ሌላ ሰው እንደምታፈቅር ሰማሁ 🙆‍♂️ አስደንጋጭ prank

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 856

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ ปีที่แล้ว +561

    ወንድ ልጂ ሲቀና እና አፍቅሮ ሲያለቅስ ደስ ይለኛል👌😂😂😂

    • @hanaalimayo1221
      @hanaalimayo1221 ปีที่แล้ว +7

      ይመስለኛል ማየት ስለምትፈልልጊ አያጋጥምሽም አደል😂😂😂😂😂

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว +9

      😂😂እኔም ግን6አመት ስንት ሳረግው አያልቅስ አይናድድ

    • @Salam-bi7ei
      @Salam-bi7ei ปีที่แล้ว +1

      እኔም❤❤😂😂😂

    • @tigesttadesse1215
      @tigesttadesse1215 ปีที่แล้ว +6

      የኔንም ሁሌ ነው እማስለቅሰው😂

    • @مريماول-س5و
      @مريماول-س5و ปีที่แล้ว +1

      እኔምምምም

  • @kayakuya5367
    @kayakuya5367 ปีที่แล้ว +195

    የመዳም ቅመሞች ከመዳም ኩሽና አውጥቶ የረፋት እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ

  • @የተኝቢ
    @የተኝቢ ปีที่แล้ว +32

    አረ ወይኔ ውድ ሊጅ ሲቀናና በፍቅር ሲያለቀስ ሚያስደሰተኝ ነገር የለም😂👍👍♥️

    • @SaudiSaudi-s9n
      @SaudiSaudi-s9n 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
    @እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ ปีที่แล้ว +46

    ወድልጅ ሲቃጠል ማየት ሲገበገብ እደት ደስ ይላል እሙ በርች አቃጥይው በደብ😂😂😂 በርቱ መልሡን እጠብቃለን ይወኒ😂😂

    • @fatumafatuma870
      @fatumafatuma870 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክ

    • @user-ve6sc6fj5x
      @user-ve6sc6fj5x ปีที่แล้ว

      😂😂😂🙄🙄😁🤣🤣

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 11 หลายเดือนก่อน

      ታሠመቻታለሽ አታወጫትም😂

  • @melkamsewtube9477
    @melkamsewtube9477 ปีที่แล้ว +31

    ዘራፍ ወንድ ሊጅ ሲቀና የምር ደስ ይላል ከሴቶች ለየት ያለ ነው ቅናቱ ቃላትን አያጠብቅም😂😂😂

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe ปีที่แล้ว +31

    የኔ ቀጮ ይመችሽ❤🎉ወዶች በቅናት ሲጨረጨሩ እዴት ደስ እደሚለኝ😂😂😂

    • @fatumafatuma870
      @fatumafatuma870 ปีที่แล้ว +2

      የሁላችንም ፍላጎትነውክክክክክ

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe ปีที่แล้ว

      ​@@fatumafatuma870 ❤🎉😂😂😂😂😂

    • @Eyrusmengsha
      @Eyrusmengsha 3 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ ปีที่แล้ว +41

    ወይኔ አዉጥቶ ጣለሸ ወይኔ እግዚሐብኤር ምረጥ ቆፍጣና ባል ሰጥቶሻል. ❤❤❤ እኔ ጥያቄ አለኝ የየት አገረ ልጆች ናችሁ ሰራችሁ ምድነዉ መልሰ እጠብቃለሁ

    • @የተኝቢ
      @የተኝቢ ปีที่แล้ว +8

      አገራቸው ልገረሽ የዉቦቹ መፈለቂ የታታሪዊቹ ሰራ ወዲዱ ውቢት ጉራጌ የጉራጌ ለልጆች ናቸው♥️♥️👍

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 11 หลายเดือนก่อน +3

      ለዛ ነው ቆጆ የሆኑት አማራ ወሎየ ነኚ ግን ጉራጌወችን በጣም ነው የምወዳቸው

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 ปีที่แล้ว +17

    ባገኝው አለቀውም አላልሽም😂😅😅😅 እኔም ባልሽን ባገኝው አለቀው ማሬ😅😅😅አይማርሽ😂❤❤

  • @D-d415
    @D-d415 ปีที่แล้ว +25

    ሊመታት መስሎኝ ልቤ መታ ደሞ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችዋለው ❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy ปีที่แล้ว +141

