🛑ፍሉይ ፕሮግራም ብዓል ትንሳኤ /ልዩ የትንሳኤ ፕሮግራም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @fryat
    Hey Everyone! Welcome To My Channel :)
    Subscribe To My Channel For Exclusive Content.
    #fryatyemane #ፍርያትየማነ #fasika #ትንሳኤ

ความคิดเห็น • 577

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 4 หลายเดือนก่อน +258

    ይችን ቆጂየ የሚወድ ብቻ ላክ ገጨት ማረግ ይቻቻል 😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @yehualashetabegazmekonen
      @yehualashetabegazmekonen 4 หลายเดือนก่อน

      It only shows your Zero-brain.

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 4 หลายเดือนก่อน

      ሥወዳትፈሪይ

    • @Gewrush
      @Gewrush 2 หลายเดือนก่อน

      ይቺ ማር የሚጠላ ማን አለ።ፍቅር እኮ ነች።

    • @Gewrush
      @Gewrush 2 หลายเดือนก่อน

      ፍርዬ የኔ ማር እወድሻለሁ አከብርሻለሁ፤1000 ዓመት ኑሪልኝ...

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
    @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 4 หลายเดือนก่อน +97

    ፍርያት ውበትን ስረአትን የታደልሽ ምርጥ ሴት ሁሌም በወዳጆችሽ ተከበቢ ❤❤

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 4 หลายเดือนก่อน +60

    ይገርማል ይሔ ህዝብ አንድ ላይ ተሰብስቦ የሚበላ ህዝብ ሀበሻ ብቻ እኮ ነው ምናለ ጦርነት የሚባለው ከምድረ ገፅ ቢጠፋ እንደ ኢትዬጰያዊ ሀበሻ የዋህ ህዝብ በአለም የለም ሰላም ይሁን በአለም ሁሉ

    • @wizmartidz6346
      @wizmartidz6346 4 หลายเดือนก่อน

      Amen ❤❤❤

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 4 หลายเดือนก่อน

      Not when preaching hate is a business model.

  • @hhhi1246
    @hhhi1246 4 หลายเดือนก่อน +28

    ፍርያተይ ንትግራይ ከይድኪ ምስ ኣዶ ትግራይ ከምዝይ ዝብለ ፍሽክታ ክንርኢ ንደሊ ክብርን ምስጋናን ንኣዶ ትግራ❤❤❤❤❤

  • @YeromnsheKadir
    @YeromnsheKadir 4 หลายเดือนก่อน +13

    ቁንጅና ዋጋ የለውም ከቁንጅናዋ በላይ ትሕትናዋ በጣም ደስ ይላልአነጋገርዋ እርጋትዋ በጣም ደስ ይላል፣፣

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 4 หลายเดือนก่อน +65

    የኔ ማረ ቀልቤ ይወዲሻል ረግት ያልሽ ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ ❤❤❤በረችልኝ

    • @milanomilano4338
      @milanomilano4338 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalkidan21
    @Kalkidan21 4 หลายเดือนก่อน +10

    ከመልክ እስከ ሙያ አማልቶ የስጠሽ የውነት ሴት 👌በዛላይ የመቤቴን ስእል አድኖ ከምግቡ ፌት አስቀምጠሽ ያስባረክሽ ምርጥ ሴት 👌አሁንም እመቤቴ በበረክት ቤታችሁን ትጎብኘው🙏🙏🙏

  • @ashenafim7284
    @ashenafim7284 4 หลายเดือนก่อน +34

    ስርዓት፡ እርጋታ ፡ቁንጅና ፡ግርማ ሞገስ...ሁሉን አሟልቶ ሰጥቷችኋል፡፡ እጅ ወደላይ ብለናል ፡።

  • @TizitaGetu-we7de
    @TizitaGetu-we7de 4 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄማ ባዓል አይመስልም ሰርግ ነው የሚመስለው ይሄ የሚያሳየው ማሀበራዊ ሂወታችሁ በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ባሃላችሁን አክባሪ መሆናችሁን ነውየሚገልፀው እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ።

