ዘመነ ካሴ "ወደ እነሱ እንሄዳለን" / "በመከላከያ አልመካም"- ዐብይ አህመድ / ከባድ ውጊያ በወሎ ጎንደርና ጎጃም |EN

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 172

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe 12 วันที่ผ่านมา +11

    የሚመካው በሸኔነው ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ በቃከንፈልግሕም ክብር ለጀግኖቻችን ለፋኖ ዎቻችን❤❤❤❤❤

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 12 วันที่ผ่านมา +19

    ድል ለፋኖ አንድነቱን አፋጥኑት

  • @GOLDMAN-z2z
    @GOLDMAN-z2z 12 วันที่ผ่านมา +20

    ድል ለአማራ ህዝብ፣ድል ለፋኖ፣ክብር ለጀግኖቻችን።

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 12 วันที่ผ่านมา

      @@GOLDMAN-z2z የሶሪያ ታጋዮች በሳምንት ገቡ የአማራ ፋኖ ግን???ሀሀሀሀ

    • @gixy2024
      @gixy2024 11 วันที่ผ่านมา

      @@አወጨወo19939 ጭንቅላት ቢኖርህ የዚህን መልስ አታጣው ነበር። ስንት ዓመት ነው የታገሉት?

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 12 วันที่ผ่านมา +9

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @YeshiTela-xh2ss
    @YeshiTela-xh2ss 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ እናሸንፋለን❤❤❤❤

  • @BezaBeza-d9t
    @BezaBeza-d9t 12 วันที่ผ่านมา +3

    ድል ለአማራፋኖ ለጀግኖቻችን ፋኖፍኖ ፋኖ ፍኖ ፋኖፋኖ የሀገርመከታ ክብርለናንተይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 12 วันที่ผ่านมา +8

    ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ ❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለአማራው ጀግና ፋኖ

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 12 วันที่ผ่านมา +5

    ድል፣ድል፣ድልለፍኖ፣ለአማራ!!!!

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 12 วันที่ผ่านมา +7

    ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mula-Amhara
    @Mula-Amhara 12 วันที่ผ่านมา +4

    አማራ ፋኖ ጎጃም🦅💚💛❤️

  • @BezaBeza-d9t
    @BezaBeza-d9t 12 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራህዝብ ድል ለአሚራፋኖክብርለጅግኖች,

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 12 วันที่ผ่านมา +5

    Long live Amhara Fano.

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 12 วันที่ผ่านมา +5

    አንድነት አንድነት አንድነት በሴራ ፖለቲካ ተከቦ እየተጠቃ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ

  • @Mulu-y4u
    @Mulu-y4u 12 วันที่ผ่านมา +5

    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FafiyemamiYemami
    @FafiyemamiYemami 12 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለአማራዬፋኖ❤😢

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 12 วันที่ผ่านมา +5

    ወሮበላው አሸባሪው አብይ አህመድ ፈሳም ነው ፋኖ አሸንፏል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 12 วันที่ผ่านมา +6

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ ።አብይ አህመድ ከኢትዮጲያ እንዳይወጣ ጥንቃቄ ይደረግ

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis 12 วันที่ผ่านมา

      አብይ ለፍርድ ይቀርባል

  • @Destaw-h7e
    @Destaw-h7e 7 วันที่ผ่านมา

    ይችላል ፋኖ

  • @Allamehara
    @Allamehara 12 วันที่ผ่านมา +2

    ፋሺስቱአብይአህመድምእንደአላሣድእወገዳልድልለጀግናውየፋኖጦር።

  • @melontadesse8967
    @melontadesse8967 11 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም በተደጋጋሚ የእግዚአብሔርን ስም ሲጠራ እውነትን የሚፈራ ለፈጣሪው ተገዢ ነው የሚመስለው ስራው ግን ደም የጠማው ዲያቢሎስ የሆነ አረመኔ ሰው ነው ፈጣሪ አንደ በሽር አላሳድ ይንቀልልን

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 11 วันที่ผ่านมา +6

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤በብጥጣቂ ጨርቆች አስለብሶ መሸወድ ከዚህ በኋላ አንሸወድም።የሶሪያ ወላፌን እኛም ጋ ይድረሰን አሜን❤❤❤❤

