ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያልተነካ ዶሴ ነው የነካችሁ በጣም አሪፍ እና አሰተማሪ ድራማ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል እንዴት ድንቅ ድራማ እንደሆነ አጠይቁኝ መሸሻ ይሙት።
አግብቶ መውለዲ ያማረው
አማረሽ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው
እኔምምምምምም
Ene
Enym
ክክክክክ ሣታገቢ አይሻልሺም ጉድኮ ነው
አስተማሪ አዝናኝ አሳዛኝ የሰው ልጅ ዋጋው ስንት ነው ብለን እንድንጠይቅ የሚያደርግ ምርጥ ፊልም
ንቁ በሀገራችንላይ ያጃበበውን ግብረሰዶማዊነት በጋራ እንቃወማለን 💔😭 ከውጪም ከውስጥም ያሉትን ማስወገድ አለብን ወገን ተነስ መግስት ብቻውን ምንም ሊያረግ አይችልም ኢትዮጵያዊ ተነሱ ባድነት እግዚአብሔር ሆይ ታደገን ድንግል ሆይ አደራሽን የቃልኪዳን ሀገርሽን 😭😭💔
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ተምሬበታለሁ
አቤቱ አሟሟቴን አሳምረው ነው ሚባል ደሀ ሲኖርም ሲሞትም ሳያምርበት የሰማይ ቤታችንን አሳምርልን አንተ😢😢
ወገኖቼ እዲስ ፊልም እንኮምክም እግረመንገዳችንን ግብረሰዶማውያንን እገራችን ድርሽ እንዳይሉ እንቃወማቸው
እግዚአብሄር. ይህንን የሰይጣን ተግባር ከሀገራችን ያርቅልን
ቅዱስ እግዚአብሄር እሄንን በሽታ ከሀገራችን ይንቀልልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ስለ ቅዱሳን ፃድቃን ሰማእታት ስለ እናትህ ብለህ እቺ ቅዱስ ሀገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
ምን ማለት ሰዶማውያን ማለት አለወኩትም!
አድስ ውሃ ያልነካው ከዘመን ወደ ዘመን የተሸጋገረ ፊልም ተለቋል ኑና እንሹፈው ሙስሊም እህቶቼ እወዳችኋለሁ 💚💛❤ የወሎ ክርስቲያን 💚💛❤
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች እንዴት ናቹልን አዲስ ፍልም ነው እንዴ በሉ አብረን እንሹፈዉ 😘በተረፈ እግዚአብሔር ሰዶምን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ጌታ ምሕረቱን ያውርድልን 🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ohh አምላኬ አሙዋሙዋቴን አሳምርልኝ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን 😢😢😢😢😢😢
አሁንማ እሮመዳን አለቀ ካሁን በኃላ እንደተለቀቀ ነው ማየው ።እሮመዳን ሰአቴን አዛብቶብኝ ነበር።በዚሁ አጋጣሚ ሙስሊም ወገኖቼ ኢድሙባረክ ብያለው።
Salina enameseginal bey yemechish
የረመዳንን የረመዳንን ጥቅም ሥለማታውቂ ብትይም አይገርም
ዘነቡ ነፍስ ይማር
Great artistic works
በጣም ምርጥ ነው አሪፍ ትምህርት ይስጣል።
ይች አለም ለአለው ብቻ ናት ይገርማል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
እስቲ ላይክ ግጩኝ አይከፈልበት ከምር አምሮኝ ነው
ከተሳቢ ጋር ያጋጭሽ
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ አረ እነዚህን ላይክ ለማኞችማ ከባቡር ጋር ያጋጫቸው
@@የዲቲቅምጥል ሃሃሃሃሃሃሃሃ በለው!!!!!!!!
ላጋጭሽ አቦ
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ Aybalim
ጋይስ አድስ ነው እደ እኔ ኮመንት ማንብብ ውስጤ ነው እስኪ ሹክ በሉኝ አገራችን ኢትዮጲያ ስላም ያድርግልን ፈጣረ አሜንንን
ተምክን አብድልበር
What message? Thank you .
