ከአቅምህ በላይ ከሆነ እንዲህ በል ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @teybaseid7024
    @teybaseid7024 ปีที่แล้ว +62

    አላህየ ሁሉም ነገር ከአቅሜ በላይ ሆኗል አግዘኝ😢 ዉዲ እህቶቸ የመጀመሪያ ነኝ መልካም ጁማአ ይሁንላችሁ

    • @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ
      @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ ปีที่แล้ว +4

      አሚን አብሽሪ በአሁኑ ሰአት ሁላችንም ነን ግን አልሀምዱሊላህ በህይወት አለን አብሽሪ በፃም በሶላት በዚክር. በርች ይህ ነዉ ማበረታቻዉ መንገድ እንድንችል አላህ ያበረታን አብሽሩማማ

    • @አላህየየኔጌታእወድሀለሁ
      @አላህየየኔጌታእወድሀለሁ ปีที่แล้ว +2

      አብሽሪ ሁቢ ሁሉም ያልፋል ሁሉ ለኸይርነው ሁላችነን

    • @AliHassan-ru9ef
      @AliHassan-ru9ef ปีที่แล้ว +2

      አላሁመ አሚን

    • @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ
      @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ ปีที่แล้ว +3

      አብሽሪ ሁላችንም ነን ብቻ አላህ አለን

    • @Nejat197
      @Nejat197 ปีที่แล้ว +6

      አሚንንን ማማየ እኒም ነኝ ግን ጌታችን ከምንችለው በላይ ምንም አይጭንብንም ኢማናችን ደካማ ሆኖ እንጂ

  • @አለህወኪል-አ7ጘ
    @አለህወኪል-አ7ጘ ปีที่แล้ว +28

    ያራቢ መቆቆም የማልችለውን ነገር ኣንተ ከኔ ኣርቅልኝ ለኔ የሚጠቅመኝን ነገር ኣቅርብልኝ ያረቢ ኣንተ ለኔ የሚበጀኝን ከኔ በላይ ታውቃለህ እና የወደድክልኝ የምወድ ባሪያህ ኣድርገኝ ያረህማን ኣንተ ውስጤንም ውጬንም ኣንተ ተውቃለህ ሰላም የሚነሳኝን ሁሉ ኣንተ ከኔ ኣርቅልኝ ያኣላህ በእዝነትህ በራህመትህ ትክክለኛውን ምንገድ ምራኝ

  • @jemujem
    @jemujem ปีที่แล้ว +22

    አላህ መልካም ስራህን ሁሉ ይውደድልህ ሀቢቢየ ወላሂ በአሁኑ ስአት የጨነቀኝ ነገር ነበር ጭንቀቴን ነው ያባረርከዉ ጃዘከሏሁማ ኸይረን ❤❤❤❤❤

  • @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ
    @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ ปีที่แล้ว +22

    ሰሉ አለ ነብይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @fatimakabtan6234
      @fatimakabtan6234 ปีที่แล้ว

      አለይሂ አሰለቱ ወሰለም

    • @አልሀምዱሊላህ-ነ5ጨ
      @አልሀምዱሊላህ-ነ5ጨ 4 หลายเดือนก่อน

      አሏሁመሶሊ ወሰልም አላነብይና ሙሀመድ

    • @hayatahmedtube8816
      @hayatahmedtube8816 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@fatimakabtan6234th-cam.com/video/OA6czbENaDM/w-d-xo.htmlsi=WgPQfqo-6LpS_4ih

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 ปีที่แล้ว +8

    አላህ እድሚ እና ጤና ይሰጥህ ያርብ ሁላችንም በሰደትያችሁ እህት ወድሞች አላህያሠብነውን አሳክቶ በስላም ከምንወዳችው በተሰቦችቺን ይደብልቀን ያርብ አላህ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን በ ዱዓ እናድር

  • @najat2207
    @najat2207 ปีที่แล้ว +6

    አለህ ይጠብቅህ ወድማችን ከአላህ በታች የኛ ብርታት ነህና አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale ปีที่แล้ว +6

    የኔ አደባታ ጠፋጭ የሆክ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @وتلف
    @وتلف 3 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢እህ ልቤ ያረህማን አግዘኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ያጀመአ😢

