Hey Brother Aklilu! I hope you're doing well! I have a bunch of questions I’d love to chat with you about. I've reached out to your friends a few times, but haven’t had much luck. Would you mind giving me a chance to discuss this with you? Thanks a ton!
ኦርቶዶክሳውያን አይታችሁ ስትጨርሱ Share & like እያደረጋችሁ ብዙ ሰው እንዲያየው
Hey Brother Aklilu!
I hope you're doing well! I have a bunch of questions I’d love to chat with you about. I've reached out to your friends a few times, but haven’t had much luck. Would you mind giving me a chance to discuss this with you? Thanks a ton!
@@kidestnegatu4768 እሺ እሱን ማግኘት ከፈለግሽ ጥያቄዎች ወይም አስተያየት ካለሽ Apostolic answer chat On Telegram channel Join
ወጣቶች እንደዚ ለእምነታችሁ ያላችሁ ፍቅር ደስ ይላል እኔም ብዙ አወቅሁ እናንተ ስትጠይቁ❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
አሜን💚💛❤️!!!
አሜን 🤲🌺
ነገር ግን ምንም አይነት ሃይማኖት ለዘላለም አይኖሩም
አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶለዘላለምተኑር❤❤❤
እግዚአብሔር በየዘመናቱ እንደ አኬ አይነትን ሰው ያስነሳል የዘመኔ ሐዋሪያ አኬ
ቃለ ሂወት የሰማልን
እንደ ትናንት እውቀት ሞልቶኝ ደስ ብሎኝ ሳይሰለቸኝ ከ ሰይጣን ፈተና ርቄ ተምሬ ኣላውቅም God bless you ኣኬችን ጀግናችን ነህ🙏🙏🙏
እኔ ሰነፍ ኦርቶዶክስ ነኝ። በጴንጤዎች እየተፈተንኩ ነበር ለብዙ አመት። እንዳልወሰድ እየተማርኩ ነዉ። የማምነዉ የምከተለዉን ስህተት ሲያስመስሉ ኦርቶዶክስ መልስ አላት በኔ ደረጃ ልመልስ ስለማልችል የሚችሉትን ጠይቁ በማለት እያባረርኩ እራሴን እያስተማርኩ እገኛለሁ። አኬ ዉዱ አስተማሪያችን ኑርልን።
እራስህን ዝቅ በማድረግህ ከመናፍቃን የሚመጣውን ፈተና በሰዓቱ እንድታልፍ ረድቶሀል አውቃለሁ ብለህ ሳታውቅ ብትከራከር ኖሮ የይሄኔ ከጌታ ቤተክርስቲያን ወጥተህ ነበር እና ከአንተ ሁልጊዜም ቢሆን ወንጌል ከጥሩ ምንጭ መማር እንዳለብን እና የማናውቀውን አናውቀውም ማለት ነው የምንማረው እንደዚህ ሲሆን እግዚአብሔር በራሱ መንገድ ያስታውቀና የኛም ጥረት ታግዞበት እና በርታ ሁላችንንም በቤቱ ያጽናን🙏🙏🙏😊
❤❤❤
❤❤❤❤❤
Menafekan Betam Setanawii Menfes...YE LUTEER BUCHELOCH America Meneshavhew Zare WEND Ke WEND..Eytegabubet New Ezii..Adarash Chegrew ORTODOXS Tefrsalech...AMEEN Yelalu Yetkemetut Geuz..KERSTOS..
