ወንዶች ልባችሁ የት ነው ያለው?? .......ይህንን አድርጉ ርዕሰ ሊቃዉንት ቆሞስ አባ ገብረኪዳን #aba_gebrekidan #አባ_ገብረኪዳን

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 3

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ
    @የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ነ2ቸ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እኳን ሰላም መጡልን አባታችን ላይክ ሸር እያደረግን የተዋህዶ ልጆች

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን : ክብር፣ምስጋና: ለቸሩ: አምላካችን: ለእግዚአብሔር: ይሁን: ❤❤❤ አባታችን: ቃለ: ህይወትን ፣ቃለ: በረከትን: ያሰማልን፣ በቸርነቱ: ይጠብቅልን: አሜን:❤❤❤

  • @danmar8071
    @danmar8071 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የዘመናት ሽማግሌ ሲሆን ማለዳ ማለዳ አዲስ የሆኑ ሁሉም ሲያረጁና ሲልፉ እርሱ ግን ሕያው የሆነ ቀድሞ የነበረ አሁንም ያለ፥ሁሉን አሳልፎ የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እርሶን አባት አድርጎ የሰጠን ፥በእርሶም ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚገስጽን።
    እመ ብርሐን በመጎናጸፊያዋ ከጠላት ዲያብሎስም ይሁን ክፉዎች አጋንንትና አገልጋዮቹ ማናቸውም ፍላጻ አምላከ ቅዱሳን ትጉሑ እረኛ አማኑኤል ይጠብቅልን።