    ፍቅር በመጠኑ ቅናት ሲኖረው ደስ ይላል ወይ ኢሚ❤❤❤😂😂

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว +5

      😂😂ged nw🥰🥰

    • @salamalena7365
      @salamalena7365 ปีที่แล้ว +2

      ​@@yoeemy❤❤❤❤❤

    • @AyantuDida
      @AyantuDida ปีที่แล้ว

      Yene marochi Dameron ❤

    • @Sara-n3e4t
      @Sara-n3e4t 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @Ethinfo911
    @Ethinfo911 ปีที่แล้ว +7

    ባገኘው አልምረውም የምትይው
    እእእእ ምሳ ልታግብዥው አስበሸ ነው
    11:35 😀😀😀😀

  • @semirabintbaba6562
    @semirabintbaba6562 ปีที่แล้ว +13

    ዘ መቅናት😂😂አይዞህ ያጋጥማል ኤሚ ጎበዝ❤❤❤አንዳድ ቀንማ እደዚህ አንጨርጭሪዉ 😂😂

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ
    @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ ปีที่แล้ว +19

    😢😢 ግን እመታሻለሁ አይባልም ይልቅ እመክርሻለሁ በላት አካልህ ናትና ምንም ያህል ብታጠፋ ቁጭ አድርገህ በፍቅር መምከር ❤❤

    • @YounusKhan-b9r
      @YounusKhan-b9r 21 วันที่ผ่านมา

      አረ እኔብሆን ጠፍጥፌያትነበር😅😅

  • @edaede8497
    @edaede8497 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔ የኔ ነቀዝ አስረርሽውኮ አቤት ወድልጅ ቅናቱኮ አይድረስ ነው ይመቻችሁ ❤❤❤ላይ ሰብስክብራይ ሳያረጉ አይመልከቱ የሚወዳቸው🤗🤗🤗🤗👍👍👍👍አርጉ

  • @RozaLove-w7r
    @RozaLove-w7r ปีที่แล้ว +8

    የምሬንነው በጣም ነው የምታስቁኝ የምር ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @sosinna4618
    @sosinna4618 ปีที่แล้ว +19

    ስወዳቹ❤ግን ዮናስ እንደህት አንድ ነገር ልበልክ እንዳልመታሽ አትበል ምክንያቱም ሚስት አትመታም ለዛሬ ሳይሆን ነገ ልጅ ስትወልደለ ይህ ቃል ይለምድብህና ልጅህም ፊት ትጠቀመዋለህ ልጅህም የናንተን አርያ ይዞ ስለሚያድግ ተጠንቀቅ ለነገ ትውልድ መልካም ስብእና ልናስረክበው ይገባል እንደቀላል የምንጠቀመው ቃል ጥሩ ተፅኖ የለውም

  • @hatlib6717
    @hatlib6717 ปีที่แล้ว +8

    ሰወዳቹ እኮ አው ወንድ ልጅ ሲቀና ደሰ ይላል ፈቅራችሁን ያብዛላቹ🥰🥰🥰🥰

  • @HanaChirato-ur1sh
    @HanaChirato-ur1sh ปีที่แล้ว +5

    እኔ ባገኘው አልቅም!? ኡፍፍፍፍፍፍ ደከምኩኝ😂😂😂😂😂 የኔ ውቦች ኑርልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ
    @ሀብታምጎንደሪዋየአጼወቹ ปีที่แล้ว +14

    ወንደ ልጃ ሲቀና ደስ ይለኛል 😂😂😂
    ደስ ትላላቹሁ ከዚህ የበለጠ ደረት ትመኛለሽ 😅😅😅😅

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @sadah4261
      @sadah4261 ปีที่แล้ว