  • @sabawasihun6706
    @sabawasihun6706 4 หลายเดือนก่อน +39

    እስይይይ ፍርያተይ መኽበርት ባህላ ከመይ ድየ ዝፈትወኪ ስይይይይ❤❤❤❤❤

  • @saddawly7503
    @saddawly7503 4 หลายเดือนก่อน +31

    ሰታምሩ እኳን አደረሳችሁ ክሪስታን ወገኖቸ አላህ አገራችንን መልሶልን በአድላይ ሳንለያይ ይህን የዘርኝነት በሽታ አጥፍቶልን በታላቆ እምየ ኢቶጵያ ሙስሊም ክሪስታኑ ሌላውም እምነት ተከታይዬች ተከባብረን ተዋደን በፍቅር ባድነት በደስታ አላህ የምንኖር ያርገን ወገኖቸዋ በጣም ነው የምወዳችሁ

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን የኔ መልካም ሰው🙏

    • @ቲጂኩዌት
      @ቲጂኩዌት 4 หลายเดือนก่อน

      አሚን ማሬ

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @Hagi776
      @Hagi776 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 4 หลายเดือนก่อน +36

    የኔ ዉድ በይ ድገሚ ቶሎ ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርከዉ❤❤❤❤❤❤

  • @hsshdh1902
    @hsshdh1902 4 หลายเดือนก่อน +41

    ስይይይይ ፀላኢ ዓይነኹም ይደፍን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @abebamelles4701
      @abebamelles4701 4 หลายเดือนก่อน

      😮🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @SERWNA941
    @SERWNA941 4 หลายเดือนก่อน +6

    እንካዕ አብፀሐኩም ፈለማ ብምቅፃል ካምዚ ደስ ዝብል ባሕልና ቁናኖና አከዳድና ከምዚ አማሪክን ስለዝውአልክን ብጣእሚ እየ ተሐጉሴ እንካዕ ደአ ናተይ ካንክን .ቀፅሉሎ ዛም አህዋተይ አብ ስደት ካይካ ካምዚ ምድማክን ይበል እዮ ዘብል ❤❤

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ የምር ብቻሽን በሰ ሀገር እንደዝህ ማሳለፍ ይገርማል መልካም በአል ይሁንልሽ የሀበሻ ቀሚስሽ ያምራል

  • @beyblademasters9650
    @beyblademasters9650 4 หลายเดือนก่อน +23

    ብጣዕሚ ኢኩም ደስ ትብሉ ፍርያተይ ሽኮር ትግርኛ እዉን ተትዛረቢ ❤❤❤

  • @habtamunigussie
    @habtamunigussie 4 หลายเดือนก่อน +15

    እንኳን አደረሳችሁ። ሰው መሆን በቂ ነው።ይመቻችሁ🎉

  • @AlmazAregawi
    @AlmazAregawi 4 หลายเดือนก่อน +16

    አቤት ተጋሩ ክትፈልጣሉ ምሸቅርቃር በአቂ ርሁሰ በዓል ለሁላቹም😍😍😍😍😍

  • @tsegaBerhane-i7n
    @tsegaBerhane-i7n 4 หลายเดือนก่อน +14

    ዘፈን ሲሰማ አለቀስኩ ትግራይ አደይ ሰላምሽ ይብዛ😢 ወይዘሪት ትግራይ❤❤

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ክብር ላበቃሽ ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ሁሉ ነገርሽን አማልቶ ነው የሰራሽ ክበሪልን እመቤቴ ትዳርሽን ልጅሽን ትባርክልሽ ስራዓትሽ ወላጆችሽን እንዳመሰግን አርጎኛል ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 4 หลายเดือนก่อน +76

    እደው ስወዳቸው እነዚህን ጥንዶች እስኪ ደምሩኝ የትግራይ አድናቂዎች 😢ምን አለ አንድ ቢያደርገን ፈጣሪ😪💔💔😭😭

    • @hdbd9547
      @hdbd9547 4 หลายเดือนก่อน +7

      ኣንድ እንዳንሆን እኮ ተለያይተናል ደደቦች የወጋ ቢረሳ የተወጋ ኣይረሳም😢😢😢😢😢

    • @Yichalaltube
      @Yichalaltube 4 หลายเดือนก่อน

      @@hdbd9547 እኔ ምን አባሽ አረኩሽ

    • @trustingod2549
      @trustingod2549 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@hdbd9547ስድብ ምን አመጣው? ብልግና ነው ተጋሩን ኣይመጥንም

