በህይወቴ የገጠመኝ እማይታመን ነገር ነዉ ኪሎ ቀንሼ ከበሽታዎቼ ነፃ ወጥቼ ወደ ወጣትነቴ ግዜ ተመለስኩ 😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @Richo-familyy
    @Richo-familyy  26 วันที่ผ่านมา +10

    Welcome to my channel
    እንኩዋን በሰላም ወደቻነሌ መጣችዉ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለጤንነታችዉ ቅድሚያ ስጡ ቻነላችንን support አድርጉ ላይክ በማድረግ ለብዙዎች እንዲደርስ

    • @FassilHaile
      @FassilHaile 25 วันที่ผ่านมา +1

      እናመሰግናለን

    • @addisalem110
      @addisalem110 25 วันที่ผ่านมา +1

      Dr. selam lant yehun....Address Bitasawken

  • @martanegasi4778
    @martanegasi4778 25 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርክህ ዶር
    ሰው ሲለወጥ ደስተህን አየዋለሁ።ምክንያቱ ስኳር የሚያመጣው ሽግር ስለገባህ❤እንደገና ተባረክ

  • @genetgelaye7107
    @genetgelaye7107 26 วันที่ผ่านมา +4

    ጤና አደርክ ዶክ
    አንተን መስማት በራሱ ጤና ነው እድሜህን ያርዝምልን
    እስካሁን የት ነበርክ እላለሁ አቅም ነው የሆንከኝ ሁሉም ሰው አንተን እንዲሰሙ እለምናቸዋለሁ እባካችሁ ጤናችን በእጃችን ነው ሂዱ ወደ ዶክተር በሪ (ስሙት )እኔ ከምነግራችሁ

  • @gessesesamuel1562
    @gessesesamuel1562 26 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ቆንጆ ት/ት ነው እናመሰግናለን

  • @solomonasegedew873
    @solomonasegedew873 25 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ለውጡን በአምስት ቀን ነው ያየሁት፡፡አሁን ላይ በሶስት ወራት 7ኪሎ ግራም ቀንሻለሁ፡፡እናም አንተንና ሎዛ ህክምናን አመሰግናለሁ፡፡

  • @Roman-m7l4s
    @Roman-m7l4s 26 วันที่ผ่านมา +1

    ምስጋና ያንስሀል በጣም ቅን ዶ/ር ነህ እዴሜ ይስጥልን

  • @AddisWork-d8f
    @AddisWork-d8f 26 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ ዶክተር እኔም ለውጥ እያየሁ ነው ቅን ሰው ነህ

  • @solomonasegedew873
    @solomonasegedew873 25 วันที่ผ่านมา +1

    I saw the change.

  • @GedamneshBelay-ql2oj
    @GedamneshBelay-ql2oj 25 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር 2ኛ ጊዜየ ነው ሳይህ እባክህ አድራሻህ የት ነው ስልክህን ከላይ ብታስቀምጥልን ደስ ይለኛል

  • @ቲክቶክ
    @ቲክቶክ 26 วันที่ผ่านมา +1

    Your the best doctor thanks ❤❤❤❤

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze 25 วันที่ผ่านมา +1

    እባክህንዶቁጥርህንአሥቀምጥልን

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 26 วันที่ผ่านมา +1

    Dr Bery comment yemetaneb ayemeselegnem ke squar besheta lemedan men medereg endalebet addadis lememetu sewoch masetrdat aletemokerem kedem belew leteketateluh becha new setenager yemesemaw zewer beleh revise betadereg tiru neber

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 26 วันที่ผ่านมา +1

    በእንጀራ ዙሪያ ጥያቄ አለኝ በቅንነት መልስ ስጠኝ በአሁኑ ዘመን በማዳበሪያ ስለሚበቅል ነዉ፣?

  • @Zeyneba-wx9sq
    @Zeyneba-wx9sq 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ዶክ

  • @SolSela-p2k
    @SolSela-p2k 21 วันที่ผ่านมา +1

    በአካል ህክምናውን ማግኘት አይቻልም

  • @ABDULSEMEDSAHFI
    @ABDULSEMEDSAHFI 26 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dessiemamo2145
    @dessiemamo2145 26 วันที่ผ่านมา

    Dr Berry kkk galla neh ayedel enjeral square ayesekelem ye amara new belew lematatal new

    • @azanawtessema501
      @azanawtessema501 25 วันที่ผ่านมา +3

      ወንድሜ እኔም የጎንደር ልጅ አማራ ነኝ እንጀራ ግን በዱቄት ፕሮሰስ ሰለሚያልፍ ስኳር ነው እናም መተው ለጤንነት ጥሩ ነው ልጆች ቢበሉ ችግር ያለው አይመስለኝም።

    • @dessiemamo2145
      @dessiemamo2145 25 วันที่ผ่านมา

      @azanawtessema501 awo amaraw lebu tawuro yetelatu mesalekia mehonun antem tebabari mehonem yasazenal galla teregnoch be amara tarik lay ke meri eske temeri zemeteubenal bandaw Abiy dero wot atebelu shenekurt new ale abebayosh yeker ale yehe Dr tebeyew zor belo enteral stebelu sileh neka bel enjera ye ethiopia meleya megebachen new alemen yayelekelekew Square enjera beltew new dabo belu enjera akumu yemelew jelenet new yehe ewuket ayemeseleh endawum teffe enjera iron yalew less square yelelew megeb new neka bel ye ethiopia ena ye amara telatoch bemechelut hulu tarik eyabeladhu new ye square besheya be 15 ken ayetefam atejajalu metebu yekenesal enji yemetefs hemem ayemeseleh

  • @ETHIOPIANTIKTOKHABESHA
    @ETHIOPIANTIKTOKHABESHA 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