#ሰበር_መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 94

  • @WoldeBerihn
    @WoldeBerihn 24 วันที่ผ่านมา +16

    አርበኛ ሀብቴ ወልዴ ትክክለኛ አካሄድ ነው እየተከተለ ያለው እናንተ የሰክንድር ነጋ ዶላር አስጎምጅቷሁ ነው ሄሔን የምታደርጉት

  • @Ethiopia2103
    @Ethiopia2103 24 วันที่ผ่านมา +10

    የጎንደር ህዝብ ለምን መከራ ላይ ይወድቃል ለዶላር መለመኛ ከሆነ አላማው በቃኝ ማለት አለብህ ጎበዝ ፍሬ አልባ ትግል ለአበበ እና ለሐብታሙ ተብሎ ህዝብ ማቅ መልበስ የለበትም አንድነት በዚህ ደረጃ ካስጠላችሁ ለምን ህዝብ ዋጋ ይከፍላል ከነዚህማ ብልፅግና ይሻላል ተወግዘው አርፈው ይቀመጡ የህዝብ መከራ ናቸው በህዝብ ደም መለምን ይቁም

  • @seidadem-qc3sp
    @seidadem-qc3sp 24 วันที่ผ่านมา +11

    የዶላር ድርጅት

  • @mindayekelemework1073
    @mindayekelemework1073 24 วันที่ผ่านมา +9

    መግለጫውን ሳያወጡ ሚስጥራዊ የስልክ ልውውጣቸውን ስለሰማን አትድከሙ እናንት ከሃዲያን አበበ የንፁሃን ደም ይፍረድብህ

  • @FA-vy9iq
    @FA-vy9iq 24 วันที่ผ่านมา +8

    ህሌና ቢስ የዶላር ቀመኛ

  • @KasaEnea
    @KasaEnea 24 วันที่ผ่านมา +4

    የእስክንድር ተላላኪ ሚድያ ቢኖር አበበ በላው ነው

  • @YtayewZeleke
    @YtayewZeleke 24 วันที่ผ่านมา +4

    የአማራ ፋኖ ደም መአት ይውረድባችሁ ፈጣሪ በገዛ ምላሳችሁ አናዛችሁ(አስለፈለፋችሁ)

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 24 วันที่ผ่านมา +3

    የአማራ ጠላት

  • @assefaalebachew2787
    @assefaalebachew2787 24 วันที่ผ่านมา +6

    አበበ ባለፉት አመታት ምን ሰትለን ነበር....... ????!

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 24 วันที่ผ่านมา +1

    የድምፅ ቅጅውን ስለሰማነው ባትደክሙ ጥሩ ነበር ዶላሮች

  • @Getnet-c5f
    @Getnet-c5f 25 วันที่ผ่านมา +13

    እረ እባክህ አበበ ከፋኖ ትግል ውጣ እረ በመድሃኒያለም

  • @mindayekelemework1073
    @mindayekelemework1073 24 วันที่ผ่านมา +5

    መግለጫውን ሳያወጡ ሚስጥራዊ የስልክ ልውውጣቸውን ስለሰማን አትድከሙ እናንት ከሃዲያን

  • @NestanetKenfemikel
    @NestanetKenfemikel 24 วันที่ผ่านมา +8

    አቤ ዋጋህን ታገኛለህ ጠብቅ በኛ ደም ቀልደህ አትቀርም

  • @AsaminewNegash
    @AsaminewNegash 24 วันที่ผ่านมา +3

    አበበ የማንም ደጋፊ እንዳልሆነ እያስረዳን ነው

  • @seidadem-qc3sp
    @seidadem-qc3sp 24 วันที่ผ่านมา +7

    ከእስክንድር ነጋ ጋር ከተሸጎጣችሁ ለአምሀራ ህዝብ አትጠቅሙም

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 24 วันที่ผ่านมา +5

    የአማራ ህዝባይ ድርጅትን ይዛችሁ የትም አትደርሱም ይህን መግለጫ እንዴት እንድታወጡ ማን ከጀርባ እየነዳችሁ እንደሆነ ሁሉንም ሰምተነዋል