Yehenen Alastemarem...Pasteru Zeyt.. Chew.. Tishert..1400..Geztew Chefrew Film Kerezaw Yetezegajew..Theater Tayto.. Bezu EGZIYABEHER Be Stelot Seat Yemyazachewn Heg Yetse Alebabes Jemro Chefrew Yeleyayalu...Atari EWNETU ORTODOXS GA NEW YALEEW..TWMRII EHTEE
ቤተ ክርስቲያን ግን ልትሸልመው የሚገባ መምህራችን ነው መምህር አኬ ነው እና ይሄንን ሀሳቤን የምትደግፉ like በማድረግ ለ ቤተክርስቲያን እናድርስ 👏🥰 በተረፈ ቃለ ህይወትን ያሠማልን እኛ እንኳን ቤቱ ላይ ያደግን የቆየን የማናውቀውን እነዚህ ትናንሽ ወንድሞቻችን በተለይ ኤርሚ ያውቃል እና እራሴን እንድታዘብ አድርጎኛል ፀጋውን ብቻ መምህር አክሊል ያብዛልህ በሞገስ ላይ ሞገሱን ይጨምርልህ 👏
ጸልዪለት ብቻ ሌላ ተወው
አኬ ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ የረዳህን እግዚአብሔርን ስላንተ አመሰግነዋለው ክበርልኝ
አክዬ.እግዚያብሔር.በዚ.ዘመን.አንተን.እና.መሰሎችህን.አስነሳልን.ክብር.ለድንግልጅ.ለመዳህንያለም.ኧረ.ኑ.በየአዳራሹ.የምትጮሁ.አድምጡ.ጠይቁ.ተረዱ
አክዬ.እድሜ.ይስጥህ.ከነጓደኞችህ
🎉🎉🎉🎉
ከዚህ በበለጠ ጸጋውን አብዝቶ ያፍስስልህ ወንድማችን ❤።
አኬ እባክህ አገልግሎት ስትጀምር አማትበህ ጀምር። እግዚአብሔር ይርዳህ።
አውደ ምህረት ላይ ስላልሆነ አይጠበቅበትም
Amatibo yihonal saygeba befit MN yitawekal
ሰላምታ አቅርቦል የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልን ብሏል ጌታን ጠርቷል
Men arig new emitilut koy erasu erasu yakal demo awud merit ayidel🤔
የግዴታ በቪዲዮ መታየት የለበትም እኮ 😢
እኔማ ሳልጨረሰው ነበር የተኛሁት እናት ቤተ ክርሰቲን አመሰገናለሁ አኬዋ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤
I was drinking a pure gospel from my brother ake.....I have been coming doing a lot sins through my life....since today I'm ready to do my best ...
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ አኬ እንዳንተ አይነት መምህር ስላለን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
አኬዬ ስስታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድምአለሜ❤❤
እንቅልፍ ጥሎኝ ነበር ማታ እንኳንም ለቀቃችሁልን አኬዋ❤የዘመኑ ጻዉሎስ ❤❤❤
አኬ የአንድዬ እናት እቅፍ አረጋ ትጠብቅህ።
አሜን
ይሄ የመጀመሪያዬ ሳይሆን ይቀራል! ረዥዥዥም ጊዜ ቁጭ ብዬ ብብብዙዙ የብብብዙዙ ብብብዙዙ የተማርኩበት እና ብብብዙዙ ያተረፍኩበት የተወደደች ቀን ነበረች: እውነት ለመናገር ሶስት ሰአት ከምናምኑ 30 ቂቃ እንኳ የቀየሁ አልመሰለኝም ተመስገን አምላኬ።
በእውነት ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት
አራ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ደስ ሲል በ ♥️በ ማራምን ❤️🫶❤️💐💐💐💐💐
አክዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። ለፍሬ ያድርግልን
እክዬ በረከትህ ይደርብኝ ይህ የክርስቶስ ፍቅር በዘመንህ ሁሉ ይከተልህ ይብዛልህ. ልጆቹም ደስ የሚሉ ተማሪዎች ናቸው ተባረኩ❤❤❤❤
አክ ውንድሜ አእግዚብሕር ይባርክህ ቃለእይወት ያሰማልንውንድሞቼ የሚገርም ትምሕርትነው❤❤❤❤❤
የተበረክ መምራችን ሰለአገኛውክ ደስ ብሎኛል ምኞቴ ነበር ጌታን ፈታሪ የረዳክ ውንድሜ
ማታ ግማሽ አርጌ ነበር ስልኬ ቻርጅ ጨረሰ አሁን እዚ ልጨርስ መጣው እዴት ደስ የሚል ምሽት ነበር እኔ እራሱ የማላቀቸውን እየተማርኩ አኬዋ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ወድም አለም🥰🥰🥰
Ak3eee🎉 Ye MENAFEKAAN 🎉 MEDOSHAAA ORTODOXS lell WENGELAWII HAWAIIYA...TEBAREKELEEEEEN AMEEEEN
እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ ጌታ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏
እኛም ከዚ ብዙ ተምረናል ማስተዋል ያድለን 🥰🥰🥰 ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ወንድማቺን አክሊ ቃ ለ ሕ ውት ን ያሰማልን 🙏🥰
Brother
ኑበብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤
አኬ እባክህን አገልግሎት ስጀምር አማትበህ ጀምር እድሜ ጤና ይስጥክ ተባረክ
አኬያችን ወንድማችን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ያርዝምልን አሜን፫ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤
በእውነቱ አኬ ይለያል ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ ብዙ ነገር ተማርኩ። ተባረኩ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አኬ በርቱ። መጽሐፍ ቅዱስ ስትገልጥ ስመህ ብትከፍት ለመጽሐፍ ቅዱስ ያለንን ፍቅርና ክብር የበለጠ ስለሚያስረዳ እንደው ባይዘነጋ ለማለት ነው። ምናልባት ሃሳብህ ትምህርቱ ላይ ስለሆነ እንጂ ይሄ ይጠፋሃል ብዬ አይደለም ወንድምዬ። ❤
አኬ በውነት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ🙌 🤲 አተ ብሩክ ነህ 😊 የድግል ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክ ሺ 👈አመት ኑርልን አሜን😇🫶🙏
ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን
ስለ ሁሉም ነገር የቤተክርስቲያኔ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ።አኬ ዘመንህ የተባረከ ይሁን በእጥፍ ይጨምርልህ
❤❤❤❤❤❤❤ትህትናችሁ በጣምደስይላል ወድሞቸ
በእውነቱ አኬ አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏 ማታ ሳልጨርሰው ነበር የተኛውት
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
አኬ እግዚኣብሔር የአገልግሎት ዘመን ይብርከው
አክዬ እመ ብርሀን እድሜና ጤና ትስጥህ አሁንም አብዝቶ እዉቀቱን ይስጥህ
አኬ ዘመንህ ይባረክ
አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን አኬ ክበርልን ፈጣሪ ይጠብህ❤⛪
Jossy Egziabher yakbirih ewunetim lememar new yemitmetaw.
ዋው መደማጥ በጣም ጥሩ ነው ብዙ ሰው ተምሮበታል በየ አስባለሁ
ፈጣሪ ይጠብቅህ
አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ልጅ እንቁአችን❤ፀጋውን ያብዛልህ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ፈትፍቶ ነው ያጎረሰን ጀግናው የተዋህዶ ልጅ።
ሆ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ብቻ ነው አትሳቱ
Abet metadel ye ake ayenet sew magegnet endante ayenetun yabezalen 😘 ye Orthodox lij mehon etef dereb metadel new egeziabeher yakebereh enantenem yakeberachu teyakim ayasatan❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
እግዚብሔር በክብርላይ ክብር ይስጥልን፡፡ እንዳንተ ያሉትን ወድሞች ያብዛልን እኛ ኦርቶዶክስ ነን እንላለን እንጂ የማናውቀው ብዙ ነገር አለ እና ማንበብና መማር ያስፈልጋል እናንተም ለሌሎች ስለጠየቁ ብቻ ሳይሆን ለኛም ት/ምቱ ያስፈልጋል ለዚህ ነው ብዙዎች ባለማወቅ የሚኮበልሉት እኛንም በቤቱ ያፅናን፡፡
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ
Kale Hiwet Yasemaln Wendmochachn ❤️❤️❤️💕🙏🏾🥰🥹😇😍✝️✝️✝️
እምዬ ወላድተ አምላክ እቅፍ ድግፍ ታርግህ አባቴ❤😢
ewnet antem yeseten geta ymesgen, tebarek wendmie,,bebetu yatsnah,,
Agelgelot Setjemeer...🎉MAMATEB ALEBEHEKOOO🎉 ESKII GELST ADERGELEN LMN TEWKEW
ቃለሒወት ያሠማልን አኬ ኤርሚ ጆሲ ደግሞ ለመማር ለኛም ምክንያት ስለሆከን እና መሰግናለን❤❤❤❤❤
መደማመጣችው ደስ ይላል በእውነት ፕሮቴስታንት አያዳምጡም ነበር ተመስገን እንደ ዚህ ስትደማመጡ
