DANIEL AMDEMICHAEL ሁሉ ባንተ ነው Live Worship

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 125

  • @bezamek7684
    @bezamek7684 ปีที่แล้ว +20

    something from me
    something from me
    what you have done for me
    There is none from me
    There is none from me
    It's all because of you
    It's all because of you
    It's all because of you
    Lord Jesus
    It's all because of you
    Your mercy is abundant for me to stand firm
    Your arm supports me when I go out and come in
    There is nothing I can say
    My whole being is yours, Jesus
    It is yours, sir
    You changed my sadness and gave me Joy
    You made me forget all my troubles
    Getting it all done, you know
    You will release the prisoner and honor him
    O God, in your strength, in you
    I forget my sadness
    The darkness that made me cry is gone
    I saw in your light
    Everything you said has happened in my life
    You are still the one who guides me
    I'm not afraid of anything, you support me
    You are all powerful, I rest in your shadow
    His love does not change
    I have never been the same to this day
    supporting me with the abundance of his mercy
    😂🙏❤God bless you !!

  • @ገነትታመነ
    @ገነትታመነ ปีที่แล้ว +21

    ያስጨነቀኝ ያ ጨለማ አልፎ ባንተ ብርሐን አየሁ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልል

    • @rxxtrictt.
      @rxxtrictt. ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/LaJe_PrFv9I/w-d-xo.htmlfeature=shared

  • @KaleabKassaye
    @KaleabKassaye ปีที่แล้ว +3

    ከእኔ የሆነ ምን አለ ጌታ ❤❤❤
    ፓስተር ዳንዬ፣ ድንቅ ስጦታችን። ለምልም ❤❤

  • @AishaAlmadani-q3b
    @AishaAlmadani-q3b 3 หลายเดือนก่อน +1

    tsega ina selam yibzalh Enodihalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betelehemassefa1038
    @betelehemassefa1038 2 หลายเดือนก่อน +1

    300k🥰Congratulations!!!!

  • @DemismariamDemisMariam
    @DemismariamDemisMariam ปีที่แล้ว +3

    ባንተ ብርታት የሚለውን መዝሙር ድሬዳዋ ስታዲየም ኮንፍረንስ ላይ አልበሙ በወጣ ሰሞን ዳኒ በጊታር ሲዘምረው ነበር መጀመሪያ ጆሮዬ ገባው ❤ እነሆ ከብዙ አመታት በኋላም በዚህ መልኩ ስሰማው ምንኛ ደስ አለኝ 🙏❤
    ዳኒ ቀሪ ዘመንህም ይባረክልን🙏❤

    • @zak8426
      @zak8426 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የማስታውሰው አለ በ1989 ዓ/ም ፓ/ር ዳንኤል መኮንን እና ዘማሪ ዳኒ በአዋሳ ቃለህይወት ቤ/ክርስቲያን በነበራቸው አገልግሎት ክህመም ጌታ ፈውሶኝ መስክሬአለሁ::በዚያን ጊዜ ቁጥር 1 አልበሙን በጊታር ሲያገለግል አቤት አምልኮ ለጌታ የነበረው:ዳግም በተወለድኩበት ወራት ስለነበረ መቸም አልረሳሁም:እግዚአብሄር ለምድራችን እንዲህ ያሉትን ያብዛልን:የእግዚአብሄር ክብር ወደ ምድራችን ይመለስ::

  • @ZenebechDesalegn
    @ZenebechDesalegn ปีที่แล้ว +1

    Betam newu desi yemilewi😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤😘😘👍👍👍👏👏👏

  • @selamawitbireda8313
    @selamawitbireda8313 ปีที่แล้ว +3

    በጌታ ብርታት ምን ማይቻል አለ አሜን

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah elelelelelelelelelelelelele hallelujah hallelujah Amen praise Lord bless you my Brther Daniel

  • @KaleabKassaye
    @KaleabKassaye ปีที่แล้ว +4

    Pastor daniye. ተባረክልን ሥጦታችን ❤❤❤

  • @zekariyasseyoum-ss3yj
    @zekariyasseyoum-ss3yj ปีที่แล้ว +5

    what a beautiful harmony of worship for our King and Savior.