አዋጅ አዋጅ ኑ ቡና እየጠጣን እንይ ፊልም ተለቆልናል አዲስም ባይሆን አብርን ብትን እያልን እንይ ወጪ በኔ🤗😘😎☕👌
Samra Wit ክክክክክክክ መጣሁ የት ነሽ ማሬ ከፊልሙ ይልቅ አንች አሳቅሽኘ
😂😂😂
ክክክክክ ፋ ብትን አልሺኝ እኔስ ፋ ብትን አርጎኛል ስራው ወገብ የለም
የመዳም ሥራ ሳልቅ እመጣለሁ
ሠብሰብ ብለን እንሹፈው
አንድ የሚገርመኝን ነገር ልጠይቅ~የኡትዮ ፊልም ለምንድነው በየቡና ቤቱ መጨፈር እና መጠጣት መሳቅን ብቻ የሚሰሩት በፊልም ጥልቅ የሆነ የሀገር ስሜት መገንባት እየተቻለ ሌላው ደግሞ ትምህርት እና ቴክኖሎጂ ነክ የሆኑ የወጣቱን ጭንቅላት አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያራምድ ቢሆን ምን አለበት
Tikilegna teyake new
እረመዳን ሰአት አያዛባም ጥቅሙን ስለማታቂ ነው ስታዊቂው ምነዉ ባላልኩ ትያለሺ ለማንኛውም ፊልም ከድን አይበልጥም አሲቢበት ለራስሺ ማር
100%v.nice
ግብረሰዶማዊን እንቃወማለን
ጡሩባራስ ምኑም አልገባኝ እሲኪደብሮኝነው ላይክ
አያልቅባትን እንዴ እኔ like ግጩየዕድር ድኛ ሆኑ እንዴ
ኮመት ሳላ ፊልም ማየት ይደብሪኛል
ኤጭ አንድ አስተማሪ የሆነ ድራማ ይጥፋ የሀበሻ ድራማ ለማየት በገባሁ ቁጥር ቡናቤት የገባሁ ነው የሚመስለኝ
ክክክክክክ
ያለፈው ህይወቴን አስታወሰኝ እኔም ከዜህ በላይ አሳልፍለው ግን እግዛብሄር ይመስገን እስካሁን አለው እሰም ሞቱን አልፈልግም ግን በህይወቱ ምንም አይሁን በትዳር ይቅጣው
asetemari film nw yanesacheut hasab betam tiru nw
ይገርማል😭😭
እንደት ነው ያምራል ወይ ልሹፈው ወይንስ ይለፈኝ
😂😂😂😂😂😂😃😃ቆርቆሮ አለችዉ ስወዳት
Fetari amlak hageracjinin selam yadrglin gebresdomwin yawudmlnFilmu ok nw
1st comment like gechugn
እደሰካራም የምጠላው የለም😭
አና በቃ አየወደድኩሽ ልንለያይ ነው ማለት ነው አና አንካን ሰካራም ሊጠላ ሳልጠጣ ክላሥ አልገባም
@@htsstudioHtskafna 😂😂😂
አየ ጥርስ አየ ውበት
አይ ሰካራም በጣም አሳቀኝ ሀሀሀ
Besemab betam be haymanot keledachu
And sew like endaygechegn alfelgim
ለምን ታርቀን የለ እኔ እገጭሻለሁ
ሰብስክራይብ ምን ይጠቅማል በመብርሀን
Bir yasegagal alu😀
ሠላም ለዚህ ቤት ባመትባሉ እንደማመር
Kkkkkkkkk uuuuuufffffffff des yemil melkt yalew film new betam enameseginalen
