ፎቶውን ለቀኩት በእናትየው ጥያቄ መሰረት | ለእናቷ አለቀስኩ @awtar_media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • እንኳን ወደ ቻናላችን መጣችሁ!
    Welcome to Our channel
    ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉ #abrelohd #seifuonebs #dinklejoch #eregnaye #lovestory #newethiopianmusic #norway #addischewata #affiliate_marketing #affiliatemarket #seifuonebs #habesha #ebstv #awtar

ความคิดเห็น • 168

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 หลายเดือนก่อน +14

    ለህዝብ በሙሉ በሚድያ ከሚታይ ሌሎች ዳኞችና ገለልተኛ የመንግሥት ወገን ጭምር ቢያየው ይበቃል ይመስለኛል::

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t หลายเดือนก่อน +5

    አይታይ እናትየው የጤና ባለሞያ ስለሆነች ብዙ ስላየች አትፈራም።እኔ ይሄ የኢሉሚናቲ መንፈስ ያደረበት አረመኔ አያደርገውም አልልም ሰው ሊያስበላውም ይችላል።

  • @BancuMams
    @BancuMams หลายเดือนก่อน +8

    እባካችሁ ባትለቁት ጥሩ ነው ለህፃናት አይምሮ ስትሉ ሚስት ነኝ ባይዋ ግን ከሱ ጋር አብራ መያዝ አለበት😢😢😢

  • @abebeareda1950
    @abebeareda1950 หลายเดือนก่อน +4

    የገዳዩ ሚስት ቀጣፊ ናት ፣ ስትጫወት ወድቃ ነው ብላለች ። ይህን ዓይነት ከባድጉዳት
    ሕፃኗ ላይ ሊደርስ የቻለውከፎቅ ላይ ወድቃ ነው? ይህች ሲት በሐሰተኛ ምስክርነት
    በወንጀል ልትከሰስና ልተቀጣ ይገባል ። በዳኞችም በኩል በሞት ወይም በእሥራት
    ወይም በዕድሜ ልክ እሥራት ሊቀጣ የሚገባውን ባለመለያታቸው አዝናለሁ ! ! !///-

  • @index_tube
    @index_tube  หลายเดือนก่อน +7

    like And Share Endayresa

  • @WuletawYitayew
    @WuletawYitayew หลายเดือนก่อน +5

    ያማል በጣም😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @wongelawitayele4708
    @wongelawitayele4708 หลายเดือนก่อน +2

    How in the world every body has a right to see this young girl medical records. This is too private. No one has a right to see no bodies medical records. This is criminal. Please stop. Do not post or share her photos.

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee หลายเดือนก่อน +1

    ከ ጌትነት ሚስት ንግግር የተገነዘብኩት ነገር ቢኖር
    1ኛ ወንጀለኛው ህፃንዋን ከቤቱ ኣስገብቶ በፊንጢጣዋ ኣስጎንብሶ ኣንገቷን በጣቶቹ ኣንቆ ይዞ /የፎረንሲክ ምርመራዉም የጣት ኣሻራ እንደተገኘ ኣረጋግጧል/ ወለሉ ላይ እስክትሞት ድረስ ከደፈራት ብኋላ ደሟን ኣጥቦ ህጻንዋን ወደ ደጅ ኣውጥቶ ከመጣሉ በፊት ወለሉ ላይ ሲደፍራት የፈሰሰዉን ደም ሲወለዉል እና ሲያጥብ እንዲሁም ልብሷ ላይ የፈሰሰዉን ደም እንዳይታወቅበት ሲያጥብ ያበሰበሰውን የህፃንዋን ልብስ ለመሽፈን ይመስለኛል ልብሷማ በፀበል ነው ያራስኩት ብላ የተናገረች
    2ኛ ህፃንዋ ዥዋዥዌ ስትጫወት ወድቃ ሞተች ያለችው ቦታ በፎቶ የሚታየው መንጠላጠያ እንጨት ቅርብ ከመሆኑ የተነሳ በህፃንዋ ቁመት ልክ በሚገመት ከፍታላይ ወድቃ ሞተች ያለችው ኣሳማኝ ነው ወይ ሲገመትም ለሞት የሚዳርግ ቦታ ኣይመስልም የገጫት ነገር ኖሮ ቢሆን እንኳ ኣልተናገረችም ለምሳሌ ከኣንገትዋ በላይ የሆነ ነገር ጋር ተጋጭታ የፈሰሰ ደም ወይም ያበጠ ነገር ኖሮ ቢኖር ኣልተናገረችም ከምርመራዉም ስለግጭት የተባለ ነገር የለም
    3ኛ ከጋዜጠኛው ለቀረበላት ለፈታኝ ጥያቄ መልስ ስታጣ ይሄማ ዉሸት ነው ብቻ ብላ ግግም ማለትዋ እና ኣሳማኝ መልስ ኣለመስጠትዋ
    4ኛ ኣነጋገሯ ራሱ የሸፍጥ መሆኑ ቃላት ኣመራረጧ የሚያስታዉቅባት መሆኑ
    5ኛ ለምትናገረው ነገር ሁሉ በኣስጠኚ የተለማመደችዉ ንግግር ይመስላል
    6ኛ በቤተሰቡ ጫና ኣድኚው ብዙ ገንዘብ እንክፍልሻለን ተብላ የተላከች ይመስላል
    7ኛ ከወንድሙ ማስፈራሪያ ደርሶባት ስለልጆቿ ስትል ኣይኗን በጨው ኣጥባ ያቀረበችው የግዴታ ንግግር እንጂ ከኣንጀትዋ የሚወጣ ንግግር ኣለመሆኑ ከኣይኗ መነበቡ
    8ኛ ማስረጃ ኣለኝ የምትለው ነገር ሁሉ የማይጨበጥ መሆኑ
    9ኛ ጌትነት /ወንጀለኛው/ ወንጀሉን ለመፈፀም ሲያስብ የሟች እናት ወደ ስራ የምትሄድበትን ሰኣት ጥብቆ ግቢው ጭርርር ሲል በሩን የዘጋው እና ኣስቦበት ያደረገው መሆኑን ሲገመት ኣያደርገዉም ብቻ ብላ መልስ መስጠት ምክንያት ማጣት ኣይምስልም ወይ
    10ኛ ሰው ሲገባ ከቤቱ ኣንደበቱን የዘጋው የህፃንዋ ደም እንደሆነ ሲገመት ኣላየም ኣልሰማም ማለትዋ ኣሳማኝ ነው ወይ?.,

