Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 47

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @nekedrama5400
    @nekedrama5400  5 ปีที่แล้ว +90

    ሰላም ጤና ይስጥልን የነቅዕ ድራማ ቤተሰቦች ተወዳጁ ድራማችን በዘንድሮው ለዛ አዋርድ ላይ “የዓመቱ ምርጥ የቴሌቨዥን ተከታታይ ፊልም” ዘርፍበዕጩነት ቀርቧል፡፡ እንዲሁም “የዓመቱ ምርጥ የቴሌቨዥን ተከታታይ ፊልም ተዋናይ” ዘርፍ የነቅዕ ድራማ ደራሲና ፕሮዲውሰር ንብረት ገላው (የቤቶቹ እከ) በዕጩነት ቀርቧል የነቅዕ ወዳጆች የሆናችሁ ድምፃችሁን በመስጠት ድጋፋችሁን እንድታሳዩን ስንል እንጠይቃለን እናመሰግናለን፡፡ ድምፅዎን ለመስጠት እዚህ ይጫኑ => vote.lezashow.com/

    • @muhdinelolelol284
      @muhdinelolelol284 5 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ምርጥ ነው

    • @hayuhajji9231
      @hayuhajji9231 5 ปีที่แล้ว +3

      @Feven Ka ማስታወቂያ እኮ ከእኔሱ አይደለም

    • @ሱሱሱሱ-የ8ገ
      @ሱሱሱሱ-የ8ገ 5 ปีที่แล้ว +2

      ብዙም አይዴልማስታወቂ ይፈጥናል እኔግንተመችቶኛል ድራማው በሁሉምዘርፍያስተምራል

    • @hayuhajji9231
      @hayuhajji9231 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ሱሱሱሱ-የ8ገ ልክኔሽ እህቴ እኔም በጣም ነው የምወደው በጣም አስተማሪ ነው።

    • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
      @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +1

      ያአመቱ ምርጥ ድራማ ነው ለኔ መቸም

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +219

    ነቅዕ ድራማን እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 ปีที่แล้ว +65

    በማስታወቂያ ማያሰለች ድራማ ቀጥታ ወደ ጉዳይ ደስ ሲል ይመቻቹ ነቅዕ 😍😍😍😍

  • @zuhrazuhra8342
    @zuhrazuhra8342 5 ปีที่แล้ว +78

    ይሄ ድራማ የሚመቻችሁ👍
    የሚያነሱት ዕርእስ በጣም ነው የሚመቸኝ

    • @dalalsanyoura6370
      @dalalsanyoura6370 5 ปีที่แล้ว

      በትክክል ይመቻችሁ ቁምነገረኞች እናመሰግናለን

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +107

    አጎቴ ይርገጤ ስወዶት ማነው እንደኔ አጎቴ ይርገጤን የሚወድ እውነት አንዳንዴ አጎቴ ይመስሉኛል አቶ ይርገጤ🙆‍♀️😅❤

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ውስጤ ነው

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍

    • @stephaniemachriki6455
      @stephaniemachriki6455 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍😃😃😃😃

    • @hayatmuhatub7453
      @hayatmuhatub7453 5 ปีที่แล้ว

      እኔየለኝም ሙቶብኛል የጀነትያርገውና አጎት አጎትያላችሁ አላህይጠብቅላችሁ

    • @hwhhwh3737
      @hwhhwh3737 4 ปีที่แล้ว

      ያላለቀፍቅር

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +83

    ነገ እኮ የሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ነወ የሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ከክፉ አደጋ ይሰውራችሁ አሜን ✣

  • @madinalove519
    @madinalove519 5 ปีที่แล้ว +156

    እማ ልሙትልሽ ትዝታሽ ይነቀኝ እኔ ታች በቀር ሰውም አይናፍቀኝ ማነው የእናት ናፍቆት የያዘው??????🌷

    • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
      @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አለሁልሽ ስልካቸው አልሰራም ብሎኝ በጣም ናፍቃኛለች