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 ปีที่แล้ว +2

    ኢላሂ ካቅሜ በላይ ሁኖ ብኛል እርዳኝ ሃሥቡን አላህ ወነእመል ወኪል ጀዛክ አላህ ኸይር ኡሥታዙና

  • @remedantofik2493
    @remedantofik2493 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ጀዛከላሁ ከይር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን🎉🎉🎉🎉

  • @ekramaman3470
    @ekramaman3470 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ድመጽህ ያምራል ወላሂ ይመታቅረብዉ ሁሉዉ በጣም ይመስጣል

    • @ekramaman3470
      @ekramaman3470 ปีที่แล้ว +1

      ወደሜ ከአቅሜ በላይ ይሆነ ነግር አል ድዋ አረግልኝ

  • @SelmanMohamed-y3q
    @SelmanMohamed-y3q 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንንን

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርቶን እከታተላለሁ ነገር ግን እንዳንድ ቃላቶችን በአማርኛ ቢተሮግሙልን ደስ ይለናል።

    • @SemiraEthiopian
      @SemiraEthiopian ปีที่แล้ว +1

      እኔ ግን አንድም ቀን ስይቶረግም ያላፈበት ቀን ያላም ብዬ መስከረኩ 🎉❤🎉❤🎉

    • @asdfgqwert7617
      @asdfgqwert7617 ปีที่แล้ว

      እና በፈረሳይ ቋንቋ ነዉ የሚያወራዉ

    • @asdfgqwert7617
      @asdfgqwert7617 ปีที่แล้ว

      እና በፈረሳይ ቋንቋ ነዉ የሚወራዉ

    • @سعيداندريي
      @سعيداندريي ปีที่แล้ว

      ​@@asdfgqwert7617ጥሩ ምላሺ ስጡ ያልገባቸውን ንገሯቸው እባካችሁ ታልሆነ ዝም በሉ

    • @ZinetMohammedHassen
      @ZinetMohammedHassen 5 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@SemiraEthiopianእህቴ እሷ ክርስቲያን ስለሆነች የቁርአን አንቀፆች አይገባትም እኛ ግን አረብኛው ከአማርኛው ይጥመናል ምክንያቱም ስለሚገባን እህታችንም አላህ ሂዳያ ይስጣት ከተሳሳትኩ ይቅርታ

  • @DereseJuber
    @DereseJuber ปีที่แล้ว +10

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ናችሁልኝ በመላው አለም ላይ የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ሁላችሁም ባላችሁበት ሰላማችሁን አላህ ብዝት ያድርገው። ዲንኑም ለማገልገል ደፋ ቀና የሚሉትን በሙሉ አላህ ይጠብቃቸው። ወላሂ እኔ እንኳን ዲኑን ያወኩትና በደንብ የተቀላቀልኩት ከረፈደ ቢሆንም ኢንሻአላህ አሁንም እየተማርኩ ነው። ዲናችን ሙሉ ነው።ምንም ብንፈልግ የምናጣው ነገር የለም አልሃምዱሊላህ። ወንድማችሁ ነኝ በዱአ አትርሱን ትንሽ ያስጨነቀኝ ሀጃ ስላለብኝ በዱአ አስታውሱኝ አላህ ይጠብቃችሁ ቤተሰቦች!

    • @FetiyaReshad
      @FetiyaReshad 3 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ሀጃህን ያሳካልህ ወድሜ❤❤❤❤

    • @DereseJuber
      @DereseJuber 2 หลายเดือนก่อน

      @@FetiyaReshad Amin my dear sister

    • @feruzaGetachew
      @feruzaGetachew หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ሀጃህን ይሙላልህ

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ ปีที่แล้ว +10

    አሀለን ወሰሀለን እለፊዬ🌹ወአሊኩሙ ሰለማ ወረመቱለህ ወበረከቱ አለህ ይጠነክረን እለፊ እና ተከተይውቹ በዱአቹ አደረ ዝቢይ ጭንቅ ይለኝል የሰበጭኝል አለህ የቀል እስክ ሁለቹሙ ዱአ አድሩጉልኝ

