✈️ወላሂ መለያየት አልፈልግም🙏ካጠፋው ይቅርታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 5K

  • @Jossey27
    @Jossey27 3 หลายเดือนก่อน +1631

    ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላቅም😞

    • @ፍቅር
      @ፍቅር 3 หลายเดือนก่อน +162

      ከቻልክ አስማማቸው ከፊኪ ጋር እሱኮ የህይውቱ አጋርእንድትሆን ይፈልጋል በቻልከው አቅም አስለዳት እኛ ሴቶች የምውዱንን አንረዳም

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 3 หลายเดือนก่อน +62

      ጆሲ አተትልቅሰዉነህ ነገሮችን አመቻች ይስማሙ ግን ፕራክምናምንእያላችሁ ልባችንን አታድሙ ሆ

    • @a123-xu3mu
      @a123-xu3mu 3 หลายเดือนก่อน +48

      አይዞህ ጆሲየ ምርጥ ሰዉ😢

    • @ሪሀናአሊ
      @ሪሀናአሊ 3 หลายเดือนก่อน +77

      ጆሲ ፈኪያ በጣም ታበዛዋለች አህሙ እደሚወዳት እያወቀች ኮራች ሲቀጥል አህሙ ያፈቅራታል ፈኪሀ ሰልጠን በይ ድርቅ አትበይ

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 3 หลายเดือนก่อน +54

      ጆየ እሱ እየተጎዳነው አላስተዋላችሁትምእጂ እስኪ ቪዶዎቹን መለስ ብላችሁ እዩት በስስት እኮነው የሚያያት ፈኪየ ተረጅው ቢያንስ ቃል ትግባለት አላማዋ እስከምደርስ😢😢😢

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 3 หลายเดือนก่อน +316

    ፈኪ ብዙ ጊዜ ከአህሙ ይለቅ ለሌሎቹ ክብር የሚሰጠው ነገር እኔንም ያናድደኛል ፀባይሽን አስተካክሊ ወንድ ልጅ ከምንም በላይ ክብር ይፈልጋል

    • @እሙቢላልእሙቢላል-ጐ5ጐ
      @እሙቢላልእሙቢላል-ጐ5ጐ 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚውደ🎉 17:49

    • @Sነኝየነማሜእህት
      @Sነኝየነማሜእህት 3 หลายเดือนก่อน +17

      ስለሚወዳት ስለምታቅ ነው እኛ የሚገለንን እንጅ የሚሞትልንን አወድ

    • @MeremAdisu
      @MeremAdisu 3 หลายเดือนก่อน

      Good idea

    • @HanaAs-v7m
      @HanaAs-v7m 3 หลายเดือนก่อน

      ዎለህ አሙ አሰዘነኝ😢😢ፈክ ግን😢

  • @እሙአቡዲ
    @እሙአቡዲ 3 หลายเดือนก่อน +581

    እዳው ሴት ልጅ የሚከብራትን አትወድም
    እህቴ ሥትናገሪ የሚያሥቀይምን ነገር ማወቅ አለባት የምትሉ በላይክ

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz 3 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክክል

    • @muktartube1326
      @muktartube1326 3 หลายเดือนก่อน +8

      ኡነት ነው ትንሽ ታበዛዋለች

    • @LeyelaMuketar
      @LeyelaMuketar 3 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው

    • @Aysha-mm9tz
      @Aysha-mm9tz 3 หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል ወላሂ እኛ ሴቱች የሚረግጠን ነው የምንወደው

    • @seadayesuf5771
      @seadayesuf5771 3 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

  • @SumeyaHeru
    @SumeyaHeru 3 หลายเดือนก่อน +92

    ሴቶች ሸሪአው ባዘዛቸው መሰረት ቢሄዱ ኑሮ በዚ ልክ ወንዱ ባልተፈተነ ነበር አላህ ለሁላችንም ሂዳያውን ይስጠን ያሳዝናል ይህን የመሰለ እምነት በደዚ አይነት ሰዎች ሲደፈር አላህ ታጋሽና የማይቸኩል የሆነ ጌታ ነው

    • @MeremHassen-p8k
      @MeremHassen-p8k 3 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል😢😢

    • @HumanityFirst110
      @HumanityFirst110 3 หลายเดือนก่อน +1

      100% ትክክለኛ ምክር❤

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል 😢

    • @sofi_tubee
      @sofi_tubee 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኔtube
    @የኔtube 3 หลายเดือนก่อน +318

    ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሁሉም የሰውነት ክፍል ዝሙት ዚና ይሰራል አሉ አይን ሀራም የሆነን ነገር በመመልከቱ ዚና ይሰራል አላህ ዚናን በሩቁ ሽሹት ራቁት ሲል ለእኛ አስቦ ነበረ ምን ያደርጋል 😢😢

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 3 หลายเดือนก่อน +7

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @SamiraHusain-fg8je
      @SamiraHusain-fg8je 3 หลายเดือนก่อน +3

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰልም

    • @እሙካሊድአህመድ
      @እሙካሊድአህመድ 3 หลายเดือนก่อน +11

      ወላ ተቅረቡ ዚና ኢነሁ ካነ ፋእሸተን ወሠአ ሠቢላ 😢

    • @Hወለዬዋ
      @Hወለዬዋ 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሠለላሁ ወአለይሒ ወሠለም

    • @FadilNasir-g5q
      @FadilNasir-g5q 3 หลายเดือนก่อน +1

      S.a.w🎉🎉

  • @zebutube99
    @zebutube99 3 หลายเดือนก่อน +501

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @የወሎፋኖነኝ
      @የወሎፋኖነኝ 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @የመዳምቅመም-ተ9ቐ
      @የመዳምቅመም-ተ9ቐ 3 หลายเดือนก่อน +5

      እውነትወላ

    • @የመዳምቅመም-ተ9ቐ
      @የመዳምቅመም-ተ9ቐ 3 หลายเดือนก่อน +1

      saw saw saw

    • @EthioPia-fs3ge
      @EthioPia-fs3ge 3 หลายเดือนก่อน +2

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤👍👍

  • @Mohammed-wb4cj
    @Mohammed-wb4cj 3 หลายเดือนก่อน +581

    አህሙ አስታዋይ ነው ምርጥ ሰው ማለት አህሙነው የኔ ፀባዬ ሠናይ❤❤❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤ ድምርኚውደ ማሜ

    • @እሙቢላልእሙቢላል-ጐ5ጐ
      @እሙቢላልእሙቢላል-ጐ5ጐ 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም❤❤❤❤😢🎉❤❤

    • @AlishamediaSali
      @AlishamediaSali 3 หลายเดือนก่อน +1

      Hunat now amhu mirt saw now faki gin gigim tilalech daraq nat

    • @طيبهعرب-ذ6ش
      @طيبهعرب-ذ6ش 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ወንድልጅ ሲያለቅስ ሳይ ያመኛል አታልቅስ ወንድ ልጅ በጣም ስከፋዉ እንጂ ስብስበት እንጂ አያለቅስም

    • @madenamohammed301
      @madenamohammed301 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይፍቅር 😢😢😢😢 ከባዲነዉ

  • @Medi-le8qu
    @Medi-le8qu 3 หลายเดือนก่อน +54

    ፈኪ እወድሻለሁ ግን ስርአት ይኑርሽ እጢ እጢት አትበይ ወላሂ ክብር ይኑርሽ አህሙ ምርጥ ሰው ነው ሴት ልጅ መላ አላት ፖርሳ ተቀብለሽ ሂድ ትያለሽዴ ማስቀረት ድብርቱን ማስወገድ ሲገባሽ ስለዚህ ክብር ይኑርሽ መረዳት ካልቻልሽ ሴት ልጅ መለኛ ናት ሳታስከፊው መናገር ትችያለሽ በጸባይ ፕሊስ ክብር ይኑርሽ አሁን ያለሽበትን ሳይሆን ድሮ የነበርሽበትን አስታውሽ 😢❤

    • @madenamohammed301
      @madenamohammed301 3 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤🎉🎉😢😢

    • @user-cm1bw7wb5w
      @user-cm1bw7wb5w 2 หลายเดือนก่อน +1

      አስሬ ወላሂ ወላሂ አትበይብን እነሱ እይታን ለመሣብ ነዉ እንዲህ የሚሆኑት

    • @Medi-le8qu
      @Medi-le8qu 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-cm1bw7wb5wአስር ጊዜ አልውልኩም አንድ ጊዜ ነው ማእሌሽ

