መሸነፍን የመሰለ ምርጥ ነገር የለም.......ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • ሰከላ ቶክ ሾው
    ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
    እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
    Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
    Also, watch on Abbay TV TH-cam channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
    በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
    ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
    የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
    Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
    Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv TH-cam channels.
    TH-cam: / @abbay-tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: ...
    TikTok: www.tiktok.com...
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
    #Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ

ความคิดเห็น • 293

  • @EndalechKifle-b7u
    @EndalechKifle-b7u ปีที่แล้ว +239

    የሰባት አመት ፍቅረኛየ ልንጋባ አምስት ወር ሲቀረን ሌላ አገባ ከባድ ጊዜ አሳለፍኩ መኖር አስጠለኝ ግን ከሁለት አመት በኋላ ፈጣሪ የተለየ የሚያስብልኝ ሰዉ ሰጠኝ እመብርሀንን ጠየኳት ሰጠችች እና የማያልፍ ነገር የለም መማሪያ ነዉ ተስፍ አትቁረጡ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube ปีที่แล้ว +7

      መሻላህእህቴ።መጨረሻያሳምርልሺ።እኔከድቶኝየዛሬአመት።ከባድነበር።አልሀምዱሊላህአለፋ
      ተመልሷመጣግንተልቤወቶል።አልሀምዱሊላህመታገሰዎጋለውመበደል።እጁመበደልጥሩነው

    • @istme4224
      @istme4224 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

    • @EndalechKifle-b7u
      @EndalechKifle-b7u ปีที่แล้ว +2

      አወ ሁሉም ያልፍል እና ፀሎት ማድረግ ነዉ ዋናዉ ነገር የማያልፍ ነገር የለም

    • @firaolmulugetaa1922
      @firaolmulugetaa1922 ปีที่แล้ว +1

      Same here

    • @climatefascism9870
      @climatefascism9870 ปีที่แล้ว

      What?

  • @TewodrosGetachew-gv3qi
    @TewodrosGetachew-gv3qi ปีที่แล้ว +130

    መኖርና መናገር የተለያዩ ናቸዉ

    • @ZhareSeild
      @ZhareSeild ปีที่แล้ว

      ኑራውኮነው ነው እዚጋ ታልቅስ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @hayatyenatwa2038
      @hayatyenatwa2038 ปีที่แล้ว +2

      በጣም በንግግር የተካነች ቅዱስ ነኝ ያለች ይችን አየሁ

    • @ZhareSeild
      @ZhareSeild ปีที่แล้ว

      አይ ኢቶጳ

    • @henokmehari7488
      @henokmehari7488 ปีที่แล้ว

      ​@@hayatyenatwa2038 የምታቀውን ያለፈችበትን ነው ከመሳደብ ዉጪ

  • @Shortlife-m5x
    @Shortlife-m5x ปีที่แล้ว +18

    ማውራት እና መኖር ይለያያል እኔ ብዙ ግዜ አጋጥሞኛል ባፋቸው ያወሩትን በተግባር የማይኖሩት እጥፍ ቁጥር የላቸው ከላይ ብልጭ ከስር ቁልጭ አይነት ህይወት ሲኖሩ ነው የምናየው

  • @jerusalemmekonnen5904
    @jerusalemmekonnen5904 ปีที่แล้ว +40

    ጎበዝ ነሽ ቆንጂት የምትናገሪውም ጥሩ ነው ግን መኖር እንደማውራት ቀላል አይደለም ቢሆንማ አንቺም የፍቅር ህይወትሽ እንደፈለግሽው በሆነ ነበር።

  • @fikertfiker8806
    @fikertfiker8806 ปีที่แล้ว +64

    በግሌ በመነጋገርና በይቅርታ ችግሮቻችንን ልፈታ እችላለሁ። ይሄ ቺቲንግ በሚባል መጥፎ በሽታ ግን አብሮኝ ያለው ሰው መተላለፍ የሌለበትን መስመር ሲዳፈር Over positive መሆን አልወድም። Sorry.

    • @mishuterfe3325
      @mishuterfe3325 ปีที่แล้ว +1

      wow

    • @NETSANETGIRMA-mita
      @NETSANETGIRMA-mita ปีที่แล้ว +1

      Ya betam asmesay nat agul melaki mehon des ayilim

    • @Hayalu-fd8th
      @Hayalu-fd8th ปีที่แล้ว

      ለሚዲያ ፍጆታ የተናገረችው ነውን ? ወይስ በተግባር የሆነ ነው?
      ቺት ቢያደርግ የሚል ከዕምነትም ከጠቃሚ ባሕል ያፈነገጠ አስተሳሰቧ በጊዜ መታረም አለበት!!

