ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አቤት ትዝታ አቤት ስደት አይ ልጅነት እስኪ ማነው ልክ እንደኔ የገጠር ትዝታ ያለበት
እኔ ማማየ አንግቦኛል
አይዞሽ ውዴ በቃ እኔ በቅርቡ ልሄድ ነው ሁሉንም ባልችል ጆፎሮን ሰላም እልልሻለሁ
ልጁ እደት አባቱ ያምራል አቋሙ ሲያምር
Ene aslekesugn yemiwodewun Lij bezih mikinat yatawut ene oromoo ersu degmo lela enate nabsen way esun sitilegn tiye yetesedeku😭😭😭😭😭😭🤦♀️
እንደመር
Wowow በጣም ሊበረታቱ ይገባል እግዚያብሄር ይመስገን
ምርጥ የጉራጌ ፊልም ልበል ጉራጌ ውስጤ ነው በሆንኩ ከዘር ነፃከሀሜት ነፃከተንኮል ነፃከስንፍና ነፃ ከስንፍና ነፃ ከፖለቲካ ነፃ ምርጥ የምርጥ ዘር በሆንኩኝ ጉራጌ እኔ ግን እይደለሁም ግን በሆንኩ ጉራጌ ኮመንተኞች እስኪ ጉራጌ ባል ፈልጉልኝ ወሮታውን በሊዝ እከፍላለሁ
ወድሜ ልስጥሽ
😂😂👍👍👍👍❤❤✔✔✔
አይዞሽ ማር ብዙው ባጠፋው ንፁሁም ሲታማ ያማል
ብቅ በይ ሞልተዋል
አይዞሽ ውዴ ሁሉም ሀገርሽ ነው የስልጣን ጥመኞች ቢከፈፍሉንም እኛ ግን አንድ ነን
እኔ አማራ ነኝ ከወደ ወሎ ጉራጌዎች ውስጤ ናቸው ስወዳችሁ
አላህ ይውዳድሽ ማሬ እኛ ውድድድድ
ሀይ
ጉራጌ ጭፈራቸው ብቻ ይበቃል❤️ ፐ ተፈጥሮና ገፅታዋ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው❤️ ባህል ቋንቋችን ብሔራችን ማንነታችን ይበልጥ ያኮራናል💚💛❤️
ሀኒ ሰብሰክራድበ አድርጊኘ በቅንነት
@@ቲጂነኝከወልደያyoutube adergeshwe wdey
በትክክል
ፊልም ብሎ ዝም ነው እምነት ባህል ወግ ኢትዮጵያዊ ነትይታይበታል👌💖💖💖💖💖
ሰብስክራይብ አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን
እር አርግሻለው 😁😘
@@AsAs-to2co አመሠግናለሁ ሆዴ
ክክክክክክ
@@JoytubeWBS ኧረ ሁሌ ትመጡልናላችሁ
ዋውውውው ጉራጌወች ምርጥ ናችሁ እቦ ተመቸኝ🇪🇹🇪🇹🙏🙏 ። እህታችሁ ነኝ ከወደ ወሎ😇😇
ይመችሽ ማሬዋ ❤
አህለን እኛም ውድድድድድ ነው
የተንቢ
@@ሰናይትሰኒ-ከ7ኈ የኔ ልዩ ደህናንሺ
I'm from dessie
የተንቢ የተንቢ በጉጉት የምጠብቀው ፊልም ነበር እና በጣም አስተማሪ ፊልም ነው አትሻዶ ማለት አትከፋፈሉ አንድ ሁኑ ብቻ ፍቅር ፈጥራቹ መኖር አለባቹ ነው የሚል ምርጥ በጉራጌ ክልል የመጀመርያ ጊዜ የተሰራ ፊልም ነው አሁንም ቢሆን ፉጋ የሚል አባባል በፍፁም ማለት የለብንም ሁላችንም ፈጣሪ በአንድ አምሳያ አድርጎ ፈጥሮናል ስለዚህ ማንም ተናንቆና ንቆ መኖር የለበትም ጉራጌነታችን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነታችን አስቀድመን ማወቅ አለብን🇪🇹👈😘(ይታገሱ መለሰ) ባህሏን ወዳ ስላስተዋወቀች በጣም እናመሰግናለን🙏 ይያም ቻናል ሰብስክራይብ አምሮኒ አበሩስ ህሮ😌💗
ሰብስክራይብ አርጊኝ መሲዬ
Egi
ፍጋ ምን ማለት ነው?
ፋጋ
ፉጋ ማለት ምን ማለት ነው
ጨርሼ አየሁት በዩ እንኳን ደስ አለህ የኔም ህይወት እስኪ መጨረሻላይ እንዳንተ እንዲሆን ፀልይልኝ ፍቅር በጣም ከባድ ነዉ ላላወቁት ሰዎች በጣም ቀላል አድርጎ ይረዱታል የወደዱት ማጣት የዘላለም የልብ ህመም ነዉ እስኪ በላይክ አፅናኑኝ
Lekensh mar 👍👍👍😭😭
ልክ ነሸ አይዞሺ ማርየ
እኔም እዳችነኝ ግን ተስፋ አልቆርጥም ደርሶበት ያላየ ችግሩን አይረዳዉም
@@rak8436 ትክክል ያልደረሰበት የማይረዳዉ በሽታ ነዉ መለየት
@@afsszchh3192 አብሽሪ ዱአ አድርጊ እህት
እቺ የጉራ ሴት በጣም የማደንቃት የጉራጌ ምርጥ አምባሳደር ባህሉዋን የምታስዋዉቅ
*በጣም አሪፍ ፊልም ነው በተለይ ደግሞ ገጠሩ ልዩ ነው ነው ሀገሬ ናፈቀኝ*
ጎሽ እንዲህ ይልመድባችሁ ባህላችን አሳዩን👏👏👏👏👍👍👍👍 በከተማ ዝሙት ቤትና ምድረ እራቁታም አታሳዩን🙈🙉
ትክክል አቦ ይመችሽ
ትክክል
በጣም
ጎሺንገሩልኝማ
Waw የቤቱ ውበት እስቲ እንደኔ የወደደው በላይክ አሳዩኝ በተለይ እነ ልክ አስገባቸው ያሉበት ቤት
አናሳይም ላይክ
@@tamrathile4293 ረቢአ
ሐንዬ የኔቆጆ በርቺ
እኔ እራሱ ወድጀው ልሞት ነው
@@negestdamte9722 ኧረ እዴትሞቺ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ይታገሱ የኔ ልዕልት ስወድሽ
ዋው በጣም ደስ የሚልና እስካሁን ያልተሰራ አጉል አመለካከትንና ዘረኝነትን የሚያስተምር ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት ብዙ መሰራት አለበት እኔ ወሎየ ነኝ ዘረኛ አይደለሁም ጉራጌወች ውድድድ ነው የማደርጋችሁ።
በውነት እኔ ፊልም በጣም እከታተላለው ግን እንደዚህ ተመስጬና ወድጄ ያየሁት የመጀመሪያዬ ነው ዋው ዋው ይልመድባችሁ ባህላችን ሁሌም ይታወስልን ቲና ሟን ይሰራ
አሪፍ ፌልም ነው የተመቻቹ .like በጉራጌ ህዝብ ዘንድ ያለ እውነታ ነው ይሄ
ልክአስገባቸውአሳቀኝ
ሙዚቃ
በትክክ
ትዋና ሳይሆን እወነታዊነው❤❤❤😥😥😥
መቼም የማይቀየር ባህል ነው
ዋውውውው አትሻዶ ተለቀቀ ምርጦች ኑ ምርጥ ፊልም ነው ዳይ ወዳ ማየት
እንየው ኮሜት፡ ሳላይ አላይም ማለትም አይናችን መጫወቻ አረጉት ተስፋ ቆርጨየ፡ትቼ አለሁ ሙሉ ፊልም ማየት
@@Samee-ie4ge በእውነት ምርጥ ፊልም ነው እኔ አይቼዋለሁ ተመችቶኛል
@@hosanna3393 እስኪ አየዋለሁ ማታ ስራ ልጨርስና፡ እቅልፍ ማምጫ ይሆነኛል ይመቺሽ ሚሚየ
ትርጉሙ ምድነው ተርጉሚልን
@@muradeshetu6721 ሰውን ከሰው አትከፋፍሉ(አትለያዩ) ባጠቃላል የሰው ልጅ ሁሉ እኩል ነው ይከበር ነው ምልክቱ ።