  • @Aster-z8t
    @Aster-z8t หลายเดือนก่อน +1

    አቤት እግዝየዮ እግዚአብሔር ፍረድ ፍትህ ለሄቬን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አሁንም ፍርዱን ይስጥ ሙሉ ቤተስቡ ወንጀለኘ ነቸው በተለይ ውሽታሞ ሚስቱ ለልጅ ፍቅር የሌላት ስታወራ እንኳን ስሜት የሌላት አረ እኘ አነምነልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 หลายเดือนก่อน +9

    አይለቀቅ ባይ ነኝ ለሴት ልጅ ክብር ሲባል ።

    • @huikmuhikm
      @huikmuhikm หลายเดือนก่อน +2

      ምኝታርገዉ ህዝብ ባለጌነዉ በሀዘላይ ሀዘንስጨምሩባት ወዳ እንዳይመስላችሁ

    • @index_tube
      @index_tube  หลายเดือนก่อน

      Lik neh wendme big respect for all women's

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ቴሌግራምህ ልቀቅልን እባክህ​@@index_tube

    • @solomona6841
      @solomona6841 หลายเดือนก่อน

      ​@@huikmuhikm3:42

    • @MakiyaMak-g2d
      @MakiyaMak-g2d หลายเดือนก่อน

      Yilaqaqi

  • @HcaapuHxyev
    @HcaapuHxyev หลายเดือนก่อน

    እባካችሁንይክአረመኔ፣በአደባባይእቃውተቆርጦይስቀልልንይገደልልን

  • @Appethio-c8z
    @Appethio-c8z หลายเดือนก่อน +3

    እባካችው ለህዝብ አታሳዩ ምናልባት ህፃናቶች ሊዩት ይችላሉ

  • @RihannaHayilu
    @RihannaHayilu หลายเดือนก่อน +2

    እውነት እውነት አትደበቅ ፈጣሪ ሆይ እውነት አትደበቅ

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 หลายเดือนก่อน +1

    ምናምን ይክፈትህ።

  • @naharuish212
    @naharuish212 หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢

  • @መስጂዶቻችንየኛህልውናወቻ
    @መስጂዶቻችንየኛህልውናወቻ หลายเดือนก่อน +2

    ፍትህ ከአላህ እንጠብቃለን. አላህ ፍርዱንያውርድልሽ እህት አለሜ አላህይጠብቀን

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m หลายเดือนก่อน +3

    በጣም በሚዘገንን ሁኔታ ነው የተደፈረችው ፎቶውን አይቼ መተኛትም መብላትም አቅቶኛል እንዴት አስቻለው እንዲህ ብጥስጥስ ሲያደርጋት ኸረ ያላያችሁ አትዩት በቃ እኔ ታምሜአለሁ አሞኛል ።

  • @Lkh5671
    @Lkh5671 หลายเดือนก่อน

    ለምን ግን ፍርድ ቤት አልቀረበም እውነት የሷ መሆኑን ያረጋግጣል??? እስቲ ንገሩኝ እውነቱ ያለው የሄቨን አክስት ጋር ነው 🤔🤔 ሄቨንዬ ምስኪን