  • @ሱሱነኝየመድናዋ
    @ሱሱነኝየመድናዋ 3 หลายเดือนก่อน +1279

    አህሙ ከፈኪፍቅር ይዞታል እምትሉ በላይክ ግጩ 4:36

    • @Sነኝየነማሜእህት
      @Sነኝየነማሜእህት 3 หลายเดือนก่อน +7

      ድብን ያለ ነዋ ተአስተያየቱ ይለያል

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 3 หลายเดือนก่อน +14

      ሚስኪን ብትረዳዉ ምናለ ባአላህ

    • @LobabaSaeed-nl3px
      @LobabaSaeed-nl3px 3 หลายเดือนก่อน +6

      የምር ፍቅር ይዞት ለመናገር ከብዶት ነው

    • @FyyS-g7r
      @FyyS-g7r 3 หลายเดือนก่อน

      ቆየኮ ከያዘው ያውም ድብን ያለ ፍቅር ❤😢​@@LobabaSaeed-nl3px

    • @madina.Mohammed
      @madina.Mohammed 3 หลายเดือนก่อน +2

      😂

  • @መድ-ሐ9ፐ
    @መድ-ሐ9ፐ 3 หลายเดือนก่อน +102

    ጆየ ምርጥ ሰዉ ነው አላህሂድያ ይወፍቅህ❤

    • @Zmzm-e1p
      @Zmzm-e1p 3 หลายเดือนก่อน

      የሁሌ ምኞቴ የኢላሂ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed 3 หลายเดือนก่อน +158

    ፈኪያ ግን አክብሪው ለአነጋገርሺ ስርአት አብጂለት 😢እሱላንቺ በጣም ነው ሚጠነቀቀው አንቺግን ንግግርሺ እቶሎ የምትቆጪው ነገር አስተካክይ

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 หลายเดือนก่อน +3

      እሶም ምን ተናገረች

    • @Saada-m1r
      @Saada-m1r 3 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ንግግርሺን ወላሂ አስተካክሊ

    • @kasdesa3634
      @kasdesa3634 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምታርጋችዉ ለወድያላች አመለካከት ከባድነዉ እሷየለፈችበትን መገድ አይገባችዉምዉይ

    • @ummarym6505
      @ummarym6505 3 หลายเดือนก่อน +1

      ከቸልክ ፈክ እንድት ረዳ አድርግ እየተረደች አየደለም አንድን በአይን አይቶ መረደት ይቻላል 6:49

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 3 หลายเดือนก่อน +1

      ,ዛሬም አለ አሊየው እንዴ

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 3 หลายเดือนก่อน +87

    ፈኪያ ግን ወላሂ ጠግበሻል ማንም ከጎንሽ ባልሆነ ሰአት አህሙ ነበር ከጎንሽ የነበረዉ ምን አለ ቅጭላትሽ ባስብ

    • @KhariaAls
      @KhariaAls 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน

      ሳህህወላ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 3 หลายเดือนก่อน +1

      አረ እቺ ደቆሮ ናት ስጀመር ስርዓት ቢኖራት 3 ባል አግብታ አትፈታም ነበር

    • @Hikma-po5cr
      @Hikma-po5cr 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@fufuilu1212😂😂😂

    • @Hikma-po5cr
      @Hikma-po5cr 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @Mነኝየባሌንግስት-hb5so
    @Mነኝየባሌንግስት-hb5so 3 หลายเดือนก่อน +106

    አህሙ ወድሜ ለሴት ያለህን ክብር በጣም ነው የሚመቸኝ አብሽር የምትመኘውን አላህ ይሰጥሀል ምርጥ ሰውነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ማሬ

    • @ZeyinuworikichoZw
      @ZeyinuworikichoZw 27 วันที่ผ่านมา

      አረፈኪተይ😂

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ 3 หลายเดือนก่อน +85

    በአላህ አህሙ አሳዘነኝ ምን አለበት ብትረጅው ፈኪ ወላሂ ይቆጭሻል አሰቢበት አህሙ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ፊት እደነሳሸው ያሰታውቃል እኛ ሴቶች ችግር አለብን እሚወደንን ሳይሆን እምንወደውን እየተከተልን እራሳችንን አደጋ ላይ እንጥላለን ሰለዚህ አሰቢበት ፍቅር ለተሸከመው ሰው በጣም ከባድ ነው አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ አህሙዬ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህትየ

  • @WarkanishNull
    @WarkanishNull 3 หลายเดือนก่อน +167

    እረ ፈኪ እረጋበይ አለቅጥ ተመናቀርሽ የኔወድም ደርባባ አላህ ይጠብቅህ አንተንእሚያስደስትህን ነገር ይሻልህ አህሙ የዋህነው የምትሉ ላይክ

    • @RahamaOo
      @RahamaOo 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

    • @madenamohammed301
      @madenamohammed301 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉

  • @ImanSaiid-jf9ks
    @ImanSaiid-jf9ks 3 หลายเดือนก่อน +58

    _ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ወዴ ነብዩ ሀቢብ ሙሀመድ ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም_

    • @kdfjjiddhk5730
      @kdfjjiddhk5730 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @KhariaAls
      @KhariaAls 3 หลายเดือนก่อน

      Saw Saw Saw Saw

    • @MnMn-dm8vk
      @MnMn-dm8vk 3 หลายเดือนก่อน +1

      صلي الله عليه وسلم

    • @SadaSs-p3w
      @SadaSs-p3w 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሶለላህአለይሂወሰለም

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji 3 หลายเดือนก่อน +113

    ፈክ ትለንትን አትርሽ ለሶው ልጅ ክብር ይኑርሽ በታለይ ለውንድ ልጅ የዙኝ ልቀቁኝ አልሽ እኮ አህሙ ምርጥ ሶው ይበዘብሸል አታመነጭቅ አክበር ❤❤❤❤

    • @MmMm-uh7yw
      @MmMm-uh7yw 3 หลายเดือนก่อน +9

      ሳህ ታሪኳን እናዉቃለን ምንድን ነዉ የሚያንጠባርራት እንደዚህ የሚያከብራት አታገኝም

    • @mednamohmmed
      @mednamohmmed 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @MeremAdisu
      @MeremAdisu 3 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

    • @HayaatWblal
      @HayaatWblal 3 หลายเดือนก่อน

      ሳህ በትከክል👌👌👌👌👌

    • @محمدحيسن-ض7ذ
      @محمدحيسن-ض7ذ 3 หลายเดือนก่อน

      ክብር ከፍቅር ይበልጠል በትክክል👍👍👍

  • @selamsol1280
    @selamsol1280 3 หลายเดือนก่อน +350

    ከተዋደዳችሁ ኒካህ አርጉ ፍቅር ያለ ኒካህ የለውም በረካ

    • @seidahmed3355
      @seidahmed3355 3 หลายเดือนก่อน +1

      አወ👌👌👌👌👌👌

    • @sara-ip8db2do5d
      @sara-ip8db2do5d 3 หลายเดือนก่อน +9

      ሳህ ወላህ ደሞ ዝፈን አታሰሙን በያቸዉ በዛዉም😂😂😂

    • @FatumaOmer-gw3eh
      @FatumaOmer-gw3eh 3 หลายเดือนก่อน

      አወ

    • @selamsol1280
      @selamsol1280 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@sara-ip8db2do5d አይሠሙም እኮ ከከከከ

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤❤

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 3 หลายเดือนก่อน +143

    አህሙ ሸበላዉ ፈኪን ያፈቅራታል እባክሽ ተረጂዉ እዳይነግርሽ ትርቂዉ ይመስለዋል በጣም ነዉ የሚወድሽ አትመናቀሪ ንግግርሽን አሳምሪ እንደ አህሙ የሚከባከብሽ አታገኝም ❤❤

    • @yutube-u4r
      @yutube-u4r 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @ZaynabZaynab-w4h
      @ZaynabZaynab-w4h 3 หลายเดือนก่อน +2

      አትመናቀሪ😂😂😂😂😂😂😂😂ሳህ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 3 หลายเดือนก่อน

