"ተከራይ እንዴት ራት ይበላል"😂😂 አዝናኝ ኮሜዲ //አራዳ ቅዳሜ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ต.ค. 2024
  • አራዳ ቅዳሜ ዘወትር ቅዳሜ ምሽት 3:00 ሰአት የሚጀምር የመዝናኛ ፕሮግራም ነው በውስጡ የመድረክ ሙዚቃ, ስታንድአፕ ኮሜዲ ,አዝናኝ ዜናዎች, ኮሜዲ ድራማዎች እና ልዩ ልዩ የኮሜዲ ስራዎች የሚቀርቡበት በአይነቱ ልዩ የሆነ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው
    Join us every Saturday night at 9:00 PM for Arada Kidame, your ultimate entertainment destination! Experience an electrifying mix of live music, hilarious stand-up comedy, the latest entertainment news, and captivating comedy skits. Don’t miss out on the laughter and fun. Tune in and make your weekends unforgettable.
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 11

  • @Wassie12
    @Wassie12 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Wow you guys so amazing! በየሳምንቱ እያዝናናችሁን ነው! ፈታ አረጋችሁን! Thanks EBS አንድ ደረጃ ጨምራችኃል!

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከምር ትችላችሁ😅😅

  • @AlemuHaile-j1x
    @AlemuHaile-j1x 44 นาทีที่ผ่านมา

    ይሄኛው ደግሞ ይለያል 😂😂😂😂 ebs አንደኞች

  • @ElsabetMulugeta-w4p
    @ElsabetMulugeta-w4p ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተከራይ እራት ይበላል 😂😂😂😂 እረ ጩህቴን ነው የጮሀጩልኝ 😂😂😂

  • @yemachaltube
    @yemachaltube 12 นาทีที่ผ่านมา

    wow በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂🎉ግሩም ነዉ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትችላላችሁ❤

  • @ሰሚራሙሀመድ-ኈ6ሸ
    @ሰሚራሙሀመድ-ኈ6ሸ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሠላምማሊኩምእራህመቱላሂወበረካአቱ ሠላም ናችሁውድ የኢትዮ ቤተሠብ እባካችሁ አባቴ ጠፍቶብኝ ነው 1982ወደ ውታድርና ሄዶ እስታሆን ያለበት አይታወቅም ለሠው ደራሹ ሰውነውና አፋልጉኝ ebs ትክክለኛውን ቁጥራቸውን እባካችሁን አፈላልጉልኝ ሙስሊምእህት ወንድሞቸ በአላህ ክርስቲን እህትወንድሞቸ በምታምኑት እምነታችሁ 😢😢😢አፈላልጉልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔አባቴነው 33አመትሞላው እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @genetzeray6985
    @genetzeray6985 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ተከስተገረንቸ
    @ተከስተገረንቸ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks for your professional comedy 🎭 እነዛ ዋሸው እንዴ የሚሉ 4 ሽኮኮዎች, ጆሯችን አደነቆሩት ገንዘባቸውን ማታ ማታ አትላስ ሸሌ እየበዱ ነው የሚጨርሱት 😂

  • @Et_Marcus
    @Et_Marcus 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Natty ትለያለህ