  • @birkeyimer1993
    @birkeyimer1993 12 วันที่ผ่านมา +2

    አማራ ሕዝብ ላይ የምሴራው አውሬው አሁን በኢግዝአብሔር ይገለብጤዋል።

  • @aragiesisay908
    @aragiesisay908 12 วันที่ผ่านมา +3

    አማላካችንን ተማምነን ነዉ ይላልእንዴ
    አምላኩን የሚያምን ህዝቦቹን አይጨፈጭፍም::

  • @ykt4447
    @ykt4447 12 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመነ ዘመን ይካስህ በርታ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 12 วันที่ผ่านมา +2

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 12 วันที่ผ่านมา +2

    አማራዊያን ተናበብ በኢ/ያኒስት ከመኖህለል ወጥተህ መሪህን አዳምጥ የአማራ ታጋይ

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 12 วันที่ผ่านมา +3

    ሰላም እንዴት ናችሁ ኢትዩ ኒውስ አብይ እንኳን መከላከያ እራሱንም ይጠራጠራል ይቃዣል ፋኖ እያራገፈ ሲጥልለት ማመን አቃተው ድል ለጀግኖቻችን አማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪 ፋኖ ድል

  • @thefinanceethio
    @thefinanceethio 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @Abeba-u8u
    @Abeba-u8u 12 วันที่ผ่านมา +2

    Delele lefano❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wasyihuntesefaye850
    @wasyihuntesefaye850 12 วันที่ผ่านมา +2

    ብሔር ብሔረሰብ በዓል ለኢትዮጵያ ምን አመጣ ዘረኝነትን ከመጨመር ውጪ

    • @SasonAsrat
      @SasonAsrat 12 วันที่ผ่านมา +1

      @@wasyihuntesefaye850 ብሄር ብሄረሰቦችኮ ነፍጠኛና አሀዳዊው ጨፍላቂው ኢንጂ ሌላውማ ዘረኝነት ሳይሆነ ኢኩልነት ስለሆነ ከዚህ ሌላ አማራጭ የለውም

  • @solesole3114
    @solesole3114 12 วันที่ผ่านมา +4

    ድራማ ቀየረች አብይ ከዚህ በሗላ ምንም በል የሚሰማህ የለም። ያለ ቦታህ ነው የተቀመጥከው ቦታውን ልቀቅ አብይ

  • @ayalbasazen6893
    @ayalbasazen6893 12 วันที่ผ่านมา +2

    የሰው በላው ወንበር ጠልቃለች
    አብም እንደ በሺር አል አሳድ 2:26

  • @tahawtt
    @tahawtt 12 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪህንብታቀውማፈጣሪ የፈጠረውንሰውአትገድልምነበር የምመካውምበመከላከያ ሳይሆንበኦነግሸኔነውእያለህነው!የአሳድንእድልለአብይአህመድይስጥልን

  • @دلوني-ر3ي
    @دلوني-ر3ي 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezaalemu6498
    @bezaalemu6498 12 วันที่ผ่านมา

    Great news
    Well done

  • @shawulKasshun
    @shawulKasshun 12 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ዜና በርቱ

  • @دلوني-ر3ي
    @دلوني-ر3ي 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YohansAlemu-y7v
    @YohansAlemu-y7v 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ሰላም

  • @ABREHAMEJIGUDESTA
    @ABREHAMEJIGUDESTA 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሶሪያ አምላክ የላትም ነበርንዴ ?? ኢትዮጵያ ብቻ ነችንዴ አምላክ ያላት ??

  • @yandayage1002
    @yandayage1002 12 วันที่ผ่านมา

    እኛም ከብልጽግና ቅዠት እንገላገላለን

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 12 วันที่ผ่านมา

    Ethio news vs Ethio forum!! Two of the best Ethiopian news channels!! Hands down!!

  • @teshomebeyene9773
    @teshomebeyene9773 12 วันที่ผ่านมา

    Be strong!