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee หลายเดือนก่อน +17

    ከ ጌትነት ሚስት ንግግር የተገነዘብኩት ነገር ቢኖር
    1ኛ ወንጀለኛው ህፃንዋን ከቤቱ ኣስገብቶ በፊንጢጣዋ ኣስጎንብሶ ኣንገቷን በጣቶቹ ኣንቆ ይዞ /የፎረንሲክ ምርመራዉም የጣት ኣሻራ እንደተገኘ ኣረጋግጧል/ ወለሉ ላይ እስክትሞት ድረስ ከደፈራት ብኋላ ደሟን ኣጥቦ ህጻንዋን ወደ ደጅ ኣውጥቶ ከመጣሉ በፊት ወለሉ ላይ ሲደፍራት የፈሰሰዉን ደም ሲወለዉል እና ሲያጥብ እንዲሁም ልብሷ ላይ የፈሰሰዉን ደም እንዳይታወቅበት ሲያጥብ ያበሰበሰውን የህፃንዋን ልብስ ለመሽፈን ይመስለኛል ልብሷማ በፀበል ነው ያራስኩት ብላ የተናገረች
    2ኛ ህፃንዋ ዥዋዥዌ ስትጫወት ወድቃ ሞተች ያለችው ቦታ በፎቶ የሚታየው መንጠላጠያ እንጨት ቅርብ ከመሆኑ የተነሳ በህፃንዋ ቁመት ልክ በሚገመት ከፍታላይ ወድቃ ሞተች ያለችው ኣሳማኝ ነው ወይ ሲገመትም ለሞት የሚዳርግ ቦታ ኣይመስልም የገጫት ነገር ኖሮ ቢሆን እንኳ ኣልተናገረችም ለምሳሌ ከኣንገትዋ በላይ የሆነ ነገር ጋር ተጋጭታ የፈሰሰ ደም ወይም ያበጠ ነገር ኖሮ ቢኖር ኣልተናገረችም ከምርመራዉም ስለግጭት የተባለ ነገር የለም
    3ኛ ከጋዜጠኛው ለቀረበላት ለፈታኝ ጥያቄ መልስ ስታጣ ይሄማ ዉሸት ነው ብቻ ብላ ግግም ማለትዋ እና ኣሳማኝ መልስ ኣለመስጠትዋ
    4ኛ ኣነጋገሯ ራሱ የሸፍጥ መሆኑ ቃላት ኣመራረጧ የሚያስታዉቅባት መሆኑ
    5ኛ ለምትናገረው ነገር ሁሉ በኣስጠኚ የተለማመደችዉ ንግግር ይመስላል
    6ኛ በቤተሰቡ ጫና ኣድኚው ብዙ ገንዘብ እንክፍልሻለን ተብላ የተላከች ይመስላል
    7ኛ ከወንድሙ ማስፈራሪያ ደርሶባት ስለልጆቿ ስትል ኣይኗን በጨው ኣጥባ ያቀረበችው የግዴታ ንግግር እንጂ ከኣንጀትዋ የሚወጣ ንግግር ኣለመሆኑ ከኣይኗ መነበቡ
    8ኛ ማስረጃ ኣለኝ የምትለው ነገር ሁሉ የማይጨበጥ መሆኑ
    9ኛ ጌትነት /ወንጀለኛው/ ወንጀሉን ለመፈፀም ሲያስብ የሟች እናት ወደ ስራ የምትሄድበትን ሰኣት ጥብቆ ግቢው ጭርርር ሲል በሩን የዘጋው እና ኣስቦበት ያደረገው መሆኑን ሲገመት ኣያደርገዉም ብቻ ብላ መልስ መስጠት ምክንያት ማጣት ኣይምስልም ወይ
    10ኛ ሰው ሲገባ ከቤቱ ኣንደበቱን የዘጋው የህፃንዋ ደም እንደሆነ ሲገመት ኣላየም ኣልሰማም ማለትዋ ኣሳማኝ ነው ወይ?

    • @tigista7276
      @tigista7276 หลายเดือนก่อน

      እሱዋም እግያብሄር ፈረደባት የልጆችዋ አባት ከ10 አመት በላይ አብረው የቆዩት ሴጣን መሆኑን አልተረዳችም ነበረ ... በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው.. ደሞ ልጅቱዋን ቡዳ ቤት ሁሉ ወስደዋታል :

    • @ሳአዳኪያርሙስሊም
      @ሳአዳኪያርሙስሊም หลายเดือนก่อน +1

      ​@@tigista7276ቡዳ ቤት ግን ምንድነው ? የምር ስላልገባኝ ነዉ የጠየኩሽ

    • @tigista7276
      @tigista7276 หลายเดือนก่อน +2

      @@ሳአዳኪያርሙስሊም ሴትየዋ ናት እኮ እንደዛ ያልችው አልሰማሽም እንዴ? እኔም ግራ ገብቶኝ ነው ጋዜጠኛው በደንብ አልጠየቃትም .. ልጆች ሲወድቁ ሰይጣን በወደቁበት መታቸው ተብሎ ፀበል ይጨመርባቸዋል ስለዚህ ተደፈረች የተባለች ልጅ እንዴት ፀበል , እምነት ምናምን ጨመሩባት ? ግራ የሚያጋባ ነገር ነው .. የ 17 አመቱዋ አነሳቻት የተባለችው ሚዲያ ቀርባ ብትናገር ደ ይላል.. የህፃኑዋ ሞት በጣም ያሳዝናል.. ሁለት ልጆች የታረዱ ግዜ እንደዚህ ብንጮህ ኖሮ ህፃናት ይተርፉ ነበር::