      እዴ ፍቅሯን ገልጻለት የለእዴ ፎቶ አሰርታ LoVEብላ ስጦታሰታው

  • @DhhbGgcdjj
    @DhhbGgcdjj 3 หลายเดือนก่อน +3

    አህሙ ወንዲሜ ወንዲልጂ ደፍሮ መጠየቅ አሊያም ቆፍጠን በለህ እሶን ፍቅር እንዲይዛት እና እንዲጠይቅህ ማዲረግ ይህ መልመጥመጥ እንካን ለሶ ለኔ ላይህ እየደበርከኝነው ያስንቅሀል ምንታርግህ እሶ ስሜትን ግልፅ ካላወጡት ትዳርም ትዳር አይሆን እሶ ማስደሰት ብቻ ሳይሆን ስሜትህንም ማየት ትፈልግ ይሆናል

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 3 หลายเดือนก่อน +175

    አህሙ ጥሩ ውሳኔ ነው ከምተጎዳ ይሻላል ልጆቷ ግራ ታገባለች ባለፈው ፎቶ ስሰጠው ተርድታው መስሎኝ ነበር ግን ልጁ የዋህነው አይጎዳሽም ነበር

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 3 หลายเดือนก่อน +2

      Manew esu anchi libu wust nesh ende

    • @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ
      @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ 3 หลายเดือนก่อน +9

      ካሁን በፊት ብዙ ነገር ስላሳለፈች ጊዜ ቢሰጣት ጡሩ ነበር

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 หลายเดือนก่อน

      Enam meslogn nbr Ilove u bela yesetechew geza enam meslogn nbr esu rasu endate dese endalew😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘማሬ ደምሪኝ

    • @ImuZakir
      @ImuZakir 3 หลายเดือนก่อน +7

      ካልፈለገች ያንፎቶ ሠጥታ ተሥፉማሣየት አልነበረባትም ግን እሷም ጊዜ ያሥፈልጋታል አህሙ ተሥፋ አትቁረጥ አላህ ላተየፃፈልህን ማንም አያሥቀረዉም ሁለታችሁንም አላህ ያግዛችሁ ወድም አህሙና ፈኪ

  • @hayat-qh8xo9b5x
    @hayat-qh8xo9b5x 3 หลายเดือนก่อน +128

    አህሙ ለሰው ክብር አለው ወላሂ በጣም ምርጥ ሰው ነው እሷ ግን ክብር የላት ለሱ😢

    • @EkramMohammed-v9j
      @EkramMohammed-v9j 3 หลายเดือนก่อน +5

      አተሽቃብጡ ብዙነገር ያሳለፈች ልጂናት እናየኔማር የኔፍቅርእያለች ትላላጥላችሁደ እደ

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 3 หลายเดือนก่อน +4

      አታካብጅ ብዙ አሳብ አለባት

    • @assajod5093
      @assajod5093 3 หลายเดือนก่อน +2

      ምን አረገችሽ ይቺ ሚስኪልጅ

    • @NaniIscute
      @NaniIscute 3 หลายเดือนก่อน

      አይዋ ትክክል ብዙ ነገር ያሳለፈችዉ ብሆንም መረዳት አለባት
      ካሳለፈችዉ ፈተና አንፃር እንቁላል አራጎ ነው የያዛት ከቃላት ጀምሮ

    • @AishaTube-jl4sj
      @AishaTube-jl4sj 3 หลายเดือนก่อน

      ሁሉንም አየሁት ከሷ መጥፎ ነገር አልሰማሁም የኮሜንቶች ማሽቃበጥ ምንድነው 🙄​@@EkramMohammed-v9j

  • @LylaLyla-p6d
    @LylaLyla-p6d 3 หลายเดือนก่อน +112

    ጆዬ ምክርህን ተመችቶኛል ስላተ ባወራ አልጨርስም ለሰው ያለህ ክብር ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ለይላየ ደምሪኝ

  • @kuubiisaid8393
    @kuubiisaid8393 3 หลายเดือนก่อน +3

    Ahmu wud wandimachin Abshir ihem yalfal lakeyri now hulum nager❤❤❤ Ayi Jo gin iyatanagarow tiyakew min nakaw koy watat nac now kalalut aygabawum inde😢

  • @susu-e4s4v
    @susu-e4s4v 3 หลายเดือนก่อน +60

    ፈኪ ለሚያከብርሽ ሠዉ ክብር ይኑርሽ አሥታዉሽ ሰዉ በሚያስፈልግብሽ ወቅት አብሮሽ ያለ አህሙ ነዉ ግን አንች ክብረ ቢስ አትሁኚ አትከላፈች አህሙ በጣም ይወድሻል ያከብርሻል🎉❤አህሙዬ እኛ ሴቶች ሥንወደድ ያከላፍተናል ከአላማህ እንዳትዘናጋ የኔ ወንድም❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

  • @EmanFedlu-s2g
    @EmanFedlu-s2g 3 หลายเดือนก่อน +73

    ፈኪ ወላሂ አበዛሽዉ ክብር ይኑርሽ አህሙ በንግግርሽ ሆነ በተግባርሽ አታሥከፊው እናውቃለን ብዙ ነገር አሳልፈሻል ያ ማለት ግን አህሙን?????

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 3 หลายเดือนก่อน +322

    ይህ ልጂ መልካም ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው ሀቂቃ ሰው ጋር ያለው ግንኙነት ጥሩ ነው ከፈጣሪው ጋር ያለውን ይምራው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኚውደ🎉 12:33

    • @መቅዲመምሬ
      @መቅዲመምሬ 3 หลายเดือนก่อน

      ነይ ዉጭ አንች ደሞ እኛ የናንተን ልጅች መቸ እንላለንን ወደ ቀጥተኛዉ ጠማማኛዉ አትበሉ ያጣማችሁ እና ሁሉም የእየራሱ ሀይማኖቱን የዉደዋን እና የደደብ እና ስራ አትስሩ ኦክቴዶክስ በመሆኑ እሚፈርበት የለም በናንተም ሙስሊም በመሆኑ እሚፍረ የለም እና አትጃጃይ​@@ekramemohamad7392

    • @PhoneStore-o4y
      @PhoneStore-o4y 3 หลายเดือนก่อน

      እንዳልገባሽ አታስመስይ ከዚበላይ ልብሱን አውልቆ እዲጥል ከዛ ገራባ ይዞ መደርመደር እስኪዞርነው አምጠብቂው እስቲ ሰማይሰማይ አምትጠራሪው ነገርሽን ተይና ለመረዳት ሞክሪ አፈርአፈርላይ አይኮራም

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 หลายเดือนก่อน +4

      አሏህይወፍቀዉ እስልምናን

    • @መቅዲመምሬ
      @መቅዲመምሬ 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@cgf8399 ደደብ😜😜

  • @toybaendris4051
    @toybaendris4051 3 หลายเดือนก่อน +4

    በአሁን ሠአት ለሤት ልጅ ክብር ያለዉ ወንድ አሏህ ካዘነለት በስተቀር የለም አህሙ ወንድሜ አሏህ ይጨምርልህ❤❤❤ ፈኪም የሚወድሽንና ለክብርሽ የሚጨነቅልሽን ወንድ አታባሪ " መልካሞች ለመልካሞች የተገቡ ናቸዉ እና አስቡበት❤❤

  • @Hayat-dp2pr
    @Hayat-dp2pr 3 หลายเดือนก่อน +136

    ሲጀመር ልጂቱ ደረቅ ነገር ናት ለሰዉ ልጂ ክብር ይኑርሽ ሰወችን አታመናጭቂ ጠይብ አህሙ አብሽሪ አሏህ ሀሳብህን ያሳካልህ

    • @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ
      @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ 3 หลายเดือนก่อน +12

      ብዙ አሳልፋለችኮ ሴቶች አንደኔ ልባችን ከተሰበር ከባዲ ነው በኔም ስለማየው ነው

    • @DggFgh-uh5ql
      @DggFgh-uh5ql 3 หลายเดือนก่อน

      @@Hayat-dp2pr awe kiber ynurse

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 3 หลายเดือนก่อน +7

      ያሣለፈችዉን ገብተሽ አዳምጭ ጅላጅል

    • @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ
      @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ 3 หลายเดือนก่อน +5

      @@ብትአብዱሠኢድ በጣም ወላሂ እኔኳ ባንዲ ተሰብሬ ኤሄው ቁሜ ቀርቻለሁ ስለዚህ ለመፍርዲ ከባዲ ነው

    • @AhmedandFatumaTube
      @AhmedandFatumaTube 3 หลายเดือนก่อน +2

      ኮሜተሮች ተው ለሰው ልጅ ክብርይኑራችሁ ይች ልጅ ከገጠርነውየመጣይው ገና አልገባትም

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb 3 หลายเดือนก่อน +105

    ካሳለፈችው ነገር አንፃር ጊዜ ያስፈልጋታል አህሙዬ ወንድሜ ታገስ😢❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ሂክሙየ ደምሪኝ