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 5 ปีที่แล้ว +2

      ብትናፍቀኝም እያረርኩ ኖራለሁ ላትመለስ ጥላኝ ሄዳለች ወደማይቀረው 😢😢

    • @madinalove519
      @madinalove519 5 ปีที่แล้ว

      @@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ አይዞሽ ማታ ደውይ ይሰራል

    • @madinalove519
      @madinalove519 5 ปีที่แล้ว +1

      @@adisshambel7510 አይዞሽ ነብስ ይማር

    • @خببییامُحَمَّد
      @خببییامُحَمَّد 5 ปีที่แล้ว

      @@adisshambel7510 አይዞሽ

  • @meniyemaryamtube2650
    @meniyemaryamtube2650 5 ปีที่แล้ว +15

    ድራማ ማለት ነቅህ ቁም ነገር አዘል ይመቻቹ በዚሁ ቀጥሉበት 👌👌👌

  • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
    @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 5 ปีที่แล้ว +6

    ከሁሉም ድራማወች የበለጠ ምርጥ አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው

  • @zharaadem3001
    @zharaadem3001 5 ปีที่แล้ว +20

    ይህ ድራማ ወስጤ ነው ት/ት ወስጃለሁ ክክክክክክክክክክክክ አናስገባም ሰርገኛ ከማለት አናስገባም ደንበኛ ማለት ይቀላን ወላሂ ይህ ድራማ የዘመኑ ሁኔታን የሚገልፅ ነው

  • @ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ
    @ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ 5 ปีที่แล้ว +5

    እኛ ያረብ አገር ሰራተኞች እየበላን እኳ ሲጠሩን የያዝነውን ጥለን ነው እምንሄደው ስራችንን እናከብራለን እናንተ በሰው ትቀልዳላችሁ ነቅዕ ሁሌም አሪፍ ነገር ነው እምትሰሩት

  • @selambeshawred5612
    @selambeshawred5612 5 ปีที่แล้ว +1

    ውብዬ አሪፍ ስራ ነው ወንድሜ ።ሁሌም ስራችሁን አያለሁ ሁሉም አስተማሪ ነው መቼም ከልቡ የሚያየው ካለ!!!!

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 5 ปีที่แล้ว +16

    ነቅዕ ድራማ ያመቱ ምርትብየዋለሁ እያሳቀ አስተማሪ ጥግረራ ስጨርስ አፈጣለሁ መዳም እየጠራችኝ ነው📣📣📣

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 5 ปีที่แล้ว +3

    ብጥር ብጥርጥር አርገው ጊዜውን የሚያሳይ ነቅዕ ዋው የሚያንሰው ድራማ ነው በእውነት እናመሰግናለን

  • @tu7301
    @tu7301 5 ปีที่แล้ว +13

    ❤❤❤❤እስኪ ስራ ወዳዲ ነኚ እሚል ላይክ

  • @yeshidemese5226
    @yeshidemese5226 5 ปีที่แล้ว

    ማነው እደኔ ይሄን ፕሮግራም የሚወደውና በጉጉት እሚጠብቀው ትምህርት ሰጪ መሆኑ እዳለ ሆኖ በጣምም ያዝናናል እዴ ጋሼ ሸኑ በጣም ነው የተመቼኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ ግድግዳ ይግጭሽ እዳትሉኝ ክክክክክክክ

  • @ፍቅርህበልቤፀናይወት
    @ፍቅርህበልቤፀናይወት 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እውነት በጣም ምርጥ ስራ ነው የነቅዕ ድራማ ስልማቱን እንድሚሽንፍ አማናለው 47 ክፍል በጣም አሪፍ አስተማሪ ነገሮች ነው የሚቅርቡት

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ
    @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ 5 ปีที่แล้ว +5