    • @gosayealemu1147
      @gosayealemu1147 หลายเดือนก่อน

      ቡዳ ቤት ያሉት ከመደናገጣቸው የተነሳ እንጂ ቡዳ የበለውን ሰው የሚያስለፈልፍ መዳኒት አዋቂ ነው። ቡዳማ ከበላ በኋላ ምን ለማረግ ትወስድለታለች። ሊመልስላት ነው??ደነዝ በያት። እሷ ናት በቡዳ የበላቻት ይች አስመሳይ።

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪን ማታለል አትችልም ሰው ህሊና ካልዳኘው ጉድነው ነግበኔነው ይቅር ይበላት ትንሽ እንኳን አለማፈሯ

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ หลายเดือนก่อน +1

    ፊትህ ፊትህ ለሄቨን 😭😭😭ሂዚቡ ምነከው አረተው ፊትህ ኢስኪሰጠን ኢኒጩ😭😭😭😭#

  • @sahadasahada4634
    @sahadasahada4634 หลายเดือนก่อน +1

    እስዋን አይቸ ምግብ መብላት አልቻልኩም ሴት መሆኔን ጠላሁት😢😢😢😢😢😢

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se หลายเดือนก่อน +1

    የደፋሪውን ሚስት በሚሳይል መግደል ነው

  • @Citydubai-n3r
    @Citydubai-n3r หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SaraSousou-v5q
    @SaraSousou-v5q หลายเดือนก่อน

    አብይ እእመድ ሴት ልጆች አሉክ ለዚች ጨቅላ ፍትእ ስጥ

  • @HabibaAqadr-qf4jw
    @HabibaAqadr-qf4jw หลายเดือนก่อน

    Dfariwen 2ejochunena beletun koreti medalayi metal lazi awerie eser mhon yalbatem

  • @MufiteAman
    @MufiteAman หลายเดือนก่อน +2

    እቺ አልታዳፋራቺም ብላህ የምትሎአን ቆሻሻ ባናታችሁ ትያዝና ላህግ ጥቂራብ እሱ ይጋዳል እሱያ 25 አማት ትታሳር ባናታችሁ 😢😢😢😢😢

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee หลายเดือนก่อน

    ከ ጌትነት ሚስት ንግግር የተገነዘብኩት ነገር ቢኖር
    1ኛ ወንጀለኛው ህፃንዋን ከቤቱ ኣስገብቶ በፊንጢጣዋ ኣስጎንብሶ ኣንገቷን በጣቶቹ ኣንቆ ይዞ /የፎረንሲክ ምርመራዉም የጣት ኣሻራ እንደተገኘ ኣረጋግጧል/ ወለሉ ላይ እስክትሞት ድረስ ከደፈራት ብኋላ ደሟን ኣጥቦ ህጻንዋን ወደ ደጅ ኣውጥቶ ከመጣሉ በፊት ወለሉ ላይ ሲደፍራት የፈሰሰዉን ደም ሲወለዉል እና ሲያጥብ እንዲሁም ልብሷ ላይ የፈሰሰዉን ደም እንዳይታወቅበት ሲያጥብ ያበሰበሰውን የህፃንዋን ልብስ ለመሽፈን ይመስለኛል ልብሷማ በፀበል ነው ያራስኩት ብላ የተናገረች
    2ኛ ህፃንዋ ዥዋዥዌ ስትጫወት ወድቃ ሞተች ያለችው ቦታ በፎቶ የሚታየው መንጠላጠያ እንጨት ቅርብ ከመሆኑ የተነሳ በህፃንዋ ቁመት ልክ በሚገመት ከፍታላይ ወድቃ ሞተች ያለችው ኣሳማኝ ነው ወይ ሲገመትም ለሞት የሚዳርግ ቦታ ኣይመስልም የገጫት ነገር ኖሮ ቢሆን እንኳ ኣልተናገረችም ለምሳሌ ከኣንገትዋ በላይ የሆነ ነገር ጋር ተጋጭታ የፈሰሰ ደም ወይም ያበጠ ነገር ኖሮ ቢኖር ኣልተናገረችም ከምርመራዉም ስለግጭት የተባለ ነገር የለም
    3ኛ ከጋዜጠኛው ለቀረበላት ለፈታኝ ጥያቄ መልስ ስታጣ ይሄማ ዉሸት ነው ብቻ ብላ ግግም ማለትዋ እና ኣሳማኝ መልስ ኣለመስጠትዋ
    4ኛ ኣነጋገሯ ራሱ የሸፍጥ መሆኑ ቃላት ኣመራረጧ የሚያስታዉቅባት መሆኑ
    5ኛ ለምትናገረው ነገር ሁሉ በኣስጠኚ የተለማመደችዉ ንግግር ይመስላል
    6ኛ በቤተሰቡ ጫና ኣድኚው ብዙ ገንዘብ እንክፍልሻለን ተብላ የተላከች ይመስላል
    7ኛ ከወንድሙ ማስፈራሪያ ደርሶባት ስለልጆቿ ስትል ኣይኗን በጨው ኣጥባ ያቀረበችው የግዴታ ንግግር እንጂ ከኣንጀትዋ የሚወጣ ንግግር ኣለመሆኑ ከኣይኗ መነበቡ
    8ኛ ማስረጃ ኣለኝ የምትለው ነገር ሁሉ የማይጨበጥ መሆኑ
    9ኛ ጌትነት /ወንጀለኛው/ ወንጀሉን ለመፈፀም ሲያስብ የሟች እናት ወደ ስራ የምትሄድበትን ሰኣት ጥብቆ ግቢው ጭርርር ሲል በሩን የዘጋው እና ኣስቦበት ያደረገው መሆኑን ሲገመት ኣያደርገዉም ብቻ ብላ መልስ መስጠት ምክንያት ማጣት ኣይምስልም ወይ
    10ኛ ሰው ሲገባ ከቤቱ ኣንደበቱን የዘጋው የህፃንዋ ደም እንደሆነ ሲገመት ኣላየም ኣልሰማም ማለትዋ ኣሳማኝ ነው ወይ?/./,.,.,.