    • @momlove7326
      @momlove7326 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ብለሻል የኔ አስተዋይ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል የኔ አስተዋይ ቢችል ዝም ብሎ ቢሰራ ወይም ኒካ ቢያስር

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ውዴ የውስጣን ማን ያውቃል የመጣይበትን አትፍረድባት

    • @NicePhone-mz6rn
      @NicePhone-mz6rn 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 3 หลายเดือนก่อน +66

    አህሙ ፈኪ ለአንተ ያላትን ፍቅር ገልፃልሃለች መስተካከል ያለበት ነገር ሲሆን ከቪዲዮ ዉጭ ፍቱትና ለእኛ አንድነታችሁንና ፍቅራችሁን ግለፁልን በስንቱ ተጨንቀን ልንሞት ነዉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤የኔውድአችገብቶሻል

    • @madenamohammed301
      @madenamohammed301 3 หลายเดือนก่อน

      ሳሂሂሃ🎉🎉❤❤

  • @ggyftggrttf3515
    @ggyftggrttf3515 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ ሰብሰክራዮዋን አንሰባች ምኑ ቀሺምናት ወላሂ አህሙ በጣም በሰረአት የተሞላ አህላቁ ያማረዐለሴት ክብረያለውልጅነው አንች ግን ክፍነሺ ወግጅ ፍራነሺ ወላህ በቃ አታሥከፈሠብን አህሙ❤❤ን ❤❤

  • @ሀዮወለዬዋ-1
    @ሀዮወለዬዋ-1 3 หลายเดือนก่อน +199

    አህሙ ከፈኪ ፍቅር ይዞታል በሀላሉ ተዘወጂ የምትሉ❤❤

    • @AhahwhAhsbs
      @AhahwhAhsbs 3 หลายเดือนก่อน +1

      አዉ የሰይጠን ማጨውቻ በይሆኑ ደስይለል እኘንም አደከሙን ታገብቶዉ ይገለግሉን

    • @HaleemahHusin
      @HaleemahHusin 3 หลายเดือนก่อน

      አህሙበቃ በግልፅ ነገራት አትጎዳ አህሙ ፈኪእኮ ተወድሀለች አላህ ያስተካክለዉ ሁሉንም አህሙ የ ወንድሚእሽ አላሁሉም ዪስተካከላል

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ሀዩየ ደምሪኝ

    • @madenamohammed301
      @madenamohammed301 3 หลายเดือนก่อน

      አይ ተጫወቱቢን ያየንሁሉ ምርይመሲለንና አዳደ ልባችን ይሰብሩታል😂😂😂😂😂

  • @HesletAbdurehman
    @HesletAbdurehman 3 หลายเดือนก่อน +109

    አትመናቀሪ እንደ ሴት ሁኒ እረጋ በይ አህሙ ፀባዬ ሰናይ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 3 หลายเดือนก่อน +2

      በምንአወቅሽነውእሱልብአለሽጉድነው😂😂😂😂ሲጀመርእሷምትወደዋለችለመናገርግዜስለምፈልግእጂ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 3 หลายเดือนก่อน

      @@Dronye-dr6to እሺእማ

    • @jebdb
      @jebdb 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ ምን ትመሰላለች ሰውን እንዴት መረዳት አቀታት

  • @susu1-s6q
    @susu1-s6q 3 หลายเดือนก่อน +1137

    አህሙ ከፈኪ ፍቅር ይዞታል የምትሉ

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن 3 หลายเดือนก่อน +3

      አወ

    • @AaAa-x8b
      @AaAa-x8b 3 หลายเดือนก่อน

      አው
      ❤❤​@@جميلهجميله-م4ن

    • @ikelahmed
      @ikelahmed 3 หลายเดือนก่อน +1

      ድብንያለፍቅርነውየያዘው

    • @Zayneb-zo9mf
      @Zayneb-zo9mf 3 หลายเดือนก่อน +8

      ቆየኮ ከያዘው

    • @LUbaba-o7f
      @LUbaba-o7f 3 หลายเดือนก่อน +3

      ምንም ጥርጥር የለውም ይዞታል የኔሚስኪን አህሙ

  • @Meme-xr9zy
    @Meme-xr9zy 3 หลายเดือนก่อน +27

    አሀሙ ፍቅር ይዞታል ለዛ ነው እደዚ የሚጨነቀው የምትሉ በሊይክ 👍

  • @ፋፊቢትአህመዲ
    @ፋፊቢትአህመዲ 3 หลายเดือนก่อน +41

    *አህሙ አላህ የልብህን በኸይር ያሳካልህ ሶላተል እስቲሀራ ሰግደህ ዱአ አድርግ ከዛ ዉሳኔዉን ላላህ ተወዉ*

    • @GGe-w1e
      @GGe-w1e 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሳሂህ

  • @susu_የመዳሟታክሲ
    @susu_የመዳሟታክሲ 3 หลายเดือนก่อน +48

    ፈኪ ግን ገገማ ደረቅ ለሠዉ ክብር የሌለሽ ነገር ነሽ ፍቅሩን መረዳት ባትቺይ ጡሩ ፊት ብታሳይዉ ምናለበት የእዉነት አህሙጋርና ለሌቹጋር የምታሣይዉ ፊት አንድ አይደለም ለሠዉ ለጅ ክብር ይኑርሽ አህሙዬ አብሽር😢😢

    • @edddwead5566
      @edddwead5566 3 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም አይገቢትም😢😢😮 ወላ

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um 3 หลายเดือนก่อน +1

      ተመናቀረች እኮ

    • @TeyibaumerDejen-dv8dm
      @TeyibaumerDejen-dv8dm 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢 ትክክል

    • @TeyibaumerDejen-dv8dm
      @TeyibaumerDejen-dv8dm 3 หลายเดือนก่อน +1

      በዙነገረ ሁኖላታል ወላሂ በለውለታሽ ነዉ እሱ

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 3 หลายเดือนก่อน

      አረ እቺ ሰገጤ ገጠር ውስት ደኖቅራ ተጨፍጭፋ ነው የመጣችው ጅል 3 ባል አግብታ የፈታች ሴት ፍቅር የት ነው የምታውቀው

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 3 หลายเดือนก่อน +57

    ፈኪያ አፍቅርሀት ከሆነ ጊዜ ስጣት በወንዶች ብዙ መከራ ደርሶባታል በአንዴ አሜን ብላ እንድትቀበልህ አትጠብቅ ደሞ የሰጠችህ የፎቶ ስጦታ ለኖርማን ጓደኛ.የሚሰጥ አይደለም ለአንተ ቦታ እንዳላት ያሳያል በትግስት ጠብቃት ጊዜ ያስፈልጋታል

    • @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ
      @አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ ❤❤❤

    • @mariyammuhammad8967
      @mariyammuhammad8967 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘከነትዉጪሌሌላአላይምከልጆቸእየትቃማሁነዉእማያቺሁፍቅርነበራቺሁካሁንብሖላእኔምቻዉ

    • @afalona
      @afalona 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሣህ ትክክል ወላ

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 3 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂአውእኔምያለፍኩበትስለሆነእረዳታለሁ

    • @ዘንድሮምእንዳምናው
      @ዘንድሮምእንዳምናው 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ በዛ ላይ ጋብቻ ሸሽታ ነው የመጣችው

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 3 หลายเดือนก่อน +4

    ልጅ ከብር ያልው ይመሰላልኝ! ለሴት ልጅ ሴትን ልጅ ያከብር የተከብር ነው በለዋልኝ የኛ ርሱላችን ሰለላህ አለሂ ወሰለም!! የሚወደሸን አገቢ የማይወደሸን አታግቢ እሱ ከወደድ አንች እኮ ባተውጅው እየቆየሸ ትውጅዋልሸ! ሰለዚህ ትሰትሩ በኒናሃ! ኒካሃ እያል ምን ችግር አልው! ለፍቅር መዳኒት የለውም መሰማማሰት መጋባት መወያየት መንጋገር ወጭ ሰለዚህ ተወያዬ