የት ናቹ የጉራጌ ልጆች እኔ ተወልጄ ያደኩት አዲስአበባ ነው ግን ጉራገኛ ቅልጥፍ አድርጌ አወራለሁ አረምድሁ የጉራጌ ግሬድ ❤❤❤
to me
እኔ ደሞ የተወለድኩት ጉራጌ ክልል ነው ግን ጉራጊኛ አልችልም ያደኩት ናዝሬት ነው
💓💓እኛም
ሳራ የሸገሯ የአሱ እናት ዮ ገረ
@@aminanuri7799 😳😳😳
ጉራጌዎ ውሰጤናቸው ባህላቸው ሰው አክባሪየታቸው😍😍
በጣም ደስ የሜል ነው በውነት የማላውቀውን ባህል እንዳውቅ ነው ያደረገኝ ቀጥሉበት እድሜና ጤና ለዘላለም ተመኝሁ
እረ ልጅቱ እህቴን መሰለችኝ ሀያቲ
ይሄ ነው ባህላችን ተመስገን ከፎቅ ከሂውማን ሄር ከዱቄት አረፈ አይናችን
Hiwet bekele kkkkkk adele
😂😂😂
አዉ እዉነትሽን ነዉ
እህ አርጎደውን የወፎቹን ድምፂ መስማቲስ😍😍😍😍😍
ክክክክክክ በሳቅ
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው እናመሠግናለን።
ሰብስክራይብ አርጊኝማ ቤተሰብ እንሁን
በጣም ደሰ የሚል ፊልም new ለመጀመርያ ጊዜ ምርጥ ፊልም ሲሰራ ይስካሁኑ አዲስ አበባ ወስጥ ነበር አሁን ወጣ እያልችሁ አሪፍ ስራ new ያቀርባቹት ጉራጌ አማራ ትግሬ ኦሮሞ ሳንል ድስ የሚል ሀገር አለን ተፋቅርን የምንኖርባት አምላክ የትመስገነ ይሁን አሚንን new
leknesh marr
ትክክል ማር ዘረኝነት ኣይጠቅምም
ዋው ጉራጌነቴ ኩራቴ አቦ ይመቻቹ በጣም አሪፍ ፊልም ነው
ምርጥ እዉነተኛ ከዘሙት ነጻ የሆነ ፊልም ነው እናመሰግናለን ቀጥልበት
ዋዉዉዉዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ
@@شوشوستار-ط6خ በጣም
እፍፍፍፍ ደስ ይላል የተናፈቁ የቤት ጌጣጌጦች አረጋዴ ሳር እሰት እንደኔ በዚ ፍልም የረታ ላይክ ይግጨኝ
አጨራረሱም በጣም ያምራል ወላሂ እኛ የአላህ ፍጡር ነን እሱ እስካለያየን እኛ የመለያየት ምን መብት አለንና ነው ሁሌም አንድ ነን ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ አብዛኛው ፊልምች አጀማመራቸው ያምርኛ አጨራረሱ ያስጠላል ቡዙ መሄድ እየቻለ በግማሽ ሚተውት ባለመነፅሩ የበየነ ጋደኛ ደሞ ጀግና ብይዋለው ሰላም ያወረደው እሱ ነው ታኖ ምርጥ ሰው እራሴም ተምሬቤታለው ድሮ ትምህርት ቤት እራሱ አብራቸው ልቀመጥ አልፈልግም ነበር በጠጥበትም ለመጠጣት ይቀፈኝ ነበር ይታገስ ይመችሽ ጥሩ ትምህርት ሰተሽኛል ውዴ
ፉጋ ማለትም ምን ማለት ነው ባማረኛ
@@fatumamuhammed1691 ወላሁ አለም ዶርዜ ይመስለኛል
በጣም ደስ ይላል የእውነት እንደዚህ አይነት ፊልሞች ቢሰሩ መልካም ነው
ስታምሩ ይመቻችሁ ቋንቋችሁ ባይገባኝም ሁሉ ነገራችሁን ስወደዉ የወሎ ልጅ ነኝ
ዋው በጣም ደስ ይላል ወድጄዋለው እያዝናና የሚያስተምር እግረመንገዱን ደሞ ለጉራጌ ባለሀብቶች የረሱትን አካባቢያቸውን እንዲያለሙ መንገድ ይመስለኛል የማንቂያ ደውል ነው ።
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ነው ከዘመኑ እራቆታም ፊልም ቀጥሉበት ሌላም ይጨመር
በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው ገና ብዙ የሚቀሩ ያልተሰሩ ነገሮች አሉ ይሄንን ግን ሳላደንቅ አላልፍም
በጣም ደስ የሚል ፊልም ዋው ጀግኖች❤❤my blood guRag
በጣም ያምራል አረንጓዴነቱ ምርጥ ፊልም ነው 👌👏ይህን የመሰለ የሀገር በሀል እያለን በውጭው አታዝጉን
👍
Waw yemral mert Fellm kemoesn yeqda webt degmw keljw Fekr yezy men yeshle yeunñ
ጉራጌ ውስጤ ነው ሀገሬን ብቻ ሳይሆን ሰፈሬን ባህሌን አስታወሰኝ አሪፍ ፊልም ነው😍
ሰብስክራይብ አርጊኝ በጉራጌ ተይዘሻል
ፍቅር
መሲ የድንግል ማርያም ልጅ Uae ንትሄሄርነ ገረዶ
አዲስ ነው እዴ እኔኮ የቆየ መስሎኝ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችዉ ጉራጌወች እኔ ጎንደሪ ነኝ ግን በጣም ነው የምወዳችዉ ወደ ሀገሬ ስገባ ቅድሚያ ማየት የምፈልገው ጉራጌወችን ነው ስመጣ እድታስተናግዱኝ እናተንም በደብ ነው የምቀበላችዉ ይህ ነው ባህላችን እናት ሀገሬ ኩሪ በልጆችሽ ኮሜንት እያያችዉ ፊልም የምታዩ ልጆች አትሸወዱ ፊልሙ ሌላ ነው እነሱ የሚሉት ሌላ አንዳንዶቹ ደሞ ታሪኩን ይኮምታሉ አይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ 😜😜😜😍😍😍😍😍
እሺ well come belenal
ያተንቢ ወይም ይምጠብኝ
ማሬ ለመምጣት ብቻ ያብቃሽ እንጂ ችግር የለም
@@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ እሽ ዉዶቸ ብቻ እግዚአብሔር ሀሳቤን ያሳካልኝ እጅ መምጣቴ አይቀርም የትኛዉንም ባህል ሳላቅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት አይቻልም ❤💛💚😍😍😍😍
eni saqi maqotatar aqatag walahi batam arif naw
ኢታገሱ እስከ ዛሬ ማንም አርቲስት ያላደረገው ነው ያረግሹ እናመሰግን አለን ሰላምሽ ይብዛ 👌👌👌👍👍👍
ይህ ስራ እይታ ያነሰውና በጣም አስተማሪ ነው ስንቱ ነው በማይረባ የዘር ቆጠራ ያለፈው እናም ጉራጌኔ በጣም ነው ማከብረው ከበሩልኝ ውሀ ሲጠየቁ እርጎ የሚሰጠውን ጉራጌ ጉራጌ ጉራጌ 😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍
ዋው ትክክለኛ ባህላችንን ነዉ ያሳያችሁን ቤቶቹ ሲያምሩ በጣም ደስ ይላል በርቱ