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ ปีที่แล้ว +35

    አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መጽሐፍ አጠበች አሉ ጭራሽ ዝሙትን ማበረታታት እረ ምን ሸ ችት አድርጎብኝ መቼም ይቅር አልለውም ሲጀመር አካሌ እራሱ ይፀየፈዋል እኔ በበኩሌ እድህ አይነቱን ምክር እናወገዛለን ይችኛዋ ግን ምን ነካሸ ትልቅ ሰው አይደለሽም 😣😣😣😣

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba ปีที่แล้ว

    ቲጅዬ ሀገሬ ስመጣ አንችላይ መቅረብ እፈልጋ አለሁ ከአንደዬ አይሉት ከዛም በላይ ተሰብሬ አለሁ እንዳለችው ለራስ ሳያስቀሩ ማንነትን መስጠት ሰውን ማመን ከባድ ነው በጣም ይህ ነው በማይባል አይነት ህመም ተምሜ ድኘ አለሁ ብቻ ችሎታውን ባገኝ ለማውራት ባውራሁት ቀርቤ አንችጋ አይዞሽ የሆንሽ ጣፋጭ ጠንካራ ነሽ አንች እረዳሽ አለሁ እኔ ስለማውቀው እናማ በርች ቲጅዬ ምርጥ ትምህርት ነው ለወጣቱ ህብረተሰብ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hayatyenatwa2038
    @hayatyenatwa2038 ปีที่แล้ว +3

    ይች ልጅ ግን በንግግር በጣም የተካነች ቅዱስ ቅዱስ ሚያጫዉጣት ፋፁም ምድር ላይ የሌለች ሴት እራሷን ፋፁምና እና በጣም መልካም ሚስት አድርጋ ምትናገር አድናቆት ሲጨምርላት ጭራሽ የሌለ ነገር አለ ብላ ምታሳምን ይሄኔ እኮ የራሷ ላይፋ ቢኖራት በብዙ እንከኖች የተካነች ሴት ነች በጣም አበዛችዉ ሁላ ምታወራዉ የኔ ታሪክ ብላ የፈጠራ ወሬ ነዉ ሚመስለኝ ሁላ እንደምትላት አይነት ሴት ብትሆን እስካሁን በትዳር ትጣመር ነበርም በየሚድያዉ የተማረ በጣምጥሩ ስራ ያለዉ ብላ በግልፁ ያማለት ብር ያለዉ ነዉ ማግባት ምፈልገዉ እያለች ብዙዎቹ ፃዲቅ አረጎት አካበዷትና ጭራሽ በየሚድያዉ እየዞረች ማይመስል ፃዲቅ ፃዲቅ ያጫዉታታል ሀበሻ በወሬ በቪድዮ ድራማቸዉን ስለሚያምን አሁን በቃ ለየት ያለ ሀሳብ እየፈጠሩ የሰዉን ቴንሽን ይሰርቃሉ መጀመሪያ ኑሪዉ ምታወሪዉን ከዛ ትደርሽበታለሽ መኖሩ እንዲ በሰከንድ እንደምትቦጠረቂዉ ድራማ የለዉም ሪል ነዉ

    • @SamrawitEstifanos-l3r
      @SamrawitEstifanos-l3r ปีที่แล้ว +2

      😢በትትክክል መኖር እና ማውራት ይለያያል

  • @ETHIOPIANY
    @ETHIOPIANY ปีที่แล้ว +2

    ምንም አዲስ ነገር የለም ሁሉም በዚህ መንገድ አልፏል እኮ ልጅቷን አታስለፍልፏት ።

  • @hiwotealemualemu6828
    @hiwotealemualemu6828 ปีที่แล้ว +2

    ለኔም የሚያስቸግሩኝም እነሱ ናቸው የኔም ድክመቴ እሱ ነው ተፈጥሮ የሆነ ነገር ደሞ አይለወጥም ልተው ብለሽ እራሱ እያየሽ ያነገር እየጎዳሽ እራሱ ትቀጥያለሽ ካቅም በላይ ሲሆን ግን መራቅ ነው ሰውን ማመን የዋህነት ሁሌም ጥሩ ልብ ያላቸው ሰወቸ ሁሌም ይጎዳሉ ❤ በስተመጨረሻ ግን ይካሳሉ

  • @malateabdissa7570
    @malateabdissa7570 ปีที่แล้ว +8

    ቲጂም ምን አይነት አስተምሮ ነው ቺት ለደረገ ሰው ይቅርታ ማድረግ ግልፀ አርድርጉት ከዛ በኃላ አብሮ ለመቀጠል ነው ወይስ ይቅርታ የሚደረገው አልገባኝም ይህን አቀባበላችሁን በደንብ አስተካክሉት በሾ ላይ ለሚቀጥለው ማብራርያ ብትሰጪ ደስ ይለኛል ምክንያቱም አባባላችሁ አሁን ባለንበት ጊዜ እንኳን እንዲህ ብላችሁ በር ከፍታችሁ ይቅርና ለቺተሮች ትልቅ በር ከፍታችኅል ማስተካከያ የለበለዚያ ሻሎ ለይ የምትናገሩትን ነገር ጥንቃቅ ማድረግ ሰው የሚማርበትን አይነት ነገር ይዛ ምጣት ነው እንጂ አጥፉና ይቅርታ እናደርግላቸኀለን ማለት የሚያስኬድ አይመስለኝም አመሰግናለሁ!