  • @Mohammed-wb4cj
    @Mohammed-wb4cj 3 หลายเดือนก่อน +433

    አህሙ ፈኪያን ያፈቅራታል ፍቅሩን ትቀበለው የምትሉ👍👍ደምሩኝ

    • @alha-yy6lp
      @alha-yy6lp 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኢዋ ዱታል😢

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @mayramemuhamad5376
      @mayramemuhamad5376 3 หลายเดือนก่อน

      😊p😊
      😊
      Pp
      😊
      😊
      P​@@Sada-yc6pi

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 3 หลายเดือนก่อน +1

      ,አዉ

    • @Lena-k8k6u
      @Lena-k8k6u 3 หลายเดือนก่อน +8

      እሶም ታፈቅረዋለች እዳትጎዳ ፈርታ እጅ

  • @AsSd-y6f
    @AsSd-y6f 3 หลายเดือนก่อน +69

    ግን ፈኪ አዳደ አታብዥው ስትናገሪ ለጓደኖችሽ ክብር ይኑርሽ ግን ሁሉሕ ፈኪ ፈኪ እያለ ተወዳጅ ስላረገሽ ነው እደዝህ እምትሆኚው 😢😢😢😢 አህሙ ምርጥ ሰው ነው ሀቢቢ

    • @RehimaMohammed-yg1df
      @RehimaMohammed-yg1df 3 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ አበዛቺዉ😂ሆሆ

    • @ZaynabZaynab-w4h
      @ZaynabZaynab-w4h 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢አሳዘነኝ በእውነት

    • @AarAar-hh6sd
      @AarAar-hh6sd 3 หลายเดือนก่อน +1

      በጥም ጨቃ ነው ንግግሩዋ

    • @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ
      @سَيَجْعَلُٱللهُبَعْدَعُسْرٍيُ 3 หลายเดือนก่อน

      ፈኪ ትክክልናት እንደኔአስተሳሰብጥፍትየላትም

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 3 หลายเดือนก่อน

      @@AsSd-y6f እኛ ተመልካች ፎቅ እደሠቀልናት ካመጣብ ተባብረን ሥስክራብ አንሥተን ዉጥት እራሣችን ነዉ ያቀበጥናት ድርቅ ያለች ነገር አህሙ ይበዛባታል ቆንጂዬ ነዉ በዛላይ ሸበላ ሤት ያልነካካዉ አግኝታ ነዉ ዋ አጥበን እንዳናሠጣሽ

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 3 หลายเดือนก่อน +182

    ፈኪ ግን ምጭቅጭ ምጭቅጭቅ ያአላህ😮አህሙ የሰጠሽን ክብር የትኛውም ወድ አይሰጥሽ አበዛሽው😏

    • @smeeraali6671
      @smeeraali6671 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቀላል እቺ😏

    • @mi2468di
      @mi2468di 3 หลายเดือนก่อน +10

      የምር ልጅቱ ሢወዷትም ሢነግሯትም አትሠማም ሪል ሆነ ፕራክ በማንኛዉም ሠአት አደቡን በጠበቀ መልኩ ተናገሪ፣ ሥሪ ሥትመገቢም እደዛዉ ለካሜራ ብለሽ አይደለም መተዉ ያለብሽ አንችን እሚያሥከብሪሽ እሚያሥወድድሽ ሥራሽና ጥሩ ሥነምገባርሽ ነዉ እሥኪ የሠራሽዉን ቪዶዎ መልሥ ብለሽ እይዉ

    • @EeXx-kj7xw
      @EeXx-kj7xw 3 หลายเดือนก่อน

      ወንድልጅ የራሱእንከሚያገኝነው ፈኪዬ ዝምበያቸው

    • @EthiopiaHagere-d9q
      @EthiopiaHagere-d9q 3 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ወዲአዲነውደ 😏ሌባናት ልጇንአታምንምአሉ😏ሴትሁናችሁራሱ ስትከሀዲአላችሁ ወሬ።​@@EeXx-kj7xw

    • @ሀኒቾ-ዠ7ጨ
      @ሀኒቾ-ዠ7ጨ 3 หลายเดือนก่อน +3

      እረዝበያት የማንም ወድ ሢጫወትባት አደለደ ካደየም 3ግዜ ጢባጤቦ እደተጫወቱባት እሯሷአደለችምደ ወታየተናገረችው ወሏሂ አዳደየ እኛሤቶች የሚወደንን የሚያከብረን ሰውላይ የሆነ ፊጥፊጥ እንላለን የወደደንን ብንወድ ያከበረንን ብናከበር የበደረስን ወሏሂ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 3 หลายเดือนก่อน +5

    ጆዪ የኔ ወንድም እውነታዋን እውነታዋን ንግር ንግር በጣም አስተዋይ ነው ጆዪ ግን ፈኪና አህሙ መስማማት አለባቸው አህሙ ግልፁን ንገራት ፍቅርህን ግለፅና ተስማሙ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 3 หลายเดือนก่อน +27

    ፈኪየ የውሥጥሺን መጎዳት የምታቂው አችነሺ ነገርግን ማግባትሺ አይቀርም እና አህሙ በጣም እደሚያፈቅርሺ ከአይኑ ይነበባል ሥለዚህ ለአች ክብር የሚጨነቅነው አህሙ ምርጥ ልጅነው ተረጅው እና ኒካህ አድርጉ
    ሁለታችሁም ታምራላችሁ
    መልካም የጋብቻ ቀን እንጠብቃለን ኢሻአላህ
    ፍትህ በለጋ እድሜዋ ተደፍራ ለተገደለችው ህፃን

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ማሬ❤❤

  • @ZainabZaibab
    @ZainabZaibab 3 หลายเดือนก่อน +41

    አህሙ ውሳኔህ ጥሩ ነው ፈኪ ትለምናሀለች በጣም ጥሩ ሰትሆን።ትርገጣለህ ሁሉንም ምናቀው ከሚያሰበልን ሰው ሰንራራቅ ነው ይገባታል

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ💐

  • @NasirTube327
    @NasirTube327 3 หลายเดือนก่อน +55

    «ምኞትህን ሁሉ ሱጁድ ላይ አስቀምጠው ፣ጌታህ ዝቅ ብሎ የለመነውን ባሪያውን ፈፅሞ በባዶ አይመልስም»👉 ‟መልዕክተኛውﷺ እንዲህ ይላሉ:-አንድም ለአላህ ብሎ የሚተነናስ/ዝቅ የሚል ሰው የለም አላህ ካፍ ቢየደርገው እንጂ‼️
    📚(ሙስሊም ዘግበውታል)

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      እህት ደምሪኝ ❤❤

    • @MusfaGemal
      @MusfaGemal 3 หลายเดือนก่อน

      እህት፣ደምሪኝ❤❤❤❤

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 3 หลายเดือนก่อน

      ናሲሮ የኛ ምርጥ ወድም ተናፍቀሀል

    • @naimaadem4724
      @naimaadem4724 3 หลายเดือนก่อน

      S A W❤❤❤❤

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ
    @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሚስኪን ልቡ ስብር ይላል አንድ ነገር ስትናገር አሳዘነኝ ከምር አላህ ይገዝህ ጆ እያወቅህ አፍቅረሀታል ትለዋለህ እያወክ

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q 3 หลายเดือนก่อน +73

    አህሙየ አብሽር. ሁሉም ይስተካከላል የሚትሉ👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ሩቂየ ደምሪኝ❤

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 3 หลายเดือนก่อน +41

    ።ትክክል አህሙ በምንም አይነት ሁኔታ የማይለወጥ ልጅ ነው ፈኪ ግን ሰሞኑን እያመናጨቀችው ነው😢😢😢

    • @rukiyadawood6999
      @rukiyadawood6999 3 หลายเดือนก่อน

      ምን አደርገች🙄እሷኮ የተጎዳች ልጅ ናት ተረዷታ😢

    • @amenhhabshah5498
      @amenhhabshah5498 3 หลายเดือนก่อน

      😢

  • @RadiTube-k3q
    @RadiTube-k3q 3 หลายเดือนก่อน +20

    እንደፍቅር ጀግንነትን የሚፈታተን ነገር የለም አህሙ ተረጋጋ አትሂድ ጎደኞችህን ትተህ አህሙ ምንም ቢፈጠርኮ ከጎኖ እንደማትለይ ነግረህናል እና ቃልህን አትጠፍ እሶ በምርጫዋ አግብታ ምን እንደገጠማት ሠምተናል ስለዚህ ጊዜ ስጣት አላማዋ እስኪሳካላት እረፍት ነፃነት ትወሰድ

