As a journalist, you should INTRODUCE your guest yourself. That will provide a brief overview of your guest and that will clear the audience’s confusion. Always, mind the age difference of your guests and the majority of your followers. ደግሞ አትቸኩል ጠጠር ያለ ጥያቄም ጠይቅ። በርቱ!!
Belete, first of all I would like to thank you for hosting such a genuine veteran to share his life experiences. However, I have one comment on your vague introduction that most people do not know who this gentle man is as his name is the same as the butcher Melaku Tefera of the Dergue regime. You should have clearly stated that.
That was my thought that as the name of the butcher Melaku Tefera, the killer of students and others in Gonder and Debre Tabor. I was not going to watch because I don’t even want to see him again as he use to come to our high school in Debre Tabor with hand and feet chained students from Gondar to show how others can be treated was awful he was a demon
This person is directly responsible for the death of thousands of bright citizens while he was in Power . please,those of you who aren't informed about Melaku remain silent.
መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም
የዛሬን ማርልኝ የነገን አልወልድም
ያስባሉ ሰው በደርግ ዘመን ጎንደርን ያስመረሩት እላይ ያያችሁትን የብሶት ግጥም እስከ ማስገጠም የደረሱት ሰው ከሆኑ ግልፅ ብታደርጉት
ሺአለቃ አቶ
AWO Esschew nachew...besem Eneji be Akal yemanakachewu..
መጀመሪያ ግጥሙ በአይለስላሴ ግዜ ለነበሩ የተገጠመውን ነው ለመላኩ ተፈራ የተደረገው
እውነት ነው መላኩ ተፈራ የተገጠመው ግጥም በመላ ኢትዮጵያ ይታወቃል በተለይም ጂማ
ፋሺስቱ መላኩ ተፈራ ከጅቡቲ ተይዞ ነው የመጣው! ይህ የሚያወራው የደርጉ ጨካኝ ተፈራ አይመስለኝም!
የስም መመሳስል ነው እንጂ ሻለቃ መላኩ ተፈራ አይደሉም::: ጋዜጠኛው በለጠ ግን አብራርቶ ማሰረዳት ነበረበት;::
ameseginalehu ene shaleka melaku tefera mesilogn neber.Endet ato bilo yiterachewal biye tewozagibe neber.
ያየሁት ዛሬ በመሆኑ በጣም ዘግይቻለሁ ቢሆንም ያንተን ጀግነትና ምጡቅ እእምሮ ለመመስከር እድል በማግኘቴ ቸሩ መድሃኒዓለምን አመሰግናለሁ።
አንተ የተረዳከውን ያህል ባለመረዳችን ለዚህ በቃን ፤
እጅግ በጣም ለጆሮ ጣፋጭ የሆነ ቃለመጠይቅ ነበረ።
የአቶ መላኩ ተፈራ "ከመሬት ላራሹ እስከ መደመር" የሚለውን መጽሐፋቸውን በቅርቡ አግኝቸ ለማንበብ ጉጉት ሆኖብኛል።
እኔ ጎንደሬ ስለሆንኩ የሻለቃ መላኩ ተፈራ መስለውኝ ነበር። የስም አጋጣሚ መሆኑን ዘግይቸ ነበር የገባኝ።
ከቻላችሁ እርሳቸውንም ለቃለ መጠይቅ ብታቀርቡልን ብዙ የተንጠለጠሉ እና መልስ የሚፈልጉ ጥያቄዎችን ቢቀርቡ ተገቢ ነበር።