  • @habvirall
    @habvirall ปีที่แล้ว +39

    ይህ ፕሮግራም አውርቶ አደሮችን በማቅረብ ተወዳዳሪ የለውም አንድም ቀን ሰርተው ለውጥ ያመጡ ሰዎችን አላየውም 😮

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 ปีที่แล้ว +9

    ኤልዱ ዮቱብ የላትም በራስዋ ይቱብ ብናያት ደስ ይለኛል ፡ አንቺ የሴት ልክ ነሽ ብዙዋች ካንቺ ይመራሉ ፡ በርቺ ቆንጆ ፡ አንቺ ያለሽበትን ተከታትዬ ነው ምሰማሽ ፡ ዛሬ በቲጂ ፕሮግራም መጣሽ ፡ ቲጂ ዛሬ ገና ጤነኛ ሰው አቀረበች 😂

  • @todayethiopiaeftube3920
    @todayethiopiaeftube3920 ปีที่แล้ว +22

    የተለየ መምህር ነሽ እኮ ሁሉም ያለፈበትን የተማረበትን ቢያሥተምር ውሷ ግልፅ ሥለሆነች ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @redgebrehiwot9010
    @redgebrehiwot9010 ปีที่แล้ว +9

    በፊት የበደለሽን ይቅርታ ልታደርጊለት ትችያለሽ እንጂ ወደፊት ህይወቴ ውስጥ የምትመጣውን ወንድ ቺት ብታደርግብኝም ይቅርታ አደርጋለሁ ማለት ጤነኛ መልእክት አይደለም። ድጋሚ ህይወትሽ ውስጥ የሚገባ ሰው ቺት የማድረግ መብቱ የተጠበቀ እንደሆነ ነው የሚያስረዳው መልእክትሽ። ወደፊት ሂወትሽ ውስጥ የሚመጣው ሰው ባንቺ ላይ የመማገጥ መብት እንዳለው እየፈቀድሽለት ነው። ይሄ መልእክት ራስን እንደመናቅ እና ማንም ሰው መማገጥ እንደሚችል እና መማገጥ ኖርማል እንደሆነ ይቅርታ የሚያሰጠው ጥፋት እንደሆነ ነው የሚገባው።

  • @AdemSeid-x8e
    @AdemSeid-x8e ปีที่แล้ว

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ባይተዋርነት እንዳይሰማሽ ምክንያቱም ሚሊየን ባሎች የሚመኙት እንዳንች ያሉ ሚስቶችን ነው የጠላሽ ይጠላ

  • @firdows315
    @firdows315 ปีที่แล้ว +1

    ያ አሏህ እንደት ይከብዳል እኔ እያሳለፍኳቸዉ ያለሁትን ነገር ነው የተናገረሺዉ😭 እኔም ቤተሰብ እየጠየቀኝ እሱና እኔ ተጣልተናል ቤተሰብ እየጠበቁ ነው ሰረጋችንን እኔ ብዙ ነገሮችን አሳልፌ አሁን ትንሺ እየተረጋጋሁ ነው እንደት እንደምነግራቸዉ ጨንቆኛል 😢😢😢

  • @CellJsusnd
    @CellJsusnd หลายเดือนก่อน

    አግብታ ብትነጋር ቆጆ ነበረ መነጋርነ መኖር ከበድ ሰይሆን አይቀርም

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 ปีที่แล้ว +2

    መኖርና ማውራት ቢለያይም ግን አንዳንድሰዋች የሚናገሩትን በትንሹም ቢሆን ይተገብሩታል ኤልዱ አንደኛ ቲጂዬ እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @butajrawit
    @butajrawit ปีที่แล้ว +7

    ዛሬ ደሞ በጣም አምሮብሻል ❤❤❤ ንግስቷ

  • @collectiontube19
    @collectiontube19 ปีที่แล้ว +15

    በእኔ እይታ እንዲህ አይነት ሀሳብ ያላችሁ ሴቶች በጣም ማሰብ አለባችሁ ገና ያልጠነከረ ማንነታችሁን ሚዲያ ላይ ታሰጡትና በኔ ሀሳብ ውሸታሙ ልጅ ራሱን አንቺ በምትፈልጊው መንገድ ሰርቶ እንዲመጣ ታደርጊዋለሽ የምትወጂውን ማንነት ስለሚያውቅ እሱን ይሰጥሻል፡፡ ከዚያ ግን አንቺ በደንብ ፍቅር ውስጥ ከገባሽ በኋላ እንደፈለገ እያደረገ ይኖራል አንቺም የሱ አሻንጉሊት ትሆኛለሽ ፡፡ ለዚህ ሀሳብሽ ግን የተሻሉ ሰዎችን ብታማክሪ ባይ ነኝ ካለዚያ ላትጠገኚ እየተሰባበርሽ መኖርሽ ነው፡፡ ስለዚህ ሴቶች ቀይ መስመር የሌላችሁ አትሁኑ ቀይ መስመር ያላት ከሌላት ይልቅ ክቡር ናት

  • @fatumayimer1113
    @fatumayimer1113 ปีที่แล้ว +26

    ተደበቂ የሆነ ልጅ አፈቅራታለሁ እያለ እየተጃጃለነው😂😂😂❤❤❤

  • @YordaYorda-lq8hh
    @YordaYorda-lq8hh 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yen konje. ❤❤❤

