ውበት ሲገለጥ - ሐላላ ኬላ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 ปีที่แล้ว +10

    አብቹ ጀግና አንደኛ ነህ ቀጥልበት በርታ ጠላት ይቃጠል ሁሌም አንደኛ ነህ

  • @kidistaraya6735
    @kidistaraya6735 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ እና ማራኪ ቦታ ነው

  • @y2ነኝ
    @y2ነኝ ปีที่แล้ว +6

    የኔ አገር እናንተ ያላያችሁት ለበስ ብሎ ቁጭ ያለ ገና የምንገኘለጠው እንዲሁ ይታየኛል። አይ አቦ ድህነቴ ሁሉም ሰው እርስ በርስ መናቆር ትቶ የጠፋ /የወደቀ ነገር ፈልግ ተብሎ ቢታዘዝ ስንት ነገር ያልተጻፈ ያልታየ እንዳለን ብናውቅ ብንገነዘብ ብንረዳ አቤት ጌታ ሆይ ልቦናችንን አብራራራ አሜን!!!

  • @eliasgugsa2612
    @eliasgugsa2612 ปีที่แล้ว +7

    ይህን ድንቅ ስራ የሰሩ እጆች ይባረኩ ::

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ይሄን የመሰለ ውብ ነገር እንድናይ ላረጋችሁ ሁሉ ምስጋናችን ካላችሁበት ይድረሳችሁ 🙏🏿🙏🏿❤️❤️

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 ปีที่แล้ว +5

    Thank you, PM Abiy!!

  • @atakiltabebe9722
    @atakiltabebe9722 ปีที่แล้ว +2

    Oh Lord! Please open the eyes of the many who have not been able to see this welcoming and colorful paradise and express gratitude for the people who have decided to work and and brought up its fruition

  • @milkyabebe8651
    @milkyabebe8651 ปีที่แล้ว

    Incridable natural beautiful Envaroment . Almighty God's gift.
    Eng. Abebe Kebede

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 ปีที่แล้ว

    እድሜ ኢትዮጲያ ጠቅላይ ዶ/ር አቢይ ይብላኘሸ ለእኛ አርስ በርስ፡ለምንባው... ምርጥ መሪ ለትውልድ የሚሰራ..

  • @ejggymwibshet2152
    @ejggymwibshet2152 11 หลายเดือนก่อน

    Wow ❤❤

  • @vivaabraham7
    @vivaabraham7 ปีที่แล้ว +1

    አቢቹ በእግዚአብሔር ክንድ የተሾመ መሪ ነው፣ገና ብዙ እግዚአብሔር ይጠቀምበታል ፣ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ ማማ የሚትወጣበት ጊዜ ነው....መሪያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፣ ይባርክህ፣ረጅም እድሜና ጤና ያጠግብህ!!!

  • @tesfayeayele6649
    @tesfayeayele6649 ปีที่แล้ว +4

    May God bless the minds and hands of those who worked on this quality, speed and commitment benchmarking project….

  • @ezedinabdulwahab3290
    @ezedinabdulwahab3290 ปีที่แล้ว +11

    አብቹ አንተ ዝም ብለህ በቅንነት የቻልከውን ስራ ውሾች ይጩሁ እንዴት ሰው ጥሩ ስራ ሲሰራ ይቃወማል??? ጉለቶች ይኖራሉ አሉ ጉለቶችን ነቅሶ አውጥቶ መተቸት ይቻላል ግን ጥሩ ሲሰራ ጭቃ መቀባት ግን ድንቁርና ካልሆነ ምን ሊባል ይችላል አብቹ አላህ ያግዝህ በርታ ከአላምህ ወደኋላ እንዳትል አይዞህ ከጎንህ ነን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @DanielErdolo-nc5cv
    @DanielErdolo-nc5cv ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ቦታ ነው

  • @eyassuwossen316
    @eyassuwossen316 ปีที่แล้ว +2

    ስላየሁት እጅግ ድንቅ ስራና ዉቢ ነዉ መታችሁ እዬ እላለሁ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      እሺ እያሱ ሪዞርቱን ካየኸዉ ክፍያዉ ሰንት ነዉ?

