ኢክራም የታመመችበት ትልቁ ምክንያት ተናገረች ባሌ 155ሺ ድርሀም ወስዶብኝ ተሰወረ💔😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 41

  • @aklilnews
    @aklilnews 8 หลายเดือนก่อน +1

    ገባት እንኳን ደህና መጣሽልኝ የኔ ምርጥ❤🙏

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 8 หลายเดือนก่อน

    እኳን ሠላም መጣሽ ውዴ ውፍ ይክረም የምር በጣም ታሣዝናለች ፈጣሪ ይማራት ዋናው ነገር ጤናነው ጤና ብቻ ይሥጣት😢

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ግባትዬ በጣም ይገርማል ይህን ሁሉ ብር አጥፍቶ እልም አለ 😢 በትክክል ቆንጆ ባዬ ቁጥር እንደ ጦጣ የሚዘል ወንድ ልቦና ይስጠው 😊😊

  • @fudy4042
    @fudy4042 8 หลายเดือนก่อน

    ምክርሽ ማሻአላህ ነዉ ሀያቲ አወ ልክነሽ ለወድ ብር እየሰጠን እንነፋረቃለን አላህ ነብስ ያሳዉቀን

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቃት ኢክሩየ❤

  • @እሙሳራYoutube
    @እሙሳራYoutube 8 หลายเดือนก่อน

    አሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ ውዴ እንኮን ደና መጠሽ እክሩዬ ያኔ ምስኪን አለህ አፊያ ያድርግሽ ሌላ ምን እለላው😢😢😢

  • @fudy4042
    @fudy4042 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሽራት ኪክራምንም ግን በአላህ በዚህ እንማር

  • @KeriyaKa
    @KeriyaKa 8 หลายเดือนก่อน

    Wushetinow leeyoutube bileshi😢😢

  • @salihatube
    @salihatube 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ አላህ አፊያ ያድርጋት

  • @ሱሱወሎየዎናፍቆትያገላታኝ
    @ሱሱወሎየዎናፍቆትያገላታኝ 8 หลายเดือนก่อน

    ግን እውነት ነው

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ አፍያዋን ይመልስላት ኡሁ ስታሳዝን ቀጠፉዋት እደ አበባ የኔ ምስክን😢😢😢

  • @ZebergaZebergit
    @ZebergaZebergit 8 หลายเดือนก่อน

    አላህአፊያሽንይመልስልሽ

  • @seadahusin634
    @seadahusin634 8 หลายเดือนก่อน

    ቆይአገቡበትተየትሊመልሥላችውነውብቻብርእሰውእጂአይግባ

  • @CcGg-t8c
    @CcGg-t8c 8 หลายเดือนก่อน

    እውነትነው

  • @FatimaAliየዴሴዋ
    @FatimaAliየዴሴዋ 8 หลายเดือนก่อน +1

    እረ አታሥቁኝ ባክ አታሥገባውምእዴ ሰታው ይሆናል ሀለሌ አለ 😂😂😂😂😂 አይ መከራ አተየት አየኽ ፈትፋች

  • @ወይዘሪትAmina
    @ወይዘሪትAmina 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ኢክሩዬ አላህ ያሸራት

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 8 หลายเดือนก่อน

    እሷዋም የበሳ ለማባበስ ቪዲዮ መልቀቅ አነበረባትም ምን ላውራ ብሎ ለተቀመጠ ህዝብ ብቻ አላህ አፊያ ያድርጋት ስጋ ይመጣል ይሄዳል እኔ እንደሷዋ ነበርኩ አሁን ክስት ብያለሁ ዋናው ነገር ጤና አላህ ጤናዋ ይመልስላት

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም።የምታሣሣነችየኔማርፈጣሪይገድፈሺ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይማርሽ 💔💔💔 ግን እሱ ከአለበት ተፈልጎ ለፍርድ ይቅረብ ሣይሖን ገዘቧን መመለሥ አለበት ለምን አትታመም አብዳለሑ

  • @Zedtube818
    @Zedtube818 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሽራት ኢከሩን