በጣም ጥሩ አሪፍ ነው እንደዚ ብዙ ኃላቀር የሆኑ አስተሳሰቦችና ባህሎች አሉ በነሱላይም ብትሰሩ ጅምሩ ደስ ይላል አጨብጭብያለው 👏👏
የተንቢ በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው ባህላችን ስላስተዋወቃቹልን በጣም ደስ ብሎኛል ገና የተረሱ አሉ እሮቆ እና ሌላም እነሱም አንጥብቃል በተረፈ በርቱ ቀጥሉበት
ኤኔ ፍልም ብዙም አልከተተልም ግን ኤሄ ፍልም ቡዙ መሊክት አለዉ ወደድኩት 😊😊😊😊💋💋
አቦ ጉራጌ ምርጥ የኢትዮጲያ ህዝብ ወላሊቷን ልቤ ጥፍት እስኪል ነው የምወዳችሁ ልቦናችሁን አይቀይረው
አሚንንን
#Mkdes Alemayehu አሚንንንን
ጉራጌዎች የቤት እስታይላችሁ ሲያምር አቦ ይመቻችሁ
በተለይዩ አገራት የቤት እስታዪል ይለይይል እና ሁሉም አገር ጥሩ አድራጎ ነው የፈጠረው እግዚአብሔር
ታዲያስ
አይይፍቅር
አዎ
ዋው በጣም ያምራል በየ ሃገራችን የምንጠቀምበት ውድ ባህላችን ለዘላለም ይኑርልን ለውድ ኢትዮጵያ ህዝቤ ፈጣሪ ሰላምና ፍቅር ያብዛላቹህ እወዳቹህአሎህ ።
ጉራጌዎች እንቁ የሥራ ህዝቦች ለፊ ህዝቦች ጉራጌነት ውስጤ ስላለ እኮራለው 😍❤😘ጉራጌነት ይለምልም
ጉራጌነት ይለምልም ኡፍፍፍ
የጉራጌ ልጆች ውስጤ ናቸው ወላሂ እኔ የቦርና ልጅ ነኝ ግን ለጓደኝነት እንደጉራጌ ልጆች አላየሁም 2 የጓደኞች አሉኝ ውድድድ ነው እማርጋቸው
ቦርና የትነሽ ማሬ አንዲት የመካነ ሰላም ልጅ ጎደኛየ እንደ እህቴ የማያት ነበርች ከተለያየን 4 አመታችን ስልኳ ጠፋብኝ የት ላግኛት አገር ስገባ ግን እየጠየኩ እሄዳለሁ ለጊዜዉ ስደት ላይ ነኝ
@@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ አወን መካነሰላም ነኝ እህቴ
እኛም ውድድድ
ዋው እኔም ጉራጌ ነኝ
ዋው አቦ ጉራጌ ይመቻችው ሲያምር ዉበታችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን እኛ አካባቢ እየታመሰ ነው እስኪ ሁላችሁም ሰላም ያዉርድ በሉ።
ይታገሱ በጣም ጎቦዝና ታታሪ ናት በጣም ነው ምወዳት ባህሉዋን ለማስተዋውቅ በጣም ጥረት ነው ምታረገው ጎበዝ ልጅ ናት ከእዚህ በፊት #ኢንተሪቪው ላይ ስታወራ እራሱ ትልቅ ደረጃ ለመድርስ እቅድ አላት #እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉዋት የሀገሪ ልጅ በተረፈው ፊሊሙ።አስተማሪ ነው ያስተምራል
ውይይይይ እስኪ ማነው እንደኔ የጉራጌ ባህላውይ ቤታቸውን እሚወድ ፅዳቱ አረኋደነቱው ውይይይይ ሀገር ብሎዝም ነው ማሻአላህ
ወይ ጉራጌወችን ሥሥወዳቸው
እናመሰግናለን
እናመስግናለን እኛም ውድድ❤❤ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ያውርድልን
Aha..m
GORAGI WESTE NACHUBTAM TAMRALACHU. MASH ALLH MASH ALLH
ባሌ ስልጤና ጎራጌ ስለሆነ ደስተኛ ነኝ እኔ ወሎ ነኝ 😂😂😂😂😂ባሌ በጣም ነው የማፈቅርህ😍😍😍😍😍😍😍
እክክክክ ብሄርብሄረ ሠቦች ሁናቹሀል
እኔም እንዳንችው ነኝ ግን የኔ ለየት የሚለው በቤተሰቦቼ መሆኑ ነው አባቴ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቴ ወሎ የደሴ ሮቢት ልጅ ናት እና ብዙን ግዜ ሳስበው ደስ ይለኛል 😊
ሁለቱንም ነውደ ማር
Madmre Malte Naw Eshi
እኔም ፋጋ ነኝ በማንነቴ አላፍርም ዘረኝነት ጥብናት ላይክ ግጩኝ
Sarimota zarabese🔨🔨🔨🔫
ሁላችንም አንድነን
ግን ምንድነዉ ፉጋ ምንደነዉ ሰዉ አይደሉም ለምንድነዉ የሚጠሉት
ሁሉም በ አላህ ዘንድ ሚዛኑ አንድ ነው
@@niema.ahmedenmahbubaaman7195 ይመስለኛል ሰራተኛ ሸክላ ሰሩ እያሉ እሚሰዱቡን አሉ እደዛ እደሆነ አንጋባም ይላሉ
ውቢቷ አገራችን ሰላምሽ ይመለስ ማን እዳገር ውበት ድምቀት ሁሉን የሞላባት እምየ ኢቶጲያ ናት። በጣም አሪፍ ነው ካስተዋልነው ብዙ ትምህርት አለው
ምርጥ ትምህርት ሰጪ ነው የጉራጊኛ ፊልም በርቱ ጎበዞች ይታገሱ እንወድሻለን
ወይኔ አገሩ እንዴት ያምራል😇የጉራጌዎች ቤት አሠራር በጣም ያምራል😍💝
ነይ ማር እወስድሻለው
👍👍♥️👉🌹🌹🌹👉
እኔ አላመንኩም ሲለቀቅ ምክንያቱም ማስታወቅያዉ እራሱ ባለፈው ነው የታየዉ አቦ ምችት ይበላችሁ በጣም አሪፍ ፍልም ነው ቀጥሉበት 👍👍👍እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባረክ ሰላም ፍቅር አንድነት ይብዛልን 🙏🙏💚💛❤️ ወይ ወንዶች ሲወደዱ ጢባራቸዉ መከራ ጉረንዮች
በጣም መሳጭ እና ምርጥ ፊልም ነው ♥♥ጉራጌዎች ውድድድድ ነው ማረጋቹ
ዋውውውውውውው ያገሬ ልጆች ሰናምር እኮ ልዩነታችን ውበታችን ብዛታችን በረከታችን ነው ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር እግዚአብሔር ሕዝቦችን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ ያነሳችሁት በርቱ ወድጄዋለሁ
ዋው ዋው ደስ ሲል ትላንት ማስታወቂያው አይቼ ዛሬ ከች ይመቻቹ
Rr
የገጠር ፊልም በጣም ነው የምወደው ቦታውን ሳይ ያስታውሰኛል
ልክ እንደ እኔ
ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው አስተማሪ ነው ጉራጌወች በጣም ነው እምወዳችሁ ሁሉ ነገራችሁን ነው እምወደዉ
እናመሰግናለን ውዴ ❤🌷
በውነት በጣም ነው የሚያምረው ቀጥሉበት ባህላችን ወጋችን አሳዩ ለሁሉም በተለይ በእህቴ ይታገሱ ብዙ እደምናይ ሙሉ ተስፋ አለን እመብርሐን ትከተላቹ በርቱ በርቱ
በጣም ደስ ብሎኛል የጉራጌን ባህል ተመርኩዞ በመሠራቱ በርቱ ቀጥሉበት ምርጥ ባህል ያልታዩ አሣዩን አቦ ደስታ ወደር የለውም ❤❤❤👍👍👍ያኮራል በኢትዮጵያዊነቴ ኮራው!!!
እውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ከ አርተፊሻል ነገሮች የራቀ ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ፊልም
ጎራጌ ዉስጤነዉ በጣም ደስይላል
ዋውውውውው
ዋውውውውውውውውውው ምርጥ ባህላውይ ፊልም ነው በጎጎት ጨርስኩት እስኪ እንደኔ የተመቻቻው ላይክ አደርጉ
ሲቂሲ
እኔም
በጣም ደስ ይላል ይህ ነው ባህላችን መተሳስብ መፋቀር ጎጂ ባዕሎችን መተው በጣም አስተማሪ ነው ደስ ይላል በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ አሜን።
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በዚ ስራ አሻራችውን ያሳረፋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን ጉራጌ በመሆኔ ኮራሁ❤❤❤
እረ ተመቸኝ ዋውውውውውውው ደስ ይላል አቦ ጉራጌ ውድ ሃገሬ
ዋው ደስ ስል ፊልም ብሎ ዝም ነው ይቺ ልጅ እኮ የታወቀች የሙዚቃ ባለ ሞያ ነች የጉራጌ ግን አሪፍ ነው
በጣም አሪፍ በተለይ በአማርኛ መሰራቱ ብዙ ባህሎች አሉ በየክልሉ በአጉል ነገር ከምንቦጫጨቅ እንዲህ ምርጥ ስራ አሳዩን ደራሲያን በጭፈራ ቤትና በሂውማን ሄር አሰልችተውን ነበር ይትዬ ወድሻለሁ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ
ግን ጉራጌ አይደለሁም በጣም ነው የምወዳቸው
ቅዱስ ሚካኤል ርዳቴ ነው ቅዱስ ሚካኤል ርዳቴ ነው thanks
Ilove you sooch ❤️❤️❤️ግርግር አይደለሁም የምወዳቸው
አኛም እኖድሻለን
We love you to ሑላችን አንድ አይነት የልጅነት ትዝታ ነዉ ያለብን ልኡል እግዚአብሔር አይለያየን
ኢኛም ውድድድ
ምርጥ አይድያ ነዉ የሠራችሁት በጣም አሥተማሪ የኛ ኘገር ፊልም ከጠጅ ከጭፉራ ቤት የዘለለ ነገር አልነበረዉም እሄ ግን በጣም ጠቃሚ ነዉ
በእውነት ይሄን ባህል ከልጅነቴ ነበር የምጠይቀው እና በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን በርቱ
በጣም አሪፍ ነው ግዛቸው &ይታገሱ ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን ።ሌላም ባህሎች አሉን ጥሩ የሆኑ የጠፍ ባህሎችን እንደምትመልሱልን ተስፍ አረጋለው የልጃገረዶች ቀን እንዲሁም የእናቶች ቀንን እንዲሁም ሌሎች ብዙ ባህሎችንም አካትታችሁ እንደምትመጡ ተስፍ አደርጋለሁ እወዳችሁዋለው በርቱልኝ የኔ ምርጦች
ሰብስክራይብ አርጊኝ ሆዴ
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ተምሕረት ነዉ
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እኔ የዚህ ማህበር ስብ ተወላጅ ነኝ ያደኩበት አካባቢ የሚገለሉ ስቦች ነበሩ አሁን ግን ተመስገን ነው አብረው ከስቡ ጋር ተቀላለው ማህበራዊ ኑሮ እየኖሩ ነው ቀጥሉበት
ኡፍፍፍፍፍ እምየ ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ ባህልሽ አኩሪ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዋውው እንኳን ደህና መጣችሁ አት ሻዶዎች እጅግ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ነው በርቱ በሌላም ስራ እጠብቃችዋለን ፍጋ ሆነሽ የሰራሽውንና በየነን በጣም አኮራችሁኝ!!!!!
