ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህን ልጅ የምትወዱትኑ እስኪ እናበርታታው
❤ ይኼው ተቀኘሁለት ✍️ @TewachewAdane የእኔ ባለቅኔ ዘፋኝ አይደለም ልከኛ መንግስት እንጂ ዛሬ አቀንቅኖ መጪውን ይገዛል መልካም አንድነት የፅድቅን አንግሶ የጥፋት ባርነት እኩይን አፍርሶ ዕሣታዊ ኃይል ለኢትዮጵያዊነት ነበልባል ክፉዎች የሚርበደበዱት የዮቶር ጥበበ አስተዳደር የኢትኤል ያለው የሚኖር የመልከፀዴቅ ምስጢር የሔኖክ ረቂቅ ደብር ኢትዮጵያን የጠላ ህፃኗን ያጠፉት የሚያስደነብር ደሸታዊ መንበር የሰባሰገል ተልዕኮ ምስጢር የባንዳነት ባሪያ ባዶ ማንነት የሚደባልቅ ዘረኛን ከፈር ተዋቸው ለመሞት የሚኖሩ ስግብግብ ለጥፋት ዘላለማዊ ሽንፈት ፍርሀት ማንነት ባርነት እንደ ጀግና ለመኖር የሚሞት አንተም እንደ ኮስትር ኢትዮጵያዊነት ዘላለማዊ አሸናፊ ኢትዮጵያዊ ትህትና ጊዮናዊ ስብዕና አንድ ይበቃታል እምዬ ኢትዮጵያለመልካም የሚሞት ለአቢሲኒያ ነፃ አማራዊ ወታደር ኃያል ዕቶን ዕሣታዊ ኃይል ሰዋዊነትን ከዮቶር ኃይል ከናምሩድ በትር የአባኮስትር መከዳት ስቅላት ለኢትዮጵያ ምስጢረ ህያዊነት የወለደው ዕሣታዊ ኃይል ለኢትዮጵያዊነት የኢትኤል ምልክት ተዋቸው ለመሞት የሚኖሩ አጋሰስ ናቸው ከርሳዊ ማንነት ግዳያቻው የባርነት ባሪያዎች የሰይጣን አምልኮ ለነጭ ባሪያዎች ናቸው ለስጋቸው ብቻ ለኃጢአት ለመኖር መርጠው ሞተዋል አዎን ለመሞት የሚኖሩ ምነነት ሆነዋል በዕሣታዊ ኃይል በዮቶር በትር ደብን'ነዋልኢትዮጵያዊነት ልዕለ ኃያል አማራዊ ሰዋዊነት የምድር ሚዛን የነፃነት አባት ለሰው መልካምነት እንደ ቴዲ በላይ አባ ኮስትር ዘላለማዊነት ለመኖር የሚሞቱት ከጀግንነት በላይ ጀግንነት እንደ አንተ የፍም ዕሣት መብረቃዊ አንድ ሰው ይበቃል ስብዕና ኢትዮጵያዊ ሁልጊዜም ድል ጀግና ህያው ኢትዮጵያዊ የሔኖክ የመልከፀዴቅ ኢትኤል ዮቶርአዊ የናምሩድ ደሸት ጎጃም ጊዮናዊ መልካም ኃያል ፈጣሪያዊ ነፃነት አማራዊንስር ጊዮናዊ።ከዳግማዊ ኢትዮጵያ
ምርጥ ስራ! አማራ እንዲህ አይነት ጀግናን የበለጠ ጀግና የሚያደርግ የጥበብ ባለቤት ህዝብ ነው:: ይህን ህዝብ በፍቅር እንጅ በጉልበት ማንበርከክ ፈፅሞ አይቻልም::
እረ በጭራሽ
አማራን የምወደው እራሱን ያወድሳል እንጅ እንደ ሌሎች ሌላውን ብሔር ሲሳደብ አይውልም።
ዋው ተዋቸው አንተ እኮ ትለያክ በጣም ጎበዝ ድለ ለጀግናው ፋኖ💪💪💪💪💪💪
እኔ (5) ደጋግሜ ዬሰማሁት ባዬዉ ባዬዉ አለጠገብክትም 💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪
አማራ ዬኦን ሁሉ ሼር አርጉ ይኤን ዬመሰለ ስራ በስፋት መታዬ አለበት እሪከርድ መስበር አለበት በሉ አማራዉያን ወደስራ💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግዜውን የጠበቀ ምርጥ ዘፈን ምርጥ ስራ ምርጥ ሽለላ ከምርጥ ግጥም ጋ በርቱ ድል ለፋኖ 👏👏👏👏👏
በርታ ወንድሜ ቆንጆ ስራ ነው ። አማራነት አሸናፊነት !!