  • @ዜድወሎቤተአማራ
    @ዜድወሎቤተአማራ 8 หลายเดือนก่อน

    155 ሽ ድርሀም ካላት ምን ትሰራለች አገሮ ገብታ ቤቶን ገዝታ የሚሆናትን አግብታ አትኖርም ሲጀመር የወለዴ አታግቡ እህቶች የወለዴ ተራርቆ አይራራቅም ይገናኛሉ የኢክረም ባል የልጆቹን እናት መልሶል

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 8 หลายเดือนก่อน

      እውነትመልሶልወይ

    • @ዜድወሎቤተአማራ
      @ዜድወሎቤተአማራ 8 หลายเดือนก่อน

      @@MariyamMaari አዎ መልሶታል የልጁን እናት

  • @Sheqala
    @Sheqala 8 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮ይሄን ያህል ካላት በባንክ አታስቀምጥምነበር😢😢😢😢

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr 8 หลายเดือนก่อน

    እረ አታካብዱ እንደት አወቃችሁ ትስጠው አትስጠው ያላያችሁትን አዘባርቁ እሷም ተሽሎታል አልሃምዱሊላህ

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ውዷዷዷዷዷ

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 8 หลายเดือนก่อน

    ደግ ሆነይ😂😂😂ይሆ ብር ካላት እዚህ ምን አሰቀመጣት 😂😂😂ለወንድ ብር ምኑ ነው ሰርቶጂ ሰረቸ አላስተዳድረውም😂😂😂

  • @amihabeshawit
    @amihabeshawit 8 หลายเดือนก่อน

    አንዳን ወንዶች ግን ኡፍፍፍ

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 8 หลายเดือนก่อน

    😥😥😥

  • @seadahusin634
    @seadahusin634 8 หลายเดือนก่อน

    እህ ሥትአመትሰርታነውበአላህ

  • @ZuzuZuzu-xc4ph
    @ZuzuZuzu-xc4ph 8 หลายเดือนก่อน

    ስታስቡት ይሄን ሁሉ ብር ካላት ለምን ዱባይ ተቀመጠች ሆ ሌላውን ተውት 40 እና 30 ሽ ድርሀም ያለው ሰውኳ ስደት አይቀመጥም እሷው ደግሳ ነውዴ ያገባችው አላህ አንተ ጠብቀን የዛች ለቅሶ ነው

    • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
      @suzanmohammedalhabeshaalhe709 8 หลายเดือนก่อน

      ብርቅ ነው እደ 40./30ሽ ድርሀም ከሰሩ 155ሽ ከዚህም በላይ ይኖራል ግን ሴት እሚመላልስ ሰው አንዳንድ ሚስኪን እህቶችን ግድል ያደርጋሉ አላህን እማይፈሩ ።

    • @ZuzuZuzu-xc4ph
      @ZuzuZuzu-xc4ph 8 หลายเดือนก่อน

      @@suzanmohammedalhabeshaalhe709 10 15 አመት ሰርተው አወ ይኖራቸዋል እሱንም ሳያጠፎ ለቤተሰብ ሳይልኩ ከያዙት ይጠራቀማል ውጭ የሚሰራ ወጭውም በዛው ልክ ነው ብቻ ብር ተሰርቶ ይገኛል አላህ ያሽራትጅ ልጅቱን ሌላውን አላህ ይርዳት

  • @salihatube
    @salihatube 8 หลายเดือนก่อน

    ሼር ላይክ

  • @adgi5072
    @adgi5072 8 หลายเดือนก่อน

    እና ምን ይጠበስ ማን የሰው ባል አግቢ አላት 😂😂

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 8 หลายเดือนก่อน

    ጨፍሩበት እኮ አገቡበት
    🤣🤣🤣እና እናዋጣ😅😅

    • @FatimaAliየዴሴዋ
      @FatimaAliየዴሴዋ 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ወደው አይስቁ አሉ

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 8 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣ሀለሌው

  • @GhanaMaryam-np9yc
    @GhanaMaryam-np9yc 8 หลายเดือนก่อน

    Ye qumlaqum wadl yahona Aalah heyothin yablswu afar bila gzbwan yrmlisi

  • @SusuLove-kn9cj
    @SusuLove-kn9cj 8 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ውሸት