መቻል እና መቻቻል በአረብኛ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- The simplest way to learn Arabic is here for you all, its only a click away from you ; so be a part of this family and enjoy the language.
If you are confused and need more info, please do not hesitate contacting me at: speak2reach@gmail.com
or just leave me a comment below and I will reply for sure.
I am in Tiktok for short useful Arabic words, just search for Speak_arabic_habsha. and boom you're there.
If Telegram is convenient for you so just search for Speak Arabic with Nabil.
እንዴት ደስ እንደሚል አረበኛህ በርታ ሽኩረን እየተማርኩ ነው
ወድሜ ኡነቴን. አላህ ይጨምርልህ ፈገግታህ ጋ አረበኛ አገላለፅ ዋውውው ማሻላህ የዱባይ
እንዴት ደስእንደሚል አረበኛ ልለምድነው በርታ ሽኩረን
ማሻ አላህ ትታስርዳ በጣም ደስ የሚል ነው ቋንቋ መልመድ ጥሩ ነው ልብ ላለው
ሸ፩አ ፠ ሸአ፠፩ ጀቆቆቆቆቆኘኞ ኞፈፐ፠ መበሪፌ
በጣም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ የጆርዳኗንም እየጨመርክ🙏🙏🙏🙏
አረዳድህ እራሱ ሲገባ ዋው ብዙተማርክ ካተወላሂ በርታ ሰንስክራይብ ያላረጋችው አርጉት በናታች ው ይችን ኮመትነምታነቡ
በጣም ደስ ይላል አመሰግናለዉ በርታ
ወንድሜ የበለጠውን ዕውቅት ያድልህ አመሰግናለሁ
ዋው ማሻአላህ በጣም ደስ አሪፍነው በርታልን ወንድማችን ውስጣዊ የሰውነት ክፍሎችን ብትሰራልን በጣም ደስ ይለኛል ጉበት አንጀት...
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር
Mashalla bertalin wendimachin betam tekami new
እውነት ወንድሜ በጣም ነው የማመስግነው በዙ ትምርያለሁ ካንት በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
Bexam xafaccii des yemil dimtsi newu ❤️👍
ወንዲማችን በርታልን በጣም እሚጠቅመነው እያስተማርከን ያልከው በተለይ የዱባይን አዲርግልን
በጣም እናመስግናለን በርታልን❤❤❤❤
አመስግናሀለው ትባረክ
ያሰላም የዛሬዉ ደሞ በፈገግታ ነዉ በርታ ወድም👍👍👍
ጥሩትምርትተባብረህኛል
ተባረክል መምህር
እናመሠግናለን እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ በአረብኛ እኔ ብለን የምንገልፀውን ብታቀርብልን ደሥ ይለኛል በብዛት መሥማት ነው ምችለው
ወንድማችን እናመሰግናለን በተላይ ተርጉመህ የምትፀፈው ነገር ስክሪን ሹት እያደረኩ ብዙ ተምሬያለሁ አላህ ይጠብቅህ tank You
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይረን ያሁይ
በጣም ነው የምናመሰግነው ወንድም
ዋው ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም ነው የማመሰግንህ
እናመሰግናለን ነቢሉ ጥሩትምህርትነው
በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው በርታ ውንድሜ
እኛም ላንተ የማናደርገው የለም ታዛዥነን በርታ
አመሰግናለሁ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
በጠም ደስ ይለል👍👍👍
አላህ የተመቸ ኑሮ ያኑርህ ያረብ በዱንያም በአኼራም በርታ ቀጥልበት
ተባረክ ብዙ ጉድ አለ ስደትላይ
ነቢል እናመሰግናለን በርታልን
እናመሰግናለን
ኑርልን ወደሜ በጣም እናመሠግናለሁ
Amesegenalew wedem! Tetekemabetalew
ኣህለን ቲችር ነቢል በርታ 👍👍👍👍👍👍
የዛሬዉ ልዩ ሀቂቃ በርታ
Enamsegenalen nabilow
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
Bertaln.wedmachin.betam.gobez
شكرنا لك
አስፈላጊ ትምህርት ነው በርታ
👍👍👍👍
Wow Amazing!