  • @Elijah-uk2pl
    @Elijah-uk2pl ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ ላንተ ያልተቻለ ኧረ የቱ ነው፤ ስምህ ብሩክ ይሁን ኢየሱስ 😍

  • @emulunhe
    @emulunhe 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @digaggbr
    @digaggbr ปีที่แล้ว +2

    ለጌታ ይሁን ክብር ሁሉ❤❤❤❤❤❤

  • @Yosabeth_project
    @Yosabeth_project ปีที่แล้ว +3

    ሀዘኔን ለውጠህ ደስታን ሰጥተኸኛል ዳኒዬ I respect you daniyee❤

  • @FitsumBalcha-qh4bt
    @FitsumBalcha-qh4bt ปีที่แล้ว +3

    አምላክ ሆይ ባተ ባተ እስካሆን ያለሁት🎉🎉🎉🎉

  • @senaittesfamariaem806
    @senaittesfamariaem806 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 ปีที่แล้ว +4

    Dani your song shows the health relation ship between God and human and it is transcendental bless you

  • @sabayemaneh9192
    @sabayemaneh9192 ปีที่แล้ว +7

    this song brings all memories from childhood. so beautiful

  • @rahelhunengwarahel4711
    @rahelhunengwarahel4711 11 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ ተባረክ ❤

  • @abigetaneh6402
    @abigetaneh6402 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonatanwakjira9191
    @yonatanwakjira9191 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤ ዳኒዬ ወንድሜሜሜሜ❤❤❤❤❤

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje ปีที่แล้ว +1

    አሜን ኢየሱስ አሜንንንንንን❤❤❤❤❤

  • @Tamrat-kk9uk
    @Tamrat-kk9uk ปีที่แล้ว +1

    Geta yibarki ene betam. New yemiwedhi wow 👌 😇🤩

  • @lidyahaile3899
    @lidyahaile3899 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒዬ ወንድሜ፡ተባረክልኝ

  • @esromtadesse7707
    @esromtadesse7707 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አጥንትን ዘልቆ የሚገባ እንደ ደም በደምስር የሚፈስ ዝማሬ ተባርከሃል ወንድሜ ኑርልን

  • @girum_traveler
    @girum_traveler ปีที่แล้ว +3

    አብዝቼ የተባረኩበት መዝሙር🎉

  • @selamselam366
    @selamselam366 ปีที่แล้ว +1

    kiber le geta yehun yemebarek mezmure tebarek Daniye

  • @MyJesus484
    @MyJesus484 ปีที่แล้ว +1

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤ሀሌሉያ እልልልልልልልልልልል

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว +1

    one chiled was saying favorite singer is Daniel Amidemicheal
    What a day 🙏🙏🙏bless you 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HambaAbdisa
    @HambaAbdisa ปีที่แล้ว +1

    Eebbifami Dani keenyaa baayée sijallanna

  • @tighistikidane2846
    @tighistikidane2846 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @siyumzebdiyos1382
    @siyumzebdiyos1382 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @Kena_belong_to_jesus
    @Kena_belong_to_jesus ปีที่แล้ว +3

    ፀጋው ከዚ በላይ ይባልህ ዘመንህ ይባረክ ለምልም!❤❤❤❤ሁሌ ስሰማቸው አዲስ የምሆኑብኝ ዝማረዎችህ ናቸው 🥰🥰🥰

    • @rxxtrictt.
      @rxxtrictt. ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/LaJe_PrFv9I/w-d-xo.htmlfeature=shared

