ስሙ ከራ ሜጢ እንጦጦ ኬላ አጠገብ የምንገኝ አርሶ አደሮች ሕገ መንግስታዊ መብታችን እየተከበረልን አይደለም።
ፍትህ ቤታቸው ለሚፈርሰው ህዝቅ😢😢
በሱሉልታ፡ካሳ፡ሳዪሰጥ፡ሀፈረሱትከ23በላዪ፡የፈረሰብኝ
ፍትህ ለዚጎች ቤት ፍርሳ ግፍነው እፍርሱ
ህገ ተመጣጣኝ ካሳ ይከፈለው ማለት ምን ማለት ነው ?
1 የከተማ ቤት ከሆነ ከተማውስጥ 300 ካሬ ከሆነ 300 ካሬ ማለት ነው
የሚፈርሰው መኖርያ ቤቱ በመሀዲስ ተገምቶ አሁን ባለው የዋጋ ተመን ተሰርቶ ሊሰጠው ይገባል ይህ ሳይሆን በከተማ እስታንዳርድ ተብሎ 150 ካሬ መስጠት አይደለም ቅሬታ ጦርነት ያስነሳል
ህጉ በአግባብ ይተርጎም