  • @AmadinBame
    @AmadinBame ปีที่แล้ว +1

    ዕድሜዎን እላህ ያርዝሞት ኑሩልኝ

  • @mahbubanuru5611
    @mahbubanuru5611 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያራህማን ሁሉን ላንተ ሰጠሁ የውስጤን ጭንቀቴን ታውቃለህና ያ አዚዝ አንተው አግዘኝ😢

  • @sartt3151
    @sartt3151 4 วันที่ผ่านมา

    ጀዚኩም አላህከይር እደትአይነት ጡሩስራነውየምትሰረው ሲከፋኝ እዝህሰፈርእመጣና ልቤ እርግትይላል እህህህ 😢😢😢😢😢

  • @rabitube8567
    @rabitube8567 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህነቱላሂ ወበረከቱ የአላህ አንተ የውስጥ አዋቂነህ ኡስታዝ የንተን ትምህረት ስሰማ ሂወቴ ታለመልማለች ምክርህ ለኔ ግልኮስ ነው ጀዛ ከላ

  • @habibabintmohammed8274
    @habibabintmohammed8274 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኪላህ ሕይረን

  • @KeremaHusen
    @KeremaHusen ปีที่แล้ว +1

    ወድማችንአላህይጠብቅህ

  • @FetiyaReshad
    @FetiyaReshad 3 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
    @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር አዝታዝ አላህ ሀገራችንሰላም ያድርግልን

  • @LaylaMohamed-yl3bl
    @LaylaMohamed-yl3bl ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ

  • @ዘይብየአላህባሪያየረሱልወ
    @ዘይብየአላህባሪያየረሱልወ 25 วันที่ผ่านมา

    ያጀመአ እስኪ ዱአአድርጉልኝ ከአቅሞበላይሆኖብኛል እሄንን ኮሜት የምታነቡሁላአላህካለንበትጨለማ ያዉጣን ጉሉ አሚንን

  • @MsBirani
    @MsBirani 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም እረጅም እዴሜ ይስጥህ ያረብ ነግግርህ ሁላ የውስጥ ሰላም ይሰጣል ሱብሀነላ ነግግራችን ተሰሚ ያለው አላህ ያርግልን ያረብ

  • @FoizyAli
    @FoizyAli 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ያረብ አላህዬ አተ ታቀዋለህና ዬዉስጤን አግዘኝ ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥😥😥😥

  • @NajathOpop
    @NajathOpop ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይርን

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ያረብ

  • @ayshaaysha6858
    @ayshaaysha6858 4 หลายเดือนก่อน

    ሠለሏህ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @Khadeja-g3w
    @Khadeja-g3w หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለኩም
    ያጀመአበዱአንረሳሳ
    ኡስታዝዱአያርጉልኝ
    ያረህማንየማልችለውንአተአርቅልኝ
    ሶብርንስጠኝያረህማን

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 8 หลายเดือนก่อน

    ኡስታስጀዛክአላህኸይር

  • @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ
    @አላህየወሰነዉሁሉተፈፃሚነ ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀማአ አብሽሩ ዛሬ የኢባዳቀን ነዉ. አላህ ታላቅ የሆነ ብርታትን እና አላህ አዘወጀልን መገዛትን. የነብዩን ሱና መወጣትን. ለተጨነቁና ለተቸገሩ ምርጥ ሚዳንና መሻሻልን አላህ ይወፍቀን አብሽሩ ጉል አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ የሰታር አይቤን ሰትርልኝ ካተበቀር አዋቂና መሀሪ የለምና መልካም ጁማአ

    • @DsaAsd-s8j
      @DsaAsd-s8j ปีที่แล้ว

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን

    • @DereseJuber
      @DereseJuber ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሚንንን ኢንሻአላህ

  • @halimamohammad6614
    @halimamohammad6614 11 วันที่ผ่านมา

    አሚንንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopia7540
    @ethiopia7540 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ ስራበማጣጥ በሰው ሀገር ተከራትቻለሁ ኢላሂ በቃሽ ብሎ ስራ ሰጦን ለቤተሰቦቸ ያብቃን የማዳም ቅሞች ❤❤❤ይህንን የምታነቡት በዱአ አስቡኝ አምሮየ ተጨናንቆል😢😢😢😢