  • @sabo8756
    @sabo8756 9 หลายเดือนก่อน

    ሴት ልጅ ጠካራ ነች ❤❤❤❤😢

  • @selamasefa4761
    @selamasefa4761 ปีที่แล้ว

    መኖርና ማውራት ይለያል ቲጂየ በቦታው ስንሆን ልባም አንሁንም ያን ቦታ ስናልፍ ነው አስተዋይ ምንሆነው

  • @samrawitadmasu2871
    @samrawitadmasu2871 ปีที่แล้ว +1

    መፅሀፍቅዱስ የከለከለውን አንቺ ከመድሐንያለም በልጠሽ ነው በጣም ይገርማል ብዙ ኢንተርቪዎችሽ ላይ እንደሰማሁት ገና ብዙ ይቀርሻል ወተት ላይ ነሽ ለምግብ አልደረስሽም ወጣቱን አታወዛግቡት እረፉ💚💛❤️

  • @elsabeyene6210
    @elsabeyene6210 ปีที่แล้ว +4

    መኖር እና መናገር ይለያያል

  • @sarahsarah2721
    @sarahsarah2721 ปีที่แล้ว +8

    አንቹ እራስሽን እደዝክ ፃዲቅ ሰው አርገሽ የምታወሬው እና እደምታወሬው አይነት ስው ከሆንሽ ለምን ጥሎሽ ሄደ የያልቀረብሽበት ሾው የለም በጣም ሰለቸሽን ወደፊት ለምትወልጁው ልጅ አስቢ ትግስት ተቢየዋ ደሞ ምንም እየለቃቀምሽ አታምጩብን አሁን ከሳ ምን እንማር

  • @qwerqwer5055
    @qwerqwer5055 8 หลายเดือนก่อน

    Tgye gn ende hasab sekela lay mendenew betam bezako 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MulugetaKasew-ek3lk
    @MulugetaKasew-ek3lk 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ገጠኝ ነው ከቻልሽ ቀጥታ በስልክም ባወራሽ ይለኛል

  • @Mekiyahassen-h7n
    @Mekiyahassen-h7n 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጅ ጀግና ሴት ነሽ

  • @ሕይወትትዛዙዘሚካኤል
    @ሕይወትትዛዙዘሚካኤል ปีที่แล้ว +22

    መናገርና መኖር ይለያያል እኮ😊

    • @zuzulove9763
      @zuzulove9763 ปีที่แล้ว

      በተናገርው ቢሠራ ማንም አይሣሣት ማንም ማንንም አይጎዳ እኔ መሼነፍ አሎድም ዴርቅ ነኝ

    • @SamrawitEstifanos-l3r
      @SamrawitEstifanos-l3r ปีที่แล้ว

      Exactly...

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 ปีที่แล้ว +1

    አች ቲች አርጎብሽ አይደል ይህን ያክል የምትጨረጨሪዉ ዝሙትን አታስፋፉብን በፍቅር ቀልድ የለም ወሬብቻ ሳይሆን ኑረሽ አሳይን

  • @meheretselemon56
    @meheretselemon56 20 วันที่ผ่านมา

    ሰውንተሎ ማመን የኔም ችግር ነው በጣም በብዙ ሰዎች ልቤ ተሰብሯል እዴት እደማስተካክል ግን አላቅም ሰውን ካመንኩ አመንኩ ነው ግን ፈፅም ለመተው አልቻልኩም ከዚህ ብሃላ አልምንም ብዬ ወስኘ ግን ደም እደገና ሰዎች በሚሉኝ ነገር እማምነው ነገርስ አንዳንዴ እደእህቴ ብሆን ብዬ እመኛለሁ ምክንያቱም እህቴ በጣም ተጠራጣሪ ነች ተሎ ሰውን አታምንም

  • @meskeremkassahun3302
    @meskeremkassahun3302 ปีที่แล้ว +1

    ኤልዱ ህይወትሽ ለሰው መማሪያ ሊሆን ይችላል ግን ከዚህ የበለጠ ሚዲያ ላይ ያልወጣ በጣም ብዙ ለፍቅር መስዋዕትነት የከፈሉ ሰዎች አሉ ህይወታቸው ብዙ የሚያስተምር የአንቺ ሚዲያ ላይ ገኖ ስለወጣ እንጂ ከአንቺ የባሰ ስንት አለ መሰለሽ!!!!!!!!

  • @Brukmengistu8706
    @Brukmengistu8706 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ሰው እንዲወድሽ ማድረግ በዚ መልኩ አደለም አትሽለጥለጪ ቺት አርጎ አደለም ሲያስብ ነው ነገሩ የሚያበቃው በምንም ምክንያት ለ ቺቲንግ ይቅርታ አልልም

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 ปีที่แล้ว +5

    ይች ልጅ ያለፈችበት ህይወት እኔጋ አንድ ነው ግን አሁን ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ትዝም አይለኝ እሱም ተጃጆሎ ተቀምጧል አንች ዝሙትን አታበርታች እናት ሆ😢

  • @BetiBeti-ex1ch
    @BetiBeti-ex1ch 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና ስወድሽ❤❤

