Yohannes Girma - Egziabheir Teret Aydelem // እግዚአብሔር ተረት አይደለም - (Talking Songs -Live)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • Yohannes Girma - Egziabheir Teret Aydelem // እግዚአብሔር ተረት አይደለም - (Talking Songs -Live)

ความคิดเห็น • 528

  • @yeshiyeshi2112
    @yeshiyeshi2112 3 ปีที่แล้ว +216

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የገባኘ ነገር አለ ጌታን እንድቀበል ጸልዩልኘ ሁሌም የናንተን መዝሙር ስሰማ አለቅሣለሁ ተባረኩ አሜን

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny  3 ปีที่แล้ว +19

      AMEN 🙏

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +7

      እህቴ " ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አይጣፍጥም " ጉዳዩ አንቼ ከእግዚአብሔር ጋር ይለሽ ታማኝነት ነው አንቺና ፈጣሪሽ ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው 🙏

    • @zionfikire5356
      @zionfikire5356 2 ปีที่แล้ว +20

      እግዚአብሔር ለሚፈልጉት ሁሌም ቅርብ ነው እሱ ያግኝሽ እጸልይልሻለው እውነትን ወደማወቅ ያድርስሽ እህቴ በእግዚአብሔር መንግስት 1 ሰው ሲጨመር ደስታዬ ወደር የለውም እግዚአብሔር ይረዳሻል አምናለሁ።

    • @hewangezahegn1698
      @hewangezahegn1698 2 ปีที่แล้ว +1

      God is everywhere you don't have to go here and there make sure you know Orthodox before you shift aymesleshm

    • @wendwosenmamo6379
      @wendwosenmamo6379 2 ปีที่แล้ว +3

      @@hewangezahegn1698 When God opens your eyes of spiritual understanding and touches your heart with His love, only then will you know what she means. Bless you!

  • @bereketmamo7383
    @bereketmamo7383 4 ปีที่แล้ว +21

    Who ever is reading this please note that your situation is easy in the eyes of the Lord. Breathe. slow down. relax. the Lord of Lord is with you. In Jesus Name. Go and conquer this day. Love you.

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny  4 ปีที่แล้ว +2

      AMEN TO THAT AND BLESS YOU MORE !!!

    • @bereketmamo7383
      @bereketmamo7383 4 ปีที่แล้ว

      @@ApostleYohannesgirmaJohnny Thank you for representing Jesus.

    • @alemituseifu7426
      @alemituseifu7426 ปีที่แล้ว

      understanding this reality is how much blessing ? thanks to lord

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 25 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ሀሌሉያ እግዚአብሄር ተረት አደለም ያሁንም አምላክ ነው🎉🎉

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236 6 ปีที่แล้ว +26

    ከላይ እንደወረደ የተዘመረ መዝሙር በቀጥታ ወደ ላይ ይዞ የሚሄድ ምድርን የሚያስረሳ መዝሙር የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን አንተም ተባረክ ተረት ላለመሆኑ ምስክር እኔን ሙስሊሙን ለውጦ ልጁ አደረገኝ ድንቅ አይደለም?

  • @zeharamohammed1596
    @zeharamohammed1596 5 ปีที่แล้ว +7

    ጆኒዬ ጌታ አብዙቶ የባረከህ ነህ ያንተን ዝማሬ ስሰማ መንግስተ ሰማያት ያለሁ ነው የሚመስለኝ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @mekdestsegaye1604
    @mekdestsegaye1604 6 ปีที่แล้ว +54

    እግዚአበሔር ተረት አይደለም! እግዚአበሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በእውነትና በመንፈስ ሊስግዱለት ያስፈልጋቸዋል ተብሎ እንደተፃፈ ሊሰገድለት የሚገባ ያለና የነበረ ወደፊትም የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ልብወለድ ያልሆነ ዘለአለም የሆነ ኤልሻዳይ እርሱ ብቻውን ጌታ የሆነ የነገሥታት ንጉሥ የጌቶች ጌታ የኃያላን ኃያል ............... ስሙ ለዘለአለም ይባረክ!!!

  • @kokebekokebe8948
    @kokebekokebe8948 5 ปีที่แล้ว +6

    Oh እግዚአብሔር ተረት አይደለም
    የኔ አምላክ ተረት አይደልም እርሱ እግዚአብሔር ነው ሁሉን የፈጠረ
    እግዚአብሔር ነው የሁሉ መገኛ ጌታ ኢየሱስ ትናትናም ዛሬም ለዘላለም ሕያው ነው
    ዘመናችሁ ለዘላለም ይባረክ ጸጋው ይብዛላችሁ

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 6 ปีที่แล้ว +62

    It's an honor and blessing to live and serve among you Zetseat! We will live for HIM!!! Today, more than ever! I love you!

    • @samuelejigu2817
      @samuelejigu2817 4 ปีที่แล้ว +1

      Yes Meriyee. Your team is World class christian. Selflesly glorifiying God. You too uniquely gifted. I hope i will have chance to personally attend your program. God bless you.