      ይገርምሻል እንጂ

  • @DebriAschenaki
    @DebriAschenaki ปีที่แล้ว +5

    ውይ ቅናት ደግ አደረግሽው ደስ ይላል ሰው ለሚወደው ነው የሚቃናው ልቤታቺሁ አድስ ነኝ ፍቅር እስከ መቃብር ብያለው ውዶች

  • @NejatYesuf-s5i
    @NejatYesuf-s5i 10 หลายเดือนก่อน +2

    ከቆንጆወች መሃል አይደል የመረጥኩህ አላልሽም ክክክክክክክ 🎉🎉🎉 ስታምሩ ❤❤❤❤

  • @ክርስቶስክይወቴ
    @ክርስቶስክይወቴ ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ኧረ ወንድ ልጅ አበደ በጣም ነው ያቃጠልሽ ማርያምን ብቻ መልስሽን ጠብቂ😂 በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      አሜን❤❤

    • @ghvh9828
      @ghvh9828 ปีที่แล้ว

  • @seada996
    @seada996 ปีที่แล้ว +38

    ውይወድልጂ ሲቀና ደስይሉኛል ❤❤❤❤

  • @seralove8471
    @seralove8471 ปีที่แล้ว +2

    አይቻችሁ አላቅም ገና ዛሬ አየኋችሁ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ ደግሞ ስታምሩ😍😍😍

  • @AlsiDemsew
    @AlsiDemsew ปีที่แล้ว +34

    ዛሬ ግና ሳያችሁ ታምራላችሁ🥺🥺🥺🥺መልካም መቀናት ውንድ ሲቀና ድሰ ይለኛል 😂😂🙈

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 ปีที่แล้ว +4

    የወኒ ተገኘህ ዛሬ አጨረጨርሽው እኮ😀😍

  • @merryyssf3542
    @merryyssf3542 ปีที่แล้ว +9

    ውይኔ እኔባገኚው አለቀውም ስትል በርግጫ አላትብየ ትሳቅቄ ሞትኩኝ ክክክክክክክክክክ

  • @irikrir538
    @irikrir538 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ደረቱ ስትል እደት ቡሉ ተነሳ ከተኛበት😂😂😂😂😂

  • @መቅዲ-ኀ6ደ
    @መቅዲ-ኀ6ደ ปีที่แล้ว +4

    እፍፍፍፍፍፍፍ ወድ ልጅ ሢቀና ደስስስስስስ ይለኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቀጮዬ ተመቸሺኚ አቦ🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @batebatebate-z3t
    @batebatebate-z3t 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማሮች ይች የኛ ቤት ጉድ ነች ሁልጊዜ መውጣት ስፈልግ እንደዚህ ነው እምለው ከዛ ከኔጋ ትወጫለሽ ብሎ ይዞኚ ይወጣን ሴቶች ብልህ ሁኑ አስቀኑ ወንድልች ትንሽ መቅናት አለበት ካለበለዚያ ብዙም ፍቅር የለም ብየ ነው እማስበው እኔ የኔ ውዱ ባል ሁልጊዜ እሚቀናው ነገር ደስ ይለኛን❤❤❤❤

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 ปีที่แล้ว +3

    ቆንጆ ወንዶች ግን ቅናታም ናቸው ባሌም እደዝህ ነበር ፉን ፉን ሚርግው ግን ድስ ይለኛል ሲቀና😂😂😂

  • @FKg-s7t
    @FKg-s7t 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን የማዳም ቅመም የረፍት እንጀራ የሰጠን እንደኔ ምራረ ያለው አሜን ይበል

    • @Fatuma-k5c
      @Fatuma-k5c 3 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን ያረብ

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ወንዶች ሲቃጠሉ እዴት ደስ እደሚለኝ እርር ይብሉ 😂

    • @fatumafatuma870
      @fatumafatuma870 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክየሁላችንም ፍላጎትነው

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 ปีที่แล้ว +15

    ስወዳችሁ ዮኔ የምር ነው የተናደድከው።የኔ ቀጮ ተሳክቶክሻል ቀጥይበት እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 11 หลายเดือนก่อน +3