  • @collectiontube19
    @collectiontube19 ปีที่แล้ว +8

    ሲቀጥል በደንብ ስሰማው እኔ ሀሳቡ ተጣርሶብኛል መጀመሪያ የድሮ… ያ ሁሉ የተፈጠረው በስህተት ነው ይቅርታ አድርጊልኝ ቢልሽ ይቅር ትይዋለሽ ሲባል ይቅርታ አደርግለታለሁ ነገር ግን አብሬው አልቀጥልም አልሽ የወደፊቱ ሰው ቺት ቢደርግብሽ ይቅር ትይዋለሽ ወይ ሲባል ደግሞ ይቅር ብዬው አብሬው እኖራለሁ ያንን ማድረጌ ለሱ ፀፀት እና ቅጣት ነው አልሽ ይቅርታ ከተባለ ለዚኛው ለምን ከበደሽ ለዛኛው ለምን ሰጠሽ ያ ግልፅ አልሆነልኝም ደግሞ ይሄምኮ ተፀፅቶ ከመጣ ይቅር ብለሽው አብረሽ መቀጠል ነበረብሽ ምክንያቱም በአንቺ እይታ ቅጣት ስለሆነ ግን ማን እንዳልፈለገ የሚያቀው እግዜር ነው

    • @eskedarshewatatek5156
      @eskedarshewatatek5156 ปีที่แล้ว +2

      Thank u!እኔ ነኝ ያልገባኝ ብዬ ደግሜ ነበር የሰማሁት እርስ በርሱ የተምታታ ወሬ ነው የምታወራው።
      ይቅርታ የተደረገለት ሰው እራሱ በፀፀት ይኖራል አለች....አይከብድም እንደዛ መቀጠል??I don't know bicha It does't make sense.

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es ปีที่แล้ว +2

    አወቀሽ አወቅሽ ሲሏት መፅሀፍ አጠበች አሉ 😂ወሬ ብቻ

  • @Gunatube
    @Gunatube ปีที่แล้ว +1

    ላግባሽ እና ሽት ላርግብሽ ከዛ ይቅር ማለትሽን ላረጋግጥ 😂😂

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 ปีที่แล้ว +7

    ዝሙትን ትክክል ነው እያልሽ ነው

  • @kingsolomon1724
    @kingsolomon1724 ปีที่แล้ว +7

    Yesterday; she was crying because her boyfriend cheated on her
    Today; she's saying it's okay to cheat and forgive them.
    She's the fake one

  • @AwekeAweke-s1j
    @AwekeAweke-s1j 14 วันที่ผ่านมา

    Yawi egnam snfeter lnmar new
    Slezih temarn❤❤❤

  • @ASIMSELIM
    @ASIMSELIM ปีที่แล้ว +1

    Betammmm bezashh beteterashebet bota hula batheji teru nw

  • @worku3723
    @worku3723 ปีที่แล้ว +10

    ይሄ ማለት ባልጉ ነው ፈጣሪ ግን ከዘሞተ ይለያዩ ነው ሚለው እቺ የራሷን ድክመትና ሥንፍና ምታሳየው ኤችአይቪ ልታሢዛቹ ነው ሤቶች ንቁ አትሥሟት አጉል አዋቂ ሥታሥጠላ ወሬ

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ባሌጌ ናት ማውራትና መኖር ይለያያል የምታወራውን ከኖረችው ለምን ቦይፍሬዷጓ ፈነገላት ያላገባቹህ እንዳትሰሟት።

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ተስፋ በመቆረጥላይ ነበርኮ ግን አቸን ስሰማ ነገ ሊላ ቀን ነወ ማለት ቸመርኮኛ የወሰጤነወ የምትናገሪወ የኔኔን እጀ ❤❤❤🎉

  • @brhanhaylu1015
    @brhanhaylu1015 ปีที่แล้ว

    ስታምሪ እኮ ኤልዱየ ጠንካራ ሴት ቲጂም እወድሻለው

  • @user-sg7ue4or4nJerry
    @user-sg7ue4or4nJerry ปีที่แล้ว +1

    Aledane,Yene Kongo amazing 💯🙏👂👈❤Tig,Kongo ❤

  • @esam4069
    @esam4069 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር የለም የምትሉ ሰዎች ለራሳችሁ ክብር ስጡ አንድ ህይወት አልተሳካም ማለት መኖር አቆማችሁ ማለት ነው ? እስኪ እናንተ ታማኝ ሁኑ ሰው ከምታሙ እኔ ለምሳሌ አልሀምዱሊላህ ጥሩ ትዳር አለኝ ይህ ማለት ጥሩም መጥፎም እድሎች መኖራቸውን ነው ... ስለዚህ መጀመሪያ እናንተ ታመኑ ከዛ ሌላውን ለፈጣሪ ስጡ

  • @fekr21tube82
    @fekr21tube82 ปีที่แล้ว +8

    ማውራት እና መሆን ይለያያል ሰለ ትዳር ማውራት የሚችሉት በትዳር የኖሩት ብቻ ነቸው አንች ገና ፍቅር ያልሆነልሽ ምኑን ትንታኔ ውሥጥ ገባሽ

    • @Benjo_12345
      @Benjo_12345 ปีที่แล้ว

      Enem yalgebagn eko esu nw gna r/n ly honewu sila tedar enawekalen yemilut nger Uffff