አቶ መላኩ ተፈራን በሜገባ አውቃቸዋለሁ እኔ ልጅ ሆኘ በጉንደር ህዝብ ላይ በ70ቹ አመተ ምህረት በቀይ ሽብር ወጣቱን እምሽክ አድርጉ የገደለ ነው አቶ መላኮ ተፈራ ለዚህ እኔን ብትጠይቁኝ ምስክር ነኝ በወቅቱ እናቴ ሲበዛ ቆንጆ ነበረች አባቴም መምህር ነበር እና ከመሸ በራንድሮቨር ፒካፕ እስፒሻሉችን ጨምሮ ይዙ ቤት ገባ ከገባ ቡሀላ ለጥያቄ እንፈልግሀለህ ብለው አባታችን አውጥተው ከወሰዶት ቡሀላ እናታችንም አስከትለው ወሰዶዋት አባታችንን አስተዳድር ስር አስገብተው ዘቅዝቀው ቶርች አድርገው ገረፎት እናቴን ወስዶ ይዞዋት አደረ አጨማልቆ ሰደዳት አባታችንም ከሳምንት ቡሀላ እግሩ ሁሉ በቶርች ነፍርቆ ተለቀቀ መራመድም አይችልም ከተፈታ ቡሀላም አባቴ እናቴን ጠየቃት ደፈሩሽ አይደል ሲል ጠየቃት አወ እሱን ከምንገለው ፈቃደኛ ሆኝ ሲሉኝ እሽ ብያለሁ በማለት ሁላችንም ጀሮዋችን ሰማ እኔም ልጅ ሆኘ አዳምጥ ነበር እናቴ ታለቅስ ነበር ከዛ ቡሀላም አልተዋትም ስሜቱ ሲነሳ ሲመሽ በእስፔሻለቹ አማካኝነት እናቴን እየወሰደ እያሳደረ በጥዋት ይሰዳት ነበር አባቴ አይኑ እያየ እህህ እያለ እያረረ ዝም ይል ነበር መላኩ ተፈራ ስንቱን ወጣት በቀኝ ሽብር ጨፈጨፋቸው ስንቱን ሴት ደፈረ ስንቱን ህዝብ ቶርች አስደርጉዋል ወያኔ አገሪቱን ሲቆጣጠር የደርግ ጦር ሲበተን እሱም ጠፋ መጨረሻ ላይ በጅቡቲ በኮል ወደውጭ ሊሄድ ሲል ጀለብያ ለብሱ አክራሪ ሙስሊም መስሉ ተይዞ መጥቶ መአከላዊ ገባ እንጅ መቸነው በርሀ ዘምቶ ሊዋጋ የነበር የእድሜህ መርዘም ግን ይገርማል ያን ሁሉ ፍርድ ተቀብሉ ተፈቶ ወደፈጣሪ ፊቱን ማዙር ሲገባው መዋሸት ጥሩ አይደለም አቶ መላኮ ተፈራ ጉንደር ፋሲል ግንብ ላይ ስብሰባ አድርጉ አባቴ የሰራውን ስራ ለህዝብ ሲናገር ዞር ብሉ አይቶ ጥርሱን ነከሰበት ከ3 ቀን ቡሀላ ጉንደር ቀበሌ 11 ላይ ተከታትሉ በእስፔሻሉ አማካኝነት ገደለው ስለ መላኮ ተፈራ ብዙ እፅፍ ነበር ግን ምን ያደርጋል!!!!
😢😢😢
@@mulushmulush3472 እሱ ነው ያ አውሬ ወይስ ስም ተመሳስሎ
ፃፈው ወንድሜ በደንብ አጠናክረህ ፃፈው እንደዚህ በኮሜንት ብቻ ሳይሆን በደንብ ለህዝብ አሳውቅ
እውነትነው ፤በትክክል ።@100% እናመሰግናለን
መላኩ ተፈራ የእግዝሄር ታናሽ ወንድም የዛሬ ማርልኝ ለነገ ግን አልወልድም
ይህ ሰው እደዚህ አይነት ምረጥ ሰው አይመስለኝም ነበር ይሄ ሰው ጅግና ነው ለኔ እሱ እንዳለው ሰው ማለት የሚናገር ጨካኝ አውሬ ያለው ከውነት በላይ እውነት ነው ግን እደሱ ብዙዎቻችን እምናውቀው አይመስሉኝም !!!
Viva Derg 🇪🇹 💪 Ethiopia Tikdem
እሄ ሰውየ የጎንደሩ አይደል
መላኩ ተፈራ የዝጌር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም ብላ የለቀሰችው እናት ለዘላለም የሚረሳ አይደለም
ሂትለር የሚበልጠው በነጭነቱ ነወ
ሻለቃ መላኩ ተፈራ እስከ ቅርብ አመታት(2007/8) ድረስ በእድሜ ልክ እስራት ፍርድ ቃሊቲ እስር ቤት ነው የነበረው:: እንዲያውም ፍርድቤት የበየነበትን የእድሜ ልክ እስር(25 አመት) እስሩን ጨርሶ ይፈታ ወይስ አይፈታ በሚል ሰዎች ጋር ብዙ አለመግባባቶች ነበሩ:: እኒህ የስም ሞክሼ አቶ መላኩ ተፈራ ናቸው::
እኔ ለመጀመርያ ጊዜ ጎንደር ስገባ ኢሄን janosider ነበር ያወኩት
መላኩ ተፈራ የእግር ታናሽ ወንድም
የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወድም አሉ የጎንደር እናቶች
ስማቸው ተመሳስሎነው እጂ ይሄ አይደለም
ትክክል ነዎት አማራ በየትኛውም ስርአተ መንግሥት በደል ደርሶበታል ከወያኔ በውሀላ ግን ስሙን ጠርቶ አማራ ብሎ ጭፍጨፋ ሕጋዊ በሚመስል መልኩ ነው እየተከሰተብን ያለው ቤት ተዘግቶ ሙሉ ቤተሰብ ተፈጅቱዋል ወንጀሉ አማራ መሆን ተደርጉዋል ።ድል ልዩ ኖ!!!!!!!!
ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ሰይጣንን የተመኝ የሚብስ መጣበት እኔግን ለህዝቤ የምመኝው የሰላም ዘመን የሚቤዠን ይምጣልን የተሰበረው የወገኔን ልብ የሚጠግን ፅዋው ሞልቶ ፈስዋል ።
መታደል ነው አቀራረብና የአማረኛ ግልጽ ወት ነው በጣም ❤
አቶ መላኩ በህይት ስላየሁህ ደስታ ተሰማኝ፣ በህወሀት የግፍ አገዛዝ ለመታገል ስታደርግ የነበረው እንቅስቃሴ አ አ በየሻይ ቤቱ ስናደርግ የነበረው ውይይት ትዝ ይለኛል እንኳን በህይወት ተያየን
በስም መመሳሰል ነው ወይስ ያ የጎንደርን ወጣት የበላው መላኩ ነው ???? ጋዜጠኛው ግን ጎበዝ እንደሆነ አቃለሁ ዛሬ ግን ቀሸመ
መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬው ተውልኝ የነገን አልወልድም ማለትህ ነው
😄😄😄
This is different melaku😊
ይሄ መላኩ ተፈራ በስም ሞክሸ ነው የጎንደሩ መላኩ ተፈራ በ1986 ከታሰረ ወዲህ በየትኛውም ፖለቲካ አልተሳተፈም ጀኔራል አሳምነውን አይተዋወቁም
ቶሎ ለትችት ከመስገብገብ ነገሮችን ማየት ነው አንድ አንድ ሰወች ማህበራዊ ሚዲያ በግንፍልተኝነት ነው የምትጠቀሙ እየተስተዋለ
Thank you so much. I thought this person Shaleka Melaku who was in Gonder. Different person same name.
As a journalist, you should INTRODUCE your guest yourself. That will provide a brief overview of your guest and that will clear the audience’s confusion. Always, mind the age difference of your guests and the majority of your followers. ደግሞ አትቸኩል ጠጠር ያለ ጥያቄም ጠይቅ። በርቱ!!
Were you taking a nap @ 2:08 ?😂
@@Mimi_Petros Thank you, Mimi!
I am very Happy to heare you
"መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም
የዛሬን ማርልኝ የነገን አልወልድም
ያስባሉ ሰው በደርግ ዘመን ጎንደርን ያስመረሩት እላይ ያያችሁትን የብሶት ግጥም እስከ ማስገጠም የደረሱት ሰው " He him self.The bucher human flesh eater.
እባክህ ሻለቃ መላኩ የደርጉ የጎንደሩ ገዳይ ነው ግልጽ አድርግልን ጋዜጠኛ???????
አወ ሐሐሀ ይቀልዳሉ አየህ
አይደለም
ትክክል የኢትዮጵያ ህዝብ ከእንቅልፉ ነቅቶ ተደራጅቶ ለመግደል እንኩዋን ባይሆን ለመሞትም ቢዘግጅ መልካም ነው
Belete, first of all I would like to thank you for hosting such a genuine veteran to share his life experiences. However, I have one comment on your vague introduction that most people do not know who this gentle man is as his name is the same as the butcher Melaku Tefera of the Dergue regime. You should have clearly stated that.
Actually Melaku the bucher was a Shaleka (major).
That was my thought that as the name of the butcher Melaku Tefera, the killer of students and others in Gonder and Debre Tabor. I was not going to watch because I don’t even want to see him again as he use to come to our high school in Debre Tabor with hand and feet chained students from Gondar to show how others can be treated was awful he was a demon
he is really the butcher mekaku tefera !
Yes, he is a buture, he cimmitted geonicide aginst inocent Amhara.
😂😂😂እንዴ መላኩም ስለግፋ ሊያወራ ሆሆሆ መላኩ ተፈራ የግዜር ታላቅ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ከህንግዲህ አልወልድም ተረስቶ ይህ ገዳይ ሀርኩስ በርባን ጨፋጫፊዉ 🎉🎉🎉
መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወንድም
የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም የተባለለት ነው ወይስ ሌላ ሰው?