    • @ereanteseweyabotahenewekek7587
      @ereanteseweyabotahenewekek7587 4 ปีที่แล้ว

      @@samuelejigu2817 hgbbb:m. M

    • @solomontirfe8959
      @solomontirfe8959 4 ปีที่แล้ว

      @@samuelejigu2817
      0

    • @MrClaudiobua
      @MrClaudiobua 4 ปีที่แล้ว +1

      ራእይ 21: 1
      አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር
      አዲስ ሰማይን እና አዲስ ምድርን አየሁ ፣ ምክንያቱም የመጀመሪያው ሰማይና የመጀመሪያው ምድር አልፈዋልና ፣ ባህሩም ከእንግዲህ ወዲህ አልነበሩም ፡፡
      Rev 21: 2 እናም እኔ ዮሐንስ ቅድስት ከተማዋን አዲሲቱን ኢየሩሳሌምን ለባሏ እንደተጌጠች ሙሽራ ተዘጋጅታ ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስትወርድ አየሁ ፡፡
      Rev 21: 3 ከሰማይም። እነሆ የእግዚአብሔር ማደሪያ ከሰው ጋር ይሆናል እርሱም ከእነሱ ጋር ያድራል የሚል ታላቅ ድምፅ ሰማሁ። ሕዝቡም ይሆናሉ እግዚአብሔርም እንደ አምላካቸው ከእነርሱ ጋር ይሆናል።
      Rev 21: 4 እግዚአብሔር እንባን ሁሉ ከዓይኖቻቸው ያብሳል እናም ከእንግዲህ ሞት አይኖርም ፣ ከእንግዲህ ወዲያ ማልቀስ ፣ ማልቀስ ፣ ህመም አይኖርም; ምክንያቱም የመጀመሪያዎቹ ነገሮች ተከስተዋል ፡፡
      Rev 21: 5 በዙፋኑም ላይ የተቀመጠው። እነሆ እኔ ሁሉንም ነገር አዲስ አደርጋለሁ አለ። እርሱም አለኝ: ​​ጻፍ; ምክንያቱም እነዚህ ቃላት ታማኝ እና እውነተኛ ናቸው።
      Rev 21: 6 እርሱም አለኝ። እኔ አልፋ እና ኦሜጋ ፣ መጀመሪያ እና መጨረሻ እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውሃ ምንጭ በነፃ እሰጣለሁ ፡፡
      Rev 21: 7 ድል የሚነሣ ሁሉን ይወርሳል እኔም አምላኩ እሆናለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል።
      Rev 21: 8 ፈሪዎቹና የማያምኑ ፣ ጸያፍ እና ገዳዮች ፣ አመንዝሮች እና አስማተኞች ፣ ጣዖት አምላኪዎች እና ውሸታሞች ሁሉ በእሳት እና በዲን በሚቃጠለው ሐይቅ ውስጥ የእነሱ ድርሻ ይኖራቸዋል ፣ ይህም ሁለተኛው ሞት ነው።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ በእርጋታ የዘመራችሁትን መዝሙር ሰምቼው በእውነት ተመስጬ እያለሁ ጌታ እግዚአብሔርን ባመሰገንክበት አንደበትህ ለጥምቀት የሚወጡት - - - ብለህ አላስፈላጊ ትችት ውስጥ ስትገባ 😢 እነዚህ አንተ ያጣጣልካቸው አባቶች ፊደል ቀርጸው + አስተምረው ዛሬ አንተ የምታነበውን መፅሐፉ ቅዱስን አቆይተውልናል እዛም ውስጥ ወዳጄ "አትፍረድ እንዳይፈረድብህ " የሚለውን 🤔 አትርሳ + " አንቺ ሴት ከሳሾችሽ የት አሉ " ይለውንም ወንድሜ የናንተ የእንግሊዘኛውን መፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሌለ ተሳስቻለሁና ይቅር በለኝ ። የጥንቷ የጠዋቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ባለውለታ ነችና እንወዳታለን ኑሪልን 💚💛❤ 🙏💚💛❤

    • @smret.6783
      @smret.6783 ปีที่แล้ว

      ትችቱን ትተሽ የመዝሙሩን መልእክት ብትሰሚ ይሻልሻል እህቴ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 ปีที่แล้ว +1

      @@smret.6783 ወ/ሮ አንቺ ማነሽና ነው እኔን የምታዥኝ እኔ እራሴ ነኝ የምሰማውን የምመርጠው ።

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 ปีที่แล้ว +2

      @@smret.6783 ሰከን በይ እኔ የምሰማውን አንቺ አትመርጭልኝም ከገባሽ ፈጣሪን ባመሰገኑበት አንደበት የማይመለከታቸውን በማውራታቸው የተሰማኝን ፅፌለሁ ወደድሽም ጠላሽውም እውነቱ ይሄው ነው

  • @ፊሊሞና
    @ፊሊሞና 6 ปีที่แล้ว +30

    ዋው, ዋው ውሽጥካ ዝትንክፍ ምግላጽ: ጎይታ የሱስ ይባርኩም:
    " እግዛብሔር",, እቲ ዝነበረን: እቲ ዘሎን: እቲ ዝህሉን,, ኢዩ::ኣሜን ,,

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny  6 ปีที่แล้ว +5

      Though I do not understand what you said exactly I say Amen !