  • @mastuu.susinaa9787
    @mastuu.susinaa9787 หลายเดือนก่อน

    Nagahan waqayyoo mana kanaa haa ta.uu bagaa nagaha dhuftee lencaa koo alobal

  • @YesuneshGashaw
    @YesuneshGashaw หลายเดือนก่อน

    አረ አረ አረ ኦኦኦኦኦ ጌታ ሆዬ ጌታ ሆዬ ወዬ ሰው ለጋ አውሬም ዬሁናል እቼ ህፃን ልጅ ደሞን እግዛብሔር ዬፉረድላት እግዛብሔር ዬበቅልላት

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ሲስተር አበቅየለሽ ከመጀመሪያው ኢንተርቪው ጋር እየተጋጨሽ መጣሽ???
    እዉነት እኮ አንድ ናት; እዉነትን የያዘ ሰው አይቀበጣጥርም;
    በርግጥ የደረሰብሽ ሀዘን እጅግ ከባድ ነው;
    እመብርሀን የልብን ሀዘን ታቀላለችና ሀዘንሽን ታቅልልሽ! ወዥንብሩን ትተሽ ለልጅሽ ትክክለኛ ፍትህ ተግተሽ ፀልይ፣ እርሱ ፈጣሪ አይሳሳትም!!!!!!!!

  • @KudayeBakry-cl7sq
    @KudayeBakry-cl7sq หลายเดือนก่อน

    Astenitew hisanatinim asgebachuh.

  • @snayetAyele
    @snayetAyele หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ሀገሬ እህህህህህ

  • @KudayeBakry-cl7sq
    @KudayeBakry-cl7sq หลายเดือนก่อน

    Befisum yihin yahil wisher new

  • @Citydubai-n3r
    @Citydubai-n3r หลายเดือนก่อน +1

    እባካቹ ደፋሪው በአደባባ መገደል አለበት ምክናቱም ድጋሚ እዳይደገም በሄቨን ይብቃ

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 หลายเดือนก่อน

      ትክክለኛ ፍትህ ለሁሉም! ሁሉን የሚመረምር ፈጣሪ እውነተኛውን ፍርድ ይፈርዳል!!! ብቻ እንታገስ!!!
      ግን ግን በህፃኗ ጉዳይ ላይ ይገደል! ይገደል! የሚለዉን መፈክር እንዳተቀዘቅዙ ፣ ካቀዘቀዛችሁ ዋ!! የተባለ እየመሰለ ነዉ።
      ወገን ማስተዋል ግን ማንን ገደለ??እስኪ እናስተዉል!!!!!!
      እንደዉ በስሜታዊነት መነዳት የኢትዮጵያዊያን ብቸኛ መገለጫ ሆኖ እስከመቼ??
      የሚያኖርም የሚገድልም ፈጣሪ ሆኖ እያለ እኛን ማን ፈራጅ አደረገን??? ፍርዱን እሱ ይስጥ ነው የሚባለው።

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 หลายเดือนก่อน

      እናትየው ፎቶዉ ሚዲያ ላይ ይለቀ ቅ አለች????? አታደርገውም !!!!
      የትኛው ፎቶ?? ????????እዉነቱን እሷ ታዉቀዋለች ፣ ጊዜም ያወጣዋል!
      ትክክለኛ ፍትህ ለሁሉም!!!
      ፈጣሪ አስተዋይ ልቦናን በተለይ ለኢትዮጵያውያን ይስጠን!!!