  • @samsusamau2072
    @samsusamau2072 3 หลายเดือนก่อน +8

    እንደኔ ከሆነ አህሙ ተረደት ከዝህ በፊት ብዙ ነገር ስለሰለፈች ይመስለኛል ፈኪም አብሺሪ ሁሉም ወንዶች አንድ አይዴሉም አህሙንም ተረጂው በሀለል አንድ ይሆኑ ያምትሉ🎉🎉🎉🎉

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 3 หลายเดือนก่อน +17

    አህሙዬ ወድሜ አይዞህ ሁሉም ለበጎነው አልሀምዱሊላህ ፈኪ ደሞ ሰው አክብረ ከጆሲ ተማረ አህሙ ያከብረሻል በአሁኑ ሰአት ከጉን ሁኖ አይዞሺ እሚል የለም

  • @FtimaMohammed
    @FtimaMohammed 3 หลายเดือนก่อน +55

    ፈኪ ትግሥት የለሽም አህሙ አይዞህ የተሻለ አለ ይች በረበሬ ነገር ናት

    • @عليمهابراهيم
      @عليمهابراهيم 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @HayuHasen
      @HayuHasen 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሚጥሚጣ አይሻልም😂😂

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 3 หลายเดือนก่อน +3

      አትሳደቡ ልጂቱ ሶሰተየ ትዳርን ሰለሞከርችው አሁን ብቻዋንመሆን ፈልጋ ይሆናል ታዋት 😢😢

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 3 หลายเดือนก่อน +3

      ውይ በጣም ምንም ትዕግስት የሚባል ነገር የላትም ልጅነት ይመስለኛል ገና አልበሰለችም

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 3 หลายเดือนก่อน

      Kedada nesh

  • @ayshamasafi1107
    @ayshamasafi1107 3 หลายเดือนก่อน +25

    ሚሰት ለባሏ ሁሉን ነገራ አታወራም አህሙ አላህ ያሰችልህ ፍቅራ ከባድ ነው ለግዜው ትጓዳለህ ዱአ አራግ ጭቀትህን የማሰወግድ ቁራአንህን ቅራ ወድሜ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ማሬ

    • @MohamudRoba-vl8dj
      @MohamudRoba-vl8dj 2 หลายเดือนก่อน

      Masha allh turu​@@Zehara9

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 3 หลายเดือนก่อน

    እደዚህ የሚያረግ አህሙ ፍቅርነዉ አይዞህ የኔወድም ፊኪ እደዚህ ሲሆን መረዳት አለብሺ ትግሥት ያሠፈልጋል የኔቆጆ ሁላቺሁንም ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 3 หลายเดือนก่อน +250

    አህሙ ፍቅር ይዞታል ውስጡን የሚያስጨንቀው የፍኪ ፍቅር ነው የምትሉ😊

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ሂባየ ደምሪኝ

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂 ጀሊሉ ይወቅ

  • @eliham.ሰለምቴዋ
    @eliham.ሰለምቴዋ 3 หลายเดือนก่อน +159

    ፈኪ ለሰው ልጅ ክብር ይኑርሽ ብዙ ጊዜ አየውሽ ምጭቅጭቅ ነው ምታረጊው ሰከን ለማለት ሞክሪ😢😮😮

    • @fatuomfatoum5609
      @fatuomfatoum5609 3 หลายเดือนก่อน +6

      ወድሜ አይዝህ በአላህ ፍቃድ ሁሉም ይሳካል አብሺር እደዚህ አትሁን❤

    • @Nyfekr
      @Nyfekr 3 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ከበዘ መርም አይጠፍጥም

    • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
      @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 3 หลายเดือนก่อน +2

      _ሀቂቃ ልጅቷ ምክር ቢጤ ያስፈልጋታል ምነው ቁጥሯን ባገኘሁ_

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅትክክል😢ደምሪኚውደ 13:09

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Nyfekrደምሪኚውደ🎉ሰብስክራይብአድርጊኚውደ 13:30

  • @Texst-mt5ts
    @Texst-mt5ts 3 หลายเดือนก่อน +36

    ፈኪየ አህሙ ላች በጣም ጥሩሰውነው በጣም እየገፍሽው ነው አላህን ፍሪ

  • @ummuimman5022
    @ummuimman5022 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም ዋለይኩም ወላሂ በጣም ነበር የምወዳቺሁ ዛሬ ገን ለቤን ነዉ የሰበራቸሁት ይህን መለእክ ካየሺዉ ሲሚኚ ከዚህ በፊት ያሳለፍሺዉን ሙሉ ታሪክ ሰምቻዋለሁ አላህ ደሞ የወደደ ባራዉን ይፈትናል ስለዚህ ፈኪ አላህ ምናልባቺ አህሙን ያስተዋወቀሺ ሊከስሺ ይሆናል ማሬ ሰለዘህ ያለፈታሪክ ትተሺ ወደፊት መራመዲ አለብሺ ሲቀጥል ለሰዉልጂ ክብር ይኑርሺ 🙏🙏

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 3 หลายเดือนก่อน +203

    አህሙ ፍቅር ነው እዲህ ሚያረገው የምትሉ ላይክ!!
    ጆሲን ትተህ አዳማ ልሂድ ትላለህ አህሙ!!

    • @ሀዉለትይመርይመር
      @ሀዉለትይመርይመር 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SdMn-e2x
      @SdMn-e2x 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mekiya-n6h
      @Mekiya-n6h 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @madenamohammed301
      @madenamohammed301 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @RozaMahmud-cv8ms
    @RozaMahmud-cv8ms 3 หลายเดือนก่อน +40

    አህሙ ሁሉም ነገር ለከይር ነው እንሻአለህ በአለህ ተስፈ አይቆራጥም የኔ አባት ሲቲከፋ መያት አንችልም በናትህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ሮዚየ ደምሪኝ

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውዴ

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do 3 หลายเดือนก่อน +74

    አሁሙ የፈኪ ፍቅር አሰቃየዉ በሀላሉ ይዘወጁ የምትሉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

  • @نغمهطيبه-ن7س
    @نغمهطيبه-ن7س หลายเดือนก่อน +1

    ❤አይዞህየኔወድም አብሽር የኔየዋህ የዋህኮነህነ🎉🎉😅😅

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 3 หลายเดือนก่อน +62

    አንቺ ፈኪግን ደረቅ ነሽ ወላሂ እንደ ሚወድሽ መርዳት እንዴት አቃተሽ ተረጂ ያፍቅርሻ አህሙ አህሙዬ አብ ሽር የኔ የዋህ

    • @LifeLife-c3g
      @LifeLife-c3g 3 หลายเดือนก่อน

      በጣም ደረቅ ናት

    • @enanu7590
      @enanu7590 3 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ተው አትፍረዱባት የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ይባላል እሷም ገና ብዙ ስለተጎዳች አሁን ተሎ ወደፍቅር መግባት ይከብዳታል

    • @MsFatema-z2m
      @MsFatema-z2m 3 หลายเดือนก่อน

      አንድ ሠው አለኝ አለች 😂

    • @ወሪፍ
      @ወሪፍ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ታቃለች

    • @Gfvd-t8j
      @Gfvd-t8j 3 หลายเดือนก่อน

      ቂል አትሁኑ ኮመታተሮች

  • @SmirahJokhadar
    @SmirahJokhadar 3 หลายเดือนก่อน +34

    ጆ ወላሂ ምርጥ ጎደኛ ነው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🎉🎉🎉

    • @PhoneStore-o4y
      @PhoneStore-o4y 3 หลายเดือนก่อน

      ጆግን አላህ ይጠብቅ ይጨምርል ወላሂ በጣም ደስ አምትል ጓደኛነክ ትህትናክ ለሰው ያለክክብር ምንጊዜም የምር

  • @Rukiya-ሪቾ
    @Rukiya-ሪቾ 3 หลายเดือนก่อน +75

    ፈኪ ስሚኚማ ለሰው ክብር ይኑርሽ ፀባይሽን ከትቀይሪ አህሙን ደግሞ አክብሪው እንደዘመኑ ሴቶች አትቀያዬሪ ወላሂ አህሙ በጣም በጣም ትሁትና መልካም ሰው ነው ስረዓት ይኑርሽ እሱ እያከበረሽ ነው ምክር ነው አለማፍቀርም አለመውደድም መብትሽ ነው ግን አክብሪው ፀባይሽ ኦርጅናል ይሁን እንደሶፊ ከሷ ተማሪ እሷ ሁሌ ፀባይዋ አንድ ነው ።