    • @ፊሊሞና
      @ፊሊሞና 6 ปีที่แล้ว +7

      Jesus Christ the same yesterday, and to day . for ever . እግዛብሕር ታሪክ ኣይኮነን :: እግዛብሕር, እቲ ዝነበረን :እቲ ዘሎን : ዝህሉን ኢዩ. ጎኦይታ የሱስ ይባርኻ ተባረክ Man of God.

    • @etafarawhailu8400
      @etafarawhailu8400 6 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @bersabhamenu6034
    @bersabhamenu6034 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ተረት ከይደለም አዎ ትላንት ሰምተን የምንረሳዉ ዛሬ ደግሞ ትላንት ብለን የምናወራዉ በነበር ያላለፈ አለ ብለን የምናወራዉ ብዙ ነገር ቢለወጥ የማይለወጥ ትልቁ የትንሳኤዉ ሀይል ያለበት እርሱ እግዛብሔር ነዉ።

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጆኒዬ መዝሙሮች ውስጥ ኀይል አለ አይጠገቡም ይባርካሉ❤❤❤❤ ይብዛልህ

  • @TibletLegesse-l1b
    @TibletLegesse-l1b หลายเดือนก่อน

    ጆኦ እኔ ጌታን ያገኝውት በመዝሙርክ ነዉ ጌታን አስተዋወከኝ ተባረክ

  • @MrClaudiobua
    @MrClaudiobua 4 ปีที่แล้ว +2

    ራእይ 21: 1
    አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር
    አዲስ ሰማይን እና አዲስ ምድርን አየሁ ፣ ምክንያቱም የመጀመሪያው ሰማይና የመጀመሪያው ምድር አልፈዋልና ፣ ባህሩም ከእንግዲህ ወዲህ አልነበሩም ፡፡
    Rev 21: 2 እናም እኔ ዮሐንስ ቅድስት ከተማዋን አዲሲቱን ኢየሩሳሌምን ለባሏ እንደተጌጠች ሙሽራ ተዘጋጅታ ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስትወርድ አየሁ ፡፡
    Rev 21: 3 ከሰማይም። እነሆ የእግዚአብሔር ማደሪያ ከሰው ጋር ይሆናል እርሱም ከእነሱ ጋር ያድራል የሚል ታላቅ ድምፅ ሰማሁ። ሕዝቡም ይሆናሉ እግዚአብሔርም እንደ አምላካቸው ከእነርሱ ጋር ይሆናል።
    Rev 21: 4 እግዚአብሔር እንባን ሁሉ ከዓይኖቻቸው ያብሳል እናም ከእንግዲህ ሞት አይኖርም ፣ ከእንግዲህ ወዲያ ማልቀስ ፣ ማልቀስ ፣ ህመም አይኖርም; ምክንያቱም የመጀመሪያዎቹ ነገሮች ተከስተዋል ፡፡
    Rev 21: 5 በዙፋኑም ላይ የተቀመጠው። እነሆ እኔ ሁሉንም ነገር አዲስ አደርጋለሁ አለ። እርሱም አለኝ: ​​ጻፍ; ምክንያቱም እነዚህ ቃላት ታማኝ እና እውነተኛ ናቸው።
    Rev 21: 6 እርሱም አለኝ። እኔ አልፋ እና ኦሜጋ ፣ መጀመሪያ እና መጨረሻ እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውሃ ምንጭ በነፃ እሰጣለሁ ፡፡
    Rev 21: 7 ድል የሚነሣ ሁሉን ይወርሳል እኔም አምላኩ እሆናለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል።
    Rev 21: 8 ፈሪዎቹና የማያምኑ ፣ ጸያፍ እና ገዳዮች ፣ አመንዝሮች እና አስማተኞች ፣ ጣዖት አምላኪዎች እና ውሸታሞች ሁሉ በእሳት እና በዲን በሚቃጠለው ሐይቅ ውስጥ የእነሱ ድርሻ ይኖራቸዋል ፣ ይህም ሁለተኛው ሞት ነው።

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw ปีที่แล้ว +1

    መዝሙር የሚሰጥህ የዜማው ባለቤት ጌታ እየሱስ ይባረክ።መዝሙሮችህ ከጌታ እንደተቀበልካቸው ግልፅ ነው።መዝሙሮችሀን ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ዋው ነፍስም አይቀርልኝም