አጀማመሩ ሸጋ ነዉ ማሰታወቂያ አላበዛቺሁም ወደ ገደለዉ ገባቺሁ
አቤት ኮሜንት ቴሽን ትለቃላችሁ ዝም ብላቼሁ ስለድራማው መቼ ነው አስተያየት የምትፅፉት
Achberbari
ትልቅትምርትአለው
መልክት አለው ፊልሙ በርቱ ሁሉኑም ነገር እሚዳስስ ነው
የአራዳ ልጆች የሆናቹ Beyekenu አዳዲስ Video የምትፈልጉ ዘና ፈታ ማለት የሚመስጣቹ ሰብስክራይብ አድርጉ የእኔን ቻናል
የታ
የታለ ቻናልክ
selam የጌታ ልጅ profilane photowune bemechane tagegniwaleshe
,
አሁን ጠጅ የጫወተበት ሰው ምስጥ ተጫወተበት አልተጫወተበት ምን ይጠቅመዋል
Gebreegizabiher Abebe Kkkkkk
በጣም ያስጠላል አያምርም
Weyi iya film ale
በጣምትግስተኛሴትነሽትግስትይስጠን
Yen wede enate nebes yemar lemelaw beseb tenatun beretatun yesetachu
አትብላ ቢለው አታልቅሽ በደብ እንቀብረዋለን አለ ክክክ ጉድ ነው እንደት ነው እስኪ ሹክ በሉኝ ልሹፈው
ሚካኤል ስሙን አይቀይርም
አህዛብ ነውዴ ?????
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 እንደዛ ነገር ነው
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ እኔ እሱ ልጅ ምኑም አይመቸኝም አይነ ቦለቄ እሄንን የመሰለ ስም ይዞ ምናለ ቢቀይረው
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 አረ በሳቅ አይነ ቦለቄ
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ የእውነት አይኑ እኮ ውሀ ውስጥ የተነከረ ባቄላ ነው የሚመስለው እሄ ባቄላ አይን
Turu new
ዋው
😅😅😅😅😅👍
ሲያስጠላ ምድነው ፊልሙ
ዛሬ አስረኛ ነኝ ታድዬ በናታችሁ ላይክ ወይም ስብስክራይፕ አርጉኝ አይከፈልበትም ቻናሌን ከወደዳችሁት
ወይ ዘመን ለመቀበር 40,000 ሺህ ብር በለው ተቀበርና ሆ
😭😭😭😭manishin naa ganati yanuraw uuuuffff😭😭
Gbu gbu
debari film jemro eskemiyalq hazn bcha debari
Way gud tekabera wayes kare
በጣሞ የሚገርም ነዉ ሞንድ ነዉ መልክቱ
አዲስ ነው መስለኝ እስኪ ልየው
ወይኔየሰውልጅይለወጣልጅታአዛዘነችኝእንካንሰካራምባልጎረቤቱምአያድርገኝ
እ
Wooow
ፊልም ነው ጅምር ፓሪቲ
ፊልም ተሰራ ማለት ነዉ????????? የፊልም አተላ!!!!! እባካችሁ መርጣችሁ ጫኑ!