    የኢትዮ አንደኛ ድራማ ነቅእ መልእክቱ በጣም አስተማሪ ነው ረቡእ ደርሶ እስከማይ በጉጉት ነው የምጠብቀው ምችት ይበላችሁ አቦ

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 5 ปีที่แล้ว +7

    ዋዉዉዉ ነቅዕዎች ስወዳችሁ ድንቅ ነው ማነው ለህሌናዉ የሚሰራው ወገኖች

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 5 ปีที่แล้ว +48

    እንደነዚሕ አይነት ወንበሩ ላይ ተቀምጦ እኮ ነው ሕዝቡ ኡኡ የሚለው።

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 5 ปีที่แล้ว +1

      @asaminew tsige ልክ ነው ወዳጄ የተሻለ አሑንም አልመጣ በየ ኤንባሲያችን ያለውም እንዲሕ አይነቱ ነው

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 5 ปีที่แล้ว +1

      @asaminew tsige አየሽ እሕት፣/ ወንድም ሑልግዜ ኤንባሲ አልሔድም ምክንያቱም ዝግነቴን ስለተለወጠ ግን በሖነ አጋጣሚ ኤንባሲ ከሔድኩ በጉልበት እስከ አንባሳደሩ ቢሮ ሔጄ ነው ልክ ልካቸውን የምነግራቸው ግን አድሮ ቃሪያ ናቸው ጭንቅላታቸው ድፍን እነሱ የሚያውቁት ኢንቨስት አድርጉና አባይ ግድብ መዋጮ ነው ። በሽታ የሖኑ ሰዎች

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 ปีที่แล้ว +1

      @asaminew tsige በጣም እንጂ ውዴ በፍቃደኝነት ወደኔም ጎራ በይ በተሠብ እንሁን

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 5 ปีที่แล้ว +1

      @asaminew tsige አይዞኝ ወገኔ ሑሉን በዘዴ ያዝና/ያዢና አሳድሰሕ/ሽ ሐገር ቤት ገብተሕ ቤተዘመድ ጠይቅ/ጠይቂ ። እንጂ የዚሕ ሐገር ጉድ ቢዘረዘር የሕዝብ ብሶት ቢተነተን በፍጹም አያልቅም። የሱዳን ሕዝብ ዳቦ ተወደደ ብሎ ቢነሳም ብዙ ሖድ ያቆሰለው ሕዝብ ተነስቶ የአልበሽርን መንግስት ያወረደው የኛው ሰው ሐሞቱ ስለፈሰሰ ምንም ነገር ማድረግ አልቻለም።

    • @richjoysuccess8600
      @richjoysuccess8600 5 ปีที่แล้ว +1

      የዛሬ 7 አመት ልክ የ19 አመት ልጅ ነበርኩኝ እና መታወቂያ ላወጣ የቀበሌው አስተዳደር ጋር ብመላለሰ ብመላለስ በጭራሽ አልሰማም አለኝ ለካስ ብር ፈልጎ ነው ተወልጀ ባደኩበት ሰፈር የምን ጉቦ ብየ ሲጠናብኝ በድንጋይ ወርውሬ አናቱን ፈንክቸዋለሁ ከዛ ታላቅ ወንድሜ እና የአካባቢ ሰው ነበር በሴት አቅሜ በቃ የሆነ ነገር አድርጌው መታሰርን ወስኜ ውውውውውው ብየ ሰፈሩን ስቀውጠው እሱንም ወደ ክሊኒክ ወሰዱት ከዛን ጊዜ ጀምሮ በሩቅ ሲያየኝ እየሸሸ እያለ እግዚአብሔር ሀያል ነው ስልጣኑን ተቀምቶ ዛሬ ቂጡን የጣለ ጫት ቃሚ ሁኗል

  • @sebaalemu9235
    @sebaalemu9235 5 ปีที่แล้ว +21

    Who like this program?just like me👍👍👈

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ
    @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው አንጀት አርስ የሆነ መልእክት ነው ያስተላለፋችሁት እናመሰግናለን

  • @samsugsamsug4518
    @samsugsamsug4518 5 ปีที่แล้ว +1

    ነቅዕ ድራማ በጣም አስተማሪና እውቀት ሰጭ ነው እኔ 1-47 ነው የተከታተልኩት ኔትኳን ባይናረኝ በብር ነው የማየው እናም አንደኛ ነው መሸለም አለባቸው ንብረት ገላው ( እከየ ) እውነት እድሜ ይስጥልን