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ ปีที่แล้ว +2

    በጣም አበዛሽው ሰለነበረን ጊዜ እናመሰግናለን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @collectiontube19
    @collectiontube19 ปีที่แล้ว +6

    የመለያየት ስሜቱ ከባድ ነው በህይወታችን ትልቁን ቦታ የሰጠነው ሰው ከህይወታችን ሲወጣ በዚያው ልክ ሰፊ ሚጎድል ነገር ስላለን! እንዲሁ በቀላሉ የሚረሳ አይደለም ከሆነ ሆነ ከሄደ ይሂድ የሚባል የፍቅር ሁኔታ ውስጥ የነበረ ብቻ ነው አልተጎዳሁም የሚለው

  • @Mekdes-t3r
    @Mekdes-t3r ปีที่แล้ว +4

    እኔ ያዘንኩት በቲጂ ነዉ እሳ አማኝ ነኝ ትላለች ዝሙትን ታበራታታለች

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw ปีที่แล้ว +2

    እሽ ከእዚያስ ወዲያ አወቀች አወቀች ሲሏት መጸሀፍ በውሃ አጠበች 😁

  • @debebe4230
    @debebe4230 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤Eldan አመለ ሸጋ

  • @DestaKhalil
    @DestaKhalil ปีที่แล้ว +6

    አወቅሽ አዉቅሽ ሢሉት የባሏን መፀሀፈ አጠበች አሉ ሲጀመር እምታወሬዉን ብትኖሪዉ ፍቅርኛሽ ትቶሽ ባልሔደነበር የራሷ አሮባት የሠወ ታማሥላልች እሥኪ የራስሽ ሁኘኘ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂 እሱ ነዋ ዱርየ

  • @Nigist-e2e
    @Nigist-e2e ปีที่แล้ว

    እህቴ አይዞሽ እኔ ላገባ ሁለት ወር ሲቀር ሌላ አገባ ለእኔ ከባድ ነው ሁሌ ማልቀስ ነው

  • @titiatnatiyos9401
    @titiatnatiyos9401 ปีที่แล้ว +2

    Konjo neshe
    Eske baherishe
    ❤❤❤❤

  • @TigiSisiay-u3h
    @TigiSisiay-u3h ปีที่แล้ว +3

    ኤልዳዬ ብዙ ያወራሻቸውን ብዙ ንግግሮችሽን ሰምቻቸዋለው ህመምሽ ይገባኛል ግን ከዛ ስሜት ውስጥ ወጣሁ ብለሽ ስትቆሚ ነው እራስሽን አጎልብተሽ የተነሳሽው so ሲጀምር በዛ ጉዳይ ላይ በተደጋጋሚ ማውራቱ ምን ያህል ጠቃሚ ነው? ሁለተኛ ማልቀስ ያላለቀ ስሜትን ማሳያ መንገድ ነው ብለሽ አታስቢም ወይ like በተዘጋ ዶሴ ውስጥ እራስን ማመላለስ 😊ሳጠቃልል ቺት አድርጎ በይቅርታ ለመመለስ እኮ እኛ ጋር ያለው ፍቅር ብቻ ሳይሆን እሱስ ቺት ያደርገበትን መጠን ምን ያህል ነው ቺት በተግባር ማድረግ ሳይሆን ከማሰብም ስለሚጀምር

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi ปีที่แล้ว +1

    Mane tijiyeni yemiwodi ❤❤❤

  • @diborab7820
    @diborab7820 ปีที่แล้ว +2

    አይይይ መናገርማ ማንም ይናገራል መኖር ነዉ ! የምታወራዉን አግብታ እየኖረችዉ ሆኖ ቢሆን ምታወራዉ ያስኬድ ነበር !! ለማንኛዉኝ መልካሙ ይግጠምሽ !

  • @Bobi-l7z
    @Bobi-l7z ปีที่แล้ว +5

    HIV መዳኒቱ ተገኘ እንዴ ሰዎች? ዝሙትን እያለማመዳቹት ነው። በሽታውን ባትፈሩ እስኪ ባካቹ እግዚአብሔርን ፍሩ! ዝሙት ሀጥያት ነው። ዝሙት ሲደረግብኝ ይቅርታ አደርጋለሁ ብለሽ ትያለሽ፣ ግን ለባልነት የምፈልገውን ወንድ መስፈርት አልናገርም ትያለሽ😏 ለማንኛውም ዝሙትን ቀለል አርጎ የሚያይ እራሱም የሚያደርግ ነው

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg ปีที่แล้ว

    ሚያወራው ሁሉ ህይወትን ይኖረዋል ማለት አንድም ቲጂ አትሸወጂ ቀልደኛ

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እኮ እንደምወድሽ

  • @redujemaneh19
    @redujemaneh19 ปีที่แล้ว +2

    ትንሽ ከመፃፍቅዱስ በላይ ነኝ አልሽ ይቅርታ ልታደርጊ ትችያለሽ አብረሽ መቀጠል ግን ይከብዳል ሁሉን ነገር ስናወራው ቀላል ነው ግን ተግባር ላይ ነው ችግሩ

  • @MercyAEK
    @MercyAEK ปีที่แล้ว +7

    Ye 30 amet tedar yeferesebat nw metmeslew! It’s a relationship and be grateful you found it before you made a commitment and move on with your life. A relationship is a trial beka lihonem layhonem yechelal. I don’t see the point of her speaking about relationship as if she has a successful marriage.