    ይወድሻል ታድለሽ❤❤

  • @sebleseid7605
    @sebleseid7605 ปีที่แล้ว +21

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ❤ የኔ ቀጫጫ ስወድሽ 😘 እኔ ፕራንክ ልነግርሽ ነበር ግን ያየዋል 😢 ቅመሞችየ እድት ሰነበታችሁ የኔ ማሬች🙏❤

    • @sadaa5771
      @sadaa5771 ปีที่แล้ว +1

      አለን እደናቺሁ ❤😂

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤

    • @SaraBekele-zs8gv
      @SaraBekele-zs8gv ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @mhirat7883
      @mhirat7883 5 หลายเดือนก่อน

      አለን❤😂😂

  • @MikaMika-kc7yf
    @MikaMika-kc7yf ปีที่แล้ว +3

    ከአንተ የበለጥ ቆንጆ የለም ምን አስቀናህ 😂 ግን መታሽ ብየ ነበር የኔ ቀጮ 🥀😍

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว +1

      😂

  • @aahh5158
    @aahh5158 ปีที่แล้ว +4

    የምወዳቹሁ እግዚአብሔር ፍቅርራቹሁ ያብዛው🙏🙏🙏😁😁😁

  • @kalyoutube8786
    @kalyoutube8786 ปีที่แล้ว +17

    የኔ አዝጎች ስወዳችሁ❤😂😂😂

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว +1

      we love u too😍😍

  • @yosef-eshetu
    @yosef-eshetu ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ወንድሜ😂😂😂😂
    መልስምት በቅርቡ ጠብቃለው

  • @Sadawmer-sz6yz
    @Sadawmer-sz6yz ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂ወይኔ. ቅናት. ግን ኮአችም. አበዛሽው. አጨርጨርሽው❤❤❤

  • @ZEHRA-zg7jc
    @ZEHRA-zg7jc ปีที่แล้ว +9

    ማነው እደኔ የሚቀና ወዲ ደስ የሚለው 😂😂🤪

    • @jciciciufufuf8227
      @jciciciufufuf8227 ปีที่แล้ว

      ENYHULTUM.CYNADADU.DASAYLGMU.KKKK

    • @ፋኖወቸደሞቸ
      @ፋኖወቸደሞቸ ปีที่แล้ว

      የኔስ ድዝዝ ነውከውድም ብከጂ እኳንደህና መጣሽብሎ ነውየሚቀበልሽ ቱ ክክክክክክክክ

    • @okok8293
      @okok8293 ปีที่แล้ว

      ​@@ፋኖወቸደሞቸ 😂😂😂😂😂😂

    • @ZEHRA-zg7jc
      @ZEHRA-zg7jc ปีที่แล้ว

      @@ፋኖወቸደሞቸ ሀሀ ያችስ ከፋ 😂❤

    • @አባቴናፋቂ
      @አባቴናፋቂ ปีที่แล้ว

      ​@@ፋኖወቸደሞቸ 😅😅😅

  • @AbdulMusaka
    @AbdulMusaka 2 วันที่ผ่านมา

    ዮዬ ቸልበት እንጅ ምን ይደራግ እንግድ ተሰርታል😂😂

  • @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
    @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ ปีที่แล้ว +14