ጀግናው ወንድሜ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታል የአማራ ህዝቤ♥♥♥♥ ይለምልም ድል ለጀግናውና ለሠፊው አማራ ፋኖ
ምርጥ ስራ ነው አይዞክ በርታ ውዱ ፋኖ ወንድማችን ትችላለክ
ሥማኝማ ጀግናው የሀገርህ የሀገሬ ገላ እስኪያልቅ ይሽረፋል በዞን "ወረዳ" በክልል እያለ ይጠፋል፣ ባንክም እንደ ቅኔ በገዠወች በኩል በሮንድ ይዘረፋል፣ ባላዋቂ መሪ በፓርላማ ሺፋን እምዬን ይዘልፋልሴትነት ያልገባው ባለጌ አሽባሪ በገዠወች ሺፋን እህቱን ይጠልፋል እናማ ጀግናየ ይህ ባለጌ ሺፍታ በናንተ ጀግንነት ከሥልጣን ይጠፋል ❤❤❤
በርታ ምርጥስራ ነው በአማራነት እንፅና አማራ አንገቱ አንድ ነው! አንድ ሆነን ወራሪን እያሰጣን እንውቃው💪💪💪
እናመሰግናለን ወንድሙ ስለ ምታደርገው አስተዋጽኦ ለአማራ !የታሪክ አካል ሆነሀል!ድል ለህዝባችን ❤
የኔ ምርጥ ልዬ እኮነሕ ጀግናዬ በጣም አሪፍ ፋኖዬን የሚመጥን ሙዚቃ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ጀግናዬ ድል ለፋኖ!❤
ፍቀር የሆንክ ልጅ ዘፈንን አተና ዳኘ ዝፈኑት ወህህህህህህህህህ❤❤❤❤
🎉😮😅
ጀግናው በርታ የፋኖው ወንድም ድል ለጀግናው ፋኖ
በርታ ወንድማችን እውነት ያለው ደም የሚያሞቅ ስራ ነው እግዚአብሔር አምላክ የድሏን ጮራ ያብራልን ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ ድል ለጀግናው ለክንደ ነበልባሉ ለሕዝብ ልጅ ፋኖኖኖኖኖ❤❤❤💪💪💪
ተዋቸው አዳነ ትለያለህ በርታ👌👌👌💚💛❤💚💛❤
የኔ ጅግና በርታልኝ በጣም እንወድህ አለን😍😍😍ድል ለአማራ ፋኖ😍😍💪💪💪💚💛❤።ድል ለአማራህዝብ 💪💪💪💚💛❤😍።አማራ ፋኖነው ፋኖም አማራነው አማራነት ይቅደም💪💪💪💚💛❤😍😍።ሞት ለወራሪዉ መከላከያ ለፀረ አማራዉ።ድንቅ ስራነው አማራዊያን እናሳድገው ሰብክራይብ አድርጉ።
ተዋቸው የኔጀግና የኔባለቅኔ ጎጀዋ ድል ለጀግናውፋኖ💚💛❤💪💪💪
አማራነት ይለምልም ፋኖነት ይለምልም ድል ለአማራ ፋኖኖኖ 🥰🥰🥰🥰💪💪💪በርታ ወንድማችን ምርጥ ስራ ነው❤❤❤
ድል ለፋኖ ለጀግናው አማራ❤❤❤❤
አንድ አማራ❤አንድ ፋኖ❤አንድ ነፍጠኛ❤ይህ ነው መዳኛችን❤❤❤❤❤❤
Yes
የአማራይቱ ልጅ ትችላለህ አቦ አማራው ወንድምህ ከራያ ቆቦ መልካም እድል ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
