በዘላለም አያሌው -እንኳን አደሰሳችሁ Zelalm Ayalew -enlon adersachu New Ethiopian Music 2024 {Official Video}

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 ปีที่แล้ว +6

    አማራ ለማታውቁት እወቁት በተለይ ያማራ ጥላት አማራ ብገለውም ብገፈውም አጠፋነው ብሎሉም ባደ ጎን ጥላትን ይረፈርፋ ባደ ጎን ጥላት ለምን ደስ ይለዋል ብሎ እዴዝህ ይጨፍርል ሀዘን ለጥላት❤❤❤❤❤❤

  • @Saada2023-so5hy
    @Saada2023-so5hy ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደጋግሚ ብሰማዉ አለጠገብኩትም ቀጣም ደሥ ይሚል ስራነዉ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 ปีที่แล้ว +4

    Stay Strong the beautiful Amhara people 💕🙏

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ስራ ነው በርታልን እና ፈጣሪ ለኢትዮጲያ ህዝቦች በሙሉ ሠላምንና አንድነትን ያውርድል አይይይይይይይይ ሠላም አተን ዘረኝነት ነግሶ እያባላን ነውና!!!!
    ፈጣሪ ዘረኝነትን ያጥፋልን
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ አሁን እኔ የሚታየኝ ፋኖና ፋኖ ብቻ ነው ፋኖዎቻችንን ♥♥♥♥

  • @BerhaneAbrha-v1f
    @BerhaneAbrha-v1f ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ music ነው ።ኢት/ያ ለዘላአለም ትኑር።
    ርሑስ በዓል ይግበረልና።
    መልካም አዉደአመት ያርግልን። ጌታ ሰላማችንን ይመልስልን።

    • @እቢ
      @እቢ ปีที่แล้ว +2

      አማራ ለዘላለም ይኑር በል የትኛዉ ኢትዮ አስደስቶህ ነዉ ክብር ለአማራ ህዝብ ህዝቤ ሲኖር ነዉ ምደሰተዉም መዘፍነዉም ሌላው ዙሮ አያየኝም የምን ኢትዮ ዘላለም ነዉ😂

    • @BerhaneAbrha-v1f
      @BerhaneAbrha-v1f ปีที่แล้ว

      @@እቢ እሺ ወንድሜ

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 ปีที่แล้ว +2

    አማራዬ የኔ ወርቆች በትዘፍኑ ፣ በትደግሱ ፣ በባህልኛው ዝግጅታችሁ ፣ አለባበሳችሁ ሃይማኖታችሁን የሚገልፅ ክርስቲያኑ በፀአዳ ልብሱ ላይ መስቀሉን አስጠልፎ ያጌጥበታል ። ሙስሊሙ ከስር መቅረሚያ (ጉፍታዋን) ተከናንባ ከላይ የአማራነቷን ፀአዳ ነጠላዋን ደርባ ሸር ብትን ትልበታለች ባጠቃላይ ሁሉም ነገራችሁ እኮ እጅግ የሚያስደስት ልዩ ግሩም ህዝብ ናችሁ እኮ ። ጎንደር ጎጃም ፣ ሸዋ ፣ ወሎ ። የምትመኩበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ።

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 ปีที่แล้ว +2

    የፋኖ ልጅ መጠይቅ ባሁን ስሀት ያስፈራል እውነትነው ያለነሱ ፍቃድ ማንው የፋኖ ደጅ በደፍረት የሚቆመው❤❤❤❤❤❤❤

  • @DeribioMezige
    @DeribioMezige 10 หลายเดือนก่อน

    ትዝታአምረቶት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yetech6751
    @yetech6751 ปีที่แล้ว +1

    Good job🙏

  • @sitotawteruneh9782
    @sitotawteruneh9782 ปีที่แล้ว

    Nice music

  • @Saada2023-so5hy
    @Saada2023-so5hy ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አማራነቴ

  • @davidson5423
    @davidson5423 ปีที่แล้ว

    🦁🦁💚💚💛💛❤❤💪💪 ETHIOPIA

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 ปีที่แล้ว

    ENKUANEM ABRO ADERESEN SELAME LE HAGERACIN ETHIOPIA SELAME LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌

  • @yaregaldegu
    @yaregaldegu ปีที่แล้ว

    smart

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i ปีที่แล้ว

    አርጎባ,ወይጦ ነጭ ለብሳችሁ ወያነ መምሰላችሁ ነው?

    • @AbnehAlehegn
      @AbnehAlehegn ปีที่แล้ว +2

      ልብሳችንን አውልቀን አውሮፓ ስሪት እንሁንላችሁ

    • @fitsum-r6i
      @fitsum-r6i ปีที่แล้ว

      @@AbnehAlehegn ጥቁር ነው እኮ ልብሳችሁ

    • @fitsum-r6i
      @fitsum-r6i ปีที่แล้ว

      @@AbnehAlehegn አረ የላችሁም ምንም እንደ ሀመር አልነበራችሁ?