የተባለው ነው አዎን
ይህን ግጥም ጽፈው ያሰራጩት ወያኔወች ነበሩ። ኮሎኔል ገብረ ሕይወት የሚባል የወያኔ ስውር አባል ነበር የጎንደርን አማራ የጨረሰው። ሆኖም ከሥልጣኑ ቁንጮ ላይ ያለው ብቻ ሲወገዝ፣ ባንዳው ሲወደስ ኖሮ ከሞተ በኋላ ጉዱ ይፋ ሉወጣ ችሏል።
@@Blessingssssss በጣም በሕይወት አለ! በጊዜው ምንም የሰራው ሐጢያትም የለም። ድሮም እነ ጓድ ሻለቃ ያሉት፣ የፈሩት ይሔ መከፋፈል እንዳይመጣ ነበር የተከላከሉት፤ ያኔ ሁላችንም ወያኔም ሆነ ኢህአፓ የማናውቃቸውን ፓርቲ ናፋቂዎች ነበርን። ይሔው አሁን አይናችን እያየ አማራው በበደኖ፣ በአርሲ በሻሸመኔ፣ በወለጋ፣ በቤንሻንጉል ሲታረድ፣ አጣዬ ከተማ ሲቃጠል፣ እያየን ማንም ምንም አይልም!!የመጀመሪያውን ሰው መግደል የጀመሩትም ነጭ ሽብር ያሉት ናቸው፤ አትሳሳቱ!!
@@tadlotesfaye3328 NO this is diffrent No the evil MELAKU TEFERA
ብሽርክ
'መላኩ ተፈራ የእግዜር ትንሽ ወንድም
የዛሬን ተውልኝ ዳግም ልጅ አልወልድም" የተባለለት የጎንደር ወጣቶችን ያስጨረሰው ነፍሰ በላው ሰው
Not him, only similarity in name.
እሱነው
?
አዎ
መላኩ ተፈራ መገደል ነበረበት ።
መልአኩ ተፈራ የአግዚአብሔር ታናሽ ወንድም የዛሬ ተውልኝ ከእንግዲህ አልወልድም። 2 የአዘዞ ጎመን አልበላም እርም ነው በዝናብ ሳይሆን የበቀለው በደም ነው የተባለው በአንተ ነው እዉነት ነው ወይ
ያኛው ሻለቃ መላኩ፣ ይህኛው አቶ መላኩ ይባላሉ። የስም ተመሳሳይነት ይመስላል።
ትክክል ወንድሜ
ወይ አለማወቅ! እኒህ እኮ ሌላ ናቸው። እኒያኛው እኮ ሻለቃ መላኩ ነው ሥማቸው። ወያኔ ከእሥር የለቀቃቸው በቅርቡ ነው።
አለም ግራ ታጋባለች ! ግን እግዚያብሄር አዋቂ ነው !
ኢትዮ ኒውሶች የጥረታችሁ አድናቂ ነኝ
እንደው ማይኳን ግን ብታስተካክሏት ድምፁ ይረብሻል
ሁሉም ለኢትዮጵያ እንዲህ ለመሆኗ ደርግም የአፄ ሀይለ ስላሴ መንግስትም ኢሀዲግም ተጠያቂ ናቸው!!
ሂድ ወደዛ, ደደብ . በንጉሱ ጊዜ ነው ማርና ወተት የበላኽው , አፈር ብላና❗️
ግን ደረጃ አለው የአሁኑ ደግሞ የባሰ ተጠያቂ ነው ባይ ነኝ።
Hailesilassie? NO , NO
ኢትዮ ኒይውስ እወዳችሁ ነበር አዘንኩባችሁ ወንድሞቼ እንዴት መላኩ ተፈራን ደሙ በበርሚል ሞልቶ ያፈሰሰን ሰው ታቀርባላችሁ አዝናለሁ
በአሁኑ ሰአት ለአማራው ብሎም ለኢትዮጵያ ታሪክ እና ትምህርት የሚሰጥ ሰው ያስፈልጋል ።አቶ መላኩም ሆኑ አባባ መንግስቱ መጠየቅ ካለባቸው በግለሰብ ሳይሆንእንደ ድርጅት ነው። አማራው እንደዚህ አይነት ትልቅ እና ቆራጥ ሰው ያስፈልገዋል!
የስም ሞግሸነት ነው እንጅ አንተ ያልካቸው ሰውየ አይደሉም።
ታዴ አንተ የምትለው ሻለቃ መላኩ ተፈራ ነው፡ እሳቸው አይደሉም!
አቶ መላኩ " መገደልን" መግደልን "ሊያወገዙ ሚዲያ ላይ ተሰይመዋል !!ገራሚ ነዉ !ገዳይ የማያጣ ሞቶም የማያልቅ ህዝብ !!
Mogeshe
መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም
የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም
ይኸ ሰዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ደም ያለበት አይደለም???!! በደርግ ዘመን
ሻለቃ መላኩ ተፈራ አይደለም ሻለቃ መላኩ ባሁን ሰዓት አርጅቷል !!!😀😀😀
ኢትዮጵያ ለምን ተተራመሰች? ጃንሆይ ካላግባብ በመነካታቸው።
ጀግናዉጀነራልአሣምነዉፅጌ😭😭😭😭😭
በለጠ ካሳ አልገባኝም የጎንደር የደርግ እስተዳዳሪ መላኩ ተፈራ ነው?????? ህልም ላይ ነኝ ልበል?????
"መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ የነገን አልወልድም" ብሎ የጎንደር እናቶች ያቀነቀኑለት የደርግ ባለስልጣን፡፡
ስንቱን የጎንደር ምሁርና ወጣት ደም ጠጥተህ፣ አሰቃይተህ የገደልክ፣ ሌላው ቀርቶ ጎንደር ከተማ አሊ የተባለ የአእምሮ በሽተኛ ሰደበኝ ብለህ በቅልብተኞቹ ገዳይ ጋርዶችህ ቡና ቤት አስመጥተህ "ቢራ ጠጣ ስትለው" ለእናትህ ስጣት ሲልህ አስደብድበህ የገደልክ ፋሺስት ትንሽ አታፍርም!? ወንድምና እህቶች የሞቱባቸው አንተን ዝም ማለታቸው ያሳፍራል😢😢😢
የትኛው መላኩ ተፈራ ነው? በጎንደር ከተማ ወጣቱን የጨረሰው የፋሽሽቱ ደርግ ነው?
እኔም መስሎኝ ነበር ግን ሞክሼ ነው አሉ
@@kedist1978 ኡፎይ ተመስጌን
@@ot5698 ያ የደርጉ ፋሺስት ሞቷል
ይሄም ደርግ ነው የጎንደሩ መላኩ ተፈራ ግን አይደለም።
Who is this person?The back ground check was not clear.
Wow-what a wise mature and knowledgeable Gentleman 👍
ጀግና
ትክክለኛ ሰው ይህን ሰምተን አንማር ይሆን ምንም አንክዋን ቆይቼ ብሰማውም ሌሎች አንጋፋ ሰዎች አንዲህ ያላ የንስሐ አስትማሪ ቃል ቢያሰሙን ምን አልባት አስተማሪ ሊሆን ይችላል
ነፍጠኞች ገዳይና በዳይ ነው ጀግና የሚሉት ## ትልቁ ተሰጥቷቸው ያለማፈርና ህልናቢሶች መሆናቸው ነው !! እንጂ መልአኩ ተፈራ ይቅርና ስለጌታቸው ስለ ራሱም ማውራት አልነበረበትም እንድያው ራሱን ማጥፋት ነበረበት እስካሁን መኖሩ በጣም ይገርማል !! የጎንደር ሽፍቶች ያው እንዲህ ናቸው ።
ዋው ይህ ሰው ባንድ በኩል ኢትዮጵያ በሌላ በኩል ደግሞ በስንት ሽ የጎንደርን ወጣት ላይ አስከ ነጻ አርምጃ መውሰድ ድረስ ይደርሰው ሰው ይሆን ወይስ ሌላ መላኩ ተፈራ ነው ወይ
አዎ እሱ ነው መደባበቁ ለዛ ነውኮ 💔💔💔
Begonder sewochu ena wshachew besmen hotel chfechefachew aremene melkau tefera
አሀሀሀሀ😂😂 አቶ መላኩ ለማያቅሽ ታጠኝ! አሁን እርሶ ንሰሀ ቢገቡ እንኳን ፈጣሪ ይቅር ይሎት ይሆን ! በደርግ ጊዜ በኡዚ የፈጇቸው ሰዎች ባይኖሩም አረ የቀረ የጭካኔ የጨፍጫፊነት ታሪኮን የምናቅ ሚየኖች አለን! ከእርሶ የጭፍጨፋ አገዛዝ ዘመን የወያኔ ይሻለናል! እርሶ በህይወት እንዲኖሩ ይቅር ያሎትን ወያኔዎች እግ/ር ይቅር አይበላቸው!