    • @Aass-fj3lj
      @Aass-fj3lj 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 4 หลายเดือนก่อน

      @@hdbd9547በናንተ ምክንያት እኮ ነው የተለያየነው ሀገራችንን በክልል ሸንሽናችሁ ለዚህ አብቅታችሁ ደሞ እንደተበደለ

  • @FiraolDelenesaZerai
    @FiraolDelenesaZerai 4 หลายเดือนก่อน +6

    ፍርያት የማነ፦ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ያቀረብሽው ። አንዳንድ በጭፍን ጠባብ ብሄርተኝነት የተመረዙ አስተያዬት ሰጭዎች በትግርኛ ብቻ እንድታወሪ ይፈልጋሉ። አማርኛ በታሪክ አጋጣሚ የአብዛኞቻችን ኢትዮጵያዉያን የጋራ መግባቢያ ሆኖአል። ፍርያት ደግሞ ብዙ ኢትዮጵዊያን አድናቂዎች አልዋት። ለሁሉም ተደራሽ መሆን አለባት። "እድሜ ለቴክኖሎጂ" ዓለም በአሁኑ ጊዜ ወደ ትንሽ መንደር እየተቀየረች ነው። እኛ ግን በዘረኛ ፓለቲካ ተከፋፍለን እየተላለቅን ነን። አልጠቀመንም። ፍርያት ናብ'ቲ ፀቢብ ናይ ብሔር ፖለቲካ ወጢጦም ከእትውኪ ንዝደልዩ አይትስምእዮም። " Tell them that you are beyond Tigraweiti - an international figure, who regards mankind equally."

    • @18lamalo
      @18lamalo 4 หลายเดือนก่อน +6

      አይ ሰው ትላንት በማንነቷ ሰለ ተገለለች አሁንም ቦታሺን አትእሺ ተጋሩ እነረሱ ነው የመጣው ሊያጠፋቸው የሚነሳው በቋንቋሺ ተናገሪ ያሏትም ምንም ሰህተት የለባቸውም ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ነው ተጋሩ ላይ የዘመቱት እና ልክ እና ልክ ናቸው ቋንቋዋን ተጠቀሚ ማለት ጠባብነት አይደለሞ

    • @FiraolDelenesaZerai
      @FiraolDelenesaZerai 4 หลายเดือนก่อน

      @@18lamalo አታጠቃልል። ብዙ ኢትጵያዊያውያን ጦርነቱን የተቃወሙ እና ያወገዙ አሉ። ይህ ጦርነት የብሄር ጦርነት ያደረገው አንዱ ምክንያት የብሄር ፖለቲካ ነው። በሌላ በኩል እኔ በትግርኛ መናገር ጠባብ ብሄርተኝነት ነው አላልኩም። በትግርኛ ብቻ አውሪ ማለት ግን ጠባብ ብሄርተኝነት ነው።

    • @tsiongezahegn3054
      @tsiongezahegn3054 4 หลายเดือนก่อน +2

      ኧረ በእግዚአብሔር ምን ጉዶች ናቹ ፕሮግራሙ የራሷ ነው ከፈለገች ለምን በእብራይስጥ አታቀርበውም ምን አገባቹ የፈለገ ገብቶ ያያል ያልፈለገ ይቀራል ተመልካቿን አይታ በተመቻት ትቀጥላለች

    • @azebghebru2287
      @azebghebru2287 4 หลายเดือนก่อน +1

      ቃንቕ ኣደ ትግርኛ ሰለ ዘኮነ በሂረትኛ ከትብል ኣይትከኣለን ግን በቲ ዘዕበይቱሉ ከባበን በቲ ተነበረሉ ዕዲ ሓሳባ ከትገልጽ ተከኣል ኣያ

    • @رهوهالر
      @رهوهالر 4 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@FiraolDelenesaZeraiምን ኣይነት የተዘባረቀ ኣስተያየት ነው?? ቢባልስ ምን ችግር ኣለው መሰረቷ እኮ ነው ቋንቋዋ እኮ ነው