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒዬ በኦርኬስትራ ከሠራኸው አይቀር ቫዮሊንና ማሲንቆ ብትጨምርበት የበለጠ ያምር ነበር። በተረፈ ግን በጣም ደስ ይላል። አስተያየቴን ለመስጠት የደፈርኩት ለአንተ እድገት ካለኝ ቅናት የተነሣ ነውና ከአጠፋሁ ይቅር በለኝ።

    • @zanyrubiks78
      @zanyrubiks78 ปีที่แล้ว

      የቴዲ ኮንሰርት መሰለክ እንዴ😂😂

    • @hassetendalamaw8069
      @hassetendalamaw8069 6 หลายเดือนก่อน

      ምነው በበገና እና በጸናጽል ነው የተዘመረው አልክ ​ ከመንፈሳዊ ይዘቱ ባሻገር ከተጠቀመው የሙዚቃ መሳርያ አንጻር ከቴዲ ኮንሰርት በምን ይለያል?@@zanyrubiks78

  • @NiyanaDaniel
    @NiyanaDaniel ปีที่แล้ว +1

    wey tebarekelegn be ewnet 💕💞

  • @Liberty-cx4lz
    @Liberty-cx4lz ปีที่แล้ว +2

    እኔነቴ ያንተ ነው !

  • @DanielKasaye-s6x
    @DanielKasaye-s6x 7 หลายเดือนก่อน

    Amennnnn❤❤❤❤❤❤❤

  • @hbretlalibela428
    @hbretlalibela428 ปีที่แล้ว +1

    Amen tebarek wendme

  • @ChernetB.
    @ChernetB. ปีที่แล้ว +1

    Bless you Daniye.

  • @zenuwoldemichael1631
    @zenuwoldemichael1631 ปีที่แล้ว +2

    Any wealth power or strength we have organized with God
    Any Gift or talent we have the same true (James 1:17, 1 Corinthians 12;1-11)
    Pastor Daniel has a gift from God to worship Him in his voice and spiritual poems and helps us to worship our Dear Lord God with him too so thanks to God for giving us you in our life ❤❤❤❤❤

    • @rxxtrictt.
      @rxxtrictt. ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/LaJe_PrFv9I/w-d-xo.htmlfeature=shared

  • @JosiBelete
    @JosiBelete 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen❤

  • @MimoUser
    @MimoUser ปีที่แล้ว +1

    Amennn

  • @ruthyirga8378
    @ruthyirga8378 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek Pastor Dani👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @hanihailu3368
    @hanihailu3368 ปีที่แล้ว +1

    Blessed this song

  • @HenokFasil-c6u
    @HenokFasil-c6u ปีที่แล้ว +2

    Wow wow I'm addicted to this song 🎵 the 🎸 and dani

  • @JiituuAdugna-jv9jf
    @JiituuAdugna-jv9jf ปีที่แล้ว +1

    Amen tebarek ye egzabeir sewu

  • @jacobmengistu3292
    @jacobmengistu3292 ปีที่แล้ว +1

    Ohooo My God deep connection
    God bless you 🙏🙌

  • @girmatalore2339
    @girmatalore2339 ปีที่แล้ว +2

    God bless you Dan❤

  • @nathansis2396
    @nathansis2396 ปีที่แล้ว +2

    Bands 👍👍👍

  • @andualemsisay7161
    @andualemsisay7161 ปีที่แล้ว +5

    Oh the music... the spirit 🔥🔥🔥. You are so Amazing Dani. I honor you so much 🙏🙏

  • @Tamrat-kk9uk
    @Tamrat-kk9uk ปีที่แล้ว +1

    Geta yibarki 😇🥰

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 ปีที่แล้ว +1

    Amen, Dany tebareke zemenhe yebareke

  • @derejeafrassa8755
    @derejeafrassa8755 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ዳኒዬ ❤

  • @stefanosfitsum7189
    @stefanosfitsum7189 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek Daniye

  • @newkingdominternationalmin4845
    @newkingdominternationalmin4845 ปีที่แล้ว +1