  • @mulugetamulugeta6518
    @mulugetamulugeta6518 24 วันที่ผ่านมา +3

    እባክህ ተወን ከፋፋይ

  • @NestanetKenfemikel
    @NestanetKenfemikel 24 วันที่ผ่านมา +8

    ዳላር ዕዝ

  • @yitayehMulualem
    @yitayehMulualem 24 วันที่ผ่านมา +4

    ሸቀጥ አንተ በገንዘብ የምትገዛ ፍኖ ጎደር ትላላችሁ ጎንደርን እማ በጣም ነው ያዋረዳችሁት

  • @WendeAmare
    @WendeAmare 24 วันที่ผ่านมา +4

    የትግሬና የቅማንት እዝ😂

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 24 วันที่ผ่านมา +4

    አበበ በለው ካንተ የበለጠ አቃጣሪ እና ወረኛ ማን አለ ቀጣፊ

  • @habtamubinayew9437
    @habtamubinayew9437 24 วันที่ผ่านมา +4

    አንተስ ጎጃም ላይ ምን እየሰራህ ነው? ይሄ እኮ አንተና ሀብታሙ የፈጠራችሁት ነው።

  • @arayaworkneh7428
    @arayaworkneh7428 24 วันที่ผ่านมา +7

    ውሽታም ነህ አያ አበበ¡¡

  • @MatthewYohhannes
    @MatthewYohhannes 24 วันที่ผ่านมา +2

    Lebo Lebo Ante ketafy😊

  • @معمرالوافي-ذ6ث
    @معمرالوافي-ذ6ث 24 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ህዝብ ለጋስ ህዝብ ነው፡ የአዲስ ህዝብ ደፋር ህዝብ ነው ተባብረን ከፖለቲካ ርቀን ሀገሪቱን እንገንባ

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 24 วันที่ผ่านมา +2

    አትንተባተቡ ሀብታሙ አያሌው እንዴት ጎትጉቶ እንዴት አንዳመጣችሁ ሁሉንም ሰምተነዋል እስክንድርንና ሀብታሙ አያሌው እንዲሁም አበበ በለውን ተውትና ምድር ላይ እየተዋደቃችሁ ያላችሁ አንድ ሁኑ በተግባር አንድ እንሆናለን እያለችሁ አመት ሞላችሁ ይባስ ብላችሁ ከሁለት ወደ ሶስት ተከፈላችሁ ይህን እያደረጋችሁ ያሉት ደግሞ እስክንድርና መሰሎቹ ናቸው

  • @mengistug4504
    @mengistug4504 24 วันที่ผ่านมา

    ማንኛውንም ግለሰብ እባክህ ጉድ ልንሆን ነው ፣ውጥተህ ፣ መግለጫ ይስጥልን እያላችሁ ስትለማመጡ ስምተናል ፣ እኛ አባቶቻችን ይዋሻሉ ብየ ስለማላምን ፣አየንሻለቃ መሳፍንትን እና አብረው ያሉትን ፣ መቶ በመቶ እቀበላለሁ ፣ልጀ አበበ በለው ከእስክድር ፣ተለጥፈህ አወዳደቅህ ፣ይከፍል አሁኑን ፣እራስህን ለይ ፣የወንድመነት ምክር ነው።

  • @DelelegnBirhan
    @DelelegnBirhan 23 วันที่ผ่านมา

    የዶላር ተዋጊ መጀመሪያ እስክንድር ነጋ የአማራ ነቀርሳ ነው

  • @yosephdagnew2692
    @yosephdagnew2692 24 วันที่ผ่านมา +2

    ማፈሪያ ሀብታሙ ;እስክድርና አበበ በለው እና ዘመድኩን በቀለ የሚጫወቱባቹ በጎንደር አፈርን ትግሎን በበለይነት አስተባሮ አማራን ነፃ ያወጣል ሲባል በዚህ ልክ መዋራድ

  • @yitayehMulualem
    @yitayehMulualem 24 วันที่ผ่านมา +1

    ዶላር

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 24 วันที่ผ่านมา

    ወገኖቼ እባካችሁን አገር ሰላም ይመሥል ሰላምዊ ኑሮ ለማስመሠል እየኖራችሁ ያላቹ ኢትዮጵያውያን እባካችሁን አሁን ያለው አደገኛ ገዳዩ አብይ አመድ አሊ የሚባል አውሬ በየተራ እየበላቹ ነው እየመነመናቹ ነው በአውሬው ከመበላት የሚድን የለም በኢትዮጵያ አሁን የሚያስገድለው አማራነት ሲሆን ቀጥሎ ኢትዮጵያዊ መሆንም የቀጣዩ ሠለባ መሆኑን አስተውሉ አውሬው ኢትዮጵያውያንንም የመብላት የቀጣዩ አላማው ነው