  • @ቲጂጎንደሬዋ-ኰ1ዘ
    @ቲጂጎንደሬዋ-ኰ1ዘ 5 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣቹህ ነቃዎች የአመቱ ምርጥ አስተማሪ ድራማ 👌👌

  • @እኛውለኛውቻናአልሁለገብእ
    @እኛውለኛውቻናአልሁለገብእ 5 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ በጣም አስተማሪ በሀገራች ያለ እና እውነት የሆነ ጉዳይ ነው

  • @hchccjxhhchchc5716
    @hchccjxhhchchc5716 5 ปีที่แล้ว +7

    ክክክክክ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ አብየ እርገጤ ፂምህ በጣም ያምራል ቁጭ ካልኩ አይቀር እዝርቴን ይዥመጥቸ በነበር አሉ ማዘርክክክ

  • @momlovelove8032
    @momlovelove8032 5 ปีที่แล้ว +7

    ደበኛን እያጉላሉ ተሴት ጋር ለሚለፋጨቁ ባለስልጣናት በውነት የሚሽከረከሩበት ወበር ይፍረድባቸው😢

  • @jmaletube6414
    @jmaletube6414 5 ปีที่แล้ว

    ነቅዕ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው ሰለዚህ መሸለም አለባቸው እውነት ንብረተየ በጣም እነቁ ሰው ነህ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክክ እር ይሄ ድራማ ውስጤ ነው እውነታውን የሚያሳየው እከ ምርጥ ስው

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ድራማ ነው ምድረ ጋለሞታ ፊልም ከሚሰሮ
    ከዚህ ተማሮ

  • @Eledana1221
    @Eledana1221 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት እንደዚህ ድራማ አስተማሪ የለም በጣም እናመሰግናለን

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ግሩም መልእክት ነው ለባለስልጣኖች ግን ምን ያደርጋል ጆራቸውን በጥጥ ደፍነው አልሰማንም አላየንም እያሉ ብህዝባችን ጌም ይጫወቱበታል።

  • @itismydam3038
    @itismydam3038 5 ปีที่แล้ว +10

    የአመቱ ምርጥ ድራማ

  • @mftube6530
    @mftube6530 5 ปีที่แล้ว +4

    ነዕቅ ሁሌም ምርጥ ናቹሁ እኔ እካን ስደተኛ ነኝ ቤተሰቦቸ ግን እህት ወንድሞቸ ተመርቀው ቁጭ ብለዋል እንደነዚህ አይነቶቹ ስራ አስካጆች ስላሉ ያው በዝምድና ጉቦውም እንዳለ ሁኖ እር መፍትሄ ስጦአቸው

    • @mymmy4800
      @mymmy4800 5 ปีที่แล้ว +1

      ደስሲሉ ምችትይበላችሁ

  • @ሰላምየሁሉምነገርመሰርትነ
    @ሰላምየሁሉምነገርመሰርትነ 5 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ድራማ ትክክል የሚደርገዉን ነወ የሚሳየዉ እኔም ደርሶብኝል ልክ እደዚህ እፍፍፍ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว +30

    ዉይ አገሬ ኢትዮጵያ ምን ይሻልሻል😒😒 ማዘርዬ ግን ተመቹኝ ብሯን ሰጠው መልሰው ውስድ😂😂😂😂

    • @mekdiayele3377
      @mekdiayele3377 5 ปีที่แล้ว +2

      መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ መልካምነት ለራስ ነው በቅንነት subscireb አድርጉኝ አትለፉኝ

    • @መስከረምየድንግልማርያምል
      @መስከረምየድንግልማርያምል 5 ปีที่แล้ว

      @@mekdiayele3377 አድርጌሻለሁ በርቺ

    • @dalalsanyoura6370
      @dalalsanyoura6370 5 ปีที่แล้ว

      ረበሳቅልሞት፡ሠቶመሳት፡ይመቾትማዘርዬ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว

      እኔም በሳቅ ምትኩ😁😁😁😂😂

    • @uaeuae548
      @uaeuae548 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በጣም ከምር ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው 👍👍👍