  • @abrahamdebas4146
    @abrahamdebas4146 12 วันที่ผ่านมา

    💪💪💪💪

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 12 วันที่ผ่านมา

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @fikurukidane8644
    @fikurukidane8644 12 วันที่ผ่านมา

    በአብላጫው ዘመነ ዘመነ ስትሉ ይስማል::
    ወደ አንድነቱ የሚያመለክት መስበክ
    ሁሉንም በአኩል አይን መመልከት እንደ ሞያቹህ ፅባይ ብትናገሩ ጥሩ ይመስለኛል

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 12 วันที่ผ่านมา +1

    የኔደበት አገር ጰንጤ ስለሄደ ነው ለማስመሰል

  • @endrishussen9592
    @endrishussen9592 12 วันที่ผ่านมา +4

    ከመከላከያ ይልቅ ፈጣሪ አይበልጥም ልትለን ነው? እናንተ እኮ ጣዖት አምላኪዎች ናቹህ፡፡

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 12 วันที่ผ่านมา +2

    ፍኖ አንድ ካልሆኑ የመሽነፍ እድላቸው ከፍተኛ ነው። አንድ ላለመሆን ምክንያት የላችሁም አበቃ። ህዝቡን አታስጨርሱብን። እንዴት አድርጋችው ነው ኢትዬጵያን የምታስተካክሉት?ትእግስታችን እያለቀ ነው። እንድ መሆን ግዴታችው ነው። የምትደረድሩልን ምክንያት ተቀባይነት የለውም።

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 12 วันที่ผ่านมา

    አዎ ሩሲያ የአምባነኖች ጠባቂ ሀገር ናት።

  • @danielsebsib3454
    @danielsebsib3454 12 วันที่ผ่านมา

    አስመሳይ የከርስቶስ ጠላት

  • @united6563
    @united6563 12 วันที่ผ่านมา +2

    Asmesay sewye😡
    ደቡብ ሲሄድ Protestant
    Somale መሄድ ሙስሊም
    አማራ ክልል ሲሄድ ኦርቶዶክስ።
    በየሄደበት ማስመሰል አይሰለቸውም።

  • @SolomonTibebu-xq2nr
    @SolomonTibebu-xq2nr 12 วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለፋኖ

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 12 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅 ፋኖ የለም ወሬ ብቻ ተመልከት የሶሪያን ታጋይ በሳምንት ተቆጣጠሩት

    • @gixy2024
      @gixy2024 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@አወጨወo19939ገብስ፣ 10 ዓመት በላይ ታግለዋል

  • @TesfayeMekuye-r9f
    @TesfayeMekuye-r9f 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏

  • @EndrisAli-ki5fk
    @EndrisAli-ki5fk 6 วันที่ผ่านมา

    ድልለፋኖኖኖኖኖ

  • @hezekiyasmelku
    @hezekiyasmelku 12 วันที่ผ่านมา

    ህዝብን እየጨፈጨፉ መዘባረቅ ከትጠያቂነት አያድንም!!!

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 12 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KMI-qi5sw
    @KMI-qi5sw 12 วันที่ผ่านมา +1

    አድሁኑ ቶሎበሉ

  • @bayouasfaw
    @bayouasfaw 12 วันที่ผ่านมา +1

    አብይ ከበሽር አላሳድ መማር አለበት

  • @solomonfeleke9470
    @solomonfeleke9470 12 วันที่ผ่านมา

    🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚

  • @esayasbayleyegn2574
    @esayasbayleyegn2574 12 วันที่ผ่านมา

    ማንም አያሸንፈንም ወደ አንሸነፍም ተሸጋገረ ዛሬ ደግሞ እግዚአብሔር ስላለን አንሸነፍም ማለታቸው መጨረሻቸው እንደቀረበች እንደሆነ ማሳያ ነው: : ፉከራው እና ዛቻው ቀርቶ ተሸንፈናል ላለማለት በእግዚአብሔር መከታነት በስልጣን እንቆቃለን የሚል አጉል ተስፋ መስጠት አያድንም: :

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 12 วันที่ผ่านมา +2

    የዘመነ ፋከራ እና የግመል ሽንት አንድ ነው 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😄😄😄😄😬😬😬😬😬😄😄😁😁😁😄😄