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 24 วันที่ผ่านมา +1

    ሕይወት የተከፈለለትን ትግል አሁንም ገና እየተከፈለ መከራው ያላበቃ ትግልን የማቌሸሽና የመከፋፈል የምታቀርቡ የሚድያ ሠዎች የሰው ደም የሣንቲም መልቀሚያ አታድርጒት ጠላት ገዳዩ ይህን መከፋፈላቸውን የሚፈልገው ዜና አታቀብሉት ::

  • @KapitAdane
    @KapitAdane 24 วันที่ผ่านมา

    ከፋፋዩ አበበ በለው መከፋፈልኽን ብትተው ጥሩነው

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 24 วันที่ผ่านมา

    አቤ ማረም ያለብህን ነገር ልንገርህ !!በትንሽ ነገር አትርካ በትንሽ ነገርም እትከፋ ተስፋ ቆርጠህ ህዝብን ተስፋ አታስቆርጥ ።

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 24 วันที่ผ่านมา +1

    Ante azemari

  • @maelaflove6818
    @maelaflove6818 24 วันที่ผ่านมา +2

    Ye Esekeneder Dollar tegezewoche.

  • @TamiruDemisew-mz7xw
    @TamiruDemisew-mz7xw 24 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ፋኖ ዶላር እዝ

  • @NestanetKenfemikel
    @NestanetKenfemikel 24 วันที่ผ่านมา +3

    ሞኝ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 24 วันที่ผ่านมา

    ወገኖቼ እባካችሁን አገር ሰላም ይመሥል ሰላምዊ ኑሮ ለማስመሠል እየኖራችሁ ያላቹ ኢትዮጵያውያን እባካችሁን አሁን ያለው አደገኛ ገዳዩ አብይ አመድ አሊ የሚባል አውሬ በየተራ እየበላቹ ነው እየመነመናቹ ነው በአውሬው ከመበላት የሚድን የለም በኢትዮጵያ አሁን የሚያስገድለው አማራነት ሲሆን ቀጥሎ ኢትዮጵያዊ መሆንም የቀጣዩ ሠለባ መሆኑንአይቀሬ ነው ;; አስተውሉ አውሬው ኢትዮጵያውያንንም የመብላት የቀጣዩ አላማው ነው :: ሕብረታቹን ሳታጡ አሁን ተባበሩ በየተራ ከመበላት አንድ ሆናቹ ከመበላት የምትድኑበትን መንገድ ወጥኑ ጊዜ የለምና ፍጠኑ ምንሆነናል ዝምታችን ከአውሬው ከመበላት አያድነንም !
    ንቁ አይምሬውን የዘመኑን ገዳይ አውሬ ለማሥወገድ እንፍጠን ::

  • @קסהברהנו
    @קסהברהנו 23 วันที่ผ่านมา

    አቤ አሰካሁን ለአማራ ሕዝብ የመቆም መሰሎን ነበር ነገር ግን አሁናዊ ሁኔታ የእስክንድር ን ለማንገሥ ነው የሚመሰለው ይህ አካሄድ አማራን ነፃ የሚወጣ መንገድ አይደለም እስክንድር ን በግለሰብ ደረጃ ጓዳኛነት ሊኖርህ አይችልም
    ሀብታሙ አያሌው የሚባል ጆፌ አሞራ አሜሪካ ሆኖ ያአማራን ትግል እመራለሁ የሚለው ቅጀት ነው
    ያአማራ ትግል በዶላር አይሸጥም በዶላር የሚሽጥ የአማራ ፋኖ አይኖርም ይህ የብአዴን ሥረዓት ከመቃብር ለማትረፍ ነው

