Betam yemiyasazin kihidet new eyefetsemish yaleshiw be Bible lay ehite. Amarigna yemigebash kehone be sigana be dem ke sew zer gar tekafele new yelimew. Period! Lela tinitena ayasifeligewum yanchin sihitet ewunet lemadireg. Yihenin Kal Amen bilesh new mekebel yalebish hiyiwot endihonilish
ተባረክ እህት ሳራ ከፕረስታንት ከመጣሽ ቅርብ ነበር ግን እግዝያበር ይመስገን እሀንን ኢዉቀት የስጠ አምላክ
geta Eyesus abisto yibarkishi ehit sara
Yoh 1:14: And the Word became flesh and dwelt among us, and we have seen his glory, glory as of the only Son from the Father, full of grace and truth.
sis sara geta yesus ybarikish 🤚🖐☝
Min ayinet dinikurina new sis Sara.
Sis Sara Should read the Gospel of John Chapter One.
1ኛ ዮሐንስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በሚታመን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል እርሱም በእግዚአብሔር ይኖራል።
1yohans 4:1-3
ሥጋና ደምን ተካፈለ ነው? ወይስ በሥጋና በደም ተካፈለ
ሮሜ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³-⁴ ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
…
⁷ በእግዚአብሔር ለተወደዳችሁና ቅዱሳን ልትሆኑ ለተጠራችሁ በሮሜ ላላችሁት ሁሉ፥ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።
በዚህ ልክ በእግዚአብሔር ቃል ላይ መቀለድ ያሳዝናል። እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልሽ ከማለት ውጭ ምን ማድረግ ይቻላል sis sara!?
ጋሽ ፍሬው በስጋና በደም ምንድነው የተካፈለው?
በስጋ እና በደሙ ምንድነው የተካፈለው?
ለእነዚህ መልስ መስጠትም መነታረክም አያስፈልግም። አውቆ አጥፊዎች ናቸው።
Betam yemiyasazin kihidet new eyefetsemish yaleshiw be Bible lay ehite. Amarigna yemigebash kehone be sigana be dem ke sew zer gar tekafele new yelimew. Period!
Lela tinitena ayasifeligewum yanchin sihitet ewunet lemadireg.
Yihenin Kal Amen bilesh new mekebel yalebish hiyiwot endihonilish
ክህደቱ ምንድነው?
ቃሉን እስቲ በደንብ ቢነበብ ጥሩ አይደለም በስጋና በደም ተካፈለ
ምንድነው በስጋና በደም የተካፈለው?