  • @rikiriki1483
    @rikiriki1483 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀ ሸኑ እንዴ ደስ ሲል : ቁም ነገር ያዘለ ስለሆነ በጉጉት ነዉ ምጠብቃችሁ ዉስጤ ናችሁ

    • @hafesuayoutub9468
      @hafesuayoutub9468 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkk ሸኑ እንዴ ኧረ ወየው ክክክክክክክክክክ

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት ኦርጅናል ኢትዮጵያዊ ድራማ ማለት ይሄ ነው አርቲስት ንብረት ገላው ክብር ያድልህ #ሁላችንም ኢትዮጵያ ከአለም አስቀድማ የጥበብና የስልጣኔ ሃገር መሆኗን ብናውቅ የፈረጅ ናፍቂ አንሆንም ነበር ውጮች እንኳን ከእኛ በላይ የኢትዮጵያን ቀድምት ታላቅናት ጥበባዊነት አውቀው ሊያጠቋት ይፈልጋሉ ይህን ሁሉ ጥበብ ለማወቅ ግን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን መጠየቅ ነው እርሷ ለኢትዮጵያ መሰረቷና መጠበቂያዋም ናት

  • @abrahamgebrehiwot1491
    @abrahamgebrehiwot1491 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ኢትዮጽያን ወደ ኋላ የሚጎቱቷት እንደነዚህ ያሉ በመንግስት መስራቤቶች ያሉ ናቸው ለማንኛውም የነቅዕ ድራማ እናመሰግናለን ።

  • @teybaawele9271
    @teybaawele9271 5 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት የልብ አደራሽ ድራማ ነቀ ብቻነው በባለ አይቆጨኝም

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሥተማሬ ድራማ ነው በርቱልኝ👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @SelamyeMaryam-r5l
    @SelamyeMaryam-r5l 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ነቅዕዎች በጣም ተመቻችሁኝ ለገባዉ ጥሩ መልህክት ነዉ በርቱልን👍👍👍👍👍

  • @ሳአዳወሎየዋ-የ6ኈ
    @ሳአዳወሎየዋ-የ6ኈ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ ይሄ ፍልም በጣም ትምርት አለው ሴትየዋ ግን ብልጥ ናት እውነታውን ስነግራት የሰጠቻትን በር መልሳ መውሰዶ ጀግና ደግ አደረግሽ

    • @zedtube2269
      @zedtube2269 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 5 ปีที่แล้ว

    ኪኪኪኪኪኪኪኪ የዛሬው ልዩ ነው ባለጉዳዩዋ ጽዳት ሰራተኛዋን አሳይተው ነሷት ኪኪኪኪኪኪ ከምር በጣም ተወዳጅ ነው በርቱ

  • @yohanisedemeke4903
    @yohanisedemeke4903 3 ปีที่แล้ว

    ነቅ ድራማ ለምን ተቋረጠ? እጅግ በጣም የምወደው ድራማ ነው::

  • @ayutube6498
    @ayutube6498 5 ปีที่แล้ว +13

    ከሑሉም ድራማወች የበለጠ አስተማሪ ነው በተለይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በርቱ ወደኔም ቻናል ጎራ ብትሉ ሙያ በያይነቱ ነፍ ነው ተጋበዙ

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 ปีที่แล้ว +10

    5tgna Ngn ነቅህ መጣ ነቃ ሊያርግን ኑ ነቃ በሉ hhhhhh😜😜

  • @2worldtube326
    @2worldtube326 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው በርቱልን ናለስልጣን አስቸግረውናል

  • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
    @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 5 ปีที่แล้ว +13