  • @RabiaHussain-x4w
    @RabiaHussain-x4w ปีที่แล้ว

    ያርብ እዝነትህ አይለኝ ያከሪም ያረበል አለሚን 🤲🤲

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ ላህ ኽይር

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 ปีที่แล้ว +1

    Aselamlyekum worahimatullhi wobarkathu
    Allah yageralene yarabi
    Jazakallah kayerane usetaz

  • @SmeraAhemd
    @SmeraAhemd 3 หลายเดือนก่อน

    ሱለሏህ አለይሂወሰለም ወድሜ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ያተን ዱአሳዳምጥ ሁሌ ደስተኛ እሆናለሁ ወላሂ ዱኒያህንም አኬራህንም አላህ ያሳምርልህ እኛንም አላህ በዳመጥነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NነኝBintኢስላም
    @NነኝBintኢስላም ปีที่แล้ว

    ማሻኣሏህ ተባራካሏህ ኣሏህ ይጠብቅህ

  • @seadamuhammad
    @seadamuhammad 2 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ ሰምተን ከጠቃሚወች ያርገን ያአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ እኔ ደክሞኛል ወላሂ😢

  • @sjjddk7105
    @sjjddk7105 8 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ሀይር

  • @አለምየጃማደጎሎልጂ-ሠ6ጨ
    @አለምየጃማደጎሎልጂ-ሠ6ጨ ปีที่แล้ว +4

    ጀዛኩምላ ኸርይ 🌹🌹🌹👍👍👍

    • @msrajiya306
      @msrajiya306 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👏👏👏👏😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @henky9672
    @henky9672 ปีที่แล้ว

    Masaalahi. Yenwd. Ewdhalhu. Alahi. Nlkam. Serafin. Ywddehi

  • @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ
    @ደክሞኛልአበርታኝኢላሂ ปีที่แล้ว +5

    አላህየ ሁሉን ላንተ ሰጠሁ የልቤን ጭቀት ታውቃለህ

  • @Amani-n8j
    @Amani-n8j 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉አላሕየዋ እኔ ደካማሕነኘ አተዉ አግዘኝ

  • @AbabaTaddes
    @AbabaTaddes 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉ማሻአላ❤❤❤🎉🎉

  • @Kwt-jb8bf
    @Kwt-jb8bf ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለኩም።አህለንኢላፊ።መልካምጁመአይሁንልን።ውድእህትወድሞቸ።በዱአእንበርታየሀገራችንጉዳይያሳስባል።ያርብአላህለሁምሰላምያምጣልንይኢላሂ

  • @kshjjf5921
    @kshjjf5921 ปีที่แล้ว

    ያረብ አግዘኝ ደክሞኛል ጌታየ ሆኝ ሀላል የሆነ አረዚቅ ወፉቀኝ

  • @حيدرحيدر-د5ك3ت
    @حيدرحيدر-د5ك3ت 11 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላከይር

  • @HayatFaa
    @HayatFaa 5 วันที่ผ่านมา

    Mashalaah zaadkilaah ilman 🎉🎉

  • @Zainabaleali-cg7jc
    @Zainabaleali-cg7jc ปีที่แล้ว +1

    Mashaa Allaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaFatima-fm4gn
    @FatimaFatima-fm4gn ปีที่แล้ว +1

    አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢላፍ መፅናኛየ ጀዛከላሁኸይር ያርብ ጭቀታችንሁሉ አስወግድልን ኢላሂ😢

  • @Rabe152
    @Rabe152 ปีที่แล้ว +2

    ያረቢ በዱአችሁአስቡኝ

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm ปีที่แล้ว

      ኡስታዝ አላለህ ይጨምርልህ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale ปีที่แล้ว

    አላሁ መሰሌ ወሰለ አላ ሙሀመድ

  • @atyub
    @atyub ปีที่แล้ว

    ጀዛኩመላህኽይር 🎉🎉🎉

  • @AnewarHameza
    @AnewarHameza 8 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ልክ ነህ ሹክረን ወድሜ

  • @MaMa-n9c6z
    @MaMa-n9c6z 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቅህ ወድማችን

  • @JemsBond-d2n
    @JemsBond-d2n 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙለህ

  • @Weewee2233-r3g
    @Weewee2233-r3g ปีที่แล้ว +1

    አላሁመ፣ሶሊ፣ወሰሊም፣አለ፣ነብነ፣ሙሀመዲ

  • @የናቴቅመም
    @የናቴቅመም ปีที่แล้ว

    ያረቢ ፈርጅ ሀሜ የአላህ 😢😢

  • @fatumahussen-pt1lf
    @fatumahussen-pt1lf ปีที่แล้ว

    ያረብ የተጨነቀን ሁሉ ፈርጀው ህመም ያለበተን አንተ ፈውሰው ብዙ ሀሳብ ያለበተን ከሃሳቡ አላቃው

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye 4 หลายเดือนก่อน

    አለሀ ሆይ ሁሉ ነጋሬን ዋዳንታሃ አስጣጊቻላዉ ሆድ ያበሳኚ ነዉ እላሂ አጊዛኚ ዳካማ ነኚ 😢😢

  • @sada-fk6fv
    @sada-fk6fv ปีที่แล้ว +2

    ያረብ እርዳኝ ወላህ ዛሪስ ደገመኝ

    • @DereseJuber
      @DereseJuber ปีที่แล้ว

      አብሽሪ እህት በርቺ

  • @Asyaahmed-zf3yf
    @Asyaahmed-zf3yf 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብ

  • @onedey-k8y
    @onedey-k8y ปีที่แล้ว +4

    የኢላፍ ቤተሰቦች ደምሩኝ እስኪ ስወዳችሁ💐

    • @sjjddk7105
      @sjjddk7105 8 หลายเดือนก่อน

      እኛም እንወድሻለን🌸🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SemiraTesfaw-e3h
    @SemiraTesfaw-e3h ปีที่แล้ว +2

    አህሌን ወንድማችን

  • @lmn-s7w
    @lmn-s7w 10 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ

  • @AZ-id8ko
    @AZ-id8ko ปีที่แล้ว +3

    ኢለሂ ረህማክን ለግሰን

  • @hasqwertyQwerty
    @hasqwertyQwerty ปีที่แล้ว

    Mashala❤❤❤

  • @meriemousman7872
    @meriemousman7872 ปีที่แล้ว +1

    Aselamwaaleykum Worehemetulahiwoberekatu
    Masha Allah
    JZK 🌹🌷💐

  • @Ttt-sh8tb
    @Ttt-sh8tb ปีที่แล้ว +1

    ኢላፍዬ መካሪያችን

  • @salesale2542
    @salesale2542 ปีที่แล้ว +1

    😮አጂብምንኛያማረንግግር
    ጀዛከላህኸይር

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 10 หลายเดือนก่อน

    የሰላሜምንጭ ኢላፍ❤❤❤❤

  • @semirabereka6737
    @semirabereka6737 ปีที่แล้ว +1

    Wakayekuselam worahimtolaha wobrakatuhu euffffff yarbe damimognli elahi mala gtahiye erdagn agezagn agezga ahuns hulum nagre ka kima balye hona

  • @TikTok-i6d
    @TikTok-i6d ปีที่แล้ว

    አሁን ሁሉንም ነገር ከአቅሜ በላይ ሆነ ጨነቀኝም የት ገደል ልግባ ከራሤ አልፎ ቤተሰቦቼንም አሰቃየሁኝ

    • @Fatma-yw7ye
      @Fatma-yw7ye ปีที่แล้ว

      አብሽሪ አላህ ከጭንቅያውጣሽ

  • @አኢሻኡመር2678
    @አኢሻኡመር2678 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህወድሜ

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 2 หลายเดือนก่อน

    ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
    ኢላሂ አንተ እገዘኝ

  • @Tshayabdu
    @Tshayabdu 5 หลายเดือนก่อน

    😭😭😪😪😪ያረብ

  • @sadatjewhor2507
    @sadatjewhor2507 ปีที่แล้ว

    Alllah yicemirilih

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk2818 ปีที่แล้ว +1

    ‏ما شاء الله تبارك الله الله يحفظكم

  • @naimayusufi3777
    @naimayusufi3777 ปีที่แล้ว +1

    Batam lib yinakal 😭😭😭😭

  • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
    @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩውም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱው ጀዛክ አሏህ ኽይር ወዲማችን ውዲ የኢላፍ ቤተሰቦች ዱአ አርጉልኝ አላህ ሀቄን በጀ እዳስገባልኝ ስት አመት የሰራሁባት ሴት የስት ግዜ ዲካሜን ይዛብኝ ቀረች በነገ በዛሬ አሁን ግን እኔም መጠየቅ ደክሞኝ ዝም ብያታለሁ ሁሉውንም ለአላህ ትቸ ለሁ እናም ዱአ ሀያል ነው እና ሁላችሁም በዱአችሁ አስቡኝ ውዲ የስደት እህቶቸ