    • @FafiyemamiYemami
      @FafiyemamiYemami 12 วันที่ผ่านมา

      ቆሻሻ ፈሳም ጋላ የግመል የፈረስ ሽንት ማለት እዳተያለ እከክ ነው

  • @selemontade
    @selemontade 7 วันที่ผ่านมา

    🇨🇬🇨🇬💪💪💪

  • @HannahNegasi
    @HannahNegasi 12 วันที่ผ่านมา

    አምላክ ይወደናል ልጆቹ እንድንሆን ነዉ የፈጠረን አምላክ ብርሃን ነዉ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)
    5፤ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፡- እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም፡ የምትል ይህች ናት። ዮሐንስ 12 (John)
    36፤ የብርሃን ልጆች እንድትሆኑ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃኑ እመኑ፡ አላቸው። ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ሄደና ተሰወረባቸው። አምላክ የፈጠረን ወዶን ልጆቹ እንድንሆን እንደ ፈጠረን እንድናምነዉ በሃጥያታችን ምክንያት ከአምላክ እንደተለየን አምላክ ግን በሃጥያታችን ምክንያት ከሱ ተለይተን በሃጥያታችን እየተሰቃየን እንዳንኖር ከሃጥያታችን ልያድነን ቃሉ ፍጥረታት ሁሉ የፈጠረ ዮሐንስ 1 (John)
    1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
    2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
    3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ዘፍጥረት 1 (Genesis)
    1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
    3፤ እግዚአብሔርም፡- ብርሃን ይሁን፡ ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ። ዮሐንስ 1 (John)
    14፤ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ቃሉ ስለ እኛ ሰዉ ሆኖ ተወለደልን ሃጥያታችን ተሸክሞ ስለ ሃጥያታችን ሞተልን እኛን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል ተነሳ ሮሜ 10 (Romans)
    8፤ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
    9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    11፤ መጽሐፍ፡- በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና። ሮሜ 4 (Romans)
    24-25፤ ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው። እየሱስ ክርስቶስ ሃጥያቴን ተሸክመህ እንደተሰቃየህልኝ እንደሞትክልኝ እኔን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል እንደ ተነሳህ አምናለዉ ሐዋ. ሥራ 2 (Acts)
    38፤ ጴጥሮስም፡- ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
    24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) የሃጥያት ምንጭ ሰይጣን አጋንንት ናቸው ሃጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ በክርስቶስ እየሱስ ደም እጠበኝ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)
    7፤ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ሰይጣን አጋንንት የሃጥያት ምንጭ የሆነ ሃጥያት እክዳለዉ እጠላለሁ ለሰይጣን ለአጋንንት ለሃጥያት እሞታለሁ አምላክ እንደ ምትወደኝ ልጅህ እንድሆን እንደ ፈጠርከኝ አምንሃለዉ የሃጥያቴ እዳ እንደ ከፈልክኝ አምናለዉ አምላክ ስለኔ ቃል ሰዉ የሆንክልኝ ሃጥያቴን ተሸክመህ በመስቀል እንደ ሞትክልኝ በ 3 ቀን እኔን ለማጽደቅ እንደተነሳህልኝ በልቤ አምናለዉ በአፌም እመሰክራለዉ አምላክ አንተ ብቻ አምናለዉ አምላክ አንተ ብቻ እወዳለሁ አምላክ አንተ ብቻ አመልካለዉ ብለን ከአምላክ እንድንታረቅ ያጠራናል 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
    24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) ዮሐንስ 1 (John)
    12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ በማመናችን የእግዚአብሔር ልጆች እንሆናለን ዮሐንስ 1 (John)
    12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
    13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ዮሐንስ 3 (John)
    3፤ ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው።
    5፤ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
    6፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሞኝ ከመሠለህ ተሳስተሐል!!!

  • @Tsehay-i2p
    @Tsehay-i2p 12 วันที่ผ่านมา +3

    መቸ ነው ሀገራችን ሰላም የሚሆነው ግን😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @FafiyemamiYemami
      @FafiyemamiYemami 12 วันที่ผ่านมา