አቶ መላኩ ተፈራ ከ1966ዓ ም ጀምሮ እስከአሁን የነበረውን ሁኔታ ጥሩ ገልፀውታል ናመሰግናለን መጀመሪያ ስሞትን ሳይ የጎንደሩ ጨፍጫፊ የደርግ አባል መላኩ ተፈራ መስለውኝ ነበር ግን ቃለ መጠየቁ ሲቀጥል ግን የስም ሞክሸ መሆኑን ተረዳሁ ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ እኒህን እንግዳ በማቅረብህ እናመሰግናለን
Thank you! A Hero😅
ቀይ ሽብር በጎንደር መላኩ ተፈራ የግዝሔር ታናሽ ወንድም የዛሬው ማርልኝ ለነጌ አልወልድም
aye Interview Betam Achir Hone sefa Bale Program Again Amituachew
አማራ እሚገራርሙ ልጆች እና ታጋዮች ይወልዳል ።ግን ሠው ትክክለኛ ሠው ለመሆኑ መፈተሻ ሥለሌለው የአማራ ትግል በካሀዲወችና ባንዶች ይበላል ።
እርሠወ ግን ለከፈሉት ዋጋ እናመሰግናለን ።እንደ እርሠወና ብርጋዲየር ጀኔራሎቹ የልብ አማራ እንዲንሆን አምላክ ልባችንን ያጠንክር
Are you okay he's one of AMhra killer
መላኩ ተፈራ አንተ ውሻ ሰው በላ በሊማሊሞ ገደል ስንቱን ንጹህ ሰው ገደልከው
መላኩ ተፈራ ሺዎችን ወጣቶች የገደለ በምን አፉ ነው የሚናገረው???
መላኩ ተፈራን ከማቅረብ መንግስቱን ሀ/ማርያምን ብታቀርብ አይሻልህም ወይስ ዝምድና አለህ ስንቱን ወንድሞቻችንን የረሸነ ዘር ያጠፋ
የጎንደርን ወጣት የጨረሰ መላኩ ተፈራ ነው ወይስ ሌላ ነው
እያዳመጣችሁ እንጅ ጎበዝ! እኒህ እኮ የአማራው ታጋይ ናቸው።
የጎንደር ወጣት የበላው መላኩ ተፈራ እንዳይሆን?
መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም፤
እርስዎም አፍ አለኝ ብለው ይናገራሉ የጎንደርን ወጣት ማን ጨፈጨፈው በደም የተጨማለቀ እጅዎትን ማየት መልካም ነው
ስንት ሴቶች ደፈርክ እደማትረሳው እርግጠኛ ነኝ ሟች ወጣቶችን ጌታ ነው?
I can't believe this person is alive.
Any way good to see you.
Thanks brother bring forward Ato Melaku.
"መላኩ ተፈራ የእግዚአብሔር ታናሽ ወንድም:የዛሬን ማርልኝ ከእንግዲህ አልወድም "የተባለው የጎንደር ባለስልጣን ነው ሌላ ሰው ነው በላይ ????
የደርግ አገዛዝ የጎንደር ወጣቶችን ጨፍጭፏል ይባላል !!!
Enih Aydelum.
Yagnaw Shaleka Melaku yibalalm
አይ አባቴ ይህ ያልተፃፈ የሚያነበው ሕዝብ እንዳበሣጮት ግልፅ ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
ምመላኩ ተፈራን እግዜር ይጠብቅልን የምትሉ፣እናንተን ተይዞ አገር ሊቀዬር!?
"መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወንድም
የዛሬን ማርልኝ ከእንግዲህ አልወልድም"
ተብሎ የተገጠመለትና ሰውን እንደ ቁንጫ ግድል አርጎ መደንፋትን ፣ከዚያ በኃላ ኢትዮጵያ ውስጥ ለተፈጠሩ ተመሳሳይ ገዳዮች አረመኔነትንና ጨካኝነትን ያስተማረ ሰው በላው መላኩ ተፈራ ይህ ነው።
@@hailegedlu3725 አይይ ሥለ አገርህ ያለህ እውቀት ይህ ነው? ሻለቃ መላኩ እኮ እንኳን ቃለመጠይቅ ሊቀርብ ካሣንችስ ካለው ቤቱ አይወጣም። እኒህ ደግሞ አቶ መላኩ ናቸው። እጅግ ብዙ ዋጋ የከፈሉ ጀግና ናቸው። መጀመሪያ አዳምጥ!
This person is directly responsible for the death of thousands of bright citizens while he was in Power . please,those of you who aren't informed about Melaku remain silent.
