አይዞህ በርታ ! ከፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሰው ሄኖክን ዘማርያም በደንብ መከረው | zemaryam zeleke | ወደ ቤተክርስቲያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 16

  • @RahelFanta-dn5kv
    @RahelFanta-dn5kv 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Ewent nw zemrayam

  • @KibruyisfaTemesgen
    @KibruyisfaTemesgen 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    wenidimachin berita ayizoh

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የብርሃን መንገድ ኦርቶዶክስ ብቻ ናት

  • @NahomDaniel-r6o
    @NahomDaniel-r6o 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egzhabhre ymesgen

  • @drba6068
    @drba6068 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወደ ታዎት

    • @SintaywhuMekohu
      @SintaywhuMekohu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መጀመሪያ ፊደል ተማሪ /ር ሶፍት አትብሉ ስትባሉ አልሰማ ብላችሁ ይሄ ነው ውጤቱ 🤣🤣🤣

    • @jengerushe2803
      @jengerushe2803 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      መልስሽ ደስሲል😂😂😂😂❤

    • @AaA-bp4qj
      @AaA-bp4qj 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኛን ነዉደ ጣወት አምላኪ የሜሉን

  • @Ewunetin
    @Ewunetin ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እረ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ አይ ኦርቶዶክሥ ውሸት ብቻ

    • @back-to-orthodox
      @back-to-orthodox  ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ማስረጃ

    • @Ewunetin
      @Ewunetin ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @back-to-orthodox ለምሳሌ ማርያም ተነሳች አረገች በአብ ቀኝ ተቀምጣለች የምትሉት ተረት ተረት ነው ማርያም እንደ አብርሓም ይሥሓቅ ሙሴ እንደ አባቶቻችን አርፋለች እንጂ አልተነሳችም አላረገችም በአብ ቀኝ አልተቀመጠችም እውነቱ ይሔ ነው

    • @back-to-orthodox
      @back-to-orthodox  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @Ewunetin የጥንት አባቶች ማንስክሪፕቶችን በአይናቸው አይተው የፃፉትን አንብብ እና ና ከዛ ታምናለህ ......መፅሀፍ ሲናገር አቤቱ ወደ እረፍትህ ተነስ አንተ እና የመቅደስህ ታቦት ይላል ይሄ ለድንግል ማርያም የተነገረ ነው ሌሎችም በምሳሌ የተነገሩ ጥቅሶች አሉ ግን ልጠይቅህ የጥንት ብዙ የቤተክርስቲያን አባቶች church fathers የድንግል ማርያምን መነሳት አይተው አምነው በብዙ ቋንቋ የፃፉትን አንተ የማታምንበት ምክንያት ምንድነው አንብብ ጠይቅ መርምር የውጪ አባቶች መፅሀፍትንም አንብብ እውነቱ ላይ ትደርሳለህ።

    • @Ewunetin
      @Ewunetin 54 นาทีที่ผ่านมา

      @back-to-orthodox ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር አብሮ የኖረ ቅዱስ ዮሐንስ ያልፃፈ የትኛው ሐዋርያ ነው የሚፅፈው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ያልፃፈው የትኛው አባት ማርያም የተነሳችው በአራተኛው ወይም በአምስተኛው ክፍለዘመን ነው እረ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ

  • @haddishagos5224
    @haddishagos5224 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    @followers

  • @RamadanKariim-v2k
    @RamadanKariim-v2k 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