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 24 วันที่ผ่านมา

    ለትግሉ የማይጠቅም አንድነት የሌለውን ዚና ይዛቹ አትቅረቡ ትግሉ የሚፈልገው አንድነት ብቻ ነው መዳኛችን !!አንድነትን የሚበታትን ወሬ ለአገራችን አይጠቅም ሕይወቱን የሰጠውን ታጋይ የምቴተቹ እፈሩ ት ግሉን የሣንቲም መልቀሚያ አታድርጒት ::
    ት ግሉን የምንደግፍ ማናችንም ጥርጣሬ ውስጥ ይከታልና የፋኖ ታጋዮች እባችንየሚረዳችሁን አምላክ መካድ ድንግልማርያምን እንደካዳቹ አስተዋሉ ::

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 24 วันที่ผ่านมา

    📍📍📍አማራ በጣም በርካታ ሙህር ያለዉ፣ የራሱን ችግር በራሱ መፍታት የማችል፣ እራሱን አይደለም ሀገር መምራት የሚችል፣ የፖለቲካ ብስለት ያለዉ ህዝብ ነዉ መሪም ያፈልቃል ብለን እናስብ እናምን ነበረ። ግና.... ግና.... አሁን ላይ የተረዳነዉ ግን እንደ ዘመነ መሳፍንት አሁንም መከባበር፣መደማመጥ፣ ለሳብ ማመንጨት የተሳነዉ፣መርህ አልባ፣ የረባ የፖለቲካ ብስለት የሌለዉ፣ በንግግር ችግር የመፍታት ዉስጣዊ ባህልም ሆነ ዉስጣዊ ዲሞክራሲ የሌለዉ፣ ጠመንጃ ከመታጠቅ እና ከፉከራ የዘለለ የዉጊያ አቅም የሌለዉ፨ እዚያዉ ዘመነ መሳፍንት ላይ ቆሞ የቀረ ማህበረሰብ መሆኑን በፋኖ አመራሮች ንትርክ፣ በዲያስፖራዉ የጥቅም ጭቅጭቅ፣ በሙሁራኑ ኋላ ቀር ዘመኑን የማይመጥን አስተሳሰብ የአማራ ህዝብ ማረጡን አረጋግጠናል። በከንቱ ህዝባችሁ አታስፈጁ፣ አርፋችሁ በሰላም ብትቀመጡ ይሻላቹኀል፣ የትም አደርሱም፣ በመጨረሻ ላይ ፋኖ የዓላማ አንድነት ስለሌለዉ፣ እርስ በርሱ እንዳይጨራረስ እሰጋለሁ።☝️☝️☝️

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 24 วันที่ผ่านมา

    ብርቱካን ሚደቅሣ በራሷ ፈቃድም ትልቀቅ እስከአሁን ለደረሰው ከብልፅግና ጐን በመቆሟ ለወንጀለኞች የጀርባ አጥንት በመሆን ሥትሠራ እንደነበር የምናውቀው ነው ለዲሞክራሲ የሚታገሉ ፓርቲዎችን ስታስወግድና ስታንገላታ እንደነበር የምናውቀው ነው ለኢትዮጵያ እዚህ መድረስ ዋነኛ ተዋናይ እንደነበረች መረሳት የለበትም የገዳዩ ቀኝእጅ እንደነበረችም ጭምርለብልጽግና እዚህ መድረስ ዋነኛው ድርሻ ያበረከተች የብልጽግና ባለውለታ ስትሆን ለኢትዮጵያ (ለአዲስአበባ)ጠላት በመሆን ስትሠራ እንደነበር መርሣት ከመከራ ያልወጣው የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚረሳ አይደለም ይህቺን ባንዳ እራስ ወዳድ ለዛሬው መከራ ተጠያቂ መሆኗን ልንነግራት ይገባል

  • @derejeestefanos1667
    @derejeestefanos1667 24 วันที่ผ่านมา +1

    .አቤ በተለይ ጋደኛህን ሀብታሙ ብትመክር አንተ የገባህ ይመስለኛል ለዘመዴም መካሪ የሚቀርብ ሰው ያስፈልጋል እባካችሁ

  • @yalewultworku9751
    @yalewultworku9751 24 วันที่ผ่านมา

    የስክንድር ነጋ ዶላር መስሎህ ከሆነ ሲያሳይህ ተሳስትሀል የዲያስፖራ ብር መሆኑን አትዘንጋ እያንዳንድህ ወደአንድ ብትመጣ ይሻልሀል እስክንድር ነጋ እና አበበ እስክስ እና ሀፍታሙ አያሌው ከጠቀሟቹህ እናያለን