Alubaletgnche
Kkkkkkkkk ynfal bertu ykoyeh beonm aref nehw
የሰው ዓይን ማቃለጃ አራጋቹ እንዴ እናንተ ብሎ ድራማ ሰር ።
Ewetem kkkk
ዉዶች ፎቴዬን በመጫን ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ ከተመቻችሁ ሰብስክራብ በማድረግ ቤተሰቤ ይሁኑ ከዚህ በፊት ሰብስክራብ ላደረጋችሁኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
ወሬ ሲበዛም ያስጠላል ለካ ቲሽ
ይሄ ፊልም ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን መሳደብና አባቶችን ማንጕጠጥ ይታይበታል ።
Filem new sebseba seyastela
ወሬብቻምንድነው
በጣም ቆሻሾች ናቸው በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ባህል ተበላሸ ባለመከባበር
ያልተነካ ዶሴ ነው የነካችሁ በጣም አሪፍ እና አሰተማሪ ድራማ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል እንዴት ድንቅ ድራማ እንደሆነ አጠይቁኝ መሸሻ ይሙት።
አግብቶ መውለዲ ያማረው
አማረሽ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው
እኔምምምምምም
Ene
Enym
ክክክክክ ሣታገቢ አይሻልሺም ጉድኮ ነው
አስተማሪ
አዝናኝ
አሳዛኝ
የሰው ልጅ ዋጋው ስንት ነው ብለን እንድንጠይቅ የሚያደርግ ምርጥ ፊልም
ንቁ በሀገራችንላይ ያጃበበውን ግብረሰዶማዊነት በጋራ እንቃወማለን 💔😭 ከውጪም ከውስጥም ያሉትን ማስወገድ አለብን ወገን ተነስ መግስት ብቻውን ምንም ሊያረግ አይችልም ኢትዮጵያዊ ተነሱ ባድነት እግዚአብሔር ሆይ ታደገን ድንግል ሆይ አደራሽን የቃልኪዳን ሀገርሽን 😭😭💔
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ተምሬበታለሁ
አቤቱ አሟሟቴን አሳምረው ነው ሚባል ደሀ ሲኖርም ሲሞትም ሳያምርበት የሰማይ ቤታችንን አሳምርልን አንተ😢😢
ወገኖቼ እዲስ ፊልም እንኮምክም እግረመንገዳችንን ግብረሰዶማውያንን እገራችን ድርሽ እንዳይሉ እንቃወማቸው
እግዚአብሄር.
ይህንን የሰይጣን ተግባር ከሀገራችን ያርቅልን
ቅዱስ እግዚአብሄር እሄንን በሽታ ከሀገራችን ይንቀልልን አቤቱ አምላኬ ሆይ ስለ ቅዱሳን ፃድቃን ሰማእታት ስለ እናትህ ብለህ እቺ ቅዱስ ሀገራችንን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
ምን ማለት ሰዶማውያን ማለት አለወኩትም!
አድስ ውሃ ያልነካው ከዘመን ወደ ዘመን የተሸጋገረ ፊልም ተለቋል ኑና እንሹፈው ሙስሊም እህቶቼ እወዳችኋለሁ 💚💛❤ የወሎ ክርስቲያን 💚💛❤
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች እንዴት ናቹልን አዲስ ፍልም ነው እንዴ በሉ አብረን እንሹፈዉ 😘በተረፈ እግዚአብሔር ሰዶምን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ጌታ ምሕረቱን ያውርድልን 🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ ohh አምላኬ አሙዋሙዋቴን አሳምርልኝ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን 😢😢😢😢😢😢
አሁንማ እሮመዳን አለቀ ካሁን በኃላ እንደተለቀቀ ነው ማየው ።እሮመዳን ሰአቴን አዛብቶብኝ ነበር።በዚሁ አጋጣሚ ሙስሊም ወገኖቼ ኢድሙባረክ ብያለው።
Salina enameseginal bey yemechish
የረመዳንን የረመዳንን ጥቅም ሥለማታውቂ ብትይም አይገርም
ዘነቡ ነፍስ ይማር
Great artistic works
በጣም ምርጥ ነው አሪፍ ትምህርት ይስጣል።
ይች አለም ለአለው ብቻ ናት ይገርማል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
እስቲ ላይክ ግጩኝ አይከፈልበት ከምር አምሮኝ ነው
ከተሳቢ ጋር ያጋጭሽ
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ አረ እነዚህን ላይክ ለማኞችማ ከባቡር ጋር ያጋጫቸው
@@የዲቲቅምጥል ሃሃሃሃሃሃሃሃ በለው!!!!!!!!
ላጋጭሽ አቦ
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
Aybalim
ጋይስ አድስ ነው እደ እኔ ኮመንት ማንብብ ውስጤ ነው
እስኪ ሹክ በሉኝ
አገራችን ኢትዮጲያ ስላም ያድርግልን ፈጣረ አሜንንን
ተምክን አብድልበር
What message? Thank you .