ከስልኬ ይሁን አይሁን አላውቅም ግን ግሞሽ ላይ ድምፅ የለውም በተረፋ እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን
ጉራጌዎች ነፍሴ ናቸው በጣም ነው ምወዳቸው
Egnam weddddddddd
@@ያቡፍቅር 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤
@hayat Zab Hewta 😘😘😘😘😘
አፍራን እኛም እንወድሻለን ውድድድድድድ
@@zainabhiyar1545 😘😘😘❤❤❤❤
የሚመች ፊልም ነው ቀጥሉበት የተንቢ
ሚገርም ሥራ ነዉ ደራሲዉ እጁ ይባረክ ቃላት ያጥረኛል በጣም ገልፃቹታል ይታገሱ ዛሬ ይበልጥ ወደድኩሽ በነካ እጃቹ የጉራጌ ህዝብ በጠቅላላ እንዲያየዉ ብታደጉ ከምር የበልጡናል ማለት ይቻላል የበላይ ነኝ ባዮች ማናቀዉን እነሱ ያቃሉ በሙያቸዉ መከበር መወደስ ሲገባቸዉ ይናቃሉ አባቴ ሞያቸዉ ያከብርላቸዋል ይወዳቸውማል ግን ልጆቹ ይዳሩ ከነሱ ቢባል እራሱን ሚያጠፍ ነዉ ሚመስለኝ እና ብቻ የእዉነት እሄ አስተሳሰብ ቢቀር በደንብ ሰርታቹታል ይመስለኛል በብዛት ጉራጌ ናቸዉ ማለቴ እስከ አካሄዳቹ በጣም ስለ መሰጠኝ ነዉ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
ተባረኩ በርቱ ምርጥ ጅማሮ ነው ተመችቶኝ በፍፍፍፍቅር ነው አይቼ የጨረስኩት ሀገሬን እያየሁ በእንባ ይህቺ ባስ ስገባባት እንባዬን ታዘብብኛለች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ብዙ ትዝታዎች ውስጥ ትከተኛለች ሁላቹም በጣም ተመችታቹኛል ብዙ ያልታዩ ያልተዳሰሱ ባህሎች አሉን አሁን አቅጣጫዎች ወደ ጉራጌዎች ማንነት እስከ ምንነት ቀጥሉበት 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💌💌💌💕💕💕💕💚💛💖
በጣምምም ምርጥ ፊልም ነው በጉጉት ነው ያየሁት የጨረስሁት ደራሲውም ተዋናዮችም ጎበዞች ናችሁ ዋው
ምናለ ህይወት እንደ ፊልሙ ቀላል በሆነ
እውነት
ልክ
ማሬ ሠብሰክራይብ አድርጉኝ በሞቴ
Ewunt nw
@@zausandebebe6944 እዚቤት፠ደምሩኝ
ገና አናሸሁን ትናዥን ኧኮምትሸ ይሽርቃር ይመስር ህሜዳር ላይክ #ኧበሮን👍👍👍
ዝ ገጨኪም ክክክክ
ኧጊ
ኸረ የትርጉም ያለህ😂
ወይኔ ትርጉም 😃😃😍
ገና ፊልሙን አላየሽውም
በጣም ጥሩ የሆነ መልእክት ያሰረ ልብስ ነው በጣም እናመስግናለን
በጣም ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ ጉራጌ ባህል ነው እጅግም አስተማሪ ነው የሰው ልጅ ባፈጣጠሩ ሁሉም እኩል ነው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ሰው ሁሉ ክቡር ነው ሰውን መናቅ ትልቅ በሽታና አጢያት ነው ።
ትምህርት ያለው ፊልም ነው በርቱ። እናመሰግናለን። ለሀገራችን ሰላምን ይላክልን መድሀኒአለም
Wowww ምርጥ ፊልም ነው ይቱዬ ምርጥ ተዋናይ ነሽ ውድድድድ ሁላችሁንም
እኔም ሀገሬ ስገባ የምወደውን የናት ያባቴን ሀገር ጉራጌን ሀገር ገብቼ አያታለው ኢሻ አላህ ለሀገሬ ብቻ ያብቃኝ እንጂ ፊልሙን ካየው በሆላ የጉራጌን ሀገር ማየት ጎጎው😍
እናሣይሻለን የኔ ውድ
እሥከመጨረሻ ሠምቼዋለሁ በጣም በጣም ደሥየሚል ነበር መጨረሻው ያማረነበር ትምርትነው የሚሆነው ለኛም ለትውልድም የሚጠቅም ትምርትነው በርቱ በርቱ ጃድበሮ
ዋዉ ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነዉ
ዋው በጣም ድስ የሚል ፊልም ነው ለምለሙስ ቢሆን ድስ ሲል እኔራሱ ክስድት ምላሽ ልጉበኛው እፈልጋለሁ በጣም ድስ ይላል ሶፊ ክውሎ
ኢንሻላህ
እፆኛየ ጉራጌ ነው እኔ የወሎ ልጅ ነኝ። እግዚያብሄር ፈቅዶ ለትዳር ያብቃን
የነውም ነው
በጣም ምርጥ ፊልም እደውም በዚህ ዙሪያ ገና ብዙም አልተሰራበትም ገና ይቀራል በተለይ ክፍላገር ላይ
በትክክል ብዙ ይቀራል
ቤተሰብ እንሁን
የተንቢ💔💔💔ደስ ይር በርቾወ ዋውውው ይታገሱ መልካም ልጅ ነሽ ገጠር ናፈቀኝ ሀገሬ እንደዚህ ባህላችን ስታሳዩን በጣም ነው ደስ የሚለው #በፍቅር መሀል መቀስ ሆኖ መግባት በሽታ ነው ለካ😃😃ሰው ሁሉ የእግዚአብሔር አምሳል ነው ስለዚህ በሰውነት ይከበር እናስተውል ፉጋ ምናምን ሰው ናቸው አንግላላቸው በጣም ትልቅ ትምህርት እውነት እሰይ እልልል እንኳን ደስ አላችሁ
አቤት ትዝታ አቤት ስደት አይ ልጅነት እስኪ ማነው ልክ እንደኔ የገጠር ትዝታ ያለበት
እኔ ማማየ አንግቦኛል
አይዞሽ ውዴ በቃ እኔ በቅርቡ ልሄድ ነው ሁሉንም ባልችል ጆፎሮን ሰላም እልልሻለሁ
ልጁ እደት አባቱ ያምራል አቋሙ ሲያምር
Ene aslekesugn yemiwodewun Lij bezih mikinat yatawut ene oromoo ersu degmo lela enate nabsen way esun sitilegn tiye yetesedeku😭😭😭😭😭😭🤦♀️
እንደመር
Wowow በጣም ሊበረታቱ ይገባል እግዚያብሄር ይመስገን
ምርጥ የጉራጌ ፊልም ልበል
ጉራጌ ውስጤ ነው በሆንኩ
ከዘር ነፃ
ከሀሜት ነፃ
ከተንኮል ነፃ
ከስንፍና ነፃ
ከስንፍና ነፃ
ከፖለቲካ ነፃ
ምርጥ የምርጥ ዘር በሆንኩኝ ጉራጌ እኔ ግን እይደለሁም ግን በሆንኩ ጉራጌ ኮመንተኞች እስኪ ጉራጌ ባል ፈልጉልኝ ወሮታውን በሊዝ እከፍላለሁ
ወድሜ ልስጥሽ
😂😂👍👍👍👍❤❤✔✔✔
አይዞሽ ማር ብዙው ባጠፋው ንፁሁም ሲታማ ያማል
ብቅ በይ ሞልተዋል
አይዞሽ ውዴ ሁሉም ሀገርሽ ነው የስልጣን ጥመኞች ቢከፈፍሉንም እኛ ግን አንድ ነን
እኔ አማራ ነኝ ከወደ ወሎ ጉራጌዎች ውስጤ ናቸው ስወዳችሁ
አላህ ይውዳድሽ ማሬ እኛ ውድድድድ
ሀይ
ጉራጌ ጭፈራቸው ብቻ ይበቃል❤️ ፐ ተፈጥሮና ገፅታዋ በጣም አስተማሪ ፊልም ነው❤️ ባህል ቋንቋችን ብሔራችን ማንነታችን ይበልጥ ያኮራናል💚💛❤️
ሀኒ ሰብሰክራድበ አድርጊኘ በቅንነት
@@ቲጂነኝከወልደያyoutube adergeshwe wdey
በትክክል
ፊልም ብሎ ዝም ነው እምነት ባህል ወግ ኢትዮጵያዊ ነትይታይበታል
👌💖💖💖💖💖
ሰብስክራይብ አርጊኝ ቤተሰብ እንሁን
እር አርግሻለው 😁😘
@@AsAs-to2co አመሠግናለሁ ሆዴ
ክክክክክክ
@@JoytubeWBS ኧረ ሁሌ ትመጡልናላችሁ
ዋውውውው ጉራጌወች ምርጥ ናችሁ እቦ ተመቸኝ🇪🇹🇪🇹🙏🙏 ። እህታችሁ ነኝ ከወደ ወሎ😇😇
ይመችሽ ማሬዋ ❤
አህለን እኛም ውድድድድድ ነው
የተንቢ
@@ሰናይትሰኒ-ከ7ኈ የኔ ልዩ ደህናንሺ
I'm from dessie
የተንቢ የተንቢ በጉጉት የምጠብቀው ፊልም ነበር እና በጣም አስተማሪ ፊልም ነው አትሻዶ ማለት አትከፋፈሉ አንድ ሁኑ ብቻ ፍቅር ፈጥራቹ መኖር አለባቹ ነው የሚል ምርጥ በጉራጌ ክልል የመጀመርያ ጊዜ የተሰራ ፊልም ነው አሁንም ቢሆን ፉጋ የሚል አባባል በፍፁም ማለት የለብንም ሁላችንም ፈጣሪ በአንድ አምሳያ አድርጎ ፈጥሮናል ስለዚህ ማንም ተናንቆና ንቆ መኖር የለበትም ጉራጌነታችን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነታችን አስቀድመን ማወቅ አለብን🇪🇹👈😘(ይታገሱ መለሰ) ባህሏን ወዳ ስላስተዋወቀች በጣም እናመሰግናለን🙏 ይያም ቻናል ሰብስክራይብ አምሮኒ አበሩስ ህሮ😌💗
ሰብስክራይብ አርጊኝ መሲዬ
Egi
ፍጋ ምን ማለት ነው?