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 4 หลายเดือนก่อน +8

    እኳናደርሳችው አደርስን ይችን ቀን ያላገኟት በህይወት የለሉ አሉና ያመስው ይበልን

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ለትንሳየው አብሮ አደርሰን መልካምብአል ሀገራችነን የድንግልማሪያም ልጅ ሰላሟን ይላክልን😢🙏

  • @swiz_good
    @swiz_good 4 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጅ ፈሬያት የፋ መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ ቤታቹ የተባረከ ይሁን እሩስ አወዳአመት ይገበርልኩም❤

  • @luwambirhane6520
    @luwambirhane6520 4 หลายเดือนก่อน +16

    ፈረ. ሽኮር. ረሁስ አወዳመት. የግበረልኩም. ❣️❣️❣️❣️🫶🫶🫶🫶

  • @alenebrhanu7371
    @alenebrhanu7371 4 หลายเดือนก่อน +3

    8:42 ፍርያት ሽኮርና ሽሕ ፍርይልና ጋልዚ ጅጋና ዕመድን ጥናን ምስ በዓል ገዛኽን ኮታስ ምስ ሙሉእ ቤተሰብኺ ከለ ምስ ኩሎም ፅርያት ተጋሩ ልኾኑ ኣንሕናለ ኩሻዕ ንፈትየኩም እና።

  • @ሄለንቃል
    @ሄለንቃል 4 หลายเดือนก่อน +23

    እንኳን አደረሳችሁ ምርጦች መልካም በአል ይሁንላችሁ ስታምሩ🙏

  • @kerkebedeley
    @kerkebedeley 4 หลายเดือนก่อน +21

    ❤❤❤ ትግራዋይነት

  • @Sara-ip2nq
    @Sara-ip2nq 4 หลายเดือนก่อน +5

    እንኴዕ አብፃሐኩም ዐድና ሰላም ይግበረልና ደግሞ ለአመቱ በሰላም ያድርሰን 🎉

  • @Bahgi_
    @Bahgi_ 4 หลายเดือนก่อน +7

    Fryat Yemane and Ephrem Amare - beautiful Tigrayan couple. ❤
    Happy Easter to you all.

  • @Haimi1234-zv3qm
    @Haimi1234-zv3qm 4 หลายเดือนก่อน +40

    ይሄ ፖለቲካ የሚባል ነገር ባይኖር ምን አለበት 🥺ሀገራቺን ሰላም ያድርግልን አንድ ያድርገን 💚💛❤️🤝🤝

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 4 หลายเดือนก่อน +4

      ትላንት ቁረጠው ፍለጠው ጁንታ ብላቹ ስታባርርዋት ረሳሽው?አሁን ስትመፃደቁ ግን አታፍሩም?

    • @Haimi1234-zv3qm
      @Haimi1234-zv3qm 4 หลายเดือนก่อน +2

      ክክክክክቅ መመፃደቅ ማለት ምን ማለት ነው 😏😏ለዚህ eko በ እናተ አይነቱ ሰው ሙሉው የምሰደበው ክብር እወቁ 🤐☝️እኛ ሳንሆን ያባረርናት ሊጥ እና በርበሬ የሚሰርቁት ናቸው ሰምታቹሃል 😅😅🙃🙃

    • @tsigeethio621
      @tsigeethio621 4 หลายเดือนก่อน

      Yane Wuboch❤❤❤❤

    • @zewdugalwembrttgray9281
      @zewdugalwembrttgray9281 4 หลายเดือนก่อน +3

      ፕሎቲካ ብቻ አይደለም ህዝብ እንደ ህዝብ ነው መን የቀረ አለ ቤተ ክርሰቲያን ገንዘብ አውጥታ መስጊድ አደራሽ ጴንጠ ገበሬ ሳንጋ በሬ አስጭና መን አለ ያል የተሳተፉ የጭካኔ ምድር አርዮሳውያን😑

