ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የጴንጤ ልጆች አይድኑም በደንብ ይድናሉ ከልጅነት ጀምሮ በእግዚአብሔር ቃል ያደጉ ስለሆኑ ከዲያቆኑ የኛ የጴንጤ ልጆች በእግዚአብሔር ቃል እውቀት ይበልጡሀል
ከኦርቶዶክስ ምላሽ ለመስጠት የሚገቡ ሁሉ በእውቀት ለመወያየትና እውቀት ለመስጠትና ለማስጨበጥ ሳየሆን ለሀይማኖት ተቀቋሟ ከለላና ሽፋን ለመስጠት ስለሆነ እባካችሁ ኦርቶዶክሳውያን በእውነት ላይ አትዋሹ በግልፅ እምናውቀውን አትንገሩን ጌታን ፍሩ እንጂ😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በ40ቀን ተጠምቄ የሃጢአት ስርየት አግኝቻለሁ ማለት ምን የሚሉት ጥምቀት ነው። የ40ቀኑ ጥምቀት ህጻኑ ምን ኃጢአት ሰርቶ ነው?
እኔ እኮ የሚገርመኝ በራሳቸው ላይ ያልተተገበረን እውነት ጥምቀት ያድናል ብለው አድኖወታል ወይ ሲባሉ በግል አታድርገው ምን ማለት ነው?ያድናል ካላችሁ ድኛለሁ በሉ ካልዳናችሁ አልዳንኩም በሉ ።
እውቅት ከማአጣት ህዝቤ ጣፍቶአል
በአርባቀኔ
አረ ቄሶቹም ጋ መጽሀፍ ቅዱስ የለም። መጽሀፍ ቅዱሱ ራሱ ጴንጤ ነው የሚሉት! ይፈሩታል።
❤ በደንብ ትከታተላቸዋለህ ማለት ነው ወዳጄ
ወንድሜ ኤርሚያስ ወደ ቤትሀ የመጣን እንግዳ ለሌላ አላማ መጠቀሚያ አታድርገዉ ነዉር ነዉ
የ ኦርቶዶክስ ጉዱ አያልቅም
😂😂😂😂😂😂😂 መልክህን እንደ ወሎ ፈረስ አሳምረህ😅😅😅
ለሰው እድል ሰጥ
ያንተ ልጅ ድኗል አይደል?