    ወንዶች አፍቅረውና ቀንተው ሲንጨረጨሩ ደስስስ ይለኛል

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      😂

  • @Fantusiyum
    @Fantusiyum 6 วันที่ผ่านมา

    ምሠ ልታገብዥዉ ነዉ 😂😂😂😂😂ወይኔ ቅነት😅😅😅😅😅

  • @etsegenetnegash
    @etsegenetnegash ปีที่แล้ว +1

    ...ሳይመርጡልኝ ላግባህ??😂😂😂😂😂😂😂...ያንተም ደረት እኮ ያምራል😂😂😂😂ደስ ትላላችሁ ፎሎ አድርግያለሁ😅

  • @tgay5642
    @tgay5642 ปีที่แล้ว +4

    አልሃምዱሊላህ የኔባል በጣም ቀናተኛ ነዉ በጣም ደስ ይለኛል ስለሚቀና በጣም እደሰታለሁ እኔም ቅናቴ በዚያዉ ልክ ነዉ

  • @سميهاثيوبيا-ذ2ص
    @سميهاثيوبيا-ذ2ص ปีที่แล้ว +1

    ብድርህን መልስ ክክክክክ እንደዚህ አናዳህ እማ እንደ 😂😂😂😂

  • @mesaymam
    @mesaymam ปีที่แล้ว +3

    ባለትዳሮች ፕራክ ባትደራረጉ ጥሩነው በጣም ይደብራል ፕራክ ትዳር ላይ ጥሩ ስሜት አይኖረውም

  • @WeWee-s6g
    @WeWee-s6g 11 หลายเดือนก่อน

    ደስትትሉ ትደራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤

  • @AsegedechShumi
    @AsegedechShumi 5 หลายเดือนก่อน +2

    Akanumat itii fufaa waqayoon isn gargaruu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ 7 หลายเดือนก่อน

    ቅናት በመከባበር ጋር ደስ ይላል የኔ ትግስት የለወም በጥፊ ነው የሚያላክመኝ

    • @Sadae-v4b
      @Sadae-v4b หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj ปีที่แล้ว +2

    ኡኡኡኡ ኮሜት ለመጀመሪያ ሥፅፍ ገራሚ ቃጠሎ እኛም ከሥደት ሥንመለሥ ጥሩአፍቃሪይሥጠን

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 ปีที่แล้ว +9

    ወንዶቹ ሲቀኑ አያድርስ ነው😂😂😂

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      😂😂❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      😂😂❤❤

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 11 หลายเดือนก่อน

      😀😀😀

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 11 หลายเดือนก่อน

      እሥከ መግደልም እሚደርሡ አሉ😢

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂ሲያሳዝን😢ወየው😂😂😂ወዲ ሲቀና ሲያለቅስ ወላ በደስታ😂😂😂የሚያሻፍደኝስ ነገር😢

  • @mahkgs8211
    @mahkgs8211 ปีที่แล้ว +1

    Yee balishi sewnet yamrall eko 🥰❤️derett yalshew esugaa new🤣

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😂😂ወንዲሌጂ ልብሱንአዉልቆሳይ እፈራለሁ😂😂😂😂ልበስ

  • @RozaLove-w7r
    @RozaLove-w7r ปีที่แล้ว

    የምር ግን ወንድ ልጅ ሲቀና እንደት ደስ ይላል😂😂😂😂 13:55

  • @ነብያትአሀመድ
    @ነብያትአሀመድ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ገናዛሬ ስከታተላችሁ ነበር ስታምሩ

  • @TigestEndaynlu
    @TigestEndaynlu ปีที่แล้ว

    ውዴ ያንቺ ባል ራሱ ያበደ ደረት እኮ ነው ያለው kkkkkk ere sitasku ግን ብልሽን ብርድ አስመታሺው እኮ እረ ግን እናንተ በጣም ነው የምታስቁት

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 ปีที่แล้ว +5

    ቸስቱን እዳያዩት እነዛ የባል ሌቦች ተጠንቀቂ እናቴ 😂😂

  • @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ
    @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ ปีที่แล้ว +37

    ደረቱ ምናምን አላለም መልካም የመቃጠል ቀን😂😂😂 አይለያቹሁ❤❤❤❤

  • @fateyafatya3292
    @fateyafatya3292 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂 wow ሚመታሽ መስሎኝ ልቤ ስቅል ነው ያለው

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      😂😂🥰

  • @lblb4521
    @lblb4521 ปีที่แล้ว +11

    ወዱች በቅናት ስትቃጠሉ ደስ ሲለኘ😅😅😅😅😅😅😅 የኔባል መቅናቱን ሲቁበት አይወድም 😅😅😅😅

  • @alemmulatu3522
    @alemmulatu3522 ปีที่แล้ว +2

    አይማርሽ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂ማርያምን ዛሬ ሆዴ ቆሳለ

  • @teebh7448
    @teebh7448 ปีที่แล้ว +20

    አናደሺዋል በራክ የቀርባችሁ በርቱላን ❤

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 ปีที่แล้ว +4

    ለመጀመሪያ ግዜ ሳያቸው ግን ደስ ይላሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      ❤️❤️