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 4 หลายเดือนก่อน +3

      @@Haimi1234-zv3qm አየሽ ጥላቻሽን አስወጣሽው እኮ ለዚህ ነው ዲስጦጵያውያን የሳጥናኤል ተምሳሌት ናቹ እምንለው። by the way ትርፍ ሊጥ ካለሽ ሃብታሞች ከሆናቹ ለምን እስከ አሁን ቁምጣ ሱሪ በባዳ እግር ኑራቹ እምትመሩ፣ ለሳሙና መግዛ ስላላቹ ነው ለካ ፀጉራቹ እምትላጩ ወንድ እና ሴት እማይታወቅ 😂😂😂....እኔ እምልሽ እንዴት ናት ያቺ የድሮ ወዳጃቹ በላይነሽ አመዴ እያላቹ ስታቆላጵስዋት የነበራቹ አሁን እንኳን እድሜ ለሙስያቹ ቂጣቹ ገልብጦ እየገረፋቹ ነው ግዜ ደጉ 😂😂😂

  • @msrak4498
    @msrak4498 4 หลายเดือนก่อน +7

    የኔውድ ማርያምን አይቼ አልጠግብሽም የኔውድ❤❤❤❤❤

  • @AlexTube472
    @AlexTube472 4 หลายเดือนก่อน +11

    መዝሙር ብትዘምሩ ይበልጥ እግዚአብሔር ይከበራል ይመሰገናል በረከት ያድርባችሃል ኣይለያቹ

    • @tritiism
      @tritiism 4 หลายเดือนก่อน +1

      ለአምልኮም ገዜ አለው። ከወዳጅ ከዘመድ ጋር ተሰብሰቦ ለመጫወትም ገዜ አለው። ፍቅር በአለበት ሁሉ እግዚአብሔር ይከበራል።

    • @Danadama123
      @Danadama123 4 หลายเดือนก่อน

      @@tritiismሃይማኖታዊ በዓል ስለሆነ ዘፈኑ እና መጠጡ ለሌላ ቀን ቢቆይላት በተሻለ፥ ኢፋጣር ላይ ያረገችው ሃይማኖታዊ ሰርዓት እንዴት ትንሳኤ ላይ ማረግ ያቅታታል። ሌላው ቢቀር ምግብ ከመጀመሩ በፊት አልተባረከም አቡነ ዘበሰማያት አላሉም። ሌላው የሳትከው ትልቁ ነገር እግዚኣብሔር በዘፈንና መጠጥ አይከብርም

  • @LydiaEldana
    @LydiaEldana 4 หลายเดือนก่อน +8

    ብጣዕሚ ኢኹም ደስ ትብሉ ካብ ናይ ሃይማኖት መራሒ ሰብ እንተ ትሐውሱ ድማ ዝበለፀ ንቲ በዐል ከድምቆ መነበረ ይብል just a thought 🤷🏾‍♂️

    • @Danadama123
      @Danadama123 4 หลายเดือนก่อน +1

      ደርፊን መስተን ዘለዎ መራሒ ሃይማኖት እንታይ ይዓብስ። ኢፋጣር ሃይማኖታዊ ጌራ ከምዘቅረበቶ ትንሳኤ ደርፊን መስተን ዘይብሉ ምስጋና ዘለዎ ጌራ ከተቅርቦ ምሓሻ ካልዕ ይትረፋ መዓዲ ተቀሪቡ ጸሎት ዘይገበሩ ዘይተባረኸ

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 4 หลายเดือนก่อน +8

    ቅድስቲ ዓድና ትግራይ ፈጣሪ ይባርኸልና !!! ትግራይ ብደቃ ገና ክትሕበን እያ !! ኣስተውዕል ትግራዋይ ኩሉ ነገር ድሕሪ ትግራይ እዩ ።

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 4 หลายเดือนก่อน +13

    ስታምሩ❤❤❤

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 4 หลายเดือนก่อน +11

    በውነት ደስ እሚል ባህልኮነው ❤❤❤

    • @TsgeredaSeyfu
      @TsgeredaSeyfu 4 หลายเดือนก่อน

      ማርያምን እንደ ኢትዮጵያ ኮ ደስ የሚል ስርዓት የለም 👌

  • @azakmashoiiir3413
    @azakmashoiiir3413 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ኣቤት ስነ ስርዓት ኩሉ ነገሩ ደስ ክብል ተመስገን ትግራወይቲ ገይርካ ዝፈጠርካኒ❤

  • @mesi-ug5di
    @mesi-ug5di 4 หลายเดือนก่อน +2

    እዉይ ተጋሩ ክሉ መሊኡ ዝሃበኩም እንኳዕ ኣብፃሓኩም❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💛💊💕💕💕💕💕

  • @SKYGraphicsProduction-hj1rl
    @SKYGraphicsProduction-hj1rl 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንቲ ጀግና እኺ በርትዒ ባህሊ ትግራይ ንዓለም Not Only for Eth.