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 3 หลายเดือนก่อน +2

      አረ እቺ የተረገመች ናት ምይም አይገባትም በጣም ገገማ ወላሂ ጂል ናት እሱ ግን በጣም የዋህ ነው

  • @الذينيوقونشحنفسهولوكانبيهمخصاص
    @الذينيوقونشحنفسهولوكانبيهمخصاص 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሲደብረኝ ማውራው ሰው አለኝ አለችክ ስለዚህ ለራስህ መፍትሔ ፈልግ አትፈልግክም እራስክን ጠብቅ
    ሰው አኝ
    ሰው አለኝ
    ሰው አለኝ
    አበዛች
    ወላሂ
    ተለፋጨቀችብክ😢😢😢😢😢
    ባክሽ አትላቀቂ
    እርሱ ነው
    ያከበረሽ
    ሰው ያደረገሽ
    አህሙዬ
    በአላህ
    ጠንካራ
    ሁን
    አትለማመጥ😢😢😢

    • @HelimaHelima-n4u
      @HelimaHelima-n4u 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞህ አህሙ ትረዳሀለች በአላህ ተስፋ አትቁረጥ

  • @seadaJemal-ym8zp
    @seadaJemal-ym8zp 3 หลายเดือนก่อน +35

    አህሙዬ አብሽር አላህ ላንተ ያላት አለች ጠከር በል ወንድልጅ አይደለህ ለከይር ነዉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ሰአዳየ ደምሪኝ🎉

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 3 หลายเดือนก่อน +43

    ግንኮ ፈኪ ለሡ ክብር የላትም ወላሂ😢አነጋገሯ ይዘጋል ምናለ ብታከብሪው😢

    • @mednam6192
      @mednam6192 3 หลายเดือนก่อน

      ላለመጉዳትብላነው

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 หลายเดือนก่อน

      ዘጊ ነች እያቆሰለችው በንግግር እዳትጎዳው ብላ ነው ማለት 😅😅😅😅😅​@@mednam6192

  • @WerttAsdfgg
    @WerttAsdfgg 3 หลายเดือนก่อน +19

    አር ፈኪ ከሱጋ ስቶኝ ነው እምታምሩት የምር አትመናቀሪ የምር እወድሻለሁ ግን እዳህሙ አይነሰው የለም ምርጥሰው አላህ ይጠብቅህ አህሙ

  • @FvFc-t4c
    @FvFc-t4c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አህሙዬ አመለ ሸጋ ❤❤❤ ብተረዳው ግን አሪፍ ነበር

  • @seadaahmed49
    @seadaahmed49 3 หลายเดือนก่อน +55

    ረአህሙ ይደብራል ሁሌም አብሬሺ ነኝ ብለሀታል እኮ ቃል ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ ይላል ያገሬ ሠው ሁሉም ነገር በመግባባት በመወያየት ይፈታል

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 3 หลายเดือนก่อน +4

      ተጎዳ እኮ አልተረዳችውም😢😂😂

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 3 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ተመለስ እኩ😢😢

    • @sofiasofi1775
      @sofiasofi1775 3 หลายเดือนก่อน +2

      ጆው በፈጠረህ አንተኳን ተረዳው ልጁኮ ተጎዳ ቢያንስ ፊቱን አይተህ መረዳት ነበረብህ

    • @seadaahmed49
      @seadaahmed49 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ በሧም አይፈረድም እውነት ብቻ አላህ ያሥማማቸው

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 หลายเดือนก่อน

      ስህ

  • @1sebehadin
    @1sebehadin 3 หลายเดือนก่อน +26

    ጆን አለመድነቅ ይከብዳል ፈኪ ዳሞ አትጣበራሪ😏 ፍቅር እዞት ነው እጂ ካች በለይ ይጋበወል❤❤❤❤❤❤አህሙ ይራዳሃለው😘

  • @ZaynabZaynab-w4h
    @ZaynabZaynab-w4h 3 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም ግን ዛሬ አልቻልኩም አህሙ በጣም አሳዘነኝ የእወነት ፍቅሩን ተቀበይው በናትሽ. ፈኪ. አህሙ አብሽር ሀብቢ

  • @FugDug
    @FugDug 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tekekel neh ahmu enem tazbyatalhu antelaye tetebereralche set lije kuften yemelatn wend new yemtflgew koften bel brother berasuwa gize tewdhalche❤❤

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 3 หลายเดือนก่อน +105

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @saadas9954
      @saadas9954 3 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @SurprisedDaisy-vi8wt
      @SurprisedDaisy-vi8wt 3 หลายเดือนก่อน

      S A W

    • @Mona-th3ur
      @Mona-th3ur 3 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂወሰለም

    • @ZaharaMustafa-vw5wm
      @ZaharaMustafa-vw5wm 3 หลายเดือนก่อน

      Salalahu alye wasalme

    • @MayramHasna
      @MayramHasna 3 หลายเดือนก่อน

      S A W

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 3 หลายเดือนก่อน +43

    ፍኪ ክብር ይኑርሽ አህሙ ክብር ያለው ልጁ ለሴት ትልቅ ክብር ያለው ነው ባትርጁዉኮ አትጨክኝበት ክፎ ፊት አታሳይው
    የሴት ጎደኛ ጠላሁ አህሙን አስከፍተውታል ላገባው ነው ብላ ፕራክ ያደርጋቻቸው የሰጦት መልስ😢 ቅልብልብ ሁላ

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 3 หลายเดือนก่อน +15

    ሚሥኪን አህሙ ወላሂ አሣዘነኝ💔 😭😭 ፊኪ አልተረዳችውም አህሙ ለአንች መልካም ሠው ነው ለአንች ትልቅ ክበር አለው 💔💔💔 ባሣለፍችው ህመም እውነተኛ ፍቅር የሚወድሽ አትግፊ 😭😭😭

  • @YasinAdem-k8y
    @YasinAdem-k8y 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተረጅው እርዚቅ ከአላህ ነው አብራችሁ ታድጋላችሁ ፈኪየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SddSaa-ig1nk
    @SddSaa-ig1nk 3 หลายเดือนก่อน +17

    ጆዬ አንተኳ ተረዳው አህሙዬ ላንተኮ ቃል ያጥረኛል ምርጥ ሰው
    አውነቱነው ፈኪ በተለይ ለሱ ምንም ክብር የሚባል ነገር አትሰጠውም

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ ውደ

  • @afif3932
    @afif3932 3 หลายเดือนก่อน +29

    አህሙ ያፈቅራታል ግን እሧበፍቅር ከጠየቃት እደምትርቀው ብዙ ግዜ ነግራዋለች ሥለዚህ መቀራረቢን ሢሥብ እጎዳለሁ ብሎ አሥቦነው
    እሧ ደሞ የበፊቱን ታሥባለች ሥለተጎዳች
    እሽ ትበለው የምትሉ ላይክክክና ኮሜንት ሂይወት ይቀጥላል ፈኪ

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 3 หลายเดือนก่อน

      ልክነሺ

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 3 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ ትበለው ሂወት ይቀጥላል ሁላችንምጋ አለ ግን ሁሉ ወድ አድአይደለም ብየ ነው የማምነው

    • @afif3932
      @afif3932 3 หลายเดือนก่อน

      ሣህ መጎዳትን ብዙወቻችን አሣልፈናል

  • @monahamida7201
    @monahamida7201 3 หลายเดือนก่อน +13

    Amuu itii himi akaa jalatu hin dhosikin Abshira😢😢 jali dhukuba walhi😢😢

  • @abdelletifMohammed
    @abdelletifMohammed 2 หลายเดือนก่อน

    ኣህሙ ባለ ቆንጆ ‏‪32:43‬‏ ጸባይ ኣይዞህ እርሳት እቺ ኣትሆንህም ወላሂ ኣንድ ሺ ሴት ትመኝሃለች በርታ ኣላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እንዲሁም ጆሲ 😍👍 ከ ኤርትራ🇪🇷🇪🇷

  • @fafi7153
    @fafi7153 3 หลายเดือนก่อน +22

    እውነቱነው አህሙ ፈኪ እደድሮው አይደለችም አትርዳም የራስዋንብቻ ነው የምሰማው እናውቃለን ብዙነገሮች አሳልፋለች ቢሆንም ግን እሱ በተቻለው መጠን ለሷጥሩ ለመሆን እየሞከር ነው እስዋግን ታመናጭቀው አለች!!