አዋጅ አዋጅ ኑ ቡና እየጠጣን እንይ ፊልም ተለቆልናል አዲስም ባይሆን አብርን ብትን እያልን እንይ ወጪ በኔ🤗😘😎☕👌
Samra Wit ክክክክክክክ መጣሁ የት ነሽ ማሬ ከፊልሙ ይልቅ አንች አሳቅሽኘ
😂😂😂
ክክክክክ ፋ ብትን አልሺኝ እኔስ ፋ ብትን አርጎኛል ስራው ወገብ የለም
የመዳም ሥራ ሳልቅ እመጣለሁ
ሠብሰብ ብለን እንሹፈው
አንድ የሚገርመኝን ነገር ልጠይቅ~
የኡትዮ ፊልም ለምንድነው በየቡና ቤቱ መጨፈር እና መጠጣት መሳቅን ብቻ የሚሰሩት
በፊልም ጥልቅ የሆነ የሀገር ስሜት መገንባት እየተቻለ ሌላው ደግሞ ትምህርት እና ቴክኖሎጂ ነክ የሆኑ የወጣቱን ጭንቅላት አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያራምድ ቢሆን ምን አለበት
Tikilegna teyake new
እረመዳን ሰአት አያዛባም ጥቅሙን ስለማታቂ ነው ስታዊቂው ምነዉ ባላልኩ ትያለሺ ለማንኛውም ፊልም ከድን አይበልጥም አሲቢበት ለራስሺ ማር
100%v.nice
ግብረሰዶማዊን እንቃወማለን
ጡሩባራስ ምኑም አልገባኝ እሲኪደብሮኝነው ላይክ
አያልቅባትን እንዴ እኔ like ግጩ
የዕድር ድኛ ሆኑ እንዴ
ኮመት ሳላ ፊልም ማየት ይደብሪኛል
ኤጭ አንድ አስተማሪ የሆነ ድራማ ይጥፋ የሀበሻ ድራማ ለማየት በገባሁ ቁጥር ቡናቤት የገባሁ ነው የሚመስለኝ
ክክክክክክ
ያለፈው ህይወቴን አስታወሰኝ እኔም ከዜህ በላይ አሳልፍለው ግን እግዛብሄር ይመስገን እስካሁን አለው እሰም ሞቱን አልፈልግም ግን በህይወቱ ምንም አይሁን በትዳር ይቅጣው
asetemari film nw yanesacheut hasab betam tiru nw
ይገርማል😭😭
እንደት ነው ያምራል ወይ ልሹፈው ወይንስ ይለፈኝ
😂😂😂😂😂😂😃😃ቆርቆሮ አለችዉ ስወዳት
Fetari amlak hageracjinin selam yadrglin gebresdomwin yawudmln
Filmu ok nw
1st comment like gechugn
እደሰካራም የምጠላው የለም😭
አና በቃ አየወደድኩሽ ልንለያይ ነው ማለት ነው አና አንካን ሰካራም ሊጠላ ሳልጠጣ ክላሥ አልገባም
@@htsstudioHtskafna 😂😂😂
አየ ጥርስ አየ ውበት
አይ ሰካራም በጣም አሳቀኝ ሀሀሀ
Besemab betam be haymanot keledachu
And sew like endaygechegn alfelgim
ለምን ታርቀን የለ እኔ እገጭሻለሁ
ሰብስክራይብ ምን ይጠቅማል በመብርሀን
Bir yasegagal alu😀
ሠላም ለዚህ ቤት ባመትባሉ እንደማመር
Kkkkkkkkk uuuuuufffffffff des yemil melkt yalew film new betam enameseginalen
አጀማመሩ ሸጋ ነዉ ማሰታወቂያ አላበዛቺሁም ወደ ገደለዉ ገባቺሁ
አቤት ኮሜንት ቴሽን ትለቃላችሁ ዝም ብላቼሁ ስለድራማው መቼ ነው አስተያየት የምትፅፉት
Achberbari
ትልቅትምርትአለው
መልክት አለው ፊልሙ በርቱ ሁሉኑም ነገር እሚዳስስ ነው
የአራዳ ልጆች የሆናቹ Beyekenu አዳዲስ Video የምትፈልጉ ዘና ፈታ ማለት የሚመስጣቹ ሰብስክራይብ አድርጉ የእኔን ቻናል
የታ
የታለ ቻናልክ
selam የጌታ ልጅ profilane photowune bemechane tagegniwaleshe
,