  • @azebyemene750
    @azebyemene750 หลายเดือนก่อน +1

    Yasazenal 😢

  • @sfriegato9933
    @sfriegato9933 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ፍርዱን ይስጠው

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ሲስተር አበቅየለሽ ከመጀመሪያው ኢንተርቪው ጋር እየተጋጨሽ መጣሽ???
    እዉነት እኮ አንድ ናት; እዉነትን የያዘ ሰው አይቀበጣጥርም;
    በርግጥ የደረሰብሽ ሀዘን እጅግ ከባድ ነው;
    እመብርሀን የልብን ሀዘን ታቀላለችና ሀዘንሽን ታቅልልሽ! ወዥንብሩን ትተሽ ለልጅሽ ትክክለኛ ፍትህ ተግተሽ ፀልይ፣ እርሱ ፈጣሪ አይሳሳትም!!!!!!!!

  • @benadegefa8252
    @benadegefa8252 หลายเดือนก่อน

    የአውሬው ደጋፊዎች እና ደጋፊ ዘመዶቹ በሙሉ በዚህች ህጻን እና እናትየው ላይ ላደረጋችሁት ነገር እግዚአብሔር ይበቀላችሁ የግፍ ዕዳ ለልጆቻችሁ እና ለልጅልጆቻችሁ ያኑርባችሁ

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ፍትህ ለሁሉም! ሁሉን የሚመረምር ፈጣሪ እውነተኛውን ፍርድ ይፈርዳል!!! ብቻ እንታገስ!!!
    ግን ግን በህፃኗ ጉዳይ ላይ ይገደል! ይገደል! የሚለዉን መፈክር እንዳተቀዘቅዙ ፣ ካቀዘቀዛችሁ ዋ!! የተባለ እየመሰለ ነዉ።
    ወገን ማስተዋል ግን ማንን ገደለ??እስኪ እናስተዉል!!!!!!
    እንደዉ በስሜታዊነት መነዳት የኢትዮጵያዊያን ብቸኛ መገለጫ ሆኖ እስከመቼ??
    የሚያኖርም የሚገድልም ፈጣሪ ሆኖ እያለ እኛን ማን ፈራጅ አደረገን??? ፍርዱን እሱ ይስጥ ነው የሚባለው።

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ሲስተር አበቅየለሽ ከመጀመሪያው ኢንተርቪው ጋር እየተጋጨሽ መጣሽ???
    እዉነት እኮ አንድ ናት; እዉነትን የያዘ ሰው አይቀበጣጥርም;
    በርግጥ የደረሰብሽ ሀዘን እጅግ ከባድ ነው;
    እመብርሀን የልብን ሀዘን ታቀላለችና ሀዘንሽን ታቅልልሽ! ወዥንብሩን ትተሽ ለልጅሽ ትክክለኛ ፍትህ ተግተሽ ፀልይ፣ እርሱ ፈጣሪ አይሳሳትም!!!!!!!!

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t หลายเดือนก่อน

    የአረመኔው ሚስት ጅሉ መንፈስ ተፀናውቷት ነው።ለእስዋ ተብሎ አይለቀቅም።

  • @tigisttigist4115
    @tigisttigist4115 หลายเดือนก่อน

    ወንጀለኛዉ በሕግ ይቀጣል በበለጠም የበላይ አካልም መንግስት አለ ።
    ሰዉ ፈረደ ምን የጠቅማል

  • @Asrat-r4t
    @Asrat-r4t หลายเดือนก่อน

    አታሳዩን ለሰይጣኑ ገብሮአታል እግዚአብሔር ይፍረድበት።

  • @Aminaahmedin-r9q
    @Aminaahmedin-r9q หลายเดือนก่อน

    💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 หลายเดือนก่อน

    Mistyew batekalay eswam tebabari nech keza aremene balwa gar min aynet set nech ye haset misikirinetwan litiset yemetachiw sijemer eswan yemarazemya gize silemifeligu new hizb sichekachekina sikeraker negerochin lemadenager new dagnoch ferdewal wsanew beki aydelem ygedel new eyetebale yalew ahunim yehizb tyake ymeles

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 หลายเดือนก่อน

    እረ ሰለህፃናት ሰትሉ አትልቀ ቁት ምንም ጥርጥር የለውም እደተጫወተባት እግዚአብኤር መልሱን ይሰጥ አይቀርም ይቆያል እጂ .ፍትህ ለእፃናት

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ጨካኝ አረመኔ ሾይጧን ነው ሰው ናቼው ግን እረ ምን ጉድ ነው ፍትህህህህ እውነት በራሳቼው ቢሆን ምን ይፈርዳሉ እረ ሰው መሆናቼውም ያጠራጥራል ፍትህህህ ለሄቬን

  • @emanSeid-be8yo
    @emanSeid-be8yo หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እኔ አይቸዋለሁ በጣም ያማል ምን ነዉ ባላየሁ ነዉ ያልኩት አንደን ብቻ ነዉ ያየሁት ግን ያንንም መልሺ ማየት አቃተኝ 😭😭😭😭 እንቅልፈ ነስቶኝ ነዉ ያደረኩት ፍትህ ለሄቨን ያላያችሁ እዩት ቲሌግራም ላይ ተለቋል

  • @KudayeBakry-cl7sq
    @KudayeBakry-cl7sq หลายเดือนก่อน

    Amen tebabari new

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 หลายเดือนก่อน

    አማራነት ፍትሃዊነት, ፈሪሃ እግዚአብሔርነት, ጨዋነት ነው! እኔ አማራ ነኝ! ፍትህ ለሄቨን!

