ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ገኔ የሚገርምና የሚያስቆጭ ትልቅ የሀገራችንን ታሪክ ነው በማስረጃ አስደግፈህ ያቀረብክልን።ታላቅ ምስጋና አቀርባለሁ።በርታ የእግር ኳሱን ታሪክ እንዲህ ከሀገሪቱ ታሪክ ጋር እያመሳጠርክ በማቅረብ ያለህን እውቀትና ዶሴ በማካፈል ብዙ እንደምታስደምመን ተስፋ አደርጋለሁ።
አሻም አሻም አሻም🙌
የታሪክ መጽሀፍ እኮ ነህ ታሪክን ባንተ ልሳን መስማት እምናቀውንም በደንብ እንድናቅ ያረጋል🙏
Kef yale chebcheba yegebahal gene best 🙌
Egezbeher yemsgen ant bemesemat Gene
እስኪ ሰለ ልጂ እያሱ አውራን የሱን ታሪክ እንስማ
ሊብሮ ታሪክ አዋቂ
Endeye Gene sew neh tenagari Library #war zind!!!!!! Tegermaleh
እኔ የማውቀው ደጃዝማች ለጥይበሉ ገብሬን ነው ሳይጠሩ በመምጣታቸው ለመግባት ፍቃድ ጠይቀው ይከለከላሉ በመጨረሻም በግድ ገብተው ለሞት ተዳርገዋል ::
ግብጽ ኢትዮጵያ ውስጥ በኤርትራ ሰበብ ነው ኤርትራውያን አጣናቸው ግብፅም ያንግዜ ጀምራ አስከዛሬ ድረስ ታመሳቅለናለች ሻዕቢያን ሰትጨርስ አሁን ኦነግን ተጠጋች ወደ ሱዳን ጉምዝ ክልል ገብታለች አላህ ይገላግለን
ተፈሪ መኮንን አባቴ ተምሮ ነበረ !!! ይሄ ቦታ ፈርሶል ወይስ አለ ? ኢትዮጵያ ስመጣ ማየት እፈልጋለሁ
አለ አሁን እንጦጦ የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ሆኗል።
ገኔ የሚገርምና የሚያስቆጭ ትልቅ የሀገራችንን ታሪክ ነው በማስረጃ አስደግፈህ ያቀረብክልን።
ታላቅ ምስጋና አቀርባለሁ።
በርታ የእግር ኳሱን ታሪክ እንዲህ ከሀገሪቱ ታሪክ ጋር እያመሳጠርክ በማቅረብ ያለህን እውቀትና ዶሴ በማካፈል ብዙ እንደምታስደምመን ተስፋ አደርጋለሁ።