    Bemaleda barekegn Tebarek ❤ yemwodih

  • @ermiyasbekele578
    @ermiyasbekele578 ปีที่แล้ว +1

    Amen

  • @gashawshiferaw8977
    @gashawshiferaw8977 ปีที่แล้ว +1

    amezing dani geta yibarkhe

  • @afeworkitekeste
    @afeworkitekeste ปีที่แล้ว +3

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mickeygezae5905
    @mickeygezae5905 ปีที่แล้ว +2

    Dani blessed 🙏

  • @DanielTesfai-w3g
    @DanielTesfai-w3g หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YehualashetTeklemariam-p1j
    @YehualashetTeklemariam-p1j ปีที่แล้ว +1

    Amen✍️

  • @tighistikidane2846
    @tighistikidane2846 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @user-cz3eq3tm1x
    @user-cz3eq3tm1x ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ❤

  • @iamkalkidan3800
    @iamkalkidan3800 ปีที่แล้ว +3

    I am so happy to catch this live. Thank you Lord

    • @born2Bekind
      @born2Bekind ปีที่แล้ว +2

      Lucky you !!!!

    • @iamkalkidan3800
      @iamkalkidan3800 ปีที่แล้ว +1

      ​@balagerwaa right?? I had my notification on

  • @nta6831
    @nta6831 ปีที่แล้ว +1

    Oh I love this song Danish God bless u

  • @anchormelhq
    @anchormelhq ปีที่แล้ว +4

    daniye, you're blessed ❤❤❤

  • @amanuel1238
    @amanuel1238 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @soolankebede3482
    @soolankebede3482 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen Ameen❤❤❤❤❤❤

  • @NatinalSolomon-gm7fq
    @NatinalSolomon-gm7fq 9 หลายเดือนก่อน +1

    Abet abet yne leyu abate

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤እስዬ እልልልልልል

  • @danieltolina7515
    @danieltolina7515 ปีที่แล้ว +3

    ከእኔ የሆነx3
    መን አለ ጌታ
    ሁሉ ባንተ ነው
    .
    .
    ዳኒዬ ተባረክ!

  • @nuhasol765
    @nuhasol765 ปีที่แล้ว +1

    My Dany always amazing tebarek love u

  • @amanueltesfayohannes5609
    @amanueltesfayohannes5609 ปีที่แล้ว +2

    Amen ❤❤❤❤❤ Bante birtati Geta

  • @natiman3009
    @natiman3009 ปีที่แล้ว +1

    Wow daniy ❤❤❤❤

  • @mimishaadmasu5956
    @mimishaadmasu5956 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤Daniye

  • @WondimuhabteNidaw
    @WondimuhabteNidaw ปีที่แล้ว +2

    Yameral

  • @aba5750
    @aba5750 ปีที่แล้ว

    GATAA. EYSUSE. YBARAKEE. SLANTAA.PASTRE. DANEYAA 🙏🙏🤔🤔😭😭😭

  • @TamasganAbate
    @TamasganAbate ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeen ❤❤❤