  • @ብርሃንጋልትግራይፍቅሪ
    @ብርሃንጋልትግራይፍቅሪ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ምስ ወድኩም እንዳ ኤፍረም ሽኮሪናታት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💊💊💊👈💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 4 หลายเดือนก่อน

    ትግራያዊያን አለባሳቸዉ ዘፈናቸዉ ግርማ ሞገስ በቃ ልዩ ናቹ ዉድድድድድ ነዉ ማደርጋቹ❤❤❤

  • @mogosdawit5876
    @mogosdawit5876 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና በህሊ ዓድኺ ትግራይ።ልዓለም ምፍላጥ ቀፅልሉ።

  • @fa2992
    @fa2992 4 หลายเดือนก่อน +1

    That was beautiful! Thank you!

  • @Maria-p3x5o
    @Maria-p3x5o 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፍርያትዬ wish you all the best ስርአትሽ በጣም ደስ ይላል

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴት ታምራላችሁ

  • @lovealwayslovealways9761
    @lovealwayslovealways9761 4 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ስርአት እስቲ ከእሳ ትማሩ የኢትዮጵያ ሴቶች

  • @yoniyoyo6393
    @yoniyoyo6393 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ እግዝአብሔር ትዳርሽን ሕይወትሽን ይባርክ💯💯💯💯

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 4 หลายเดือนก่อน

    Peace and love, no hate and toxic content here. I love it. One Tigray forever!!!

  • @amanuelgebreyohanes3896
    @amanuelgebreyohanes3896 4 หลายเดือนก่อน +1

    Greetings and love from Seattle Washington 🇺🇸💚💚💚💚🌿

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርየ እንኳን አደረሰሽ እዲህ ደስብሎሽ እድትኖሪ ሙሉ ምኞቴ ነው

  • @amhara74
    @amhara74 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን አደረሰሽ❤❤❤❤

  • @keya3927
    @keya3927 4 หลายเดือนก่อน +1

    i wish you all the best ❤ specially ur personality kinatishena cagerish yabikash ketayonn faika ethiopia ❤

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርያት በጣም ነው ምወድሽ ውብና የተረጋጋሽ ሴት ነሽ ሁሉም ነገር የሚያምርብሽ😍😍❤️

    • @keya3927
      @keya3927 4 หลายเดือนก่อน

      i like this comment ❤

  • @philpen9340
    @philpen9340 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዉበት ሲለካበተጋሩናቸዉለካ💃❤💛💖

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 4 หลายเดือนก่อน +1

    Beautiful ! Happy Easter.

  • @RtGh-e9s
    @RtGh-e9s 4 หลายเดือนก่อน +8

    የነ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetbreket3951
    @genetbreket3951 4 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Amen Amen enkan abro adrsen slam le ethiopian egzhber yistleig ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የአብስራ-ቨ3ጨ
    @የአብስራ-ቨ3ጨ 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳዕ አብፀሐና አብፀሐኩም ዘም ፁሩያት 🌺🌺🌺💞💞🌿🤲🤲🤲😍😍⛪️✝️💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 4 หลายเดือนก่อน +2

    Frayatiye konjo enquan aderesachou we love you ezgiyaber yitebekachou ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Vcinlv23
    @Vcinlv23 4 หลายเดือนก่อน +5

    ኣሰይ ደቒ ኣደይ ሽኾራት ❤️❤️❤️❤️🌿🌿🌿ባሕልና ደስ በሓሊ እንቋዕ ኣብፀሓኹም 🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hhhi1246
    @hhhi1246 4 หลายเดือนก่อน