ፋጋ
ፉጋ ማለት ምን ማለት ነው
ጨርሼ አየሁት በዩ እንኳን ደስ አለህ የኔም ህይወት እስኪ መጨረሻላይ እንዳንተ እንዲሆን ፀልይልኝ ፍቅር በጣም ከባድ ነዉ ላላወቁት ሰዎች በጣም ቀላል አድርጎ ይረዱታል የወደዱት ማጣት የዘላለም የልብ ህመም ነዉ እስኪ በላይክ አፅናኑኝ
Lekensh mar 👍👍👍😭😭
ልክ ነሸ አይዞሺ ማርየ
እኔም እዳችነኝ ግን ተስፋ አልቆርጥም ደርሶበት ያላየ ችግሩን አይረዳዉም
@@rak8436 ትክክል ያልደረሰበት የማይረዳዉ በሽታ ነዉ መለየት
@@afsszchh3192 አብሽሪ ዱአ አድርጊ እህት
እቺ የጉራ ሴት በጣም የማደንቃት የጉራጌ ምርጥ አምባሳደር ባህሉዋን የምታስዋዉቅ
*በጣም አሪፍ ፊልም ነው በተለይ ደግሞ ገጠሩ ልዩ ነው ነው ሀገሬ ናፈቀኝ*
ጎሽ እንዲህ ይልመድባችሁ ባህላችን አሳዩን👏👏👏👏👍👍👍👍 በከተማ ዝሙት ቤትና ምድረ እራቁታም አታሳዩን🙈🙉
ትክክል አቦ ይመችሽ
ትክክል
በጣም
ጎሺንገሩልኝማ
Waw የቤቱ ውበት እስቲ እንደኔ የወደደው በላይክ አሳዩኝ በተለይ እነ ልክ አስገባቸው ያሉበት ቤት
አናሳይም ላይክ
@@tamrathile4293 ረቢአ
ሐንዬ የኔቆጆ በርቺ
እኔ እራሱ ወድጀው ልሞት ነው
@@negestdamte9722 ኧረ እዴትሞቺ
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ይታገሱ የኔ ልዕልት ስወድሽ
ዋው በጣም ደስ የሚልና እስካሁን ያልተሰራ አጉል አመለካከትንና ዘረኝነትን የሚያስተምር ምርጥ ድራማ ነው ቀጥሉበት ብዙ መሰራት አለበት እኔ ወሎየ ነኝ ዘረኛ አይደለሁም ጉራጌወች ውድድድ ነው የማደርጋችሁ።
በውነት እኔ ፊልም በጣም እከታተላለው ግን እንደዚህ ተመስጬና ወድጄ ያየሁት የመጀመሪያዬ ነው ዋው ዋው ይልመድባችሁ ባህላችን ሁሌም ይታወስልን ቲና ሟን ይሰራ
አሪፍ ፌልም ነው
የተመቻቹ .like
በጉራጌ ህዝብ ዘንድ ያለ እውነታ ነው ይሄ
ልክአስገባቸውአሳቀኝ
ሙዚቃ
በትክክ
ትዋና ሳይሆን እወነታዊነው❤❤❤😥😥😥
መቼም የማይቀየር ባህል ነው
ዋውውውው አትሻዶ ተለቀቀ ምርጦች ኑ ምርጥ ፊልም ነው ዳይ ወዳ ማየት
እንየው ኮሜት፡ ሳላይ አላይም ማለትም አይናችን መጫወቻ አረጉት ተስፋ ቆርጨየ፡ትቼ አለሁ ሙሉ ፊልም ማየት
@@Samee-ie4ge በእውነት ምርጥ ፊልም ነው እኔ አይቼዋለሁ ተመችቶኛል
@@hosanna3393 እስኪ አየዋለሁ ማታ ስራ ልጨርስና፡ እቅልፍ ማምጫ ይሆነኛል ይመቺሽ ሚሚየ
ትርጉሙ ምድነው ተርጉሚልን
@@muradeshetu6721 ሰውን ከሰው አትከፋፍሉ(አትለያዩ) ባጠቃላል የሰው ልጅ ሁሉ እኩል ነው ይከበር ነው ምልክቱ ።
የት ናቹ የጉራጌ ልጆች
እኔ ተወልጄ ያደኩት አዲስአበባ ነው ግን ጉራገኛ ቅልጥፍ አድርጌ አወራለሁ
አረምድሁ የጉራጌ ግሬድ ❤❤❤
to me
እኔ ደሞ የተወለድኩት ጉራጌ ክልል ነው ግን ጉራጊኛ አልችልም ያደኩት ናዝሬት ነው
💓💓እኛም
ሳራ የሸገሯ የአሱ እናት ዮ ገረ
@@aminanuri7799 😳😳😳
ጉራጌዎ ውሰጤናቸው ባህላቸው ሰው አክባሪየታቸው😍😍
በጣም ደስ የሜል ነው በውነት የማላውቀውን ባህል እንዳውቅ ነው ያደረገኝ ቀጥሉበት እድሜና ጤና ለዘላለም ተመኝሁ
እረ ልጅቱ እህቴን መሰለችኝ ሀያቲ
ይሄ ነው ባህላችን ተመስገን ከፎቅ ከሂውማን ሄር ከዱቄት አረፈ አይናችን
Hiwet bekele kkkkkk adele
😂😂😂
አዉ እዉነትሽን ነዉ
እህ አርጎደውን የወፎቹን ድምፂ መስማቲስ😍😍😍😍😍
ክክክክክክ በሳቅ
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው እናመሠግናለን።
ሰብስክራይብ አርጊኝማ ቤተሰብ እንሁን
በጣም ደሰ የሚል ፊልም new ለመጀመርያ ጊዜ ምርጥ ፊልም ሲሰራ ይስካሁኑ አዲስ አበባ ወስጥ ነበር አሁን ወጣ እያልችሁ አሪፍ ስራ new ያቀርባቹት ጉራጌ አማራ ትግሬ ኦሮሞ ሳንል ድስ የሚል ሀገር አለን ተፋቅርን የምንኖርባት አምላክ የትመስገነ ይሁን አሚንን new
leknesh marr
ትክክል ማር ዘረኝነት ኣይጠቅምም
ዋው ጉራጌነቴ ኩራቴ አቦ ይመቻቹ በጣም አሪፍ ፊልም ነው
ምርጥ እዉነተኛ ከዘሙት ነጻ የሆነ ፊልም ነው እናመሰግናለን ቀጥልበት
ዋዉዉዉዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ
@@شوشوستار-ط6خ በጣም
እፍፍፍፍ ደስ ይላል የተናፈቁ የቤት ጌጣጌጦች አረጋዴ ሳር እሰት እንደኔ በዚ ፍልም የረታ ላይክ ይግጨኝ
አጨራረሱም በጣም ያምራል ወላሂ እኛ የአላህ ፍጡር ነን እሱ እስካለያየን እኛ የመለያየት ምን መብት አለንና ነው ሁሌም አንድ ነን ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ አብዛኛው ፊልምች አጀማመራቸው ያምርኛ አጨራረሱ ያስጠላል ቡዙ መሄድ እየቻለ በግማሽ ሚተውት ባለመነፅሩ የበየነ ጋደኛ ደሞ ጀግና ብይዋለው ሰላም ያወረደው እሱ ነው ታኖ ምርጥ ሰው እራሴም ተምሬቤታለው ድሮ ትምህርት ቤት እራሱ አብራቸው ልቀመጥ አልፈልግም ነበር በጠጥበትም ለመጠጣት ይቀፈኝ ነበር ይታገስ ይመችሽ ጥሩ ትምህርት ሰተሽኛል ውዴ
ትክክል
ፉጋ ማለትም ምን ማለት ነው ባማረኛ
@@fatumamuhammed1691 ወላሁ አለም ዶርዜ ይመስለኛል