ato adelum ant !!! shaleka melaku tefeta bel
አላህይጠበቃቸው
አቶ በለጠ ሰው፡ አጥተህ ነው፡ ይህንን ገዳይ፡ የጋበዝከው፡ ይህ ገዳይ ለፈ ፀመው ግፍ፡ ይቅርታ እንኳን አለጠየቀም
""ሻለቃ መላኩ የእግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ከእንግዲህ አልወልድም " ተብሎ ነበር በወቅቱ አሁን ያቀረበዉ ትክክል ነዉ በወቅቱ ግን ሻለቃም አማራን በድሏል። ብዙ የጎንደር ጀግኖች በይፋ በየገቢያዉ ያለፍርድ ተረሽነዋል። አብዛኛዉ ሽፍታ ገበሬዎች ናቸዉ።
ሻለቃ በወቅቱ ህዝቡን ብታነቁት ያግዛችሁ ነበር። የአማራ ምሁራን ከመንግስቱ ተለጥፈዉ ወያኔ አዲስ አበባ ከገባ በኋላ ነዉ ከእንቅልፋቸዉ የነቁት።
ሻለቃ መላኩ ለአማራ ክብር ካለዎት መጀመሪያ ለፈፀሙት ጭፍጨፋ የጎንደርን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቁት። ከዛ የአማራ ልጅ እንለወታለን። በእርስዎ ትዛዝ አባታቸዉን አጥተዉ እረኝነት እየተቀጠሩ ያደጉ ጓደኞቻችን ብዙ ናቸዉ። ወያኔን የሚጠሉት ደርግን ስላፈረሰ ነዉ።
የጎንደር ወጣቶችን ደም የጠጣ ነው"መላኩ ተፈራ የእግዜር ታናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ከእንግዲህ አልወልድም"የተባለለትነው።
ይገርማል ከዚህ ሁሉ አመታት በኃላ ማየቴ የተዘባረቀ ስሜት እንደፈጠረብኝ እኮ!
Melaku tefera,getachewe asefa Dadanech habibi and oromia president
እባክህ ዶር አሰማማው ቀለሙንና አቶ ገስጥ ተጫኔን እንግዳ አድርጋቸው ።
አሰማኸኝ ሳይሆን አስማማው ቀለሙ ነው። በጣም ጥሩ ጥቆማ ነው!!
@@addiszemenjembere4600 አመሰግናለው !
የወትልደራዊ መአረግ የሚሻር አይደለም
ስማቸው ሻለቃ መላኩ መላኩ ተፈራ ይባላሉ
እረ ተው አባባ መላኩ ምነው እረ ተውን አሁን እርስዎ የቀረዎት እድሜ ከንስሃ ከሃይማኖት እረ ተው አባባ እጅዎና አእምረዎ በእውነት አለ
😡ለተመልካች ቁጥር ብሎ ህዝብን ማሳት ነውር ነው አቶ በለጠ የያዛችሁት እኮ ሚዲያ መሰለኝ። ጊዜውም የጆክ አይደለም!
ይገርማል! በለጠ ምን አጠፋ ?
የሀገር ባለውለታ ለምን ኢንተርቪው አደረገ ነው?
ሰውዬውን የዩቱብ መሸቀያ ነው ያደረጋችሁት ። ከሻለቃ መላኩ ተፈራ ጋር አመሣሠላችሁት !!
እባካችሁ ሙሉውን ሳንሰማ ስሙን ብቻ አንብቦ ስው ሳያጣራ ኮመንት እንደሚሰጥ ጥሩ መማሪያ ነው ::
ሙሉውን ከሰማነው ሻለቃ መላኩ ተፈራ አለመሆኑን እናውቃለን
Is he the one who finished the youths in Gondar or other Melaku!!!
ይህ እማ እድሜልኩ ማህተም ይዞ የሚዞር ፖለቲከኛ ነው
አልገባኝም መላኩ ተፈራ???
መላኩ ተፈራ ? የጎንደር ህዝብ ወጣት እናት አባት ህጻናት ያስጨረሰ ሴቶችን ሲደፍር የኖረ ጎንደር ትመስክር ስንት የተማረውን ወጣት ያስጨረሰ ዛሬ ምንም እንዳልሰራ ቁጭ ብሎ ያወራል ይገርማል ጎንደር ነይ ጉድሽን ስሚ😢
ትግል የሸጠው ፤ ኩላሊት ሲነግድ የነበረው ፣ የዲያስፖራውን በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር የሰለቀጠው ፤ ብር አምጡ ነጋ የሚኒስቴርነት ስልጣን ተሰጥቶት አይተህ ፤ እንዲህ ለኢትዮጵያ ህይወቱን የገበረ ጀግና ደግሞ የትም ተጥሎ ስታይ የዚች አገር ትንሳዬ ምን ያህል እእእሩሩቅቅ እንደሆነ ይገባሃል ።
really
እኒህ ግለሰብ በደርግ ዘመን የጎንደር አስተዳዳሪ የነበሩት መላኩ ተፈራ ናቸው ወይስ ሌላ
ጋዜጠኛ ተብየው ሰለ እኚህን ሰው ማስተዋወቅ ወይም እሳቸው ራሳቸው እንዲያስተዋውቁ አመጠየቁ መጥፎ ታሪካቸው እንዳይታወቅ ለማድረግ ተባባሪ መሆኑን በእርግጠኝነት መናገር ይቻላል
ሻልቃ መላኩ ተፈራ አይደሉም ይሄንን በግልፅ ማሳወቅ የነበረበት ጋዜጠኛው ነው
ይሄ ደንቆሮ ካለኔ በስተቀር ያለፈው ትውልድ ሁሉ አይረባም ኢትዮፕያን ለማፍረስ የተነሱ ናቸው የሚል ጭፍን ለኢትዮፕያ አይጠቅምም፥ መፍትሄም ማመላከት አይችልም። ሀገራችን ከድጡ ወደማጡ የገባችው በእንዲህ አይነት ከኔ በስተቀር በሚሉ ሰዎች ነው።
ደንቆሮ አንተ ነህ አማርኛ የምትፅፍ ግን አዳምጠህ የማይገባህ ዳውላ
መላኩ ተፈራ የጎንደርን ወጣት የጨረሰው ነው ?