  • @bekelebekele6528
    @bekelebekele6528 ปีที่แล้ว +16

    አቢቹ ገና ተአምር ይሰራል አትጠራጠሩ ሠርቶእያሣየ ነው ጀግና አለማድነቅ ንፍግነት ነው አቢቹን አልቻሉትም በቃ ወደፊት ነው ወደሗላ የለም

  • @hawabonaa
    @hawabonaa ปีที่แล้ว +1

    I'm very interesting to see this place

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 ปีที่แล้ว +1

    This is extremely fascinating

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h ปีที่แล้ว +7

    ዶክተር አብይ ኑርልን ውሾቹ ይጩሀሉ እናተ ስሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-cu7b14
    @user-cu7b14 ปีที่แล้ว

    ዳቦ ከራበው ህዝብ ግብር እየሰበሰቡ ለባለስልጣን የስብሰባና የመዝናኛ ቅንጡ village መስራት ምን ይባላል ።

  • @ዋሰ
    @ዋሰ ปีที่แล้ว +4

    አብቹ የሰራኸዉ ሪዞርት በጣም ቆንጆ ነዉ ነገር ግን ሰንት ሰዉ ነዉ እነዚህ ሪዞርት ላይ ክፍል የመያዝ አቅም ይኖረዋል?
    ይገባኛል ከ120 ሚሊዬን ሕዝቦች 150 ሰዎችን አታጣም ነገር ግን የዚህን ሪዞርት ሙሉ ፀጋ ለመቋደሰ ሕዝብ በብዛት መምጣት አለበት በጣም ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸዉ ሁቴሎች እንዴት እንሰራለን ነዉ ጥያቄዉ መልሱ ቀላል ነዉ አሁን በሰራሀቸዉ ቤቶች A/C አይቻለሁኝ አላሰፈላጊ ነዉ ቤታችንን በጭቃ ከሰራን ትላልቅ መሰኳቶችም በቂ ናቸዉ ቤቱን ያለሲሚንቶ ምሰሶ መሰራት ይቻላል ብዙ በጭቃ ቴክኖለጂ ያጠኑ እንጅነሮች አሉ ልክ እንደአበሻ ቤት ማገርና አግዳሚም ሳያሰፈልገን ቤታችንን መሰራት እንችላለን የጣርያም ክዳን ከፕላሰቲክና ከአሸዋ ድብልቅ የሚሰራ ሰለሚሆን የሰራ ዕድል ለአካባቢዉ ሰዎች ይሰጣል በዚህ አይነቱ በቁጠባ በአዲሰ ቴክኖለጂ በአዲሰ አሰተሳሰብ አንድ ሺህ ጎጆዎች ቢሰሩ ግደቡ ሲሰራ ሰራተኞች የሰፈሩበትን ቦታ ላይ ብንገነባ ከተማዋ በሙሉ በዚህ በቀሰምነዉ እወቀት በርካሸ መሰራት ይቻላል። እደግመዋለሁኝ የጎጆ ቤት በጭቃ የሚሰራ ግን በዘመናዊ መንገድ ባህሉን የጠበቀ ፠ ቤታቸዉን በቀርካሀ የሚሰሩ ከሆነ ደግሞ ቀርካሐዉ ምሰጥ እንዳይበላዉ በኬሚካል ቀቅሎ ጎጆዉን ማዘመን ብቻ ነዉ፠ ይህን ነዉ ፈረንጆቹም የሚፈልጉት ፠መብራት ሁሉ በሶላር መሆን አለበት ኤሌትሪኩን ለጎረቤት ሀገር መሸጥ ነዉ
    ይህ እንዱሰትሪ ብዙ ነገር ይፈልጋል እንቁላል ይፈልጋል፠ ወተት ይፈልጋል ፠ አታክልት ይፈልጋል፠ የሰጋ ተዋፆ ይፈልጋል እነዚህን በሙሉ በቅርቡ ማደራጀትና ምንም ነገር ከዉጭ እንዳያሰመጣ ማረግ ነዉ
    አንድ የረሳሁት ነገር የሸንት ቤት እዳሪ ወደ ባዬ ጋዝ መቀየር አለበት ያለበለዝያ አካባቢ ይበክላል ሁሉ ዉሃ አወጋገዱ በደምብ መሰላት አለበት
    የኤሌትሪክ ጀልባ መሰራትም ልጆቻችንን መንገር ነዉ

  • @tewodrostilahun469
    @tewodrostilahun469 ปีที่แล้ว +1

    አንድን አካባቢ ተመልክቶ እንዲህ አይነት ህልም ማለም እናም ይሄንን ህልም ደሞ በተግባር እንደዚህ ማየት መታደል ነው ። ህልሙ ለኢትዮጵያውያን ኩራት ዘመን ተሻጋሪ የይቻላል አመለካከትን የሚሰጥ ለቱሪስት መስህብ ለአካባቢው ተወላጆች የስራ ዕድል የሚከፍት ትልቅ የገቢ ምንጭ ነው። ጥሩ የአርምሞ በግሩፕ ለሚመጣ የማይረሳ ትዝታን የሚፈጥር ምርጥ የመዝናኛ ቦታ!
    አይቶ ማሳየት ተለውጦ መለወጥ
    ሠርቶ ማሰራት ተልቆ ማተለቅ !!!

