የገና በዓል በመቄዶኒያ በስጦታ አከበርን chrismas on mekedonia |የገና በዓል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • የገና በዓል በመቄዶኒያ በስጦታ አከበርን chrismas on mekedonia |የገና በዓል
    የገና በዓል በመቄዶኒያ በስጦታ አከበርን chrismas on mekedonia |የገና በዓል
    We are ethiopian best couple youtubers. Our name is "Tedi & Tig". On this channel we make very amazing couples vlog, enjoyble couples challenge, travelling to historical place, prank videos and other additional amazing program.
    you can SUBSCRIBE, LIKE and SHARE our channel for more...
    እኛ "Tedi &Tig" እንባላለን።ኢትዮጵያውያን ዩቱዩበሮች እና ጥንድ ባለ ትዳሮች ነን። በቻናላችን አዝናኝ፣ አስተማሪዎች፣ ቁም ነገር አዘል ቪዲዮዎችና ፕሮግራሞች እየሰራን እናቀርባለን። ከምንሰራቸው ፕሮግራሞች በጥቂቱ... ጉዞዎች፣ ታሪካዊ ቦታ ጉብኝቶች፣ ፕራንክ ቪዲዮዎች፣ የበጎ አድራጎት ስራዎች፣ ለሰዎች በተለይ ደግሞ ለጥንዶች / ለባለ ትዳሮች የሚመቹና የፍቅር ህይወትን የሚያጣፍጡ ቪዲዮዎች መሰረት አድርገን እንሰራለን።
    የዩቱዩብ ቻናላችንን "Tedi & Tig" ን SUBSCRIBE, LIKE እና SHARE በማድረግ የቤተሰብ አባላችን እንድትሆኑ እንጋብዛለን።
    #ethiopia
    #habeshakemis
    #የጥበብልብስዋጋ
    #timket
    #amhara
    #gonder
    #ethiopiantraditionaldress
    #traditional
    #የባህልልብስ
    #ጥምቀትበጎንደር
    #tediandtig
    #የልብስዋጋ
    #timketgondar
    #forwedding
    TH-cam ( ዩቲዩብ )
    👇
    / @teditig-መባቻቲቪ
    Facebook ( ፌስቡክ )
    👇 www.facebook.c...
    Tiktok ( ቲክቶክ )
    👇 tiktok.com/@teditigst
    Telegram ( ቴሌግራም )
    👇 t.me/TediXTig
    ሃሳብ አስተያየት:- 0988515756

ความคิดเห็น • 31

  • @tsedallove
    @tsedallove หลายเดือนก่อน +1

    የኛ እንቁ እህታ ፀጋ ልበሽ ሉዕል እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ❤❤❤

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ያንቺ ደንበኛ ሆንኩ ቤተሰብሽ ይባረክ

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 หลายเดือนก่อน +1

    ወሰንዬ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክሽ ከነመላው ቤተሰብሽ

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ለኔ ያለበሽኝ ያክል ተደስቻለሁ።❤❤❤❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w หลายเดือนก่อน +2

    ሁለት እህታማቾች ደስ ስትሉ ደርባቦች ... የወሰንን ልብስ ግንቦት ላይ የጏደኛዬ የልጅ ምርቃት ነበርና አልብሰሽናል እናመሰግናለን በርቱ የሰጡ እጆች ይባረኩ በወጣ ይተካ 🙏🙏🙏

  • @BelenHabesha1
    @BelenHabesha1 หลายเดือนก่อน

    ወሰን ትልቅ በረከት ነው ያገኘሸዉ ተባረኪ ።

  • @menberetaye8009
    @menberetaye8009 หลายเดือนก่อน +1

    Benjamin tebarek edme ke tena gar yesthe ante beruk nehe anten yaferatche mahetsen tebarek.

  • @elsahaptu9518
    @elsahaptu9518 หลายเดือนก่อน +1

    WESENY KEN FAMILE TAEBARIKI🙏🙏🙏❤

  • @-KUALITV
    @-KUALITV หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ወሰንየ ጨምሮ ይስጥሽ

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede2583 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareki betshi betena bereket yemola sech yargshi

  • @menberetaye8009
    @menberetaye8009 หลายเดือนก่อน +1

    Wesen ende semeshe wesen yelelewe edme ke tena gar yesteshe.

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚ አብሄር ይስጥልንተባረኩ

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 หลายเดือนก่อน +1

    Waweeeeeeee wesne yagra lege tadeye melkame sewww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @TediTig-መባቻቲቪ
      @TediTig-መባቻቲቪ  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን

    • @wosenalemu-f9h
      @wosenalemu-f9h หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለዉ❤❤❤

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 หลายเดือนก่อน +1

    Yechemrlshe bewta yeteka❤❤❤❤❤

  • @meselchmekanila6951
    @meselchmekanila6951 หลายเดือนก่อน +1

    Wesen Egziabher chmiro yibarksh

  • @saidyousef-jx2xi
    @saidyousef-jx2xi หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BelenHabesha1
    @BelenHabesha1 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