ግልጽ አርጉልን
እሱ ከሆነ ጉድ ነው ?
ያኛው ሻለቃ ነው እኚህ አቶ መላኩ ናቸው የስም ሞክሼ ነው እኔን የገረመኚ በመልክ መመሳሰላቸው ነው ።
ስለ አሰብ የተወሰነዉ ዉሳኔ ካወቁ ጠይቅልን
የስም ተመሳሳይነት ነው ሰውየው ሻ/መላኩ አይደሉም ሻ/መላኩ አለም በቃኝ ነው የተፈረደባቸው እስካሁን በህይወት ይኑሩ አይኑሩ አይታወቅም
መላኩተፈራ ማለት በደርግ ግዜ ያንን ሁላ ወጣት የጨረሰው አረመኔ ነው እንዴ? አንደበት ኖሮት ማውራቱ ይገርማል? ይሁዳ
No, not him
ደደብ እሱ አይደለም እስቲ መስማት ብቻ ሳይሆን ማዳመጥ ሞክሩ
@@bk7398 ደደብ ደደብን ሰደበው። ወደልደደብ
የጎንደርን ወጣት የኔን ወንድም ጨምሮ በቀይ ሽብር
የጨረሰው ጭራቁ የጎንደር ደመኛ ሻለቃ መላኩ አይመስለኝም ከሆነ ግን ፀባችን ከጋዜጠኛው ጋር ነው ::
ሻለቃ መላኩ ተፈራ እስከ ቅርብ አመታት(2007/8) ድረስ በእድሜ ልክ እስራት ፍርድ ቃሊቲ እስር ቤት ነው የነበረው:: እንዲያውም ፍርድቤት የበየነበትን የእድሜ ልክ እስር(25 አመት) እስሩን ጨርሶ ይፈታ ወይስ አይፈታ በሚል ሰዎች ጋር ብዙ አለመግባባቶች ነበሩ:: እኒህ የስም ሞክሼ አቶ መላኩ ተፈራ ናቸው::
Same name different person. Even his face is different.
ኢህአፓ መጠረግ የነበረበት የታሪክ አተላ/የወያኔና ሻዕብያ የትሮይ ፈረስ ነበር።
ነጭ ሽብሩንስ ማን ያውጋው?
መጀመሬያ አረዶ የላውን በቀይሽብር/የጨፈጨፈውን የስሜን ጎንደር ህዝብ ይቅረታ ይጠይቅ/የጎንደርን ወጣትያለዘር ያስቀረ የደረግ ተላላኪ ለፈፀማችሁት ድረጊትየጎንደርን ህዝብ ይቅረታ ጠይቅ።ለሀገር ጥሩእደሰራህ ሁሎ ሥለራስህ አታውራ።ለጎንደር ህዝብ ደረግም/ወያኔም እስካሁኑ ድረስ ከመጨፈጨፋና/ከመታረድ ያዳነውየለም
ሻለቃ መላኩ ተፈራ ጎንደርን በደርግ ዘመን መውጫ መግቢያ ያሳጣት ጨፍጫፊው ስው አይደሉም የስም መመሳል ነው እኝህ እንግዳ አቶ መላኩ ሲሆኑ ግፈኛው መላኩ ግን ሻለቃ ነው እንዳንሳሳት
ETHIO-NEWS, ye TH-cam SEMEHEN
“#️⃣yeETHIOPIA #️⃣ZENNA” betelew meen yemeslehal?!?!
Thank you
መላኩ ተፈራ ማለት በደርግ ጊዜ ከ20000 በላይ የጎንደር አማራ የጨፈጨፈው ነው ወይስ ሌላ ሰው ነው???
ኢትዬ ኒውስ እኒህ ሰውዬ ማንነት ግልፅ አድርግልን የጎደር አስተዳዳሪ የነበረ ገዳዩ መላኩ ተፈራ ነው ?ወይስ የስም ሞክሼ ነው ?ግልፅ አድርግልን?
የስም ሞክሼ!
@@ethionews- Thank you🙏
He should locked up behind bars. Shame on you talking to this butcher.