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳት ይችን ቆጆ ❤❤❤❤

  • @samritube9007
    @samritube9007 ปีที่แล้ว +5

    ምን እያስተማርሽ ነው ለወንዶች ኤልዳና😂😂

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 ปีที่แล้ว

      ቆመቀር በያት ባለጌ ነች የምታወራውን አትኖርም ለዚህ ነው ቦይፍሬዷ የፈነገላት ።

  • @motamotaT
    @motamotaT ปีที่แล้ว

    እማይረባ ፕሮግራም ነው- እራሷ ሸሌ ስለሆነች ተጠያቂዋ 😮

  • @hpij
    @hpij ปีที่แล้ว

    Bzu yqr yetebale bzu fqr yasayal.😊

  • @Baty-bb7mp
    @Baty-bb7mp ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ይች ልጅ ተደጋገመች ተናፈቂ አች ብቻ አደለሽም በፍቅር የተጎዳሽ ስንት በየቤቱ የተጎዳ እንዳለ ብታቂ ሁለተኛ አትወጭም ነበር

  • @wmg6574
    @wmg6574 ปีที่แล้ว +9

    እርሶ በጣም ዘ-ይገርም ነው። ትዳር የግል ነው መምህሩ ማን ነው???😂😂😂

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 ปีที่แล้ว +5

    ይቼ ልጅ ንግግሯ ያምራል ምስጥ ብለክ ነው የምታዳምጣት ነገር ግን እንደኔ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ለምታወረው ወሬ ወይም ትምህርት ሰጭ ነገር

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i ปีที่แล้ว +2

    ኤልዳና ስወድሽ ❤❤❤❤ጀግና አንደኛ😘😘😘😘

  • @YaredAynalem-123
    @YaredAynalem-123 ปีที่แล้ว +5

    ቲጅ ትልቅ ሰው እኮ ነበርሽ😊😎

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 ปีที่แล้ว

    በፈጣሪ ካለፈው ህይወቴ ተምሪያለሁ እናም ላካፍላችሁ እያለች መሰለኝ እና የምን ጨለምተኝነት ነው ግን በፈጣሪ ክፋታቸሁን በልክ አደርጉት ምድረ ቅናታም የምሬን ነው ይሄ ጥላቻችሁ ነው በህይወታችሁ ሰው እንዳይኖር ያደረጋችሁ እናም መቼም አይኖራችሁ በየኮሜንቱ እንዲህ አድርጎኝ እንዲህ ሆኜ ትላላችሁ እንኳን ለወንዱ ለሴትም አትሆኑም አንዳንድ ሴቶች መጀመሪያ የዋህ ልብ ይኑራችሁ ሁሌ ወቀሳ ስህተት መፈለግ አይሰለችም 😢

  • @hayatabate3532
    @hayatabate3532 ปีที่แล้ว +8

    የወሬ ይቱብ በየዋለሁ😂😂😂

  • @HelinaBlen-od1eb
    @HelinaBlen-od1eb ปีที่แล้ว +8

    የሀበሻ ወንድ አትመኑ መርዝ ናቸው

  • @mihretkebede5267
    @mihretkebede5267 ปีที่แล้ว +2

    አይ ውዴ ስላላገባሽ ነው መኖር እና ማውራት ይለያያል

  • @AzizaTahir-mo7hs
    @AzizaTahir-mo7hs ปีที่แล้ว +19

    የኔ ዉድ ዝሙት በየትኛዉ እምነት ነዉ የተፈቀደዉ አጉል ፃድቅ ፃድቅ አትተዉኝ አጉል አዋቂ ነኝ ብለሸ ዝሙት ሸርሙጥና አታሰፍፊ

    • @SamrawitEstifanos-l3r
      @SamrawitEstifanos-l3r ปีที่แล้ว

      ወሬ ብቻ m🎉መኖር እና ማውራት ይለያያል

  • @HalleSaale-b2j
    @HalleSaale-b2j ปีที่แล้ว

    bzu mekari mkr yasfelgewal alu , bemtnagwriwu tfetegalesh . mawurat ena menor yileyal . sle tdar edmie tegeb enatoch biyaworu teqebaynet alachewu . yanchi yetdar ewuqet yafer Genfo newu .

  • @belaygojjamew3508
    @belaygojjamew3508 ปีที่แล้ว +1

    መሸነፍ ለፍቅር ብቻ።

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 ปีที่แล้ว

    Teyakiwa rasu mne malt new teyaka atashe mne temselache kofyawe demo betam yasetlale end edmash hugn

  • @seidamohammed
    @seidamohammed ปีที่แล้ว

    Beautiful girl ❤❤

  • @kirubeltofik7028
    @kirubeltofik7028 ปีที่แล้ว +5

    ደካማ ሆናቹ ፍቅር የሚባል መሸሸጊያ ውስጥ አትሸሸጉ!
    ፍቅርን ምንሰማው እንጂ ምንኖረው አደለም!