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😂😂ወንድ ልጅ ሲጨረጨር ደስ ይለኛል

  • @zerfezerfe6427
    @zerfezerfe6427 ปีที่แล้ว +2

    ኧረወይኔ እሙልጅን አዛግሽው እኮ ደክሞት መጥቶ ድጋሚ መቃጠል የመልስ ምቱ ጠብቂ

  • @MonaaTbigy-yw6vq
    @MonaaTbigy-yw6vq ปีที่แล้ว +1

    እረ በማሪያም ሰወዳች ሙትት ብየ ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu ปีที่แล้ว

    ወይኔ ዮኒ ሲቀና አይጣል ነዉ በጥፊ ነዉ የምልሽ አላለም 😂😂

  • @ሽምኪጥዑምእዩማርያመ-ኀ1ነ
    @ሽምኪጥዑምእዩማርያመ-ኀ1ነ ปีที่แล้ว +10

    😂😂😂ውይወድልጂ ሲቀና ብጣም ደስይሉኛል❤😂😂😂

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 ปีที่แล้ว +1

    😅😅😅😂አቤት ቀጮየ አጨረጨርሽውኮ😅

  • @mahmudmohammed8778
    @mahmudmohammed8778 ปีที่แล้ว +3

    ወንድ ልጂ ሲቀና እንዴት ደስ እንደሚለኝ ጭርጭር አለኮ

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @RozaLove-w7r
    @RozaLove-w7r ปีที่แล้ว

    የምር ግን ወንድ ልጅ ሲቀና እንደት ደስ ይላል😂😂😂😂

  • @jamelayimer
    @jamelayimer ปีที่แล้ว +2

    መልካም የመቃጠል እድል ባለፈው አተም እድህ ነው ያረካት😅😅

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ የኔ ዉዱች😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @SaudiTaif-hn9loመሬምየቱብ
      @SaudiTaif-hn9loመሬምየቱብ 6 หลายเดือนก่อน

      አኔም፣ወይይይሰወድ፣የሚቀና፣በልኩወታዳያ፣በተለይ፣የሚለቀሰወይይይይ😂😅

  • @teyba9221
    @teyba9221 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ላች ደነገጥኩ ይመታሺል ብየ መጨርሽችሁን ያስምረው

  • @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ
    @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቀጮ አጨርጭሪውማ ወዲልጂ ሲቀና ደስ ይለኛል😂😂😂😂

  • @HgHf-fg7br
    @HgHf-fg7br 11 หลายเดือนก่อน

    የኔስ ያጋጨኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂ይዞ እኳንሴልክ አዉርቸ

  • @tigistamubekeklejust251
    @tigistamubekeklejust251 ปีที่แล้ว +14

    አዚግየ ❤❤❤❤❤❤❤❤😅 ፍቅር ናቸው ❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

  • @Kfayah-w3v
    @Kfayah-w3v 7 วันที่ผ่านมา

    አይማርሽ አላለምየኔአባት😂😂😂😂😂😂

  • @የልቤን
    @የልቤን ปีที่แล้ว +1

    አቺምድነው አሳብሽ ኢሄን የመሠለ ሸቨላ ይዘሽ ሆሆሆ ጥጋብ😊😂😂

    • @yoeemy
      @yoeemy  ปีที่แล้ว

      😂😍😍

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 ปีที่แล้ว +6

    የዛሬው ይለያል የሰው ደረት ምን ያረግልሻል አች 😂😂😂😂ዮኒ አተም በርትተህ ደረት አውጣ ዮኒ ዛሬ ቀና ግን አተም አሳያት ልክህን በመልስምት😂በርቱ❤❤❤

