ጋዲን በለሊት ያስገባው ጉዳይ ምንድነው? አንዳንድ ጉዳዮች | ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • ጋዲን በለሊት ያስገባው ጉዳይ ምንድነው? አንዳንድ ጉዳዮች | ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
    ጋዲን በለሊት ያስገባው ጉዳይ ምንድነው? አንዳንድ ጉዳዮች | ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል
    ጋዲን በለሊት ያስገባው ጉዳይ ምንድነው? አንዳንድ ጉዳዮች | ጋዲሳ, Gadisa, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል

ความคิดเห็น • 53

  • @LeykunMe-m1y
    @LeykunMe-m1y หลายเดือนก่อน +17

    ወይ ጉድ ፍጻሜህን ያሳምርልህ ወንድማችን አኬ እጸልያለን ከንቱ ውዳሴ ከባድ ነው እና ጨልፎ እንደይጥልህ ጸሎት ያስፈልጋል አግዚአብሔር ይርዳህ

    • @TesfawGiorgise
      @TesfawGiorgise หลายเดือนก่อน

      ቧልት ከተለመደው አባባል ማደግ ማትችሉ

    • @mek14913
      @mek14913 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው አክሊለ ሰማእትን ጠብቅልን

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 หลายเดือนก่อน +3

    መኩ Happy birthday. አከዪ ከሰው አፍ ያውጣህ ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላቹ🙏🏻❤🌹

  • @addismulugetamulugeta6829
    @addismulugetamulugeta6829 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድ ወንድማችን 🎉🎉🎉

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
    @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ หลายเดือนก่อน +13

    ልጆቼአክባሪያችሁ ነኝ አንቺ አንቺ የምትባባሉት ይቅር ልጆቼ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባ

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise หลายเดือนก่อน +13

    ለኛ ለየተዋህዶ ልጆች አኬ ሞዴላችን ነው😊

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho หลายเดือนก่อน

    ጋዲሳ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @gule1606
    @gule1606 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ ምርጦች ወንማችሁን ትኩረት ውስጥ አታስገቡ። የተዋህዶ ጌጦች በርቱ

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ጉድ ነዉ በሳቅ ልትሞቱ ነዉ❤❤

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሞቼ የትዝታው ነገር አሳሳቢ ነው ለእመቤታችን ያለው ጥላቻ ያሳዝናል

  • @Wendemenehyesgat
    @Wendemenehyesgat หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 หลายเดือนก่อน

    yewnet kale ywetn yasemaln wedmochachin edime tena ysitln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NanzkeiPilatan
    @NanzkeiPilatan หลายเดือนก่อน +2

    በውነት እዴት እደምታስደስቱ የዛሬ 12አመት ጴጤዎች ብቻ ነበሩ ሚዲያውን የተቆጣጠሩት እና አለቅስ ነበረ ብዙዎቻችን ተሳስተን ነበረ😢

  • @EyerusalemEyerusalem-mh7bw
    @EyerusalemEyerusalem-mh7bw หลายเดือนก่อน +1

    EGZIABHER YIMESGEN KALEHYWET YASEMALN gadiye AMILKA EGZIABHER wendimochen tsebikachew 😭😭😭😭😭

  • @Debritu-d4d
    @Debritu-d4d หลายเดือนก่อน +2

    ስወዳችሁ እኮ

  • @AynalemTeshome-dl2vg
    @AynalemTeshome-dl2vg หลายเดือนก่อน +2

    Are egeziyabeher bademu yeshef nachu

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ተወልክ

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v หลายเดือนก่อน +2

    ቶኒ ማኛ የሰው ማኛ😂😂😂😂

  • @helendesta5489
    @helendesta5489 หลายเดือนก่อน +5

    አኬን በውዳሴ ከንቱ እዳትጥሉብ እደራ ጋዲ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂 ነፈርኩ በሳቅ ጋዲ

  • @BeckyCodes
    @BeckyCodes หลายเดือนก่อน +1

    ቧልት በዛሳ😮😢😅
    በዛ ላይ 'የክርስቲያን ልደቱ የክርስቶስ ልደት ነው' መባሉን ዘንግተን ....

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho หลายเดือนก่อน

    አረ እናተ😂😂😂😂😂😂

  • @adekoabey4494
    @adekoabey4494 หลายเดือนก่อน

    አይ ቧልት፣ መጨረሻው ምን ይሁን?

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 หลายเดือนก่อน

    You yesheromada allege astekakkele Emebatene

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ ሲመጡ ፀጥ😂😎

  • @FrehiwotEngida
    @FrehiwotEngida หลายเดือนก่อน +4

    እናንተ ኦርቶዶክስ አደላችሁ? በውዳሴ ከንቱ ወንድሞች እንዳይወድቁ ተጠንቀቁ። ቀልድም በሚዲያ ተው። እዛው እርስበራሳችሁ ይሻላል። አንዳንዴ ቀሎድም ሲበዛ ተቀባይነት ማጣት አለ።

  • @نجودالحربي-ه6س
    @نجودالحربي-ه6س หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በላቸዉ