    ልቦና ይስጣችሁ በሰው ምትጫወቱት የሚከፈላችሁ ገንዘብ ይበረክታል ግን

  • @አለለኔየተሻለነገር-ሐ2ፐ
    @አለለኔየተሻለነገር-ሐ2ፐ 5 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ት/ም አዘል ድራማ ሥወዳችሁ😍😍😍😍😍😍

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
    @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጋሼ ሸኑ እዴ ክክክክ ደስ የሚል ትምርት ሰጭ ድራማ ነዉ እናመሰግናለን

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 ปีที่แล้ว +1

    ነቅዕዎች እናመሰግናለን እንዲህም አይነት የመንግስት ባለ ስልጣን አለ ቂጡን እወንበር ላይ ሲያሽ ዉሎ ሳይሰራ ደሞዝ የሚበላ ስሩን ይንቀልልን እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ ያለዉን ባለ ስልጣን

  • @kassahundessie
    @kassahundessie 5 ปีที่แล้ว

    መቶ በመቶ በጋምቤላ ክልል ተግባራዊ የሚደረግ በዲራማ መልክ የቀረበ፡፡ Respect Nek'e

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 5 ปีที่แล้ว +1

      ክልልምናምን አደለም በኢትዮጵያሙሉ ይሄው ነው

    • @kassahundessie
      @kassahundessie 5 ปีที่แล้ว

      @@amaamm6604 yegna yibisal!

  • @ananianani6735
    @ananianani6735 5 ปีที่แล้ว +1

    ነቅ ዲራማ ጥሩ ትምህርት ነው ይመቻቹሁ ተከዲኖ ይብሰል በየመስራቤቱ ያለ ጉድ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ድራማ ስወደው ።ትክክለኛ ነው ያለውን ነገ የሚያስተምሩት

  • @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ
    @እየጎዳኝያልተውኩትነገርቢ 5 ปีที่แล้ว

    የስራ አስኪያጁ ድምፅ ከድሮም እስካሁን ውስጤ ነው በጣም

  • @hanaanjimma7655
    @hanaanjimma7655 5 ปีที่แล้ว +1

    የይሄ ድራማ አቀነባሪ መሻለም አለበት የምትሉ እስኪ

  • @አምላኬሆይታሪኬንለውጠውስ
    @አምላኬሆይታሪኬንለውጠውስ 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ እኔ ቃል አጣሁለት ለዚህ ድራማ እንደው እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @tegustteg942
    @tegustteg942 5 ปีที่แล้ว

    ለ3ኛ ግዜ ደጋግሜ ሲያችሁ እንዴት እደምታምሩ ሽዋየ ሆና የሰራችሁ በጣም ደስ የምትልናት

  • @kegnalegnatube1291
    @kegnalegnatube1291 5 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ነቅዕ ከሁሉም ይበልጣል በርቱልን በጣም አስተማሪ ነው ስሚ ጆሮ ላለው ሰው።

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ነው. ልብ ያለው ልብ ይበል ።ብዙ ግዜ ሥልጣንን ተገን አረገው አላስፈላጊ ድርጊት ሲፈፅሙ እናያለም እንስማለን. መጀመሪያ ከእራሳችን እንጀምር ስንትዎቻችን ነን በተለይ በአረብ ሀገር የምንኖር ስዎች ካለእኛ ስው የለም የምንለው ጓደኛየ መጀመሪያ መጣች ከዚያ እኔ ያው የቤቱን ነገር በድንብ ታቅ ስለነበር ቋንቋም ስለምትችል እኔን ታስቃየኝ ነበር እሷ እንጂ የምታመነው እኔ የፈልኩትን ብል አልታመንም ነበር በዚህ አጋጣሜ እንዳንድ ስገጢዎች ከመዳማችሁ ጋር ግጥማችሁ. ወሬ እያወራችሁ በእራሳችሁ ዜጋ ላይ ትጨክናላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ልቦና ይስጣችሁ ዘንድ ውማፀንላችኃለሁ

  • @benyamtesema4089
    @benyamtesema4089 5 ปีที่แล้ว +2

    It is amazing,what a great show l would like to thank all of u for working hard on this show God bless