  • @markosdukamo5574
    @markosdukamo5574 ปีที่แล้ว +3

    this is God's goriness tested generations..haleluja ..ameeen

  • @seniabreha1239
    @seniabreha1239 7 หลายเดือนก่อน +5

    I'm ortodox and I love all your mazemre ❤❤❤❤

  • @dagniomfethariberaki9023
    @dagniomfethariberaki9023 6 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ጆን ይህ መዝሙር በችግሬ ግዜ በ1999 ዓ.ም ትልቅ ጉልበት የሠጠኝ መዘሙር ነው፡፡ ጉልበት ብቻ አይደለም በክርስትና ጉዞዬ እንድጠነክር አድርጎኛል፡፡ በብዙ ተባረክ፡፡

  • @qiz0
    @qiz0 6 ปีที่แล้ว +9

    ኡ...ሃሌሉያያያያ
    እግዚአብሔር ተረት አደለም
    እኛ ምናመልከው ተረት አይደለም
    እሱ እግዚአብሔር ነው ሁሉን የፈጠረ ብቻውን እውነተኛ አምላክ የሆነ አሜንንንንንንንን

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 6 ปีที่แล้ว +18

    It's TRUE!!! He is more real to us than the physical world we see with our eyes!

  • @ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ
    @ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ 4 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ይህ መዝሙር አይጠገብም እግዚአብሔር ተረት አይደለም

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 3 ปีที่แล้ว +1

    እሱ እግዚያቤሔር ነው ዛሬ ከእቅልፊ ስነቃ በአደበቴ ያገኘሁት መዝሙር አደበቴን ተቆጣጥሮት ዋለ እሱ እግዚያቤሔር ነው ስል ዋልኩ ከዛ ሰርች አረኩት አምላኬ እግዚያቤሔር ነው ደስ ሲል 🙆‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👋

  • @betelihembella3592
    @betelihembella3592 6 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ተረት አይደለም ባለፈው ታርክ እያነሳን እንደዝ አርጎ ነበር የምንል ሳይሆን አሁንም በእኛ ሕይወት እየሰራ ያለ ደሞም የምሰራ እረፍት የለለው እምላክ ነው ያለን ስላንቴ ጌታን አመሰግናለው

  • @biniamteklu6396
    @biniamteklu6396 4 ปีที่แล้ว +2

    ሲዘጋጋብኝ እና ስንፍናዬ እንጂ ይህ አምልኮ በጊዜው ቢሆን እግዜርን ቁልጭ አርጎ በልቤ ላይ ነበር የሚሳልልኝ ዛሬም ጌታ መልካም ነው joዬ ውድድድ bless u

    • @biniamteklu6396
      @biniamteklu6396 4 หลายเดือนก่อน

      መልሼ አሁን ስሰማው ኩነኔ የለብኝም አልኩ

  • @kiddysolomon8767
    @kiddysolomon8767 5 ปีที่แล้ว +4

    ዘመናት አለፉ ዘመን ዘመንን ተካ
    ትውልድ መቶ ሄደትውልድ ትውልድን ተካ
    ሁሉ ሲለዋወጥ በዐይናችኝ አንተ ግን ያው ኣንተ ኣንተ ነህ
    ተባረኩልኝ ዘመናቹ ይባረክ

  • @tamratyoseph2358
    @tamratyoseph2358 2 หลายเดือนก่อน

    I love you Jonny and the team....for you made me test Jesus each moment in my life. .

  • @ገታያለውአይቀርም
    @ገታያለውአይቀርም 6 ปีที่แล้ว +4

    ኦሆ ዘመናት የማይቀይሩህ ለዘላለም ያው የሆንክ የነ ገታ እልልታ ላንተ አምልኮና ውዳሰ ላንተ ይሁን ጆን ተባረክልን በገታ

  • @Burte-vj2vn
    @Burte-vj2vn 7 หลายเดือนก่อน

    የእኔ ቀንና ሊልት በአንተ ዝማሬ ነብሴ ተስራ ቀረች የእውነት አፖሲትል ኑርልኝ በጣም እወድሃሎ የሰማይ አምላክ ይመስገን ለዘላዓለምምምምም😭🔥🔥🔥📖🔥🎻🔥📖💞💞💞💞💞💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 5 ปีที่แล้ว +7

    እግዛብሔር እሱ ተረት አይደለም
    እምነትን የምያጠነክር መዝሙር ጌታ ይባርካቹ የተከደዳቹ

  • @sultanabate1967
    @sultanabate1967 5 ปีที่แล้ว +4

    እሄንን መዝሙር ሰምቼ ሰምቼ አልጣገብኩም እሰካሁን ጆዬ ምን ልበል አንተን በቃ ዝም ብዬ ተበራክ ልበል አንተ የክርሰቶሰ ሃሳብ ሙሉ በሙሉ የለህበት ሰው እንደሆንክ አያሌው ለዘላለም ተበርካ ቅርህ

  • @teshomeabera8895
    @teshomeabera8895 6 หลายเดือนก่อน

    ቃሎቼ ን ልጠቀማቸዉ ብሞክር ሁሉም ደከሙብኝ በዝምታዬ ውስጥ ብዙ ነገር መንፈስ ቅዱስ አወራኝ 😢በቃ እግዚያብሔር እሱ እራሱ ነው።