  • @mulugetalakachew3708
    @mulugetalakachew3708 หลายเดือนก่อน

    1:34 behuala mn enadrigew kuretut enji

  • @kukutube1550
    @kukutube1550 หลายเดือนก่อน

    እናንተን መገሰፅ በጣም ከባድ ነዉ አሳልፈን ለሰይጣን በር መክፈት እንዳይሆን .. ፈራሁ !!ወንድሞቼ በማያምኑት ሰዎች ላይ በጣም ፌዝ አታብዙ ይብስ እንዳይመጡ የመሆኛ ምክንያት አትሁኑ ክርስቶስ ዋጋ የከፈለዉ ለሁላችንም ነዉ አደል ... አትሳቁባቸዉ እነሱን በአደባባይ ማሸማቀቅ ይብስ እንዳይመለሱ ሆነዉ ይቀራሉ እባካችሁ በአደባባይ ሳይሆን በዉስጥ መስመር ተጫወቱ !!! እኛ በ ብዙ ሀጢያት የተሸከምን ነ ንና ... ለመ ማር ስንመጣ ከናንተ ፌዝ ስንሰማ እንዳከማለን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ በድፍረት በመናገሬ ይቅርታችሁን አትፈጉኝ 🙏🙏

  • @yewbdarteklu6533
    @yewbdarteklu6533 หลายเดือนก่อน

    Er ebkachu eyoba gade lelet lelt benyam mulunhe meslgn yembale bate gebu esky ketele yadergalhu

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂 ኢዮባ

  • @DawitJatema
    @DawitJatema หลายเดือนก่อน +1

    Wegen video edit eyargin enji😂

  • @yordikefile
    @yordikefile หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h หลายเดือนก่อน

    ድስ ትላላችሁ ክዳላስ

  • @dagneshimalis-fv3eu
    @dagneshimalis-fv3eu หลายเดือนก่อน

    ara ennante lijooch eyyaaftatachun nw be ewnet

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @alemwoldeyoans6730
    @alemwoldeyoans6730 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @WubitAmare
    @WubitAmare หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ አክሊል ትህትና ይሰጥህ ዘንድ አልቅሰህ ካልለመንክ ፤እነደ አርዮስ እነዳትወድቅ እሰጋለሁ፤አንተ ከሌሎች አትለይምና። ከንቱ ውዳሴ_ትእቢት_ምንፍቅና ።ስለዚህ የትህትና አምላክ ትህትናውን ይስትህ። መድሃኔዓለም ከወደደ ከድንጋይ ለአብርሃም ልጆች የስነሳለት ይችላል። ጽና ወንድሜ አኬ መጨረሻህን የሳምር።

    • @yewbdarteklu6533
      @yewbdarteklu6533 หลายเดือนก่อน

      Mendenwe metwerhut ersubthut new beykenu eyagelgele nw lrasachu asebhu

  • @WubitAmare
    @WubitAmare หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ አክሊል ስለምወድህ ስለአንተ እሳሳለሀ።henceforth, ትህትና ይሰጥህ ዘንድ አልቅሰህ ካልለመንክ ፤እንደ አርዮስ እንዳትወድቅ እሰጋለሁ፤አንተ ከሌሎች አትለይምና። የዲያብሎስ ውጊያ_ከንቱ ውዳሴ_ትእቢት_ምንፍቅና ........።ስለዚህ የትህትና አምላክ ትህትናውን ይስጥህ። መድሃኔዓለም ከወደደ ከድንጋይ ለአብርሃም ልጆች የስነሳ ዘንድ ይችላል። ጽና ወንድሜ አኬ መጨረሻህን ያሳምር።ቅድስት ቤተክርስትያን በመዋቲ ስሑታን ላይ ስላልተመሰረተች ደስ ይለኛል። CHRISTIANS,always be ready for worst-case-scenario. እሰጋለሁ የ በጋሻው ትዝታው ትህቢት ገንዘብ መውድድ እንዳይጥልህ። አደራህን!

    • @kiyakiyu5341
      @kiyakiyu5341 หลายเดือนก่อน

      Abetu geta hoy muwart bcha lju lay atamuwartubet kechalachihu tseliyulet wey zm belu andand sew gn sew ke betekerestiyan sitefa yasdestachuwal meselegn

  • @m_m-c1h
    @m_m-c1h หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ ዳላስ እይመጡም

  • @WubitAmare
    @WubitAmare หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አክሊል ትህትና ይሰጥህ ዘንድ አልቅሰህ ካልለመንክ ፤እንደ አርዮስ እንዳትወድቅ እሰጋለሁ፤አንተ ከሌሎች አትለይምና። ከንቱ ውዳሴ_ትእቢት_ምንፍቅና ።ስለዚህ የትህትና አምላክ ትህትናውን ይስጥህ። መድሃኔዓለም ከወደደ ከድንጋይ ለአብርሃም ልጆች የስነሳ ዘንድ ይችላል። ጽና ወንድሜ አኬ መጨረሻህን ያሳምር።

    • @lidulidiya5529
      @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አጠፋ አኬ ለምን እንዲህ ትሉታላችሁ ይሄ የምቀኛ ሀሳብ ነው እግዚአብሔርን ይዞ ወደፊት ይራመዳል ወንድሞቹም ከጎኑ ናቸው

    • @TesfawGiorgise
      @TesfawGiorgise หลายเดือนก่อน +1

      ቧልተኛ

  • @MeskremeAboula
    @MeskremeAboula หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @SintaywhuMekohu
    @SintaywhuMekohu หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

  • @WubitAmare
    @WubitAmare หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አክሊል ትህትና ይሰጥህ ዘንድ አልቅሰህ ካልለመንክ ፤እንደ አርዮስ እንዳትወድቅ እሰጋለሁ፤አንተ ከሌሎች አትለይምና። ከንቱ ውዳሴ_ትእቢት_ምንፍቅና ።ስለዚህ የትህትና አምላክ ትህትናውን ይስጥህ። መድሃኔዓለም ከወደደ ከድንጋይ ለአብርሃም ልጆች የስነሳ ዘንድ ይችላል። ጽና ወንድሜ አኬ መጨረሻህን ያሳምር።