  • @marthagebrehiywot6391
    @marthagebrehiywot6391 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር የሚገባው ቢኖር

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว +19

    ደስስስ አልልም ዝልሬ 55ኛ ሆንኩኝ ሌላ ጊዜ መጨርሻ ነበርኩ እስኪ ለዚህ ፍጥነቴና የነቅዕ ወዳጆች ላይክ ግጩኝ 😅👍🏻💕

    • @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ
      @ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ 5 ปีที่แล้ว +1

      እንኳንደስአለሽሰላምሽይብዛውዴ

    • @samrawit5314
      @samrawit5314 5 ปีที่แล้ว

      @@ሀያትሰኢድየአፋራያውምየአ የኔ ማር አመሰግናለሁ። ውዴ ያንቺም ሰላም ብዝትዝትትት ይበል💕

  • @lplpplplpu8637
    @lplpplplpu8637 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አረፍ ድራማ ነው ከምር ነው ሁሉም ነገር በዘመድ የሆነበት ጊዜ

  • @احمدالعنزي-ذ9ت4ذ
    @احمدالعنزي-ذ9ت4ذ 5 ปีที่แล้ว +10

    አረ ያሳዝናል ኢትዮጵያ አገራችን በጣም አሰተማሪ ነው በርቱ

  • @umsitraaewll6908
    @umsitraaewll6908 5 ปีที่แล้ว +3

    አዳሜ ነቅዕ ተለቀቀ ኑ እንሹፍ ዛሬሰ ተቀድመሻል👍

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 5 ปีที่แล้ว +3

    ነቅዎች በርቱልን ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ ተባረኩ

  • @ድንግልእናቴእጠበኝቆሺሻለ
    @ድንግልእናቴእጠበኝቆሺሻለ 5 ปีที่แล้ว +2

    waw betam desylal ekeye betam astemari new bertaln kebetochi lay tefahbn enje wedi yagere ljochi selam ederulgn beyalachihubet sematu kdus giwergis ytebkachihu

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ይገርማል መልእክቱ ስልጣን በዘመድና በግቦ ሆነ እውቀት ያለው በእውቀቱ መስራት አልቻለም🤔

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክ በጣም አሳቁኝ ንቅንቅ አንልም አሉኝ ሽንቱ ሊያመልጥ ነው ሀሀሀሀሀሀ ሀይላንድ ውስጥ ልሽናው ጉድ በል ጎንደር

  • @ኤፍራታየኤርሚ
    @ኤፍራታየኤርሚ 5 ปีที่แล้ว +6

    ምታስተላልፉት መልክት ውስጤ ነው ውስጠቴ ናቹ

  • @ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
    @ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውምርጥሀሳብይሄአገሪበጥባጭሁላ.ወንበርሲሞቁእየዋሉ.

  • @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ
    @ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ 5 ปีที่แล้ว +7

    ይገርማል እደነዝህ አይነቶች ናቸው ሀገራችንን የበጠበጦት

  • @selamdemissie9746
    @selamdemissie9746 5 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ድራማ በተለይ የሀገራችን ኮንስትራክሽን መስሪያ ቤቶች ምንም የሙያው እውቀት የሌላቼው ሰወች በዝምድና ብቻ የተጠራቀሙ ናቼው

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 5 ปีที่แล้ว

    ነቀዎች በርቱ አሪፍ መልክት ነው ምታስተላለፉት👌👌👌👌

  • @diribtube_1482
    @diribtube_1482 5 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመቻችሁ የበአል ስራ ሰርታችሁ ሃገራችንን አስናፍቁን መልካም በአል

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
    @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኳ በሰላም መጣችሁ ነቅዕ ቤት ሰዎችህ

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ትልቅ ትምህርት ነው ያስተምራል#አይ እማየየ እንዝርቴን እና ጥጤን የማመጣውን አለች ሀሀሀሀሀሀሀሀ#

  • @sablework6012
    @sablework6012 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በሳቅ ሞት ክ ጉድ ነው