  • @SurafelYohanes-dz6wm
    @SurafelYohanes-dz6wm 24 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂መጀመሪያ ለህዝብ ሁነ

  • @yosephdagnew2692
    @yosephdagnew2692 24 วันที่ผ่านมา +1

    Ababa zeeeem bale ebakhu

  • @GeremawMenesho
    @GeremawMenesho 24 วันที่ผ่านมา +1

    አበበ ምትባል መሠሪ ሠው ተው አትበጥብጥ እስክንድርን ማስወገድ ነው መፍትሄው።

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 24 วันที่ผ่านมา

    በአሁኑ ሰዓት ስ ለ አገራች ስለሕዝባች ን የሚገደን በዚህ ሁኔታ ላይ መገአታ ችን ከማሣፈርም በላይ የውርደት ውርጀት ሲሆን ለዚህ ታላቅ የሕዝብ ትግል የግል ጒዳይ ይዞ ከመምጣት የሚያሣዝን ነገር የለም ኢትዮጵያውያንን በማደናገር ለደጋፊውም ተሥፋ የሚያስቆርጥ መሆኑን አውቃችሁ ወደሚዲያ አታውጡት ሕይወቱን የሠጠው ፋኖ በውጭ ተቀምጦ የሣንቲም መልቀሚያ አትሁኑ አሁን አንድ ሆና ችሁ እይታቹ ይህን ገድይ አውሬ ለማሥወገድ ብትተጉ ከጕናቹ የቆመውን ማሣደዱን ትታቹ በመላ ኢትዮጵያ ያለውን ኢት ዮጵያዊ ወገናችሁ እንዲቀላቀላቹ ጥሪ ማቅረብና የኢትዮጵያ ሕዝብም ከጐናቹ ይቆማል አስፈላጊም ነው ::

  • @tesfayegetahun8446
    @tesfayegetahun8446 24 วันที่ผ่านมา +1

    አበበ በለው የምትባል አብሮህ ያደገው የአጭበርባሪነትና የማፋጀት አባዜ አልለቅህ ብሎ ዛሬም ነገር በማመላለስ በፋኖወች መካከል ግጭት ለመፍጠርና በአማራ ህዝብ ትግል ላይ አመድ ለመነስነስ የምታደርውን ሴራ ብታቆም ይሻላል

  • @gelilawassie5288
    @gelilawassie5288 24 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ገንዘብ ህሌናችሁን ያወራችሁ እንጅ ለአማራ ህዝብ የምትታገሉ ሳይሆን እንቅፋቶች ናችሁ የአማራ ደም ይፋረዳችሁ

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 24 วันที่ผ่านมา +1

    Ante abebe bekew yemetebal hodam ye tegere dikalla ke amhara hizb tegele rasehen anesa

  • @קלמומספין
    @קלמומספין 24 วันที่ผ่านมา +1

    እሥክሥ እንዲህ ሁነህ ትቀር

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 24 วันที่ผ่านมา

    360ዎች ይኼ ደንቆሮ ዘመድኩን የሚባል ተከፍሎት ለወገኖቻችን መረጃ የምንሠጥበትን ሰዓት እየተሻሙና ትግሉን የሣንቲም መልቀሚያ እያረገው ነው :: እናተ ለዚህ መልስ መስጠት ሥራ መፍታት ነው ዝም ብላቹ ስራችሁን ስሩ ወገን ገዳዩ የሚያደርገውን እየተመለከታቹ ነው ምን እና ድር ግ ወገኖቻችን እንዴት እንታደግ የሚለው ላይ ብትሠሩ ክብራቹ ይመለሣል ይጩህ ይህ ደንቆሮ
    ወገን ጊዜ የለንም በሚሞቱት ኢትዮጵያውያን ደም

