ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናቴ፡ቆንጆ፡ጠጅ፡ጣይ፡ነበሩ።በ1962ዓ.ም የጠጅ፡ውድድር፡በነቀምት፡ከተማ፡አድርገን፡28 ክቡር፡ዘበኛ፡ብርጭቆ፡ጠጥቼ፡ሁለተኛ፡ወጣሁ፤ አንደኛ የወጣው 31 ነበር የጠጣዉ: ግን አምስት ጊዜ ለሽንት ስለወጣ አንደኛነቱ ለኔ ተሰጠኝ፤በማግስቱ፡ወደ፡ሆስፕታል፡ተወስድኩ።
Survival Belay that is a lot
Survival Belay kkkkk
ጠጅ እና ደንበኞቹ 😂🤝😉👈🏾የተወለድኩበት ስፈር ሦስት ጠጅ ቤቶች ነበር ስማቸውክምር የሚስቀን ነበር 😉👈🏾(1) ገነተ ስላም ጠጅ ቤት የባል ነበር 😂😂😂😉👈🏾(2) ንቦ ጠጅ ቤት ስባል የጠጅ ቤቱ ባለቤት ስም ደግሞ እማማ ሠፈፉ የባሉ ነበር 😂😂😂😉👈🏾(3) ጥርስ በረዶ ጠጅ ቤት የባል ነበር 😂😂😂😉👈🏾 ብራሌ ከነቃ አይሆንም እቃ የሚባለው ክምር 😉😂😂😂👈🏾ብራሌ ስንቱን ስው ስካር አስተማረ ነው 😂😂😂ስለ ጠጅ ጠላ ለተባሉት ሌሎችንም መጠጦች ምስክር መሆን አልችልም ባለሁበት ዘመን ጠጥቸም አላውቅም ምን ምን እንደ ሚልም ቀምሼም ስለ ማላውቅ አላውቅም 😉😉👈🏾አመስግናለሁ ደስ የሚል ትረካ ነው ❤️🤝😉👈🏾ጤና ፍቅር ስላም በይ አለንበት ለሁላችንም 💚💛❤️👈🏾
አሪፍ ታሪክ ነው
Germenawi ayidelum armenia new gin Ethiopia new tewlidew yadegut.
Jems brus esesh seihon ye msehaf liba new
Tadesse G/hiwoth Ethoipa Muzic
በ፷ዎቹ ከጠጣሁባቸሁ ጠጅ ቤቶች በጥቂቱ ፩) ኢትዮፒያ ለሱማልያ ቅንጣት መሬት አትሰጥም ጠጅ ቤት ፪) ጎንደር ጠጅ ቤት ፫) ጂማ ጠጅ ቤት ፬) ዕድሜ ቀጥል ጠጅ ቤት ፭) ጎራ በሉ ጠጅ ቤት ፮) ይገባሃል ጠጅ ቤት ፯) እማሆይ ጠጅ ቤት ፰) ገደል ግቡ ጠጅ ቤት ፱) ግባና ቅመሰኝ ጠጅ ቤት ፲) እማማ ወርቄ ጠጅ ቤት ፩፩) አጎናፍር ጠጅ ቤት ፩፪) አበሻ ጠጅ ቤት ፩፫ መረባ ጠጅ ቤት ፩፬ ለገሃር ጠጅ ቤት........ባለ ጠጅ ቤቶች ሁሉ አልቀዉ : እንደ ጠጅ ጠጭነቴ እስካሁን መኖሬ ይደንቀኛል። እግዜር ይይለት ጠጅ ያለ ትዳር አስቀርቶኛል። ለማን አቤት ይባላል???
አስገራሚ እና አዝናኝ ናቸው። እናመሰግናለን! ሌሎቻችሁም የምታውቋቸውን ጨምሩበት
I have been some of thoes places.
እናተው ተጨማለቁበት እሺ ለነገሩ ሙሥሊሞች ሥላለን ነውጅ ብቻቹሁንኮ ብትሆኑ በቁማቹህ ትገሙ ነበር
እናቴ፡ቆንጆ፡ጠጅ፡ጣይ፡ነበሩ።በ1962ዓ.ም የጠጅ፡ውድድር፡በነቀምት፡ከተማ፡አድርገን፡28 ክቡር፡ዘበኛ፡ብርጭቆ፡ጠጥቼ፡ሁለተኛ፡ወጣሁ፤ አንደኛ የወጣው 31 ነበር የጠጣዉ: ግን አምስት ጊዜ ለሽንት ስለወጣ አንደኛነቱ ለኔ ተሰጠኝ፤በማግስቱ፡ወደ፡ሆስፕታል፡ተወስድኩ።
Survival Belay that is a lot
Survival Belay kkkkk
ጠጅ እና ደንበኞቹ 😂🤝😉👈🏾
የተወለድኩበት ስፈር ሦስት ጠጅ ቤቶች ነበር ስማቸውክምር የሚስቀን ነበር 😉👈🏾
(1) ገነተ ስላም ጠጅ ቤት የባል ነበር 😂😂😂😉👈🏾
(2) ንቦ ጠጅ ቤት ስባል የጠጅ ቤቱ ባለቤት ስም ደግሞ እማማ ሠፈፉ የባሉ ነበር 😂😂😂😉👈🏾
(3) ጥርስ በረዶ ጠጅ ቤት የባል ነበር 😂😂😂😉👈🏾
ብራሌ ከነቃ አይሆንም እቃ የሚባለው ክምር 😉😂😂😂👈🏾
ብራሌ ስንቱን ስው ስካር አስተማረ ነው 😂😂😂
ስለ ጠጅ ጠላ ለተባሉት ሌሎችንም መጠጦች ምስክር መሆን አልችልም ባለሁበት ዘመን ጠጥቸም አላውቅም ምን ምን እንደ ሚልም ቀምሼም ስለ ማላውቅ አላውቅም 😉😉👈🏾
አመስግናለሁ ደስ የሚል ትረካ ነው ❤️🤝😉👈🏾
ጤና ፍቅር ስላም በይ አለንበት ለሁላችንም 💚💛❤️👈🏾