  • @MekhaHussain
    @MekhaHussain 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ የልጅነት ጓደኛየ የጋበዘኝ ሙዚቃ ነበር እሱን ሙዚቃ አዘውትሪ አዳምጠዋለሁ ተዛሬ ቀጥለሽ ይሄን ሙዚቃ ስትከፍቺ እዳላይ አለ እሽ አኩት አንድ ቀን እሱ የለም ነበር እኔ ሙዚቃውን ከፍቸ እቅልፍ ወስዶኛል በኤፎን ነበር የምሰማው እደተኛሁ መቶ ሲዳምጠው ያሙዚቃ ወላሂ ስልኬን ስብርብር አረገው እኔን የመታኝ እግሬ ቅትት ብሎ አበጠ ስት ቀን አላስራምደኝ ብሎ የምታኝ እፍፍፍፍፍፍፍ የሚቀና ሰው 😭😭😭😭😭😭

  • @ሀይባነኝየወድሞቸእህት
    @ሀይባነኝየወድሞቸእህት 6 วันที่ผ่านมา

    ሲቀናና ሲያለቅስ ደስታየ😂😂😂

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 ปีที่แล้ว +3

    አታቂበትም ብራክ ውዴ ቁጥርሽን ስጭኝ ብዙ ሸር ላስተምርሽ😂😂😂

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 11 หลายเดือนก่อน

    ሦሥት ቪደወ አየሁኚ ለቤታችሁ አድሥ ነኚ ሠብስራይብ አርጌችኋለሁ እናም ይገባችኋል በዙሁ አጋጣሚ ወሎየ ነኚ ግን ጎራጌወችን በጣም ነው የምወዳችሁ ፍቅራችሁን እደምድር አሻዋ ያብዛላችሁ ውዶቸ❤🥰🥰🥰😘😘😘

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማሮች በርቱ ጎበዝ ነሽ❤❤ ግን ለሌላ ጊዜ እንደ እማማ ጨቤ ባል በፓንት አትስሪበት ማርዬ❤❤

  • @makadesmadagef4326
    @makadesmadagef4326 4 หลายเดือนก่อน

    አቤት ሴቶች ያን የመሠለ ደረት ላይ ክክክ😅😅😅❤❤❤❤❤

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj5190 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዲት ናችሁ❤በነገራችን ላይ ግን እንደኔ ፕራክ ባትስሪ መልካም ነው እናም አትስሩ ስህተት ሊሰራ ስለሚችል ለሄወት ያስፈራል እባካችሁ እኔ እየፈራሁኝ ነውእራሳችሁን ጠብቁ ይልቅ ስንት ትምህርት ነገር ሞልቱ ሆይብቻ ❤❤❤❤❤❤በተረፍ እወዳችኧለሁ

  • @RhrhHehr
    @RhrhHehr 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤የኔ አዝጎች ወዬዬዬ ቅናት🎉🎉🎉

  • @seada5485
    @seada5485 ปีที่แล้ว +2

    ሂጂሂጂየትእሱጋር የትአቀዋለሁ እደትእደሳኩ አጨረጨርሽዉ በርግጫአለሽ እያልኩተሳቅቄነበር በርቱ ደስትላላቹህአይለያቹህ

  • @seadahamid3667
    @seadahamid3667 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ ደስስስስ ይላል መቅናቱ ብረቱ ውዱቻ❤

  • @gshhghu4223
    @gshhghu4223 ปีที่แล้ว +9

    ደሰ ትላላችሁ ዉዶቼ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @KubraTofke
    @KubraTofke ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ ቅናት 😂😂😂😂😂

  • @saeid-mn9fb
    @saeid-mn9fb ปีที่แล้ว

    አንች እዲህ ላልሽ የኔ መፍራት መታሽ ብየ ወይ ቅናት😅😅😅

  • @meazitube269
    @meazitube269 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የምታምሩት በዛላይ አጨረጨርሺዉ

  • @ከሀንከሀን
    @ከሀንከሀን 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሲቀናና ሲያለቅስ እንዴት ደስእንደሚለኝ❤❤❤

  • @SaraBekele-zs8gv
    @SaraBekele-zs8gv ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂ቱቱቱ ታንገቱ ቀናብሎ ያያታል😂❤