  • @ZenasheAesfaZena-vd9ri
    @ZenasheAesfaZena-vd9ri ปีที่แล้ว +5

    ቺት አድርጎ እንዴት ይቅርታ አድርጋለው ትላለች ውርኞ ጠያቂዋ እራሱ የሀይማኖት ሰው ነሺ በሀይማኖታችንም ማመንዘር አይፈቀድም

  • @almeneshetana-n8i
    @almeneshetana-n8i ปีที่แล้ว

    ስወድሽ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    no no ኢልዬ ተሳስተሻል ሊላ እስካላገባ ማለት ምን ማለት ነዉ እንደፍለገ እየሆነ ይቅር ታ አልለዉም

  • @abusud-yk8yv
    @abusud-yk8yv ปีที่แล้ว

    Yene wedd ❤❤❤batema yemi wodeshi eldey❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 ปีที่แล้ว +2

    አትዘባርቂ ዝሙትን እያስፋፋሺ መሆኑን እውቂ ደግሞ ብዙ የተከዳዱ አሉ እንደ መልካም ነገር በተጠራሺበት ሁሉ እየሄድሺ አታውሪ ልጁ ተሳሳተ ከዛም ይቅርታ አለ በየመድረክ ስሙን አታንሺ ያንች መሰላል ነው የሆነሺ ልጁ አሁን ላይ ታዋቂ አደረገሺ

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 ปีที่แล้ว

      ፈጠራስ ቢሆን እምታወራው 😂

    • @eyerusalem9504
      @eyerusalem9504 ปีที่แล้ว

      @@selammesganaw3899 የእውነት ብዙ ቦታ አወራች እኮ ምነው ፍቅር ተጀምሮ በሷ ብቻ ነው እንዴ የተጀመረው እሷ ቢያንስ ልጁን ነው ያጣችው ብዙ ሴቶች ገንዘባቸውን እድሚያቸውን ቤተሰባቸውን ጭምር ያጡ አሉ እኮ ሁሉንም ለፍቅር ኪሉ የተው ከዛም ያመኑት ፍቅረኛቸው የተዋቸው ብዙ እናያለን ለሱ ብዬ ከቤተሰብ ተጣልቼ ገንዘቤን በልቶኝ የሚሉ የሷ እኮ እንደ ኢትዮጵያ ቅርስ ካልተመዘገበልኝ አለች

  • @meskeremmeskerem205
    @meskeremmeskerem205 ปีที่แล้ว

    እዉነትነዉ እሕቴ እኛሰወች መች እደምንጠራ አናቅም

  • @MollaligneAndargie-k8p
    @MollaligneAndargie-k8p ปีที่แล้ว

    Don't worry for the man who broke-up your relationship without your falt. Instead, pray to God so that He will grant you the best of everyone who will become the source of all good things in your life and can fulfill your heart's desire for love.

  • @aboali3155
    @aboali3155 ปีที่แล้ว +2

    አች ደሞ ጎበዝ ጎበዝ ስትባይ ቀዘሽ

  • @AmanuelIsraelhaile
    @AmanuelIsraelhaile ปีที่แล้ว

    Yene mar ❤❤❤❤❤❤❤ eldu

  • @SmilingAstronomicalModel-iq3ve
    @SmilingAstronomicalModel-iq3ve ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ወደሸለሁ ❤❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
    @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ ปีที่แล้ว +13

    የኔ ልዕልት ስታምሪ ደግሞ ❤😘

  • @AbxsAbxs-fm3rn
    @AbxsAbxs-fm3rn ปีที่แล้ว +6

    ይዲረስሽና አንብቢው ኤልዱ ካሁን በሀላ ስለአንች ስላሳለፍሽው ችግር አታውሪ ስላንች ስለነበረሽ ሪሌሽን ማውራት ካላቆምሽ ሁሌም እንዳለቀሽ ትኖሪያለሽ በቃ ሰብረውናል ወንዶች ግን ብንሰበርም ተጠግነናል

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ ምንም ብትጎጅ ልብሽ ንፁህ ከሆነ ይጎዳልጅ አትጎጅም ይቅርባይነትን ያዥ❤❤❤

  • @bekileo
    @bekileo ปีที่แล้ว +3

    አላረግም አረጋለሁ
    አልሄድም እሄዳለሁ
    አልበላም እበላለሁ
    አላራ* አራለ*
    የሆኑ የተምታቱ ሀሳቦች ነው የዘላበደችብኝኮ😳
    እንዴት ላስታርቃቸውና ይግቡኝ🤔

    • @BunaNa-tk7cr
      @BunaNa-tk7cr ปีที่แล้ว

      የዛን ቀን ኢንተርቪ ስለነበራት አልቃመችም ነበር ...የአራራው ሰአቷ ደርሶ ተወዛግባ ነው ..ተረዷት

  • @ef6079
    @ef6079 ปีที่แล้ว

    ወደሴት የሄደወንድ ወይም ሴት ይቅርታ አያስፈልግም ትንሽ ቆይቶ ሴትጋ ይሄዳል ጠንቀቅቅቅቅ