አሁን ጠጅ የጫወተበት ሰው
ምስጥ ተጫወተበት አልተጫወተበት ምን ይጠቅመዋል
Gebreegizabiher Abebe
Kkkkkk
በጣም ያስጠላል አያምርም
Weyi iya film ale
በጣምትግስተኛሴትነሽትግስትይስጠን
Yen wede enate nebes yemar lemelaw beseb tenatun beretatun yesetachu
አትብላ ቢለው አታልቅሽ በደብ እንቀብረዋለን አለ ክክክ ጉድ ነው እንደት ነው እስኪ ሹክ በሉኝ ልሹፈው
ሚካኤል ስሙን አይቀይርም
አህዛብ ነውዴ ?????
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 እንደዛ ነገር ነው
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ እኔ እሱ ልጅ ምኑም አይመቸኝም አይነ ቦለቄ እሄንን የመሰለ ስም ይዞ ምናለ ቢቀይረው
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 አረ በሳቅ አይነ ቦለቄ
@@አስኒየድንግልማርያምልጅድ የእውነት አይኑ እኮ ውሀ ውስጥ የተነከረ ባቄላ ነው የሚመስለው እሄ ባቄላ አይን
Turu new
ዋው
😅😅😅😅😅👍
ሲያስጠላ ምድነው ፊልሙ
ዛሬ አስረኛ ነኝ ታድዬ በናታችሁ ላይክ ወይም ስብስክራይፕ አርጉኝ አይከፈልበትም ቻናሌን ከወደዳችሁት
ወይ ዘመን ለመቀበር 40,000 ሺህ ብር በለው ተቀበርና ሆ
😭😭😭😭manishin naa ganati yanuraw uuuuffff😭😭
Gbu gbu
debari film jemro eskemiyalq hazn bcha debari
Way gud tekabera wayes kare
በጣሞ የሚገርም ነዉ ሞንድ ነዉ መልክቱ
አዲስ ነው መስለኝ እስኪ ልየው
ወይኔየሰውልጅይለወጣልጅታአዛዘነችኝእንካንሰካራምባልጎረቤቱምአያድርገኝ
እ
Wooow
ፊልም ነው ጅምር ፓሪቲ
ፊልም ተሰራ ማለት ነዉ????????? የፊልም አተላ!!!!! እባካችሁ መርጣችሁ ጫኑ!
Alubaletgnche
Kkkkkkkkk ynfal bertu ykoyeh beonm aref nehw
የሰው ዓይን ማቃለጃ አራጋቹ እንዴ እናንተ ብሎ ድራማ ሰር ።
Ewetem kkkk
ዉዶች ፎቴዬን በመጫን ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ ከተመቻችሁ ሰብስክራብ በማድረግ ቤተሰቤ ይሁኑ ከዚህ በፊት ሰብስክራብ ላደረጋችሁኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
ወሬ ሲበዛም ያስጠላል ለካ ቲሽ
ይሄ ፊልም ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያንን መሳደብና አባቶችን ማንጕጠጥ ይታይበታል ።
Filem new sebseba seyastela
ወሬብቻምንድነው
በጣም ቆሻሾች ናቸው በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ ባህል ተበላሸ
ባለመከባበር
ወሬብቻምንድነው
ዉዶች ፎቴዬን በመጫን ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ ከተመቻችሁ ሰብስክራብ በማድረግ ቤተሰቤ ይሁኑ ከዚህ በፊት ሰብስክራብ ላደረጋችሁኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