Thank you so much Doctor 🙏 I have been Diagnosed with fatty liver disease, and it’s very helpful for me all the Tips you are giving us ❤ we appreciate your hard work, and effort 👏👏👏👍🏾
Snt youtube videos ayichalehu endante miyakil sew alayehum tileyaleh yakerebkew video 26 dekika new endet endaleke enquan alakim agelaletin anten emiyakil doctor yelem betam new mnamesgnew ke Germany
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶ/ ር ሁሌም የምታቀርብልን ጤንነታችንን እንድንጠብቅ ልዩ እውቀት እያገኜን ነው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ከሀብት ጋር ያድልህ አሜን።
ዶር ጌታ ይባርክህ
ትምህርት አስጣጥህ በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን❤❤❤
በቀላሉ ሊረዳ የሚችል ግልጽ ማብራሪያ ያለው በጣም ጠቃሚ መረጃ.
ዶክተር በጣም እና አመሰግናለን
ጰእናመሰግናለን ዶር አ/ር ይባርክር በጣም ጠቃሚ ነው:: ሁሌ እሰማሁ ነዉ::
አመሰግናለው ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
Thaku
እግዚአብሄር ይስጥልን ዶ/ር እየተከታተልኩህ እየተጠቀምኩበት ነው አመሰግናለሁ
ዶክተር ደስታ እንኳን በሰላም መጣህ መልእክቶችህ በጣም ግልጽና አስተማሪ ናቸው እንደሁሌው እናመሰግናለን 🙏🏽💕
ዶክተር እጅግ በጣም አርጌ አመሰግንሀለው
አመሰግናለሁ ዶ/ረ ስለምትሰጠን ትምህርት ተባረክ
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን የሚረዳ ቪዲዮ ነው ተባረክ
ዶር ብዙ እየረዳህን ነው ቀጥል ተባረክ
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች እየሠጠኽን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ለምታደርገው ሁሉ። ማር እጠቀማለሁ ችግር አለው ዶክተር ።
ዋዉ ዶ/ር አሪፍ ፖሮግራም ነዉ እነም የጉበት ቅባት አለብህ ተብያለሁ ትምህርትህ እከታተላለሁ
Amesegenalew D.r betam begubet eyetesekayew neber mn edembela hulu gra gebtogn neber
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር❤!
Betam Enamesegnale🎉 tru mkr new!!!
እናመሠግንሀለን የመጠቀም ትምህርት ነው
ዶ/ር እናመሰግናለን ትችላለህ
Thank you so much Doctor 🙏 I have been Diagnosed with fatty liver disease, and it’s very helpful for me all the Tips you are giving us ❤ we appreciate your hard work, and effort 👏👏👏👍🏾
እናመሰግናለን ተባረክ ዶ/ር
Amesegnalhu
እናመሰግናለን ደኪተር ❤❤❤❤❤❤
You the best Dr
ዶ.ር ነጭሽንኩርት ለኮልስትሮል በተጨበጭ የታየነገር ነው
እናመሰግናለን ዶ/ር
Very useful information with a clear explanation that is easily understood.
እናመሰግናለን
Thanks
Very nice job 👏
ሰላም ዶክተር አስፖርት መስራት ባንችልስ አካል ጉዳተኛ ለሆንን ምን ትመክረናለህ
Good job
የጉበትስብ ማለት ሲስትየሚባሐዉነዉ እባክህ በደነብ ንገረኝ
Doctor became enamesegenehalen
Thank You
D/r betame tekami timehert new eketatlalew tetekami negn amesgenalew tebarek
የዱቀረት ወተት ባውደር ወተት ግለጽልን
TEBAREK!
❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እኔ 11 ኩሎ ነው የቀነስኩት 😢61 ነበርኩ
Snt youtube videos ayichalehu endante miyakil sew alayehum tileyaleh yakerebkew video 26 dekika new endet endaleke enquan alakim agelaletin anten emiyakil doctor yelem betam new mnamesgnew ke Germany
እናመስግናለን ዳክተር ግልፅ ገለፃ ! ጥያቄ አለኝ ዳክተር በፃም ስአት ተልባ በአሣ ዘይት ፍንታ ቡንመገቡ ሊተካልን ይችላል? ዘይቱና ፍሩት በእንጊሊዘኛ ምን ይባላል?
How I can get you ?
ይቅርታ? 2 ጌዜ ላኩት ጥያቄዬን
እናመስግናለን ዳክተር ግልፅ ገለፃ ! ጥያቄ አለኝ ዳክተር በፃም ስአት ተልባ በአሣ ዘይት ፍንታ ቡንመገቡ ሊተካልን ይችላል? ዘይቱና ፍሩት በእንጊሊዘኛ ምን ይባላል?ቡና ባዳዉን ነዉ ጥቅም ያለዉ ያለወተት?
1.yes አንድ ምድብ ናቸው!
2.Guava
3.ወተት የቡና ተፅዕኖ ይቀንሳል
th-cam.com/video/5k9_7xFGVM4/w-d-xo.htmlsi=8dCh-CfxeKrlRYRF
አብታታሰ ቢ ቫይረስ ምን ማለት ነወ? በምንሰ ይጠፋል ?
ሰኳር አለቀሰ ተብዬ መድሃኒት ጀምሬ ነበር ግን ከታየ እረዠም ጊዚ ነው ምግብ እየተቆጣጠርኩ ነበር አሁን ላይ መድኃኒት ጀምሬ አሉኝ መድኃኒት ሰወሰድ እያለቀ አስቸገረኝ ማንኛዉንም ምግብ ዝምብዬ ልዉሰድ ምን ትመክረኛለህ ዶር።
ሰላም ዶክተር አስፖርት መስራት ባንችልስ አካል ጉዳተኛ ለሆንን ምን ትመክረናለህ
Thank you