ሽኩረን ነባ ወንድሜ
Ymr qal yelgnim btam new mamsgnew🙏🙏 indet indmwdih 🙏🙏ftari idme ktena gar yistlgn🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድማችን
ማሽአሏህ❤
ለቁርአን እና ለሀድስ የቀረበው የሳኡድ አረቢያ የሪያድ ብሎም አካባቢወቿ ነው እና እሱን ብታስተምረን ሀሪፍ ነው ድናችንንም በቀላሉ ለመረዳት ይጠቅመናል አላህ ይጠብቅህ
በጣም ደስ የምትል አረበኛነው የምታስተምረን በርታልን እናመሰግናለን ከመዳምጋር ለመነጋገር ትጠቅማለች ለኛይጠቅማል ያልከውን ጨምረን በተለይ እደነዝህ ያሉትን ቃላት ነው ይጠቅሙናል ማይገባይ ቋቋ አለ ፍችአጣሁ የብተአልሀላል ማለት ምንማለትነው ሀላል ብር መሰለኝ ፍችው ጠፋይ ሙሲባ ማለትስ
ጎበዚ ነህ 👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍
ትክክል ወንድሜ
👍
እናመስግናለን
😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የምርትለያለህ.
እናመሰግናለን 1:52
.በዚሁቀጥልበት❤❤❤
አይዞህጠክርልንወድም
እስቲ እዚህ እየገባችሁ ተማሩ ይጠቅምሻል እድሜ በነፃ ደግሜ ስብስክራይብ አርጉት ያላህ
ማሻ አላህ
Thank you biro ♥️♥️♥️♥️😭
ብዙ ጊዜ ለስራ የሚጠቅመን ሀገር ቋንቋ ብታስምረን
ደሥ ይላል በርታ
በቲክቶክ አጫጭር ትሠራ ከሆነ ሊኩን አሥቀምጥልን
እናመስግናልውፍምትባረክ
በርታ ወንድሜ
Brabo wenidimalem thanks
አሪፍ ነው ቀጥልበት በዚሁ ኝ አጠር አጠር አያረግህ ይሁን
በጣም እናመሰግናለን teacher👌👌🙏🙏🙏
እባክህን
ስለ አያያዦች ብታስተምረን ለምሳሌ
ስለዚህ
ምክንያቱም
ነገር ግን
ሲጀመር
ቢሆንም
ሲቀጥል
ሆኖም ግን እነዚህና የመሳሰሉትንአያያዝ ቃላቶችን ብታስተምረን teacherye beterefe betam tru yetmhrt asetat new👌👍👍👍👍
እሺ
ኦኦ የዛሬው ደግሞ ይለያል ጥሩ ነው
ጥሩነዉ ወድሜ የዱባይ አስተምርን❤❤❤
ትምህርትህን ወድጀዋለሁ ግን በብዛት የሚያግባባንን አረበኛ ብታስተምረን ሀሪፍ ነበር ለምሳሌ የዱባይ እና የሠዓኡድ የየመን ቢሆን ጥሩ ነው ይህን አወቅን ማለት የትኛውንም አረበኛ ያጠቃላል
ትክክል 👍👍👍
thankw somach ticher
እንመሰግናለን😢😢
በርተልን
Shukran
ሺአመት ኑርልን
ሀረፍ ነዉ
ቃላቶች ይብዛ❤
ሽኩራን
ወዲሜ ባጣምነዉ የምታብራራልን ❤
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 ውድ 🌻🌻
🌻🌻 ወንድማችን🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
በርታ ወንድማችን
ልክ ነህ ሁሉም ይጣቅመነል ግን በዝህ አቃረራቢ ሁል ቢሆን አሪፊ ነው
waw thank you sir you are the best absolutely thank you .. in Amharic ( باقي عشرة ايام او باقي 10 دولار ) كيف تقول بالامهريك يا استاذي
أسر كنات كرتوال
أسر دولار كرتوال
በዝህ ቀጥልንልን በጣም ተመችቶነል
thank you sir so much sorry to bother you
ሸኩራን
እባክህ ውድሜ አጅሯን ከፈጣሪ ታገኛለህ የአባይ ቋንቋ ብዙ ጊዜ አይሰራም እባክህ ለመስራት ሞክርልን እየተነገረን ያለነው ዱባይ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤
የአነቴ ሁሉም ተማቸ
😂
❤❤❤❤❤❤❤
ሰወ
እሺነቢልእንደትነሕትምረቱደሰይላልአረትሰታሐማበኛእኔበጣምነበረእምፈልገዉነ👍👍
Anjat enta estaezzz shukeran elak alha yeklek
ሺ አመት ኑሩልን
ጥሩ ነው በርታ ግን ልክ እንዴስከዛሬህ እንግሊዝኛ ጨምርበት እኔ እንግሊዝኛ መናገር እፈልጋለሁ
❤❤❤❤❤❤👍👍
የዱባይን አስተምረን ዉዱ በርታ በጣም ነው ቤትህ የተመቸኝ አድስ ነኝ ለቤትህ
ቴኪዉ በርታልን
❤❤
😂😂😂😂እሩጭዋ ተመቸችኝ
👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍
ማሻአላህ ነቢሎ
እግዚአብሔር ይስጥህ አረበኝ ቻልኩ
ቃልየለኚም
👍👍👍👍👍😍😍😍