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ፍትህ ለሁሉም! ሁሉን የሚመረምር ፈጣሪ እውነተኛውን ፍርድ ይፈርዳል!!! ብቻ እንታገስ!!!
    ግን ግን በህፃኗ ጉዳይ ላይ ይገደል! ይገደል! የሚለዉን መፈክር እንዳተቀዘቅዙ ፣ ካቀዘቀዛችሁ ዋ!! የተባለ እየመሰለ ነዉ።
    ወገን ማስተዋል ግን ማንን ገደለ??እስኪ እናስተዉል!!!!!!
    እንደዉ በስሜታዊነት መነዳት የኢትዮጵያዊያን ብቸኛ መገለጫ ሆኖ እስከመቼ??
    የሚያኖርም የሚገድልም ፈጣሪ ሆኖ እያለ እኛን ማን ፈራጅ አደረገን??? ፍርዱን እሱ ይስጥ ነው የሚባለው።

  • @awtar_media
    @awtar_media หลายเดือนก่อน +1

    1:00 ሰዓት ውስጥ አጥፋው
    @awtar_media
    8 hours ago
    የዚህ ዩቲዩብ ባለቤት በፍጥነት ይህንን ቪዲዮ እንድታወርደው እንጠይቃለን። ከሰው ቻናል ወስዶ ቪዲዮ መጫን ኮፒራይት ስትራይክ እንደሚያሰጥ እና ቻናል እንደሚያዘጋ አታውቅም ? ዋናው ቻናል Awtar Media ሲሆን ያልተፈቀደ ቪዲዮ ነውና ስትራይክ ከመላኩ በፊት አጥፋው።

    • @index_tube
      @index_tube  หลายเดือนก่อน +2

      Wendme bemjemeria betam betam yikrta eteykalehu eteyikalehu gn ene bezih amet new gruaduate yaderekut ena bizu bota eyamelketiku neber ena mnm neger alagegnehum ena ahun lay betam chigr lay negn ebakih yene wendim be dingl mariam sm lilemnik atastefagn biyans le enate sistl le mother videowun sasayat neber yewalkut neber ena mn yahl des b endalat bitawuk beka digame endezih alseram bicha yahunun alfegn kezih behuala yerasen content eseralehu please please please wendme be fetari sm elemnkalehu

    • @awtar_media
      @awtar_media หลายเดือนก่อน

      @@index_tube send me your phone

    • @index_tube
      @index_tube  หลายเดือนก่อน

      0986909354

  • @HananMohammed-gw3fe
    @HananMohammed-gw3fe หลายเดือนก่อน +1

    Betam yasaznal😢😢

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 หลายเดือนก่อน

    ፎቶግራፎች ለመላ አለምም ይለቀቅ እንዲፀፀቱበት የዋሹ ባልና ምስት

  • @fikirtefeyisa115
    @fikirtefeyisa115 หลายเดือนก่อน

    How about DNA test? results? Did they do anything like that? If he did that they will find his DNA or semen in her

  • @lidyadema8538
    @lidyadema8538 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን በጣም የገረመኝ ልጆችሽን 7 ቀን አታያቸውም ጊዜሽን በስራ ነው የማሳልፈው አልሽ ስትሞት ግን ተንገበገብሽ እውነት ለፊቭን ብለሽ ነው እንደዚህ የምትዎኚው እሷ ከአባቷ ጋር ናት አንቺ ከሰው ጋር ተስማምተሽ ኑሪ ነው የምልሽ እህቴ

  • @Myrati450
    @Myrati450 หลายเดือนก่อน

    Lakulgn

  • @MohammedAhmed-so4hc
    @MohammedAhmed-so4hc หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭

  • @shukaresori7296
    @shukaresori7296 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍፍ እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ ይህም አለ ወይ ምን ዓይነት ጭካኔ

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 หลายเดือนก่อน +2

    Firdu letebedelech hisanwa Feven Awet .

  • @MileyAsem
    @MileyAsem หลายเดือนก่อน

    የት ኣለ ሊንክ

  • @beletuAsefa
    @beletuAsefa 29 วันที่ผ่านมา

    ayilekek

  • @mamamama-cq3sk
    @mamamama-cq3sk หลายเดือนก่อน

    ቪድዮውን እንዴት ማግኘት እችላለው

  • @MarufWorku
    @MarufWorku 26 วันที่ผ่านมา

    የታለ የቴሌግራም ሊንክህ

  • @HayatHayat-l3n
    @HayatHayat-l3n หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢ፍትህህህህህ

  • @snayetAyele
    @snayetAyele หลายเดือนก่อน

    ሚስቲቱ ደፍሮመግደል

  • @ቤዛ-ሸ9ኸ
    @ቤዛ-ሸ9ኸ หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለሄበን😢😢😢😢