  • @dannydemeka5114
    @dannydemeka5114 5 ปีที่แล้ว

    ጡሩና አስተማሪ ነዉ በርቱ ቀጥሉበት ሴራ በጠፈበት ጊዜ ተበረኩ ።

  • @አበቡመኮነን-ኘ6ጐ
    @አበቡመኮነን-ኘ6ጐ 4 ปีที่แล้ว

    አስተማሪና መካሪ ውብ ድራማ

  • @addischelsea3590
    @addischelsea3590 5 ปีที่แล้ว +2

    Best Ethiopian sitcom drama💚💛❤️

  • @zdyoutube5251
    @zdyoutube5251 5 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክ ሀይላንድ አምጥታ ውይ ጋሸ ሸኑ እደ ስትል አሳቀችኝ

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 5 ปีที่แล้ว

    ነቅእ ወች የአመቱ ምረጥ ተከታታይ ፈልም በሚል በመረጣችሁል በእኔ በኩል ማለት ነዉ

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 5 ปีที่แล้ว +2

    እንኮን ደህና መጣችሁ ማሮች በጣም ጥሩ ትምርት ታስተምራላችሁ በርቱ አደኛ ድራማ እናተ ናቸሁ እናመሰግናለን

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አስተማሪ ነው ነዕቃ ቀጥሉበት

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 ปีที่แล้ว +2

    እያዝናና የሚያስተምር ነቅዕ አሪፍ ድራማ ነው በርቱ ።እውነት ነው የኛ አገር ስራ በዘመድ ፊርማው በመመላለስ እሚገኘው ።አረ አገራችን እባክሽ ሰልጥኚ

  • @መሥኪነኝየብታጅራዋ
    @መሥኪነኝየብታጅራዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ መልክት አለው ቀጥሉበት

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 5 ปีที่แล้ว +2

    ነቅዕ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በየሳምንቱ ጠቃሚ አስተማሪ ወቅታዊ ሀሆነ ነገር ነው ይዞልን የሚመጣው እናመሰግናለን

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ
    @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ 5 ปีที่แล้ว

    የእውነት።አሥተማሪ።ነው።በርቱ።አይ።ኢቶጺያ።ይገርማል

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว

    እረ ነቀአ ምችት ይበላችሁ ተመቻችሁኝ በተለይ እንግዶቹ ተመቹኝ 😆😆😆😆😆😆😆😆😆ግንትንሽ ብትታገሡ ታገኙት ነበር ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ሀይላንድሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @yirgaalem8626
    @yirgaalem8626 5 ปีที่แล้ว +2

    ነዕድራማ በጣም ጥሩ አስተማሪ አንደኛ የሆነ ድራማ ነው ነገር ግን ጥድፍ ጥድፍ የሚሉት ምንም አልገባኝም ? በትክክል በስራአስከያጆች ጀርባ ያለው ተግባር የሚያሳይ ነው ያቀረባቹልን እናመሰግናለን በርቱ።

  • @smauabebe9104
    @smauabebe9104 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሚማር የለም እንጂ

  • @ncel4967
    @ncel4967 4 ปีที่แล้ว

    እንደዚ ሀገር ለይ በሁለት እግራቸው ቆመው እንዳታድግ የሚያደርጉ ባለስልጣኖችን ከምድር ያጥፋልን

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว

    ሤትየዋ አራዳናቸው ተመቹኝሀሀሀሀሀ መድሀንያለም አዋረደህ ሥራሥክያጁ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ነቀአ ከሀገራችን አንደኛ ድራማሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @samiraeth9724
    @samiraeth9724 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ስራ ወይ ልቀቅ ሳህ የኢትዮጵያ አመራሮች እንድህ ናቸው።

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

    • @mekdiayele3377
      @mekdiayele3377 5 ปีที่แล้ว

      አባቴ ሩጫዬ ላንተ ነው መልካምነት ለራስ ነው በቅንነት subscireb አድርጉኝ አትለፉኝ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የአሳቀኝ እናመሰግናለን