    ታብጥምየት ኣብትግራይ ዘላ ኣዶ ከምዙይ ኢላ ተደሲታ ተዓጊላ ክርኢ ይምነ ደስበሃልቲ❤❤❤❤❤❤ ኩሉትግራዋይ ሰላም😍

  • @magdarodriguez6778
    @magdarodriguez6778 4 หลายเดือนก่อน +2

    Waoo Waoo God bless your family and you ❤❤❤God bless Tigray ❤❤❤❤

  • @NardosSolomon-kr1pt
    @NardosSolomon-kr1pt 4 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ለክርስቶስ

    • @Danadama123
      @Danadama123 4 หลายเดือนก่อน

      ክርስቶስ በዘፈንና መጠጥ አይከብርም እዚ ፖሮግራም ላይ አንድም የእግዚአብሔር ቃል አልተጠራም ሌላው ቢቀር ከምግብ በፊት አልተባረከም፥ ክርስቶስ ከበረ ልትይ እንዳይሆን የሕዝንዩ 😢😢

  • @yes6292
    @yes6292 4 หลายเดือนก่อน

    ክልተ ዝፈትውክም ፋምሊ ደቂ ትግራይ ክሕሎ ይመችክም ኣሰይ ደስስክትብሉ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ኤፋተይ ናይበዕልካ ደርፊ ሕዝካ ክትመፀአና ንፅብ ምሰ ክብርቲ በዓልቲ ገዛኻ ክልብ ገለ ብዝተረፍ ይመችካም ሓባይብ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🤱🤱🤱🤱🤱👸👸👸👸👸👏

  • @zeyadakulu1902
    @zeyadakulu1902 4 หลายเดือนก่อน

    ፍሪያት ብጣዕሚ ዘደንቀኪ ሰብ ኢኺ ብርቱ ነሽ በርቺልኝ ይቅናሽ

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 4 หลายเดือนก่อน +4

    Beautiful ❤❤❤❤❤

  • @seliadugenet861
    @seliadugenet861 4 หลายเดือนก่อน

    Girl just keep grown as you are beautiful in and out and I love your beautiful personality. Melkam belae lehulachen🙏

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት እደምወዳትየኔውብ🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐🙏

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🙏🙏🥰🥰አሜን 🙏🙏🥰🥰አሜን 🙏🙏🙏🥰እንኳን አብሮ አደረሰን ❤️❤️

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl 4 หลายเดือนก่อน

    አይ የውድድር አለም ይህን አይቶ ስንቱ ይጎመጃል 😂😂😂😂
    በሚድያ እንደነዚህ አይነት ነገሮች ቢቀሩ ምግቡ አይታይ ።የሚበሉ ይመስክሩ ።ይህንን ያልኩ በክፋት ሳይሆን ከጊዜው አንፃር እንደሆነ ይታሰብልኝ ።እንወዳችኃለን ።

  • @mesretmulugeta7682
    @mesretmulugeta7682 4 หลายเดือนก่อน +13

    ወይኔ ትራዋይ ሆኘ በተፈተርኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SaDo-u4b
      @SaDo-u4b หลายเดือนก่อน +1

      Wow are you seriously

  • @esaiasberhane6756
    @esaiasberhane6756 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you our sister !!

  • @loyalbelieve6954
    @loyalbelieve6954 4 หลายเดือนก่อน +2

    Tigrigna tetigebryo haftei. Kalei keani efi bahlibotatu ayiresien yekbirin nfetari abti tsolot ykun ab kidmi meidi kobeu tedewetsiea thank you bzterefe enque abtsehakum

    • @Ivyblac
      @Ivyblac 4 หลายเดือนก่อน

      ብዙሕ ፈታዊ ኣለዋ ክሪኣ ዝደሊ ሞ ብዛሕ ተከታታሊ ረኪባ ገንዘብ ተሰርሐት ንምንታይ ኢኹም ትግርኛ ተዛረቢ እናበልኩም ተሕምምዋ

    • @serenityshalom7387
      @serenityshalom7387 4 หลายเดือนก่อน

      Why don't mind business about the piece sheets of Arab turk Italian British etc the children of jebha called shaebia Eritrea 🇪🇷 babene alora kalas sakit mara fnistra endiayamo 😊😊

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 4 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤ፍራትዬ ስታምሩ ❤❤❤