  • @mahmudmohmmed4679
    @mahmudmohmmed4679 หลายเดือนก่อน

    Be telegram lakign

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ፍትህ ለሁሉም! ሁሉን የሚመረምር ፈጣሪ እውነተኛውን ፍርድ ይፈርዳል!!! ብቻ እንታገስ!!!
    ግን ግን በህፃኗ ጉዳይ ላይ ይገደል! ይገደል! የሚለዉን መፈክር እንዳተቀዘቅዙ ፣ ካቀዘቀዛችሁ ዋ!! የተባለ እየመሰለ ነዉ።
    ወገን ማስተዋል ግን ማንን ገደለ??እስኪ እናስተዉል!!!!!!
    እንደዉ በስሜታዊነት መነዳት የኢትዮጵያዊያን ብቸኛ መገለጫ ሆኖ እስከመቼ??
    የሚያኖርም የሚገድልም ፈጣሪ ሆኖ እያለ እኛን ማን ፈራጅ አደረገን??? ፍርዱን እሱ ይስጥ ነው የሚባለው።

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 หลายเดือนก่อน

    ቴሌ ግራም በምን ላግኚህ

  • @HayatDereseEndre
    @HayatDereseEndre หลายเดือนก่อน

    ፈቶዋን ላክልኝ

  • @legessealemu1039
    @legessealemu1039 หลายเดือนก่อน

    ፎቶዋን ላክልኝ

  • @abbyha7518
    @abbyha7518 หลายเดือนก่อน

    Egzabher yxlalka rugum kun 😭😭😭😭

  • @haylietube
    @haylietube หลายเดือนก่อน

    Ere werie ykeyerln de

  • @NigistSimeneh-tf7ck
    @NigistSimeneh-tf7ck หลายเดือนก่อน

    Lebiheni yekifitwo kashmi efiroo

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu หลายเดือนก่อน

    Yate kitm edeza newu yetefefetewu😂😂😂

  • @temsganabel5688
    @temsganabel5688 หลายเดือนก่อน

    ድሮን ነው😅😂😂😂

  • @winshitwazwinshitwaz2889
    @winshitwazwinshitwaz2889 หลายเดือนก่อน

    pleas lakeleg

  • @arabia1239
    @arabia1239 หลายเดือนก่อน

    ያርብ

  • @Godissogood2me
    @Godissogood2me หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ወይኔ ወይኔ😭😭😭

    • @index_tube
      @index_tube  หลายเดือนก่อน

      😢

    • @ZamzamA-p5n
      @ZamzamA-p5n หลายเดือนก่อน

      እስኪ እኔም ልየው የቴሌግራም ሊክ አስቀምጡ በፍጣሪ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 หลายเดือนก่อน

    Justice Justice Justice for Heaven!!

  • @Myrati450
    @Myrati450 หลายเดือนก่อน

    3tunm lakulgn pls

  • @KudayeBakry-cl7sq
    @KudayeBakry-cl7sq หลายเดือนก่อน

    Wedeqexh yalechiw huletegna lijuwan inch yalechiw mistiuew inji Zim bilachu atitechachu.
    Bado chinqilat yizachuw photograph wisher new indibilo never yelem.

  • @shshsmashaallaha3927
    @shshsmashaallaha3927 หลายเดือนก่อน

    Batameyamsli,fotow😢😢😢

  • @BetelihemNemomsa
    @BetelihemNemomsa หลายเดือนก่อน

    Can you please send me the picture

    • @index_tube
      @index_tube  หลายเดือนก่อน

      @indexman21

  • @zemeneghana9863
    @zemeneghana9863 หลายเดือนก่อน

    Wuuuuuuuuuuuuui

  • @احمدعلي-خ5خ9ه
    @احمدعلي-خ5خ9ه หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭

  • @SamraZein-e6e
    @SamraZein-e6e หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭

  • @abbyzemex
    @abbyzemex หลายเดือนก่อน

    Lamene ye hakime were ketu ayetayeme !

  • @abbyha7518
    @abbyha7518 หลายเดือนก่อน

    Egz

  • @wassefa6335
    @wassefa6335 หลายเดือนก่อน

    I need the picture pls

  • @DyCh-e4s
    @DyCh-e4s หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢

  • @ፅጌረዳየሥላሴባርያነኝ
    @ፅጌረዳየሥላሴባርያነኝ หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 หลายเดือนก่อน

    Where is photos?

    • @index_tube
      @index_tube  หลายเดือนก่อน

      @indexman21

  • @JaferHussen-ig7zw
    @JaferHussen-ig7zw หลายเดือนก่อน

    Asayun

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 หลายเดือนก่อน

    Ezga tbalshi taboti ematalu kala masrami nbarbishi hizbei ergmani ylamalam enchati ydarkali

  • @NigistSimeneh-tf7ck
    @NigistSimeneh-tf7ck หลายเดือนก่อน

    Abowo bikkachwo akumu astiyafewoch

  • @hayvashkur
    @hayvashkur หลายเดือนก่อน

    ይለ ቃቅልን በይ ናኝ