Dr መስከረም አግዚአብሔር ይስጥልን 👍👍👍 ሰው በሌለበት ሰው ስልሆሽ
እናመሰግንሻለን መምህርት ጨምሮ እውቀት እና ጥበብ ይስጥሽ አሜን ።
ስወዳት እኮ ዶክተር የኔ ጀግና በድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልኝ የኔ መልካም ሴት ከጎንደር ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ምስክሬ ነው
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ መስኪን በዚህ ጊዜ የሰጠን ስጦታችን ነች
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዘቶ ይሰጥሸ የእኔ ውድ እህት በጣም ነው የምወድሸ የማከብርሸ😍
"ለውጥ የሚጀምረው ከራስ ነው!"…እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር።
ዶ/ር እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ። በድጋሚ እግዚአብሔር ጥበብን ያድልሽ።
እጅግ እናመሠግናለን🙏❤ ፈጣሪ እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን!!! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን!! ፈጣሪ እናንተን ስለሠጠን ከመጥፋት የዳንን ብዙዎች ነን......Dr . Long live.....
ድንቅ ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
🥀እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ🥀
🥀 በሰላም አደረሳችሁ🥀
በጣም የምወዳት ሴት ስለመጣሺ tnx
እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀትሽን ያብራልን ካንች ብዙነገር እንጠብቃለን በርችልን የኔ ሴት ጀግና እመቤት ካንች አትለይሽ
እውነትሽነው የኛ ህዝብ የበታችነት ስሜት ያጠቃዋል እኔ እኮን አላሀምዱሊላህ የበታችነት የሚባል በሽታ አያቀኝም ምክንያቱም ሁሉንም ስለማነብ ችግራችን የትጋርነው ብዬ አውቄ ስለፈታሁት የኛ እሱታዞች ለዚህ በሽታ መፍቻ ከእስልምና ብቻ ሳይሆን የሌላውን እምነትና መጱሀፍቶችን ቢያነቡ ይፈታል ባይነኝ ኦሮቶዶክስ የኛ በመሆናቹሁ እኮራባቹኃለሁ ስበዛ ረቂቅ ናቹሁ የኢትዬ ኦሮቶዶክሶች ሙቼነው የምወዳቹሁ
May God bless and keep you safe Dr. we really love you and expect great things from you..
🌷እንኳን አደረሳችሁ🌷
🌷ለብርሀነ መሰቀልሉ🌷
🌷በሰላም አደረሳችሁ🌷
ድንግል ማርያም 🙏🏼ትጠብቅሽ የኔ ዉድ ተባረኪ ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብም
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የተዋህዶ እንቁ በርቱልን
የእውነት በጣም ደስ የምትለኝ መምህር በጌታ በቃ የምትናገራቸው ነገሮች ልብ ውስጥ ነው የሚቀመጠው ተባርኪ አቦ 💜👏
ያለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባርክሽ እህታችን
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
በውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዶክተር ፀጋውን ያብዛልዎት
ስለዝግጅታቹ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቹ እናመሰግናለን
ሁሉም የአገሪቷ ሀብትና ንብረት የኢትዮዽያ አንጡራ ሀብት ነው። አምላከ ኢትዮዽያ ይመስገን።❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ደኩተር 🙏እናመሰግናለን ክበሬልን 🥰🥰🥰
ዶክተር እባክዎት የሆነ ቻናል ከፍተው ብናገኝወት🙏🙏🙏🙏 ይሄን ጎርፍ የሆነ ህዝብ መገደብ ሚያስችል አቅም አለዎት !!!!! እባክዎ🙏🙏
th-cam.com/channels/U0HSw0Vh1EhM1_XMR0sj8A.html
ሰዎች እያስተዋልን እንጂ ይሄው የራስዋ ቻናል ለከፈተች ኮ ቆይታለች። ለምን ሊንኩን ነክታቹ ኣትገቡም ለምንድር ነው እንዴ የተለጠፈው
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹
መስኪ ምርጥ ኢይትዮጵያዊት የዘመናችን ምርጥ እንስት በርቺልን
ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ በጣም አደንቅሻለሁ እዳች አይነት ጥበቦች ለምድራችንም ለሕዝባችንም መድሐኒቶች ናቸው ይብዙልን ።
እህታችን ኑርልን
ሙሉውን ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት እናመሰግናለው ዶ/ር መስከረም አቅራቢሆቹንም እናመሰግናለን::
ዶ/ር መስከረም እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ በርቺ።
የተዋህዶ እንቁ እግዚኣብሄር በሞገስ ያኑርሽ ኣንደበተ ርቱእ ቃላቶችሽ ልክ እንደማር ይጣፍጣሉ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ
ሰላም ኢቲአርቶች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ መላው ኦርቶዶክሳዊያን💚💛❤️
ሰላንቺም ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን ፍጻሜሽን ያሳምረው
ኑርልን ወንድማችን
ይህችን ቅመም ዶክተር እንዴት እንደምወዳት. ! እረጅም እድሜና ጤናን እመኝልሻለሁ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ስለ እግዚአብሔር ስትመሰክር ኮንፊደንሱዋ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ የኔ አንደበተ እርቱ ቃል ሕይወት ያሰማልን🙏
ስንወድሽኮ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጡሽ
Thank you, Doctor
ውይ ቆይታችሁ አጠረብኝ ማሮቼ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
ክብርት ዶ/ር መስከረም አንቺ እራስሽ ያልተነበብሽ ግሩም መጽሀፍ ነሽ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ
I am aoo proud by u Meskerm GOD BLESS UU
እግዚአብሔር እድሜና ይስጥልን
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ምን ብዬ እንደምገልጸሽም ቃላት ያጥረኛል
ዶክተር እንኮራብሻለን እግዚአብሔር ይባርክሽ
The shining star 🌟 Dr. Meskrem Lechissa Respect ✊
ብልህ እና አስተዋይ ሰው ነሽ በእውነት እግዚያብሔር በሔድሽበት ይጠብቅሽ።
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገርናትእውነት
🙏ምንቴ በፊትም በሀይማኖቴ እኮራቸሁ አሁን ደግሞ እንደ ዶ/ር መስኪ ያለ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያለ አስተማሪ ና አኩሪ መምህርት ስመለከት ኩራቴ ቅጥ የለውም እግዚአብሔር አምለክ ስራችሁንና ዘመናችሁን ይባርክ ዘንድ የሁል ጊዜ ጸሎቴ ነው🙏💚💛❤️
a very nice discussion ,thank you
እመቤቴማርያም ትጠብቅሽ በጣም ነው የምወድሽ።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አገልግሎታችሁን ይባርክልን ዶክተር ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ እዉነት እግዚአብሔር ሰው አለው የኢትዮጵያ አምላክ ሰላም ፍቅር መተሳሰብን ያድለን! አንድነታችን ይመልስልን!!!
እነኳን ደና መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ
ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጣም የማከብርሽ ሰው ነሽ ብዙ ነገሮችን እንዳስተውል ስለረዳሽኝ አመስግናለሁ የእግዚአብሔር ቸርነት አይለየን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ዲን ዮርዳኖስም (ዝክረ ቅዱሳንን) አቅርቡልን፡፡
ስወዳት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን
መልካም፣ትምህርት፣ነው።እግዚአብሔር፣ይመስገን፣እስከ፣መጨረሻው፣አዳምጫለሁ።
እባካችሁ፣ደግማችሁ፣በሌላ፣አርዕስት፣
መልዕክቱን፣አሰሙኝ።
እግዚአብሔር፣ይባርካችሁ።
Dr meskrm you have many qualities
Few them among many ,you are humble, wise ,consistent, knowledgeable we need more
Individuals like you sis.
ዘወትር ብሰማት የመትሰለች አፈ ወርቅ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
እንኳን አደረሳቹህ / አደረሰን ውዷ ዶ/ር እህታችን መቸም አንችን ቃለ መጠይቅ ስያደርጉ በጉጉት ነው የምጠብቀውም የማዳምጠው
ዶክተር መስከረም
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
የኢትዮጵያ የተዋህዶ ወርቅ ልጅ
ዘመንሽ በእግዚአብሔር ይጠበቅ
በእውነት በአይማኖቴ በሀገሬ ኩራት ተስፍ
እድሞላ ታደርጊኛለሽ ፀጋ እግዚአብሔር
ይብዛልሽ ✝️💒🙏
እንቁ ሴት በርቺልን
እንኳን ደህና መጣሽ ዶ/ር መስከረም እስቲ ልክ ልካቸውን ንገሪልኝ ለነዚህ እንጭጮች
መሲኪዬ የኢትዬጵያ ልዕልት በረከትሽ የበዛ ቅን መልካም ሰው ቸሩ መድኃኒዓለም ከነ ቤተሰቦች ይጠብቅሽ
ምንአይነት መሰጠት ነው እማትሰለቺ እማትጠገቢ እድሜ እደማቱሳላ ይስጥልኝ ህይወትሽን ሙሉ በደስታ ይብራ
ዶ/ር መስከረም እና ጋዜጠኛውም አግዚአብሔር ይባርካቹህ። ትልልቅ ሀሳብ ነዉ ያነሳችሁት። ኦርቶዶክስ ድክመቶች ቢኖርባትም ወደ ክርስቶስ ትምህርት እስከተመለሰች ድረስ እንደገና እንደምታብብ አምናለሁ ።
ውይ መምህር ስወድሽ እኮ
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ!!! ድንግል ማሪያም ህይወትሽን ትባርከው!!!! ኦርቶዶክሥ ተዋህዶን ለአንድ ህዝብ ለሚሠጡት ሃሣውያን አሥተማሪ ሴት ነሽ!!!
እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዴት ደስ ትያለሽ ትትነዋ ስረአቷ በስመአም
ዶክተር ኢትዮጵያዊነት በዉሰጥዋ የሰርገ እግዚአብሔር ዘመንሸን ይባርክ 🤩🙏
የኔ ውድ ኑሪልኝ ኢትዮጵያና ኦርቶዶክ የአንድ ሳንቲም ቀፅታ ነች እውነት ነው ላንቺ የሰጠውን ዕውቀት ለሁላችንም ይግለጥልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክሪስቲያን አንኳን ለኢትዮጵያ ለአለምም ትፀልያለች የሚገርም አገላላፅ በእድሜ በፀጋ ያቆይለን ዶ/ር መስከረም
ዶ/ር መስኪ እንዴት ደስ እንደምትዪ
የተዋህዶ ልጆች ስለሆንን ታድለናል፡፡
ከእንቁዎቻችን አንዷ መስኪ በጣም ነው የምወድሽ 🥰
ዶክተር ዘመንሽ ይባረክ፡፡ በዚህ ሰብዕናና የሐገር ፍቅር ያሳደጉሽ ክብር ይገባቸዋል፡
ዶር መስከረም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ☝️ET ART respect and love ❤️🙏
ክሱ ወደ እግዚአብሔር ነው እውነትም ዘላለም የተጨቁነናል ትርክት እችን መልካም ሃገር ያለማመስገን ይጥላቻ ትርክት እሱ እስክባንዴራዋ ክፍፍፍፍ ብላ ትኖራለች እናመስግናለን ዶ/ር አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ እውቀትሽን ያስፋልሽ ::
እድሜ እና ጤንነት ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ያድልሽ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው። ልዩ ልዩ ልዩ የሃገረ እግዚአብሔር ድንቅ ሃብት ዕንቁ ቁጥር የማይገልፅሽ ብዙ የ ብዙዎች ሁሉ ብዙ ነሽና ደስ ይበልሽ ይበለን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ዶ/ር ።
መስኪ አደበተ ርቱ አደበተማር ብልሰው ሳይወጣ ሳይወርድ ባቺብቻ ሙሉሰዉ መሆነ ይችላል አሁንም በጸጋላይ ጸጋ በበረከት ላይ በረከት ያድልሽ ኑራልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ከነመላው ቤተሰብሽ ደስታ ካቺአይራቅ 🙏አሜን🙏
ስለዶክተር መስከረም ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እናመስግናለን ዶክተር
አክባሪሽ ነኝ
ዶክተር መስከረም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክሽ።የእምነት ስነ - ልክ ይገለጥብሻል ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር መሲዬ በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዶክተርኝ
ኩራታችን!!! ዕድሜ ዕና ጤናዉን ያድልሽ!!
እናመሰግናለን ወንድማቸው
Thank you ET ART Media
And also to DR.Mesker Lecchessa, from this video i got an answer to things which were my personal questions.
ዶክተር በጣም አከብርሻለሁኝ በእውነት ድንቅ እና ትንታግ ሴት👏ምኔ እናመሰግናለን ዶክተርን ስላቀረብክልን👏
እኽታችን ዶክተር መስከረመ ለቺሳ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልሽ የእኛ እቁ በርቺልን
ውይ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃልህዎትን ያሰማልን በርቱ 👏
ውድ ቤተሰቦቻችን ፈቅዳችሁ እና ወዳችሁ የሚዲያችን ቤተሰብ ስለሆናችሁ። እጅግ እናመሠግናለን ። ወደ ሳታላይት የምናደርገውን ጥረት ከጎናችን ሆናችሁ እንድትደግፉን በክብር እንጠይቃለን። በገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ
Et art film production
1000411367839
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ለበለጠ መረጃ
0912656342
0939048556
ያግዙን ያበርቱን
እናመሰግናለን ምርጣን መስኪን ስላቀረባችሁልን
በርቱ 🥰🙏