  • @abednih6899
    @abednih6899 4 หลายเดือนก่อน

    ስታምሪ እኮኮኮኮ የኔ ፀባየ ሰናይይይይ ❤❤❤❤❤❤ መልካም በዓል

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح 4 หลายเดือนก่อน

    የሸዎን ገበታ ይመስላል ደስ ሲል😍😍😍😍😍ወይ

  • @FreHayle
    @FreHayle 4 หลายเดือนก่อน

    ታምራላቹህግንየጌታችንትንሳኤበዝማሬቢሆንጌታደስይለዋልዘፋኘመነግስተሰማይአያትምዘፈንሀጥያትነዉ

  • @muluegebresgie9180
    @muluegebresgie9180 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ፍርያት ያቀረብሺው የበ ለል ፕሮግራም በጣም ያምራል ማራ ጽቡቕ ኔሩ አቀራርባ ማራ ይበል ደስ በሀላይ

  • @Alfa_tube40
    @Alfa_tube40 4 หลายเดือนก่อน +3

    Beautiful people 🎉❤

  • @meazagirma9904
    @meazagirma9904 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳዕ አብጸኸኩም አብጸኸና

  • @yalemzwdegerma1116
    @yalemzwdegerma1116 4 หลายเดือนก่อน

    ፍርሃት በጣም ስርአት ያለሽ በጣም ንው ደስ የሚለው ትግራይ ኢትዮጵንያን አይወዱም ለምትሉ ምሳሌ የምትሆን ልጅ ናት ክበርሊኝ መልካም በአል ከነቤተስብሽ ሰርአትሽ ብቻ ይበቃል

  • @simplylara8145
    @simplylara8145 4 หลายเดือนก่อน

    ፍሪ መልካም በዓል ከነመላው ቤተሰብሽ ይሁንልሽ. ምችት ይበልሽ

  • @anatigrawiteya2821
    @anatigrawiteya2821 4 หลายเดือนก่อน

    እንቋዕ ኣብጸሐኩም ኣብጸሐና ዘበስለ ስጋ ተዝቀርይ

  • @HdG-ul8ur
    @HdG-ul8ur 4 หลายเดือนก่อน

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ኣምላክ

  • @mohamnerahmef5739
    @mohamnerahmef5739 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወሓለ🌟🌟💫🌼

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 4 หลายเดือนก่อน

    ፍሬ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ 😘❤ እንኳን አደረሳችሁ 😘❤

  • @hiwotmesganaw5438
    @hiwotmesganaw5438 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሰሽ ቆንጂዬ

  • @WhyMeTd1227
    @WhyMeTd1227 4 หลายเดือนก่อน

    Freeye we love you ❤
    From Oromiya 🌹

  • @FlixHabteab
    @FlixHabteab 4 หลายเดือนก่อน

    Aseyyy bahle sereyan💚Tigrayn 💛♥️si des kebleka eko 🫶🏽🤝

  • @mahderbrhane9117
    @mahderbrhane9117 4 หลายเดือนก่อน

    ሓዳርኩም ይባረክ ኢፊ እና ፍርያት ❤

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይበል ቆናጁ ትግራይ❤❤❤❤❤

  • @01tigray
    @01tigray 4 หลายเดือนก่อน

    እንዃዕ አሕቡሩ አብፅሐና ዓመት ንዓመት ይድግመና 😍

  • @timeniteman9799
    @timeniteman9799 4 หลายเดือนก่อน +13

    My lovely people ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lovelytef9917
    @lovelytef9917 4 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ባህላችን እኮ ያሳብዳል

  • @goitomfitsum6722
    @goitomfitsum6722 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    Fryat our ambasader keep it up

  • @MekidsBelhu
    @MekidsBelhu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍርያትዬ የኒ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @زهراءكشفالي
    @زهراءكشفالي 4 หลายเดือนก่อน

    Tegaruwani selamkum ybzah❤❤❤❤❤❤❤❤🌎💊💊💊

  • @DanielGeb-ux3tu
    @DanielGeb-ux3tu 4 หลายเดือนก่อน

    This is our beauty peace and love for all habesha people's god bless.. I just saw St jorge foot ball picture bottom off the TV who it is?I was st jorge suporter that's why I ask?