  • @Yodessie
    @Yodessie 23 วันที่ผ่านมา

    አይ አበበ በለው አልሰማሁም ለማለት ነው።ዘመዴን ይጣልልህ

  • @HselassieKassa
    @HselassieKassa 24 วันที่ผ่านมา +1

    Banda neh

  • @zelalembekalu7663
    @zelalembekalu7663 24 วันที่ผ่านมา

    በቃህ

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 24 วันที่ผ่านมา

    አርበኛ ደረጀ በላይ በእነ ዋስይሁን ደም ቁማር ባትጫወት ጥሩ ነው ምነው አይቆጭህም እንዴ የልጆችህ ደም

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 24 วันที่ผ่านมา

    Tiqimegna banda bushiti😂😂😂😂😂

  • @NestanetKenfemikel
    @NestanetKenfemikel 24 วันที่ผ่านมา +3

    አይ አቤ ከብቱ

  • @YonasSolomon-o3o
    @YonasSolomon-o3o 21 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ፖለቲካን ከ ኪነጥበብ ጋ አዋህዶ ሲሰራ የነበረ ታማኝ በየነ ነዉ::
    አንተ እድሜኀም አይፈቅድልኀም ብትችል አይደለም ፖለቲካዉን ኪነጥበቡንም አቁመዉ::

  • @ShegawAyinadis
    @ShegawAyinadis 24 วันที่ผ่านมา

    Tesasatachihual habtamu sheweduchehual

  • @Feer-e2s
    @Feer-e2s 24 วันที่ผ่านมา

    አየ ጉድ

  • @FentahundessieWorkneh
    @FentahundessieWorkneh 24 วันที่ผ่านมา +1

    አንተ የህዝብ ታጋይ ሳትሆን የእስክንድር ታጋይ ነህ ስለዚህ ብትመለስ እላለሁ

  • @yenegertsega9112
    @yenegertsega9112 23 วันที่ผ่านมา

    አበበ በለው ታሪካዊ ስህተት እየሰራህ ነው ፈጥነህ ውጣ

  • @ZXD7Pro
    @ZXD7Pro 24 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤
    💚💛💛💚💚💛💚❤️❤️❤️

  • @demissiehailemariam4598
    @demissiehailemariam4598 24 วันที่ผ่านมา

    Ante wusha

  • @MareyeMandefro-g1t
    @MareyeMandefro-g1t 24 วันที่ผ่านมา

    I think you received the money from Eskindar so that you relentlessly trying to divide the unity of Amhara Fano in Gondar.

  • @AbduMamude-k2o
    @AbduMamude-k2o 23 วันที่ผ่านมา

    አትቅርሻታም የስክድርተላላኪ

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 24 วันที่ผ่านมา +1

    📍📍📍አማራ በጣም በርካታ ሙህር ያለዉ፣ የራሱን ችግር በራሱ መፍታት የማችል፣ እራሱን አይደለም ሀገር መምራት የሚችል፣ የፖለቲካ ብስለት ያለዉ ህዝብ ነዉ መሪም ያፈልቃል ብለን እናስብ እናምን ነበረ። ግና.... ግና.... አሁን ላይ የተረዳነዉ ግን እንደ ዘመነ መሳፍንት አሁንም መከባበር፣መደማመጥ፣ ለሳብ ማመንጨት የተሳነዉ፣መርህ አልባ፣ የረባ የፖለቲካ ብስለት የሌለዉ፣ በንግግር ችግር የመፍታት ዉስጣዊ ባህልም ሆነ ዉስጣዊ ዲሞክራሲ የሌለዉ፣ ጠመንጃ ከመታጠቅ እና ከፉከራ የዘለለ የዉጊያ አቅም የሌለዉ፨ እዚያዉ ዘመነ መሳፍንት ላይ ቆሞ የቀረ ማህበረሰብ መሆኑን በፋኖ አመራሮች ንትርክ፣ በዲያስፖራዉ የጥቅም ጭቅጭቅ፣ በሙሁራኑ ኋላ ቀር ዘመኑን የማይመጥን አስተሳሰብ የአማራ ህዝብ ማረጡን አረጋግጠናል። በከንቱ ህዝባችሁ አታስፈጁ፣ አርፋችሁ በሰላም ብትቀመጡ ይሻላቹኀል፣ የትም አደርሱም፣ በመጨረሻ ላይ ፋኖ የዓላማ አንድነት ስለሌለዉ፣ እርስ በርሱ እንዳይጨራረስ እሰጋለሁ።☝️☝️☝️