  • @aklilutaye1099
    @aklilutaye1099 ปีที่แล้ว +1

    Fantastic ❤😮

  • @NuhaSal
    @NuhaSal ปีที่แล้ว +1

    This is a good project to decongest addis too people can go and have vacations and conferences away good thinking Mr prime minister ❤🇪🇹🇬🇲🇳🇿

  • @esaid9829
    @esaid9829 ปีที่แล้ว

    If it was not for the beauty of the leadership, we would not have scene the beautify of the land.

  • @Lifewithfootball710
    @Lifewithfootball710 ปีที่แล้ว

    የምር ግን ኢትዮጵያ እንደዚ አላት😮

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 ปีที่แล้ว

    ሰላም የሚሰራ ነገር ቢሆን አብይ ይሰራው ነበር እርግጠኛ ነኝ!!

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ለቱሪስት መስህብነት ጥሩ ነው ለእኛ ለአብዛኛው ኢትዮጵያ ሰርተን እንድንኖር ሰላማችንን ስጡን ሚስኪን እህቶቻችን በበረሃ እድሜያቸውን የጨረሱበትን ቤታቸውን አታፍርሱባቸው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      የት ነዉ ቤት የሚፈረሰዉ ወልቃይት ሰላም ወርዶል ማለትን ሰምቼ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 ปีที่แล้ว +1

      እናቱ የጨረቃ ቤት ነዉ የሚፈርሰዉ የጨረቃ ቤት እደሚፈርስ የታወቀ ነዉ

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 ปีที่แล้ว +1

      አናትህ ይፈረስ እነደነተ ያለ ሌባ ነዉ መሬት እየወረረ የምሸጥ ሌባ ቆማጣ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว +2

      ​@Fatuma Mehamed
      ፋጡማ እዉነት ብለሻል የጨረቃ ቤቶችን ሁላችንም መደገፍ አለብን ቤቱ ጨረቃ ላይ ከተሰራ
      ኢትዬጵያ ምድር ግን እያንዳንዶ ሴንትሜትር የመንግሰት ንብረት ናት ዝም ብለህ ያንተ ባለሆነዉ መሬት ላይ ቤት መሰራት አትችልም ፍቃድ አወጥተህ በሰነሰርዓት ተፈቅዶልህ ፕላን ሳታዛባ ወሰን ጠብቀህ ትሰራለህ ግብርህን በሰነሰራት ትከፍላለህ መብትህ ይጠበቅልሀል አለበለዝያ የጨረቃ ቤት ሰርተህ ጠዋት ላይ በሚሉዬን ካልተከፈለኝ ለልማት አልነሳም ብለህ አታካራ ፈጥረህ ልማት ሰታዘገይ ቅር ያላለህ ሕጉ ሰይፍ ሲወርድብህ አታለቃቅሰብን ግዜ የለንም ለአጥፊዎች እኔ ደግሞ የሚሰኪኖች ቤት የሚፈርሰ መሰሎኝ ለካሰ የሌባች ቢት ነዉየሚፈርሰዉ

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 ปีที่แล้ว

      @@ዋሰ ምን አለ ሁሉም እዳተ ቢያስተኸዉል ወንድሜ ወይም እህቴ ሰዉ አልገባዉም እዳተ መረዳት ይሁንላኀዉ

  • @anwarakbar-alidosen9546
    @anwarakbar-alidosen9546 ปีที่แล้ว

    #1

  • @solomonlemma5164
    @solomonlemma5164 ปีที่แล้ว

    this results gelgel geba products not new products ethiopian electrice power result not others i am solomon

  • @malassay
    @malassay ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂 so this how you prove one resort can change the whole warda

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 ปีที่แล้ว +1

    You guys never learn. When you produce such kind of program, please show us the beauty of the place. We don’t need too much interviews.

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 ปีที่แล้ว

    Can Ethiopians afford the cost or only for goreigners?

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 ปีที่แล้ว +2

    ምድረ የዩቱብ ጡረተኛ ትንጫጫ አብይ ስራ ላይ ነው !!