እልልልልል እረ ሰዉነቴን ወረረኝ አማራ ፋኖ ስሙ ሲጠራ ልቤ ሞቅ ይላል ፋኖየ በርታልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም እናመሰግናል ጥሩ ስራ እየሰራህ ስለሆነ በርታ ወንድማችን 💪🏾💪🏾💪🏾ድል ለአማራው ህዝብ ድል ለፋኖ አማራነት ኩራት አማራነት ክብርና ጀግንነት የሀገርን ክብር አሳልፎ የማይሰጥ ከአያቶቹ የተረከበው ማንነት ነው። አማራ በአንድነት ተነስቶአል 💪🏿💪🏿💪🏿
የአማራ ልጆች የትናችሁ❤❤❤በርታ ወድማለም ምርጥ የአማራ አርቲስት❤
የኔ ጀግና በድምፅ መጣህ እቅጥቅኽ እኮ ገራሚ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አማራ የ አዞን ላንጨርስ አልጀመርንም እናሸንፍለን❤❤❤❤
አማራነት ፍኖ ነት ኩሩ ጀግና ህዝብ ምርጥ ስራ ነው 👏👏
በርቱልኝ የእኛ ጀግናዎች ፋኖ የአባቱ ልጅ
What a masterpiece, Tewachew! Keep it up, brother; you are an Amhara hero!
አማራነት ወርቅ ማንነት ፋኖነት ኩራት ነው ወድማቸን አይበገሬ የኛ ጀግና በርታልን የኔ አደኛ 👌 ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ 💚💛❤️💪💪💪
ዋው ጀግናው በርታልን
ጎጃም የበላይ ነው 💪 ጥበበኞቹ የ በላይ ዘለቀ ልጆች አውድሙት ይህን የውሽልሽል ልጅ 💪💪💪✊
ድል ለፍኖ ለጀግናው አማራ ጎበዝ ጀግና ነህ በርታ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
Egziabehar yakibrlen kekufu yetebikachu 👏🏾👏🏾👏🏾
ምርጥ ስራ የኔ ጀግና በርታልን 💙💙💪💪🔥🔥✊✊✊
እኔ በዚሙዚቃ ላብድ ነዉ አቤት ድምፅ አቤት ቅንብር ሁሉን አማልቶ ዬሰጣቹሁ ፋኖዬ 💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪
ምርጥ የአማራ ልጅ! ፋኖ ያሽንፋል!!!!
ጎበዝ ጀግና ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
በርታልኝ ወንድም አለም ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ትግሉ ዘርፈ ብዙ ነው ኪነት ደሞ አንዱ ነው በርቱ ደሞቼ❤❤ ድል ለፋኖ 🤙🤙
ምርጥ ስራ ወንድማችን💪💪💪💪💚💛❤
ዋውውውውው ድንቅ ስራ! ድል ለአማራ ህዝብ!!!!!❤💘❤❤❤❤❤
Woow good job yeneza zere yesatu gumaje 💪💪💪💪💪💪💪
ባባዬ በጣም በየስዓቱ አድናቂህ ነኚ አንተን ለመግለፅ አንደበት የለኚም ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ጉአዶችህ ሁሉ ሰላም ሁኑ?