    • @bint.seid.
      @bint.seid. ปีที่แล้ว

      አላህ እጅሽ ያሥገባልሽ ሀቅሽን ያረቢቢቢቢቢ

    • @rabitube8567
      @rabitube8567 ปีที่แล้ว

      አቡሽሪ ሀቅሽን አያስወስድብጨኘሽ

  • @AlainUaeseada
    @AlainUaeseada 2 หลายเดือนก่อน

    حسبي الله ونعم الوكيل መመኪያ ማን አለኝ ያረብ ያረብ አፍፍፍ አይ እች ከቱ ዱንያ አዱን ስል አዱ አረ ያረብ ያአላህ አገዘኝ يا عمه الاسلام እስኪ አስታውስኝ በዱአችሁ አላህ ያስታውሳችሁ አላህ ሆይ የኔ ጌታ የጠበበውን የጨነቀውን አተ ቅርብ አድርግልን يا حي يا قيوم

  • @arifu-fw6nn
    @arifu-fw6nn ปีที่แล้ว +1

    waleykum selam worahmatulahi woberakatuhu

  • @silasila926
    @silasila926 ปีที่แล้ว

    ታሪኬ፡ቡዙናው፡ካልጅናቴ፡ጃሚሮ፡ቡዙው፡ፈታና፡አልፌዋሎ፡አላህ አሁንም ካኔገሪ፡ይውንልን ታሪኬ፡ቡዙናው፡ካልጅናቴ፡ጃሚሮ፡ቡዙው፡ፈታና፡አልፌዋሎ፡አላሃምዱልላህ❤❤

  • @HawaHussen-g7h
    @HawaHussen-g7h 7 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሰላም ኢላፋ ዩቱብ ማነው እደኔ የሚወደው ረጂም ይስጥህ

  • @Userዩስራ
    @Userዩስራ ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ነኝ 🎉🎉🎉

  • @TyYy-h9u
    @TyYy-h9u 2 หลายเดือนก่อน

    የአላህአተፈረጃህንቅርብአድርግልኝ

  • @fatimaa-io2vc
    @fatimaa-io2vc ปีที่แล้ว

    ያርብ

  • @The_Behera_Amhara
    @The_Behera_Amhara ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Cvs-ft4qg
    @Cvs-ft4qg ปีที่แล้ว +1

    👌

  • @Cvs-ft4qg
    @Cvs-ft4qg ปีที่แล้ว

  • @KeremaHusen
    @KeremaHusen ปีที่แล้ว

    ጀነትንምይወፍቅህ

  • @hfhf2770
    @hfhf2770 ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🤲🤲

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 ปีที่แล้ว +1

    عليكم السلام ورحمه الله وبركاته

  • @ሰሚረሀምዘ
    @ሰሚረሀምዘ ปีที่แล้ว

    እህት ወንድሞቼ ስደት ለይ ነኝ ምንም ነገር አልሸከ አለኝ ደከመኝ ስደትም ሰለቸኝ ነገሮችም አልሰከ አለኝ ኤበከቹ ዱአ አርጉሊኝ

  • @amaamm-ow3ju
    @amaamm-ow3ju 4 หลายเดือนก่อน

    የአላህያረብአቅልልኝእባክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሁላችንንምአሚንንንንንንንንንንንንንንን

  • @Jamila-n1y
    @Jamila-n1y 10 หลายเดือนก่อน

    ✅✅✅✅✅🙏🙏🙏🙏

  • @kadijaayawalagawaa9444
    @kadijaayawalagawaa9444 ปีที่แล้ว

    🌹S 🌹A W🌹🌹👌👌👌👌👌