በጣም ደስ ይላል የእውነት እንደዚህ አይነት ፊልሞች ቢሰሩ መልካም ነው
ስታምሩ ይመቻችሁ ቋንቋችሁ ባይገባኝም ሁሉ ነገራችሁን ስወደዉ የወሎ ልጅ ነኝ
ዋው በጣም ደስ ይላል ወድጄዋለው እያዝናና የሚያስተምር እግረመንገዱን ደሞ ለጉራጌ ባለሀብቶች የረሱትን አካባቢያቸውን እንዲያለሙ መንገድ ይመስለኛል የማንቂያ ደውል ነው ።
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ነው ከዘመኑ እራቆታም ፊልም ቀጥሉበት ሌላም ይጨመር
በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው ገና ብዙ የሚቀሩ ያልተሰሩ ነገሮች አሉ ይሄንን ግን ሳላደንቅ አላልፍም
በጣም ደስ የሚል ፊልም ዋው ጀግኖች❤❤my blood guRag
በጣም ያምራል አረንጓዴነቱ ምርጥ ፊልም ነው 👌👏ይህን የመሰለ የሀገር በሀል እያለን በውጭው አታዝጉን
👍
Waw yemral mert Fellm kemoesn yeqda webt degmw keljw Fekr yezy men yeshle yeunñ
👍
ጉራጌ ውስጤ ነው ሀገሬን ብቻ ሳይሆን ሰፈሬን ባህሌን አስታወሰኝ አሪፍ ፊልም ነው😍
ሰብስክራይብ አርጊኝ በጉራጌ ተይዘሻል
ፍቅር
መሲ የድንግል ማርያም ልጅ Uae ንትሄሄርነ ገረዶ
አዲስ ነው እዴ እኔኮ የቆየ መስሎኝ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችዉ ጉራጌወች እኔ ጎንደሪ ነኝ ግን በጣም ነው የምወዳችዉ ወደ ሀገሬ
ስገባ ቅድሚያ ማየት የምፈልገው ጉራጌወችን ነው ስመጣ እድታስተናግዱኝ እናተንም በደብ ነው የምቀበላችዉ ይህ ነው ባህላችን እናት ሀገሬ ኩሪ በልጆችሽ ኮሜንት እያያችዉ ፊልም የምታዩ ልጆች አትሸወዱ ፊልሙ ሌላ ነው እነሱ የሚሉት ሌላ አንዳንዶቹ ደሞ ታሪኩን ይኮምታሉ አይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ 😜😜😜😍😍😍😍😍
እሺ well come belenal
ያተንቢ ወይም ይምጠብኝ
ማሬ ለመምጣት ብቻ ያብቃሽ እንጂ ችግር የለም
@@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ እሽ ዉዶቸ ብቻ እግዚአብሔር ሀሳቤን ያሳካልኝ እጅ መምጣቴ አይቀርም የትኛዉንም ባህል ሳላቅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት አይቻልም ❤💛💚😍😍😍😍
eni saqi maqotatar aqatag walahi batam arif naw
ኢታገሱ እስከ ዛሬ ማንም አርቲስት ያላደረገው ነው ያረግሹ እናመሰግን አለን ሰላምሽ ይብዛ 👌👌👌👍👍👍
ይህ ስራ እይታ ያነሰውና በጣም አስተማሪ ነው ስንቱ ነው በማይረባ የዘር ቆጠራ ያለፈው እናም ጉራጌኔ በጣም ነው ማከብረው ከበሩልኝ ውሀ ሲጠየቁ እርጎ የሚሰጠውን ጉራጌ ጉራጌ ጉራጌ 😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍
ዋው ትክክለኛ ባህላችንን ነዉ ያሳያችሁን ቤቶቹ ሲያምሩ በጣም ደስ ይላል በርቱ
በጣም ጥሩ አሪፍ ነው እንደዚ ብዙ ኃላቀር የሆኑ አስተሳሰቦችና ባህሎች አሉ በነሱላይም ብትሰሩ ጅምሩ ደስ ይላል አጨብጭብያለው 👏👏
የተንቢ በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው ባህላችን ስላስተዋወቃቹልን በጣም ደስ ብሎኛል ገና የተረሱ አሉ እሮቆ እና ሌላም እነሱም አንጥብቃል በተረፈ በርቱ ቀጥሉበት
ኤኔ ፍልም ብዙም አልከተተልም ግን ኤሄ ፍልም ቡዙ መሊክት አለዉ ወደድኩት 😊😊😊😊💋💋
አቦ ጉራጌ ምርጥ የኢትዮጲያ ህዝብ ወላሊቷን ልቤ ጥፍት እስኪል ነው የምወዳችሁ ልቦናችሁን አይቀይረው
አሚንንን
#Mkdes Alemayehu አሚንንንን
ጉራጌዎች የቤት እስታይላችሁ ሲያምር አቦ ይመቻችሁ
በተለይዩ አገራት የቤት እስታዪል ይለይይል እና ሁሉም አገር ጥሩ አድራጎ ነው የፈጠረው እግዚአብሔር
ታዲያስ
አይይፍቅር
አዎ
ዋው በጣም ያምራል በየ ሃገራችን የምንጠቀምበት ውድ ባህላችን ለዘላለም ይኑርልን
ለውድ ኢትዮጵያ ህዝቤ ፈጣሪ ሰላምና ፍቅር ያብዛላቹህ እወዳቹህአሎህ ።
ጉራጌዎች እንቁ የሥራ ህዝቦች ለፊ ህዝቦች ጉራጌነት ውስጤ ስላለ እኮራለው 😍❤😘ጉራጌነት ይለምልም
ጉራጌነት ይለምልም ኡፍፍፍ
የጉራጌ ልጆች ውስጤ ናቸው ወላሂ እኔ የቦርና ልጅ ነኝ ግን ለጓደኝነት እንደጉራጌ ልጆች አላየሁም 2 የጓደኞች አሉኝ ውድድድ ነው እማርጋቸው
ቦርና የትነሽ ማሬ አንዲት የመካነ ሰላም ልጅ ጎደኛየ እንደ እህቴ የማያት ነበርች ከተለያየን 4 አመታችን ስልኳ ጠፋብኝ የት ላግኛት አገር ስገባ ግን እየጠየኩ እሄዳለሁ ለጊዜዉ ስደት ላይ ነኝ
@@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ አወን መካነሰላም ነኝ እህቴ
እኛም ውድድድ
ዋው እኔም ጉራጌ ነኝ
ዋው አቦ ጉራጌ ይመቻችው ሲያምር ዉበታችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን እኛ አካባቢ እየታመሰ ነው እስኪ ሁላችሁም ሰላም ያዉርድ በሉ።