Much appreciate Gojjam youths. majority join fano movement
ተዋቸው ወንድማችን አንተ ምስጋና ይገባሀል የ አማራ ህዝብ ወለታህን አይዘነጋም ቀን ይለፍ ብቻ😌😌😌
Kophi lik sher ❤❤❤❤❤❤❤ tebaberuwache Ayikifelbet Bet AMahara 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Girum sira berta wondime Amhara Fano priviels💪💪💪
ጀግናችን ትችላለህ በርታ እናሸንፋለን
ተዋቸው ሁሌም እሚገርም ስራ ነው የምሰረው ጠላትን የሚሸበር የሚያስደነግጥ ስራ ድል ለአማራ አልፎም ለኢትዮጵያውያን ❤❤❤💪💪💪
ድልፍኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግናወች🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪
በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፋኖ የኢትዮጵያ አሌኝታ ፈጣሪ ከናተይሁን ድሉን ይጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
ታሪክን በኛ ይጻፍ አማራ አማራ አማራ ሙሽራዬ 💚💛❤
❤❤💪💪የፋኖዉ እረመት ተዋቸዉ አዳናህ ❤❤❤
ምርጥ ስራ ነው ሁሉም አማራ ገብቶ ይየው ሸር ይደረግ
በርታ ወድሜ
አማራዬ ካተ በመፈጠሪ እንዴት እትደምኮራ ብታይ ፋኖዬ❤❤
አንደኛ👌❤ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪
አንተ አንበሳ ግን በሁሉም ነገር አሟልቶ የሰጠህ ደግሞ እንዴት እንደወድህ ❤ድል ለፍኖ
ኣምሓራነት ኩራት ፋኖነት የጀግንነት ዉኃ ልክ
ተዋቸው ዜማው የዮቶር አስተዳደር ቅኔው የሰባሰገል ደሸት ጦር ኃይል ነው influential beyond a sovereign country rather govern positive attitude throughout the world ዘፈኑ ሁለንተናዊ ተፅእኖዎች ናቸው በየቀኑ በዘፈነ የሚያስብል በርታልን ቀኝጌታ ተዋቸው
woooww amazing job keep it up bro
God bless 65 Million Amhara People🙏🏻💪❤️💪❤️Fano Forever💪🇪🇷👋
Fano(3) ያሸንፋል።
እንኳንም ፈጣሪ አማራ አድርጎ ፈጠረኝ።እድሜ ይስጥህ ወንድማችን!!!!ተበረክ!!!
በርቱ ጀግኖቸ 🎉🎉❤ ፈጣሪ ከናተ ይሁን
እመቤቴን ትለያለህ አቤት አንተስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ድል ለፋኖ ሃሪፍ ስራ ነው ከጎንህ ነን አማራ ወደ ፊት ያሳምነው ዘሮች
ማርያምን ጀግና ነህ ስወድህ አይጣል ነው። ግሩም ዜማ
በርታ ብሮ ሁሉም ያልፋል ፋኖያሸንፋል
tileyaleh tewachew so keep it up!!!
እፍፍፍፍፍፍ ምን ላርጋችሁ ወገናች እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን❤❤❤❤ ዘፈኑ ደሞ ልብ ያሞቃል❤❤
እናመሰግናለን ጀግኖቻችንን ሚያበርታ ምርጥ ስራ ነው❤
ዘሎ እየገባ እንደማያውቀንይፈረጥጣል እያስታጠቀን 💪💪💪 በትክክል እግዚአብሔር አምላክ ድልን ያላብሳችሁ አምላከ ዳዊትን የዳዊትን ጠጠር ያድልልን አሜን
I cant stop listening! ተዋቸው ጀግና!!!