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
    @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን፡ ዕውነት ነው። ያለ፣ የነበረ፣ ዘለዓለም ነዋሪ እና ዘለዓለም አኗሪ ነው። እኔ ዕውነት፣ መንገድና ሕይወት ነኝ ያለው፡ የሱስ ክርስቶስ ሕያው የሰው ሁሉ አዳኝ ነው።♥

  • @destina_bk
    @destina_bk 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን እውነት ነው ✝️✝️እግዚአብሔር ተርት አይደለም 🙏አሜን እልልልልልል እየሱስ ትላንትናም ዛሬም ለዘላለም ያው ነው አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰✝️✝️ተባረኩ

  • @hannateka5988
    @hannateka5988 6 ปีที่แล้ว +34

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ካለሁበት ድካም ብድግ ያረገኝ ድንቅ አምልኮ

    • @segedutessema1602
      @segedutessema1602 6 ปีที่แล้ว

      ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሄር ይባርካችሁ

  • @amanuelfarmer9694
    @amanuelfarmer9694 5 ปีที่แล้ว +3

    እሜን አሜን አሜንንንንንንንንን ጌታ ይህን ጽጋ ደርቦ ይስጥ ሁሉንም ሰው እንዳንተ ቅን ያሉት ይነሱ

  • @AdanuAlmu
    @AdanuAlmu 6 ปีที่แล้ว +5

    እግ/ሔር ተረት አይዴለም ዬኛ ጌታ ተረት አይዴለም አሜን በእኛም ዘመን ይሰራል ይህንን ዚማሬ ሰዳምጢ በእንባ ነው ዬጨረስኩኝ ተባረከህ ለበረከት ቅሪ መንፈስ በቤትህ አይለይ

  • @tihtinadiriba5217
    @tihtinadiriba5217 4 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ዝማሬ ስጋን አጥንትን የሚያነቃቃ ነፍስን ወደ ጌታዋ የሚመልስ ዝማሬ ጆይ ያንተ ዝማሪ ሁሌም ለውስጤ ልዩ ማሃዛ የሚሰጠኝ ዝማሬ ነው ጌታ እየሱስ ቤተሰብህን ልጆችህን ይባርክህ

  • @godlove2099
    @godlove2099 6 ปีที่แล้ว +22

    ምን እንደምል እኮ አላውቅም ባንተ ዝማሬ

  • @muluwoldetinsae6153
    @muluwoldetinsae6153 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ተረት አይደለም :ጌታዬ ተረት አይደለም !!!!!
    ህያው የሆነውን እየሱሰን አመልካለሁ :
    አሜን!
    ተባረኩ!!!

  • @tesfatsionkaleb3839
    @tesfatsionkaleb3839 2 ปีที่แล้ว +1

    God is reall and he is alpha and omega !!!💯💘🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵

  • @alemat897
    @alemat897 6 ปีที่แล้ว +2

    Hi I am Asher and your songs are awesome and I am 4 years old

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny  6 ปีที่แล้ว +1

      Hi Asher !
      Thank you for loving my songs. 🙏
      Much love and blessings to you !!!

  • @bezat2918
    @bezat2918 4 ปีที่แล้ว +1

    Zaream be egna gezea tiseraleh
    Ye yanea emibale. Amlak legna yelem
    Yegna geta teret aydelem
    Amlakachin teret aydelem
    Yegna niguse teret aydelem
    Egzabher tere aydelem👆👆👆👆👆👆
    Hulun yefeter teret aydelem👆👆👆👆

  • @hanalgas4240
    @hanalgas4240 2 ปีที่แล้ว

    እግዚሐብኤር ማለት ለኔ ምድር ላይ ያሉ ቃላቶች ሁሉ ቢሠበሠቡ የማልገልፀዉ የፈቅር ቋንቋዬ ነው

  • @yisehakg5039
    @yisehakg5039 5 หลายเดือนก่อน +1

    Guys, please have more *talking songs*..., with the vision of His Body!!! Bless you.

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 6 ปีที่แล้ว +4

    ሀሌ ሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ብቻ ይሁን ፡፡፡ ጆን ጌታ ይባርክህ እጅግ በመዝሙሮችህ እየተባረክን ነው ፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @kidujesusholyspiritilovepr2560
    @kidujesusholyspiritilovepr2560 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow amen geta ybarkh egziabher ybzalh "egziabher teret aydelem" "zarem satneka yaw honeh" hallelujah yemnamelkew geta eyesus teret aydelem ersu egziabher new egziabher new hulun yefetere bchawn ewnetegna amlak yehone hallelujah really blessed mezmur LOVE YOU tebareku grum mezmur Geta ybarek

  • @halenhalen8930
    @halenhalen8930 5 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ውል ጌዜ መዝሞሮች በሰማሁ ጌዜ እራሴን ነው ማይሁ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ውሌ እግዚአብሔር ብዝማሬዎች ያፅናናኛ እውነት ነው እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ተርት አይደለም ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ. ዘመንህ ይባርክህ ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክህ ይባርካችሁ

  • @lovewin1582
    @lovewin1582 6 ปีที่แล้ว +16

    እሰይ!!! ለረጅም ግዜ ስጠብቀው የነበረ መዝሙር upload ተደረገ!
    ጆኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!!