ይታገሱ በጣም ጎቦዝና ታታሪ ናት በጣም ነው ምወዳት ባህሉዋን ለማስተዋውቅ በጣም ጥረት ነው ምታረገው ጎበዝ ልጅ ናት ከእዚህ በፊት #ኢንተሪቪው ላይ ስታወራ እራሱ ትልቅ ደረጃ ለመድርስ እቅድ አላት #እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉዋት የሀገሪ ልጅ በተረፈው ፊሊሙ።አስተማሪ ነው ያስተምራል
ውይይይይ እስኪ ማነው እንደኔ የጉራጌ ባህላውይ ቤታቸውን እሚወድ ፅዳቱ አረኋደነቱው ውይይይይ ሀገር ብሎዝም ነው ማሻአላህ
ወይ ጉራጌወችን ሥሥወዳቸው
እናመሰግናለን
እናመስግናለን እኛም ውድድ❤❤ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ያውርድልን
Aha..m
GORAGI WESTE NACHU
BTAM TAMRALACHU. MASH ALLH MASH ALLH
ባሌ ስልጤና ጎራጌ ስለሆነ ደስተኛ ነኝ እኔ ወሎ ነኝ 😂😂😂😂😂ባሌ በጣም ነው የማፈቅርህ😍😍😍😍😍😍😍
እክክክክ ብሄርብሄረ ሠቦች ሁናቹሀል
እኔም እንዳንችው ነኝ ግን የኔ ለየት የሚለው በቤተሰቦቼ መሆኑ ነው አባቴ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቴ ወሎ የደሴ ሮቢት ልጅ ናት እና ብዙን ግዜ ሳስበው ደስ ይለኛል 😊
ሁለቱንም ነውደ ማር
Madmre Malte Naw Eshi
Madmre Malte Naw Eshi
እኔም ፋጋ ነኝ በማንነቴ አላፍርም ዘረኝነት ጥብናት ላይክ ግጩኝ
Sarimota zarabese🔨🔨🔨🔫
ሁላችንም አንድነን
ግን ምንድነዉ ፉጋ ምንደነዉ ሰዉ አይደሉም ለምንድነዉ የሚጠሉት
ሁሉም በ አላህ ዘንድ ሚዛኑ አንድ ነው
@@niema.ahmedenmahbubaaman7195 ይመስለኛል ሰራተኛ ሸክላ ሰሩ እያሉ እሚሰዱቡን አሉ እደዛ እደሆነ አንጋባም ይላሉ
ውቢቷ አገራችን ሰላምሽ ይመለስ ማን እዳገር ውበት ድምቀት ሁሉን የሞላባት እምየ ኢቶጲያ ናት። በጣም አሪፍ ነው ካስተዋልነው ብዙ ትምህርት አለው
ምርጥ ትምህርት ሰጪ ነው የጉራጊኛ ፊልም በርቱ ጎበዞች ይታገሱ እንወድሻለን
ወይኔ አገሩ እንዴት ያምራል😇የጉራጌዎች ቤት አሠራር በጣም ያምራል😍💝
ነይ ማር እወስድሻለው
👍👍♥️👉🌹🌹🌹👉
እኔ አላመንኩም ሲለቀቅ ምክንያቱም ማስታወቅያዉ እራሱ ባለፈው ነው የታየዉ አቦ ምችት ይበላችሁ በጣም አሪፍ ፍልም ነው ቀጥሉበት 👍👍👍
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይባረክ ሰላም ፍቅር አንድነት ይብዛልን 🙏🙏💚💛❤️ ወይ ወንዶች ሲወደዱ ጢባራቸዉ መከራ ጉረንዮች
በጣም መሳጭ እና ምርጥ ፊልም ነው ♥♥ጉራጌዎች ውድድድድ ነው ማረጋቹ
ዋውውውውውውው ያገሬ ልጆች ሰናምር እኮ ልዩነታችን ውበታችን ብዛታችን በረከታችን ነው ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር እግዚአብሔር ሕዝቦችን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ ያነሳችሁት በርቱ ወድጄዋለሁ
ዋው ዋው ደስ ሲል ትላንት ማስታወቂያው አይቼ ዛሬ ከች ይመቻቹ
Rr
የገጠር ፊልም በጣም ነው የምወደው ቦታውን ሳይ ያስታውሰኛል
ልክ እንደ እኔ
ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው አስተማሪ ነው ጉራጌወች በጣም ነው እምወዳችሁ ሁሉ ነገራችሁን ነው እምወደዉ
እናመሰግናለን ውዴ ❤🌷
በውነት በጣም ነው የሚያምረው ቀጥሉበት ባህላችን ወጋችን አሳዩ ለሁሉም በተለይ በእህቴ ይታገሱ ብዙ እደምናይ ሙሉ ተስፋ አለን እመብርሐን ትከተላቹ በርቱ በርቱ
በጣም ደስ ብሎኛል የጉራጌን ባህል ተመርኩዞ በመሠራቱ በርቱ ቀጥሉበት ምርጥ ባህል ያልታዩ አሣዩን አቦ ደስታ ወደር የለውም ❤❤❤👍👍👍ያኮራል በኢትዮጵያዊነቴ ኮራው!!!
እውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ከ አርተፊሻል ነገሮች የራቀ ባህሉን የጠበቀ ምርጥ ፊልም
ጎራጌ ዉስጤነዉ በጣም ደስይላል
ዋውውውውው
ዋውውውውውውውውውው ምርጥ ባህላውይ ፊልም ነው በጎጎት ጨርስኩት እስኪ እንደኔ የተመቻቻው ላይክ አደርጉ
ሲቂሲ
እኔም
በጣም ደስ ይላል ይህ ነው ባህላችን መተሳስብ መፋቀር ጎጂ ባዕሎችን መተው በጣም አስተማሪ ነው ደስ ይላል በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ አሜን።
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በዚ ስራ አሻራችውን ያሳረፋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን ጉራጌ በመሆኔ ኮራሁ❤❤❤
እረ ተመቸኝ ዋውውውውውውው ደስ ይላል አቦ ጉራጌ ውድ ሃገሬ
ዋው ደስ ስል ፊልም ብሎ ዝም ነው ይቺ ልጅ እኮ የታወቀች የሙዚቃ ባለ ሞያ ነች የጉራጌ ግን አሪፍ ነው
በጣም አሪፍ በተለይ በአማርኛ መሰራቱ ብዙ ባህሎች አሉ በየክልሉ በአጉል ነገር ከምንቦጫጨቅ እንዲህ ምርጥ ስራ አሳዩን ደራሲያን በጭፈራ ቤትና በሂውማን ሄር አሰልችተውን ነበር ይትዬ ወድሻለሁ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ
ግን ጉራጌ አይደለሁም
በጣም ነው የምወዳቸው