Very informative. ❤❤❤ God bless you all
"እናት ቤተክርስቲያን" እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ:: የእግዚአብሔር ፀጋ አይለይህ:: እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን:: ዘፋኙ ልጄ ወደ መዝሙር ተመለስ :: ድምፅህን ለእግዚአብሔር አገልግሎት አውል:: ተባረኩ::
ደስ የሚል ምሽት ነበር ❤️❤️❤️
ቃለ ህይወትን ያሰማችሁ ወንድሞች❤ጆሲ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ❤
ጠባቂ መልአክ አይለይህ. ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
kale hiwote yisamelin❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞
ቃለ ህወትን ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️ጌታ ሆይ ለወንድማችን ፀጋን በርታትን አድልልን
Nu be brhanu temelalesu ❤❤❤❤❤❤❤❤
አኬ እግዚአቢሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameeeen Ameeeen Ameeeen kale hiwote yisemalen wondemachin Egziabeher stgawone yibezalehe❤❤❤
❤❤❤🎉 ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣኬ ምርጥ ሰው ትምርቱን ቀጥልበት ባክህ ብዙ እየተማርን ነው ካንተ😊😊😊
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ❤
ተባረኩ፤ወንድሞቼ
አኬ አችን 🥰🥰🥰
kale hiwet yasemalin akewa❤❤❤
አኬ ኩራታችን አምላክ ይጠብቅህ የኔ ወንድም❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kale hiwot yasemaln wondmochachin
Akiye keep it up thankful
Broye
ኤርሜ ጎበዝ ነህ ጥቅስ ወሣኝ ነው
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እመብርሀን ትጠብቅልን 🥰🥰🥰🙏
ደስ የሚል ጊዜ ኣኬዋ ጌታ ዘመንህን ይባርክ✝️♥️🙏
አሜን💚💛❤️!!!
Ameen Ameen Ameen Kale Hiwota Yismalen wondemachin❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wey wendmeoche mekebaberachiu medemametachiu kenenetachiu endet des yilale egeziabher yitebekachiu ayikeyirebachiu tebareku
44 the oldest Gondar church now in Gondar there is more than 150 church around the city
Wow thanks Ake God bless you
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን❤❤❤❤
I am so happy God bless you ❤️
እያየዋቸው እንቅልፍ ወሰደኝ እዚህ ጨረስኩ😊አኬ የቲክቶኩ ንጉስ👑 በብዙ ተባረክ ❤ኤርሚ ጆሲም ቅን ልብ ነው ያላቹ ተባረኩ ❤3:14:49
ቤ ጤ ዎች አላቹ
jossy betam kena lebona aleh
God bless you thank you so much ❤❤
አክዬ ቃለ ህይወት ያሰማልህ💚💛❤️!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
አሜን፫🎉🎉🎉በርቱ
Omg I learn a lot of things Thank you sir.am late from work listening your preach.its ok I got lots of lessons
Ake Egzyabehr amlak tegawn yabzalih 🙏🏿❤️❤️❤️
🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን
ተባረኩ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ብዘ ተምሬበታለሁ
በስመአብ ምርጥ አስተማሪ ቃል የለኝም በዛው ላይ መጨረሻ ላይ ምክርህ በቃ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
ፀጋው ያባዛላቹሁ😢💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏
Joseph GOD bless u❤❤❤❤Akiyee tebarekilin