      ሀገር ምን ሆነች የአማራህብጅ ስላም ያጣው

  • @yimeryimer9001
    @yimeryimer9001 12 วันที่ผ่านมา +1

    የዚህ ሰው መጨረሻ ምን እንድሆን ኗሪ አድርጎ ያሳየን። ትላንት የማይበገር ሰራዊት አለን ማንም አያሸንፈንም። በማለት በተወካዮች ምክርቤት በቅርቡ ሲናገር ለሰማው ዛሬ ደግሞ መከላከያም ሆነ ብልጽግናን አልተማመንም ነገር ገን ፈጣሪን እንደሚተማመን ሲናገር ለሰማው ፈጣሪ እንደሰው ውሸታም የማያመዛዝን እንደ ራሱ ሚዛናዊ ያልሆነ አድርጎ ሰይሞታል። ፈጣሪ ለሀብታምና ለድሀ የማያዳላ የፈጠረውን ፍጡሩን የፈቀደለትን እድሜ ወደራሱ የሚሰበስብ እንጅ በዘፈቀደ ያማይገድል ሆኖ ሳለ አብይ ማንኛውን ፈጣሪውን እንደሚተማመን ባይገባኝም ከእርጉዝ ሴት እስከ ህጻናትና አዛውን በወታደሩ እየጨፈጨፈ ፈጣሪን አለልኝ ሲል ምናልባት የብልጽግናው ጎስፒልን ከሆነ ባትበሉም በላሁ ብላችሁ አስቡ ባይኖርህም አለኝ በል ይኖርሀል በሚለው ፍልስፍና ወታደሩ ቢገድልህም አለሁ በል ከሆነ እንጅ የእግዜርን ፍጡር በጉልበት የሚጨፈጭፍ መሪ ፈጣሪ የሚለው እንዳውም እነ እዩ ጩፋ ሀገር በሰው ደም ይጸናል ጨፈጨፍ እያለ ስለሚጸልዩለት ፈጣሪ አለኝ የሚለው እሱን ይሆን? ብቻ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ።

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 12 วันที่ผ่านมา

    ወይ አምላክ መቀለጃ ሆነ

  • @DemeNegash
    @DemeNegash 12 วันที่ผ่านมา

    በአብይጊዜምንመከላከያሰራብተየለምጉራብቻ

  • @GashawBelay-h4k
    @GashawBelay-h4k 12 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ አለ አዎ ግን ፍርዱ ዘገየ ከፈረደስ በማን? መልሱ ለሚያነብ

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 12 วันที่ผ่านมา

    የ በሽር አልአሳድ በረከት ለ ዶንቆሮዉ አቢይ ይደርበት።

  • @yaregalyawelal5748
    @yaregalyawelal5748 12 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ ይችላል💪💪💪

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 12 วันที่ผ่านมา

    ንፁሀንን እየገደለ በክርስቲያን ስም መነገድ የአብይ ስራ ከሆነ ቆየ በዚህ የሚሸወድ የለም

  • @FafiyemamiYemami
    @FafiyemamiYemami 12 วันที่ผ่านมา

    ልክ እንደሶሪያአባገነኑ ወራዳ አብይንም ያጥፋልን

  • @DemeisAlemayehu-o6i
    @DemeisAlemayehu-o6i 12 วันที่ผ่านมา

    ዝም ብሎ ከሚቀባጥር እንደ ትግራይ ጦርነት አማራ ላይም ሄድ ብሎ መሞከር ነው::ግን ❤️ይጠይቃል ፋኖ ፊት ለመቆም ቀርቶ ስሙን ለመጥራትም ሽ ን ፍ ላ በለው

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 12 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ጌታ ሆይ ተመልከተን ገዥዎቻችን እርስ በእርስ እያገዳደሉን ነውና ፍረድልን

  • @ia6750
    @ia6750 12 วันที่ผ่านมา

    Yass lawd!!

  • @AddisAbabaClose-up
    @AddisAbabaClose-up 12 วันที่ผ่านมา

    በበላይ ማናዬ የድምፅ ጥራት ችግር ምክንያት ይህን ቻናል ማዳመጥ አስጠልቶኛል።

  • @EshetieMekonnenWorkie-il7ut
    @EshetieMekonnenWorkie-il7ut 12 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ከሰይጣን ጎን?
    አይሆንም።

  • @menortiru9871
    @menortiru9871 12 วันที่ผ่านมา

    First ASADE of Syria.....It is coming to Abeye of Ethiopia.

