ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በጾም ውስጥ ሩካቤ ሥጋ ግንኙነት ይፈቀዳል ? በአቤል ተፈራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 มี.ค. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድሜ መምህሬ አቤል እመብርሀን ትጠብቅልን ❤❤

  • @user-be5ps5ns4d
    @user-be5ps5ns4d 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤

  • @user-ln8eh2mt9r
    @user-ln8eh2mt9r หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ያቆይልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤🙏

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳቹ ጾሙ የሰላም የፍቅር የአድነት ያድርግልን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @user-om7xk4im9c
    @user-om7xk4im9c 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @azanawhaile1282
    @azanawhaile1282 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @DanielGetu
    @DanielGetu 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ማብራሪያ ነው::

  • @aldaam5127
    @aldaam5127 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-nv5fn1wi5n
    @user-nv5fn1wi5n 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @TIGABBISET
    @TIGABBISET 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 5 หลายเดือนก่อน

    ለመምራችን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤🎉

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን፡

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @teamoaregawi8519
    @teamoaregawi8519 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ot2dw1kf8y
    @user-ot2dw1kf8y 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክል

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 5 หลายเดือนก่อน

    የቱ ጋር ነው በጾም ሩካቤ ስጋ ያርቁ የሚለው መጽሐፈ ቅዱስ የሚለው መምህር ?

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg 27 วันที่ผ่านมา

    የእኔ ጥያቄ በቅዱስ ቁርባን የሚኖሩ ባልና ሚስት በፆም ሩካቤ ፈፅመው ቅዱስ ቁርባን መቀበል ይችላሉ ወይስ ንስሀ ተቀብለው ነው መቀበል የሚችሉት?🙏

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  27 วันที่ผ่านมา

      @@loza-so4qg በሕገ ቤተ ክርስቲያን ሰለሚጋቡ ጥንዶች ሩካቤ ነው የጠየቅሽው?

    • @loza-so4qg
      @loza-so4qg 27 วันที่ผ่านมา

      አዲስ ለሆኑ ሳይሆን ተጋብተው ለሚኖሩ,ለምሳሌ አሁን በአለፈው የሀዋርያት ፆም ውስጥ ሩካቤ ቢፈፅሙ እና አሁን በሰንበት ቅዱስ ቁርባን መቀበል ቢፈልጉ ንስሀ መቀበል አለባቸዉ?አመሰግናለው መምህር

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  27 วันที่ผ่านมา

      @@loza-so4qg ቴሌ ግራም አለሽ?

    • @AbelTeferaBelay
      @AbelTeferaBelay  22 วันที่ผ่านมา

      @@loza-so4qg በዚህ ጥያቄ ጉዳይ መልስ የሰጠሁበት ቪዲዮ አለ

    • @loza-so4qg
      @loza-so4qg 22 วันที่ผ่านมา

      እሽ መምህር link ቢያስቀምጡልኝ,አመሰግናለው