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน +1

      ፋፊየ ደምሪኝ እህት

    • @fafi7153
      @fafi7153 3 หลายเดือนก่อน

      @@Zehara9 ደመርኩሽ 😘😘

  • @FatiyaHulchafo-pg5uo
    @FatiyaHulchafo-pg5uo 3 หลายเดือนก่อน +36

    እኔ ብዙ ጊዜ ኮሜንት መሰጠት አሎድም ግን ፈኪ ለሰው ልጂ ክብር ይኑርሸ አህሙ በጣም ምርጥ ልጂ ነው አተሰከፍው😢ቆም ብለሸ አሰብ ሴት ልጂ ብልህ ናት አንቺም ብልህ ለመሆን ሞክር!!

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 3 หลายเดือนก่อน +1

      አቦዝምበሉየጭምነውእኛበሷሆድውስጥአለንአላችሁአ😢😢😢እሷምብዙቁስልአለበትእሺዝምበሉ

    • @Mrs-gy2lq
      @Mrs-gy2lq 3 หลายเดือนก่อน

      አልተሣሣተችም😮​@@ZaharaMuhammad-wg6mh

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ታድርገው ከዚህ በላይ ባሏ እኮ አይደለም እዴ ምነው አበዛችሁት እስኪ ተዋት ትኑርበት

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ፋፊየ ደምሪኝ

  • @MohammedAli-tv3pc
    @MohammedAli-tv3pc 3 หลายเดือนก่อน +52

    ወላሂ ልጅቷ አትነፋም አህሙ በጣም ነዉ የሚወዳት ላንተ አላህ የተሻለችዉን ይስጥክ

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 3 หลายเดือนก่อน +11

      እኛ ሴቶች አክባሪያችንን አንወድም 😢 ቢያንስ ፊት ባትነሳውና ብታከብረው ጥሩ ነበር ልጅቱ ምላሳም ቢጤ ነች

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@MohammedAli-tv3pc አትፍረድ 💔💔💔 የደረሰበት ነው የሚያውቀው

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 3 หลายเดือนก่อน +3

      ያለፈሂወቷንእያሠበችነውእጂእሷምጋረፈቅረአለብቻአላህያሥተካክልላቸውውውውእዴዝህአትበሉሉሉሉሉ

    • @rahima1683
      @rahima1683 3 หลายเดือนก่อน

      ሳህ💔​@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 หลายเดือนก่อน

      ሳህህአታከብረውም❤ብታግባውም

  • @khawla_mo9
    @khawla_mo9 3 หลายเดือนก่อน +1

    السلام عليكم
    ابشر يااحمد الله يوفقك بالافضل لاتتضايق الجميع يحبك ويشجعك نتابعك من خارج البلد سلامي لك ولعائلتك ❤

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 3 หลายเดือนก่อน +15

    ጆዬ በጣም ነው የማከብርህ ወላሂ ምርጥ ሰው ቀና መሆንህ ያስታውቃል የኔ. ገራገር

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ማሬ ደምሪኝ

  • @fatumamuhammed7167
    @fatumamuhammed7167 3 หลายเดือนก่อน +13

    እኔ ምንም አልል አላህ ሀሳብህን ያሳካልህ ዱአ አድረግ እህቴ አችም ተረጂው ሴት ስንባል ብልህ ነን አልገባሽ ሁኖው አደልም እደሚወድሽ ታቄለሽ ደሞ አክብሪው ወንድ ልጅ ከብር ይፍልጋል ሀያቴ አህሙ ወንድሜ አላህ ያሰብከውን አሳክቶልህ ስተደሰት ለማየት ያብቃን ደሞ ኢሻ አላህ ይሳካልሀል

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed 3 หลายเดือนก่อน +16

    እውነት አዝኔያለሁ ወላሂ አህሙ በጣም አሳዝኖኛል ሌላ አይናውጣ ቢሆን እስታሁን ስንት በቃዤ አህሙዬ አዞህ የኔ ወንድም

  • @Madinah77
    @Madinah77 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይችልጂ ብታገባትም ምንአጠቅምህ መጀመሪያ እያትስራዋን ሶብርየሚባል ነገርየላትም ባላገር ነሽ መጀመሪያቁጥብሁኚ አህሙ አተ መሸአሏህ በጣጡሩልጂነህ ሷሊህ ሚስት አላህ ይወፍቅህ ወዲሜ ስራት የሚባል ነገርየላትም ስታወራ መመላጎጥ ሴትልይ ቀስ ስትልነዉ የነበርሽበትን እረሳሽአይዴል አላሀን አስታዉሽ እህቴ ሚዳያ እየመጣሽ አትመላጎጭ በጣምየምታናጂኚነገርስ ዉይይ ተሰተሪይ ብቻሽንሁኚና ወዴይት እየሄዲኩነዉብለሽ እሰቢይ

  • @ZaInb-bv5sn
    @ZaInb-bv5sn 3 หลายเดือนก่อน +16

    ፈኪ እስቲ ሰከን በይ አህሙ ምርጥ፠ልጅ ነው😮

  • @saca5512
    @saca5512 3 หลายเดือนก่อน +21

    አይዞህ አህሙ ፈኪየ ተረጅው በአላህ የኔ ወድም ጠከር በል ❤❤❤

  • @tgtube1081
    @tgtube1081 3 หลายเดือนก่อน +179

    ሲጀመር ልጅቱ የሰው ክብር የላትም አነጋገሯ እራሱ ድርቅ ያለች ናት

    • @አያፋ
      @አያፋ 3 หลายเดือนก่อน

      ፕራክ ነው አይገባቹም እዴ አህሙ የትም አይሄድም😂😂😂

    • @Tነኝየእናቴናፋቂየጃማዋ
      @Tነኝየእናቴናፋቂየጃማዋ 3 หลายเดือนก่อน

      አደስነቅታነዉ

    • @iiff3757
      @iiff3757 3 หลายเดือนก่อน +3

      አወ ከምር የድሮዋ ፈኪ አይደለችም

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 หลายเดือนก่อน +2

      እሰይ ምን ይጠበስ😳

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 3 หลายเดือนก่อน

      Ena mn yihun

  • @SofiaEthiopia-lc1mm
    @SofiaEthiopia-lc1mm 3 หลายเดือนก่อน +1

    አህሙዬ ታራጋጋ አብሽር ኡሳሃም ትዎድክ አለቺ ታራጋጋ ሁሉም ናጋር ላካይር ነዉ ዳሞ ታጋስ ማንኛሁም ነገር ምሆናዉ ባ ትግስት ነዉ ስላዝ አብሺር አላህ ያላ የትም አየህድም ላንተ ከላት ማንም አይናካትም ጣቢቃት ትንሽ ጊዜ ስጣት ፋክዬ አንቺም ዳሞ ታራጆ ባልክ ቢሆንም ብቻ አላህ ባሃላል አንድ ያርጋችሁ ያራብ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰

  • @lulutube885
    @lulutube885 3 หลายเดือนก่อน +116

    አወ አፍቅሯታል በቃ ይጋቡ 😂😂
    ፍትህ በለጋ እድሜዋ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው እቦቀቅላ ህፃን ፍትህ ለሔቨን ባልወልዳትም ልጀ ነች 💔😭

    • @Zehara9
      @Zehara9 3 หลายเดือนก่อน

      ሉሉየ ደምሪኝ

  • @halimaendris5089
    @halimaendris5089 3 หลายเดือนก่อน +11

    ጆሲ ግን መልካምነቱ ይለያል ወላሂ አላህ ይጨምርልህ ወድሜ

  • @SableeBirahnuu
    @SableeBirahnuu 3 หลายเดือนก่อน +117

    አሙ ከፈኪ ፍቅር ይዞታል የምትሉ ❤❤❤

    • @JjdfJkdd
      @JjdfJkdd 3 หลายเดือนก่อน

      ግጥም አድርጎ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh 3 หลายเดือนก่อน

      እሷምአለባትመናገርስለማፈልግነው

  • @MTUbe-p5x
    @MTUbe-p5x 3 หลายเดือนก่อน +1

    አትናገርምደ እደምትወዳት እከፍ አላህ በሚወደዉ መልኩ ኒካ ማሠር አብሮ መኖር ቀለል ባለ መልኩ 😊