  • @AessnMuhemed
    @AessnMuhemed 12 วันที่ผ่านมา

    ክክክክክየንፁሀን ደም ፈጣሪ ይወድህ ይሆን

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 12 วันที่ผ่านมา

    ከሚገፈፍ ከፈኖ መቃላቀል ካልሆነ ለወጣቱ ማስታቅ ነው መፍትሄው

  • @tadesseanteneh3361
    @tadesseanteneh3361 12 วันที่ผ่านมา

    ወዶ ዘማች የሚያገኝ መስሎት ነው በሀይማኖት የገባ አርባምንጭ ላይ። አስመሣይ

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 12 วันที่ผ่านมา

    የሰውን ልጅ እያረደ እየበላ ፈጣሪ አምላክ ሲል አያፍርም ወራዳ መሪ

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 12 วันที่ผ่านมา

    እጅሰጡየሚባሉትን፣አትመኑአቸው

  • @samapadopa7983
    @samapadopa7983 12 วันที่ผ่านมา +1

    Please someone help me, is this man one or two?

  • @l_oromo4424
    @l_oromo4424 12 วันที่ผ่านมา

    Bekaliye enkuwn dehena metahe

  • @sadonyousuf92
    @sadonyousuf92 12 วันที่ผ่านมา

    እኔ የሚገርመኝ እስቲ እያንዳንዲህ አማራ ለ ትግሉ ምን አረክ? "ድል ለ አማራ" ማለት ብቻ ትርጉም የለዉም:: አማራ 100 ዓመት በላይ ይፈጅበታል ወደ ስልጣን ለመምጣት :: አማራ ለትግል አይሆንም::

  • @ElishaTesema
    @ElishaTesema 12 วันที่ผ่านมา

    ምን ማለት ነው ወደኛ ከመጡ ወደነሡ እንሄዳለን ማለት ይህ ንግግር ለዘመዱ ለተመስገን ጥሩነህ የቀረበ ነው፡ እንጂ ሴንስ እንኳን የለውም በአማራ ክልል መሰለኝ ገዢው መከላከል ያው ያለው ዘሜ እንደ አብይ ግራ ገብቶታል

  • @AessnMuhemed
    @AessnMuhemed 12 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ አሸነፈ እልእል በሎ

  • @eztg2758
    @eztg2758 12 วันที่ผ่านมา

    የትኛው ጎረቤት አገር ነው አብራራው በቃሉ እኔ የምመክርህ ዘራ ሚድያ ገብተህ ብትሰራ ጥሩ ነው ። እኛ አማሮች እንዳንተ መሠሪ ግለሰቦች ከጎረቤት አገሮች በአማራ ስም አታጋጨን

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew 12 วันที่ผ่านมา

    የፋኖን ትግል የሚጎትተውን ዘመኑን እንደ መሪና አውራ እያደረጌችሁ የምትነግሩነ ግን ለምንድነው

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 12 วันที่ผ่านมา

    የበሻሻው እግዚያብሄር የተለየ ነው።

  • @MuhammedHassen-i4e
    @MuhammedHassen-i4e 12 วันที่ผ่านมา

    አለተባለ ታውቋል የተባለው ። ቱሪ ናፋ

  • @Belay1974
    @Belay1974 12 วันที่ผ่านมา +2

    በቃሉ ምን አደረኩህ? የዚህን አብይ የሚባል ገዳይ ፎቶ ቪድዮ እና ድምፅ ማየት መስማት አልፈልግም እኮ

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 12 วันที่ผ่านมา

    የሶሪያ ድል በኢ/ያ በቅርብ ጊዜ ይደገማል ብልጽግና በጭጮ የሶሪያ ዜና በልሳኖቹ የተዘገበ ዜና ሲያስነሳ ውሏል የበሻሻው ቦርኮ በጀግናው የአማራ ፍኖ አንገትህ ይቆረጣል።

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 12 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ፍኖ የበሻሻውን ቦርኮ አንበጫበጨው

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 12 วันที่ผ่านมา

    ባስገባቸዉ ሸኔዎች ተማምኖ ነዉ ያሳዝናል መከላከያዉ በጥቂቱም ቢሆን እሔጦርነት እደማይጠቅም ገብቶታል ስለዚሕ ሰራዊቱን ለማመን ከብዶት ያሰበዉን ዘረገፈዉ ያስገባቸዉ ሼኔ ተብየዎች ያድኑት ይሆን እራሱን እንዳይበሉት ጉድጓዱን አርቀሕ አትቆፍር የሚገባበት አይታዎቅምና ነዉ ጫዎታዉ

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 12 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ በፈጣሪ ተመካ🤔?

  • @JosephGame-f5l
    @JosephGame-f5l 12 วันที่ผ่านมา

    አቤት ዉቨት