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 ปีที่แล้ว

    The only thing can do is construction

  • @ኡስማንሙፋ
    @ኡስማንሙፋ ปีที่แล้ว

    አይመጃጃል

  • @thomassissay5719
    @thomassissay5719 ปีที่แล้ว +1

    gibe 3 was built for electricity production and mostly to provide water for the downstream area for the megga kuraz sugar factories. abiy has abandoned these megga sugar factories which could have created 300,000 people directly but instead brags about 28 room pension he built really really really sad to see such tiny minded leadership. the dam and the lake itself was made by eprdf (meles zenawi) don waste time building resorts which are too easy to build try to finish atleast one of the 13 sugar factories that were started and now stack

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      ቶማሸን
      ወርቅ ብለሀል የሱኳር ፋብሪካም አይባሉም sugar estate ነዉ የሚባለቱ አንድ ከተማ በለዉ ከ100,000 በላይ ሰራተኛ የሚቀጥር ትምህርት ቤቶች አንደ ከተማ የሚዘዉን አገልግሌት የሚሰጥ ትንሸዬ ከተማ በለዉ እኔ እንባዬ ነዉ የሚመጣዉ ኢትዬጰያ ከዉጭ ሱኳር አሰገባች ሲባል፤ ትዝ ይለኛል አቦ ፀሐዬን የሱኳር ሌባ እያሉት መቆምያ መቀመጫ አሳጥተዉት ይሄዉ አምሰት አመት ሆነ በቅጡ ያለቀ የሱኳር ፋብሩካ የለም እንደሚመሰለኝ ሙሰና ነዉ ። ከዉጭ ሱኳር የምንገዛ ከሆነ በተለይ ሕንዶች ሙሰና ይሰጡሀል ሰለዚህ ለምን ብለዉ ይህንን የጦፈ ንግዳቸዉን ያጣጡፋሉ ይመሰለኛል የዉጭ ምንዛሪ እጥረት አለ ይባላል ያሾፋሉ ማሰተዳደር ካቃታቸዉ መሸጥ ያዋጣል 51% ይዞ

    • @malassay
      @malassay ปีที่แล้ว

      some right minded people, you know, that resort & park are very simple to make, so why do they want people to be productive it prosperity party, not EPRDF.😂😂😂

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 ปีที่แล้ว +1

    Lemehonu ye resortu waga le Ethiopiawi yeqemesale??? New weyes be abeshaaa medirrr nechu ( tourist) minfelasesebetin naw abyi Ahmed beyebotaw migenebaw????

    • @ዋሰ
      @ዋሰ ปีที่แล้ว

      ለመቶ አመት ቲሪሰቶች ላሊበላን ግብኝተዋል ግን,አማሮች አንዲት ሁቴል አልሰራቹሁም አሁን ደደቡቡ ተራ ነዉ አትመቀኝ ቡዴ ከሆንክ ቱቱቱቱ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን ፣ሱማሌን ፣ የመንን ፣ ሊቢያን .. ልጎብኝ ብሎ የሚመጣ ቱሪስት አለ 😮?
    ***
    የተረረጋጋች አገር ለመፍጠር ህገመንግስቱን ይቀየር!!

    • @ዘንጤ
      @ዘንጤ ปีที่แล้ว

      Dude you are so full of wisdom 😂😂😂😂😂😂

  • @thomassissay5719
    @thomassissay5719 ปีที่แล้ว

    eprdf built this megga 3 billion euro dam abiy built 28 room hotel on it nothnig much don waste time on such tiny projects build the sugar factories metal factories roads and many other megga factories than such easier projects.

  • @vivaabraham7
    @vivaabraham7 ปีที่แล้ว +6

    አቢቹ በእግዚአብሔር ክንድ የተሾመ መሪ ነው፣ገና ብዙ እግዚአብሔር ይጠቀምበታል ፣ኢትዮጵያ ወደ ከፍታ ማማ የሚትወጣበት ጊዜ ነው....መሪያችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፣ ይባርክህ፣ረጅም እድሜና ጤና ያጠግብህ!!!

  • @tewodrostilahun469
    @tewodrostilahun469 ปีที่แล้ว +3

    አንድን አካባቢ ተመልክቶ እንዲህ አይነት ህልም ማለም እናም ይሄንን ህልም ደሞ በተግባር እንደዚህ ማየት መታደል ነው ። ህልሙ ለኢትዮጵያውያን ኩራት ዘመን ተሻጋሪ የይቻላል አመለካከትን የሚሰጥ ለቱሪስት መስህብ ለአካባቢው ተወላጆች የስራ ዕድል የሚከፍት ትልቅ የገቢ ምንጭ ነው። ጥሩ የአርምሞ በግሩፕ ለሚመጣ የማይረሳ ትዝታን የሚፈጥር ምርጥ የመዝናኛ ቦታ!
    አይቶ ማሳየት ተለውጦ መለወጥ
    ሠርቶ ማሰራት ተልቆ ማተለቅ !!!