  • @OseboGirma
    @OseboGirma 11 หลายเดือนก่อน

    ዋው!!በዚህ መዝሙር እኔም በጣም ተባረኬያለሆ ስሠማ ስሠማ አይሰለቻኝም እግዚአብሔር ተረት አይደላም ዛሬም ሕይወኃ ነው!!! ጆዬ ተባርክ እንወዳሌን ❤❤❤❤

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 5 ปีที่แล้ว +1

    ምን ልበልህ ጆን
    ተባረክ

  • @wongelmelkamu9053
    @wongelmelkamu9053 5 ปีที่แล้ว +1

    ጆዬ እወድሀለሁ ... አሁን ያለሁት አረብ ሀገር ቢሆንም ስመጣ አንተ ቸርች አባል ሆኜ መቀጠል እፈልጋለሁ ጌታንም ያገኘሁት አንተ ጋ ነው .... መዝሙሮችህን ስሰማ በእንባ ነው የምሰማቸው

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 6 ปีที่แล้ว

    Betame yetnekahubet mezemur new Egezihabeher yemayelewawet teleke amelak yekerebemem amelak fekere yehone new beatekalaye getayene yemegeletsebet kalat yelegnem sesemaw beeba new yemetatebew kebere Hulu lesu yehun yalena yenebere lezelalem yeminore getayena amelake kebere Hulu lesu becha yehun👐 wegenoche bebezu tebarekulegne👐

  • @tsegahailu9947
    @tsegahailu9947 2 ปีที่แล้ว

    Kedusan Hulu geta yesuse yebarekachu yehenene mezemur sesemaw be eneba new ye Egezihabere talakenet genananet heyawnet hulune chayenet aberonet yemayelewawet amelak endehone yemigeletse weyeme yeresune genana nete enedihume aberonetune senasebe degemo yefekeru bezate yasayegnale bebezu tsega tebarekulegne🙌❤️❤️❤️

  • @romanbayu7322
    @romanbayu7322 4 ปีที่แล้ว

    በመንፈስክ ተነካው የኔ ጌታ ሀሌ ሉያ ባተ ህልውና መዋኝት እንዴት ደስ ይላል ኦኦኦኦ ቃላት አጣውልክ የኔ ጌታ ይኔ ንጉስ

  • @bekidavi5118
    @bekidavi5118 ปีที่แล้ว

    ዘመናት ያልፋል ዘመን ዘመንን ተካ ትውልድ ያልፋል ትውልድ ትውልድን ይተካል የማያልፍ በማንም የማይተካ ብቸኛ እውነተኛ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው:: 16/11/2023.✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🫶

  • @brukeberhanu2327
    @brukeberhanu2327 6 ปีที่แล้ว +16

    I am really touched by this song. i am hearing this when i read and i cry when i remember the glory of God
    GOD bless more mere jo.......

  • @tsigeredatafessemulugeta4944
    @tsigeredatafessemulugeta4944 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ ነዉ፡፡ የጥንቱ እግዚአብሔር ኃይሉ ጉልበቱ ማዳኑ ፍቅሩም ዛሬም አዲስ ነዉ፡፡ ዘመናትን አብሮኝ ከኖረ ከአስምና ሳይነስ በሽታ በቅጽበት የፈወሰኝ፡ ሃኪም መርምሮ አለብሽ ያለኝን የጡት እጡ በአንድ ሌሊት ያሟሸሸዉ ያጠፋዉ፡ በሀኪሞች ተስፋ የለዉም ይሞታል ቤቱ ሄዶ ይሙት የተባለዉን አባቴን የፈወሰዉ በእግሩ ያቆመዉ ዘመናትን የጨመረለት፡ መሪዉ በተነቀለ መኪና መሪ ሆኖ በቁልቁለት መንገድ ከሞት አደጋ ያዳነኝ፡ ዉጊያዩን የተዋጋልኝ፡ በህይወቴ ሁሉ ሞገስ የሆነኝ መንገድን የከፈተልኝ ቆጥሬ በማልጨርሰዉ በረከት የባረከኝ… ከሁሉ በላይ ደግሞ ብዙዉን ሀጥያቴን ይቅር ያለኝ የበደሌን ብዛት ቆጥሮ ፊቱን ያላጠቆረብይ የልቁንስ ፈልጎ ያገኘን በፍቅሩ የጠራኝ እግዚብሔር እሱን ለማመስገን ምን ቃላት ይበቃሉ? አረ እገዚአብሔር ተረት ነዉ የጥንት አምላክ ነዉ የሚለዉ ማነዉ? እስኪ እኔን ያነገጋገርኝና የህይወት ምስክርነቴን ላስረዳዉ፡፡

  • @molaligntafese19
    @molaligntafese19 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ተረት አይደለም. እራሱ እግዚአብሔር ነው ተረት አይደለም. በጌታ በእየሱስ ስም ተበረኩ ዘማንክ. ዘማናቹ ይባረክ ተበረኩ. እረሱ እግዚአብሔር ነው ብቸውን አምለክ ነው. ጌታ ስሙ ይባረክ.