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 ปีที่แล้ว +1

    AMEN !!!
    BLESSED

  • @sani7331
    @sani7331 ปีที่แล้ว +1

    Amennnn Amennnn Gbu bro ❤❤❤

  • @binifikre
    @binifikre ปีที่แล้ว +1

    🔥🔥🔥🔥

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🎉🎉🎉

  • @bereketpaulos376
    @bereketpaulos376 ปีที่แล้ว

    bless up 🔥 man

  • @tarekegnelias
    @tarekegnelias ปีที่แล้ว +2

    Blessed man dani i love you so much ❤❤❤

  • @amanueltilahun6728
    @amanueltilahun6728 ปีที่แล้ว +4

    ከእኔ የሆነ ከእኔ የሆነ ከእኔ የሆነ ምን አለ ጌታ ከእኔ የሆነ ምን አለ አሃ አሃ ሁሉ በአንተ ነው ሁሉ በአንተ ነው ሁሉ በአንተ ነው ጌታ ኢየሱሴ ሁሉ በአንተ ነው የሆነው አሃ አሃ (፪x)
    ፀንቼ መቆሜ ምህረትህ በዝቶ ነው (፪x) መውጣቴ መግባቴም ክንድህ ደግፎኝ ነው (፪x) አንድም ነገር የለም ከእኔ ነው የምለው (፪x) መላው እኔነቴ ኢየሱስ የአንተ ነው ጌታዬ የአንተ ነው
    ከእኔ የሆነ ከእኔ የሆነ ከእኔ የሆነ ምን አለ ጌታ ከእኔ የሆነ ምን አለ 0አሃ ሁሉ በአንተ ነው ሁሉ በአንተ ነው ሁሉ በአንተ ነው ጌታ ኢየሱሴ ሁሉ በአንተ ነው የሆነው አሃ (፪x)
    ሃዘኔን ለውጠህ ደስታን ሰጥተኸኛል (፪x) መከራዬን ሁሉ አስረስተኸኛል (፪x) ሁሉን ማከናወን መፈጸም ፡ ታውቃለህ (፪x) እስረኛውን ፈተህ ትከብርበታለህ (፪x)
    አምላኬ ሆይ በአንተ ብርታት በአንተ አሃ አሃ ሃዘኔን እረሳሁት ያስተከዘኝ ያጨለማው አልፎ አሃ አሃ በአንተ ብርሃን አየሁኝ (፪x)
    ይሁን ያልከው ሁሉ ሆኗል በሕይወቴ (፪x) አሁንም አንተው ነህ የምትመራኝ ረድኤቴ (፪x) በምንም አልፈራም ተደግፌሃለሁ (፪x) አንተ ሁሉ ቻይ ነህ በጥላህ አርፋለሁ (፪x)
    አምላኬ ሆይ በአንተ ብርታት በአንተ አሃ አሃ ሃዘኔን እረሳሁት ያስለቀሰኝ / ያስጨነቀኝ ያ ጨለማው አልፎ አሃ አሃ በአንተ ብርሃን አየሁኝ (፪x)
    ፍቅሩ የማይለወጥ ወረትን አይወድም (፪x) እስከዛሬ ድረስ ሰልችቶኝ አያውቅም (፪x) በምህረቱ ብዛት እየደጋገፈኝ (፪x) እዚህ ደርሻለሁ እስቲ አመስግኑልኝ (፪x)
    አምላኬ ሆይ በአንተ ብርታት በአንተ አሃ አሃ ሃዘኔን እረሳሁት ያስጨነቀኝ ያ ጨለማው አልፎ አሃ አሃ በአንተ ብርሃን አየሁኝ (፪x)

  • @tigabumelese1943
    @tigabumelese1943 ปีที่แล้ว +1

    Ameennnn

  • @Victorbenefit
    @Victorbenefit ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤
    Wawww wawwww wawww
    It's so wonderful worship God bless you all
    Praise God

  • @marti1861
    @marti1861 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሃሌሉያ❤❤❤❤❤

  • @ChaltuDawit-uk6zj
    @ChaltuDawit-uk6zj 9 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tighistikidane2846
    @tighistikidane2846 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @gedion_legesse
    @gedion_legesse ปีที่แล้ว +1

    😍❤❤❤❤dani

  • @جنىمطربي
    @جنىمطربي 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etallengabri6335
    @etallengabri6335 ปีที่แล้ว +2

    🎉🎉🎉❤❤

  • @mulukenmathewos6598
    @mulukenmathewos6598 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Daniyee and I love you so much 🥰🥰

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልል አሜን❤

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 ปีที่แล้ว +1

    Welcome 🙏 🙏 🌹 🌹 elllllllleeeeeeee

  • @isayasgetahun6168
    @isayasgetahun6168 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤

  • @stefanosfitsum7189
    @stefanosfitsum7189 ปีที่แล้ว

    Daniye enamesgenalen ,more ye concert mezmur sirawochehn endezi lekekeln