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 2 ปีที่แล้ว

    Ewunet new! GETTA YESUS zarem, negem, eske zelialem yaw new!! Simu yikiber le zelialem!!!

  • @muleabebe953
    @muleabebe953 3 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት እስከ ጥግ ያተበርከችዉ ነችዉ ዋዉ በኡነት እርሱ ያዉ ነዉ በምንም በማንም ያመይተካ 💕እነደገነ ይጠቃምበችዉ Im So Bellasd🙏

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 5 ปีที่แล้ว

    ዛሬም ሳትነካ ያው ሆነህ አንተ አንተ ነህ አሜን እግዚአብሔር ተረት አይደለም እርሱ እግዚአብሔር ሁሉን የፈጠረ ብቻውን እውነተኛ አምላክ የሆን አሜን እልልልልልል ተባረኩ ተባርካችሁ ቅሩ

  • @amelegosihme9426
    @amelegosihme9426 6 ปีที่แล้ว

    አንተ ግን አንተ ነህ ያው ነህ!!!እርሱ እግዙአብሄር ነው። እግዚአብሄር ነው ሁሉን የፈጠረ ብቻውን አምላክ የሆነ!!!!!!! አሜን ሀሌሉያ

  • @ajealajeal
    @ajealajeal 5 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ሀሌሉያያያ ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ሀሌሉያያያ

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜንንንን እውነት ክበርልኝ የኔ ጌታ የኔ ውድ ወገኖቼ እናንተን በረከት እድርጎ የሰጠን እ/ር ይመስገን በጎ ስጦታ ሁሉ ከእ/ር ነው

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልል አሜን እግዚአቤሄር ተረት አይደለም

  • @betelihembella3592
    @betelihembella3592 6 ปีที่แล้ว +1

    Johon indet indemiwedik ጌታ ይባርክህ በዝማሬዎችክ እጅጉን ተባርክያለው ፀጋውን ያብዛልክ እውድሀለው በጌታ ፍቅር

  • @nisirtube7951
    @nisirtube7951 6 ปีที่แล้ว +10

    What can I say Johyeee!!!!! I am really speachless of this God's presence which is revealed in you!

  • @nigatunigus1021
    @nigatunigus1021 6 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ተረት አይደለም
    ዬኛ ጌታ ተረት አይደለም...Amen!! God Bless You!!

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔግ እግዚአብሔር የምገልፀው በህንባ ብቻ ነው ቃለት ስሌለኝ።።።።።።

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 3 ปีที่แล้ว +3

    I can not stop listening to this gospel music. Bless you, all. You have opened my eyes and heart.

  • @kidujesusholyspiritilovepr2560
    @kidujesusholyspiritilovepr2560 5 ปีที่แล้ว

    Hulu silewawet baynachn ante gin yaw anteh neh egziabher teret aydelem ersu egziabher new egziabher new bchawn amlak yehone hallelujah really amazing mezmur in my heart

  • @sweetpeathomas
    @sweetpeathomas 3 ปีที่แล้ว +6

    Please come to Seattle, Washington - your worship is needed here. I pray blessings upon you all continuously. Love all with the breath of our Lord, Jesus the Christ.

  • @tgzerihun3375
    @tgzerihun3375 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብርንእንደ አዲስ ዛሬም አወኩት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @meazatesfay5062
    @meazatesfay5062 5 ปีที่แล้ว +4

    God bless you more and more
    Am blessed with this mezmur

  • @almazwondimu7063
    @almazwondimu7063 2 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER sifeteren ande argo feteren
    All you have to do is TRUST IN HIM and be faithful.

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 6 ปีที่แล้ว +7

    astonishing
    * song ,
    * sound quality
    * videography ....Blessings.

  • @biruktawitalemayehu3686
    @biruktawitalemayehu3686 4 ปีที่แล้ว

    Ewnet ne amlakacgn teret aydelem beftem yale zarem yale wedefitem y minor ewntegna bechgna egzabeher I zelalem b bit nbr zelalen rasu yefetere denk mekar hayale amlak enkuwanem y ersu lijoch honene tega ybzalachu already blessed

  • @Jirrtu
    @Jirrtu 6 ปีที่แล้ว +3

    ዘመንህ ይባረክ ዮኒ

  • @berektitesfamichael8941
    @berektitesfamichael8941 6 ปีที่แล้ว

    yehen mezmure sesema yegzabhern helawneten yekemeskubet mezmure new endezhi ayenet kegeta helawenetn yemiyagenagnu mezemernen yabzalen ewennnnet endezhi mezmure wesetennnnn yemigeba na kegeta gar yemyatabek yebzalen amennnnnn Johney xegawennnn yabzaleh geta amennnnnn i wish ande ken geta vfekedo kenante gar yemekafelebet geze setogn geta amennnn

  • @MartieA-Cooking
    @MartieA-Cooking 3 ปีที่แล้ว +3

    THANK YOU LORD JESUS CHRIST for this powerful song.
    GOD ALMIGHTY IS THE same, yesterday, today, and forever to come! PRAISE GOD ALMIGHTY.

  • @bekeludesta2225
    @bekeludesta2225 4 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnnnnn Egziahbherrr heyaw new!!!!! Hallelujiahhh

  • @habtdawa5961
    @habtdawa5961 6 ปีที่แล้ว +13

    God is reall and he is alpha and omega!!!

  • @abelibe957
    @abelibe957 3 ปีที่แล้ว

    እሱ እግዚአብሔር ነው 3x
    ሁሉን የፈጠረው
    ብቻው እውነተኛ አምላክ የሆነ🙏🙏
    ሀለ ሉያ❤❤

  • @addisealem4311
    @addisealem4311 6 ปีที่แล้ว +1

    ቀጥታ ሠማይነነው የገባሁት blessed Jon

  • @AbinetBekeleHD
    @AbinetBekeleHD 3 ปีที่แล้ว +5

    What a Song! Hallelujah ❤ He is My God

  • @alemat897
    @alemat897 6 ปีที่แล้ว

    hi l am Ebenezer and I think your songs are very very very very very very good and I am 6 years old

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny  6 ปีที่แล้ว

      Wow ! Thank you and may the Lord bless you AB.
      Multiple blessings to you and to your dear family !

  • @gantemohammde6038
    @gantemohammde6038 6 ปีที่แล้ว +9

    አንተስው ኡዑዑፍፍፍ እንደው አንተላይ መንፍስ እኔእፍወስበታለው ፀጋ በዚቶልካል 😍😍😍😍😍😚😚😚😚😚😚

  • @tsegayemilkiso8925
    @tsegayemilkiso8925 5 ปีที่แล้ว

    ዛሬም ሳትነካ ያው ሆነህ
    ለዘላለም ትኖራለህ

  • @anasimoseleni6664
    @anasimoseleni6664 3 ปีที่แล้ว

    ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ እግዚአብሔር አምላክ ተረት አይደለም ያለና የሚኖር እርሱ እግዚአብሔር ነው!!!

  • @nardimok
    @nardimok 6 ปีที่แล้ว +4

    Ufffaaa...yes my all time favorite mezmur...ersu Egziabher new!!!!

    • @michaelgeberyesus1328
      @michaelgeberyesus1328 6 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው እኔ ቀምሼ አይቸዋለሁ እግዚአብሔር ተረት ተረት አይደለም እያየሁ አባት ነፍስ አልቀረልኝም አሜንንንንንንንንንንን እርሱ የዛሬም ነው!!!!

  • @senitgebrhiowt7894
    @senitgebrhiowt7894 2 ปีที่แล้ว

    ብቻውን እውነ።ኛ አምላኮ የሆነ ያብዛላችሁ ተባረኩ

  • @neanegn3210
    @neanegn3210 6 ปีที่แล้ว +2

    እስስይይይ እየሱስ ዘሬም እስከ ለዘለዓለም ህያው ነው ተበርክ

  • @tsegayemilkiso8925
    @tsegayemilkiso8925 5 ปีที่แล้ว

    ዛሬም በእኛ ዘመን ትሠራለህ አሜን

  • @HanaBekele-l6n
    @HanaBekele-l6n ปีที่แล้ว

    አቤት እ/ር ይባረክ ተባረኩ

  • @jehovajireh4741
    @jehovajireh4741 3 ปีที่แล้ว

    I have never seen like this pastor in Ethiopia or any other country. He is so wonderful.

  • @amsayawkassahun3395
    @amsayawkassahun3395 4 ปีที่แล้ว

    Egiziabherin yeteredahibet menged askenitogn enem getan mawok chiyalew. tebatrek!!

  • @ephremdaniel9351
    @ephremdaniel9351 5 ปีที่แล้ว +3

    if I was there to worship, I would fly in the presence of God.
    praise the Lord!

  • @tegegndamiyo3157
    @tegegndamiyo3157 5 ปีที่แล้ว +6

    God bless you joy! God is great and forever, it’s beautiful song keep singing......................thanks!

  • @mulukenisrael1606
    @mulukenisrael1606 9 หลายเดือนก่อน

    I always loves to hear this song😍😍

  • @tsehaytemes1718
    @tsehaytemes1718 6 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeeen halaluyaaa Egiziabihar terti ayidelem tiliqi amilaki new tebareku