ድል ለፋኖ
ዋውውውውውውውው በምን ቃል ልገለፀው ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪 ድልልልልልልልልል ለፍኖኖኖኖ💚💛❤
ፋኖነኝበለው አልፈራበለው❤❤💪💪💪🇪🇹👍☦️♥️🕋ፍቅርብቻ
ከዳኜ ቀጥሎ ወኔዉ በጣም የሚመቸኝ ልጅ🎉🎉🎉🎉
በጣም ምወደው ልጅ ነው!! ብዙ ተስፋ አለን ወንድሜ በርታልን 💪
በርታ የምታወጣቸው ሙዚቃዎች አሪፍ ናቸው
Jegenaw gojam fano the true son of ahmara l am proud of You all my brothers God bless You all 💪💪💪🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ስራ ሁሉንማ አማራ ለማወደስ ሞክረሀል ጀግና እንወድሀለን
ወንድማለም ትችላለህ በርታ💪💪💪💚💛❤👌
ዋው ድል ለፋኖ🙌💚💛❤️💪ፋኖኖኖ ነት የወንዶችቁና🙌💪
በርታ ወንድምነት ጥሩ ስራ ነው ❤❤❤
ኸረ ፋኖ በለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋው
❤❤❤❤❤❤ጀግነው ወንድሜ በርታ❤❤
በርታ ወዲማለም ዲል ለጀግናፋኖ
በርታ my bilood❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውውውው ምርጥ ስራ ነው ክንዴ ክብር ለፋኖ 💚💛♥️🥰🥰🥰
እውነት ነው አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 💪💪💪💪💪💪
የምር ጀግና ነህ።አድናቂህ ነኝ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤
ምርጥ ስራ በርታ ጀግናው ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
ጀግናዉ በርታ❤❤❤❤❤
ስንት ግዜ ሰማሁት አልሰለቸኝም እኔም የተሰደድኩት ፋኖ ሆኖ ባሌ ጫካ በመግባቱ ነዉ እናሸንፋለን ፈጣሪ ይርዳን እኔም ሀገሬ ልግባ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Berta wondemalem bedil temelesu❤❤🎉🎉🎉
ይህን ልጅ የምትወዱት
ኑ እስኪ እናበርታታው
❤ ይኼው ተቀኘሁለት
✍️
@TewachewAdane የእኔ ባለቅኔ ዘፋኝ አይደለም
ልከኛ መንግስት እንጂ ዛሬ አቀንቅኖ መጪውን ይገዛል
መልካም አንድነት የፅድቅን አንግሶ
የጥፋት ባርነት እኩይን አፍርሶ
ዕሣታዊ ኃይል ለኢትዮጵያዊነት
ነበልባል ክፉዎች የሚርበደበዱት
የዮቶር ጥበበ አስተዳደር
የኢትኤል ያለው የሚኖር
የመልከፀዴቅ ምስጢር
የሔኖክ ረቂቅ ደብር
ኢትዮጵያን የጠላ ህፃኗን ያጠፉት የሚያስደነብር
ደሸታዊ መንበር የሰባሰገል ተልዕኮ ምስጢር
የባንዳነት ባሪያ ባዶ ማንነት የሚደባልቅ ዘረኛን ከፈር
ተዋቸው ለመሞት የሚኖሩ ስግብግብ ለጥፋት
ዘላለማዊ ሽንፈት ፍርሀት ማንነት ባርነት እንደ ጀግና
ለመኖር የሚሞት አንተም እንደ ኮስትር ኢትዮጵያዊነት
ዘላለማዊ አሸናፊ ኢትዮጵያዊ ትህትና ጊዮናዊ ስብዕና
አንድ ይበቃታል እምዬ ኢትዮጵያ
ለመልካም የሚሞት ለአቢሲኒያ
ነፃ አማራዊ ወታደር ኃያል
ዕቶን ዕሣታዊ ኃይል
ሰዋዊነትን ከዮቶር
ኃይል ከናምሩድ በትር
የአባኮስትር መከዳት ስቅላት ለኢትዮጵያ ምስጢረ ህያዊነት
የወለደው ዕሣታዊ ኃይል ለኢትዮጵያዊነት የኢትኤል ምልክት
ተዋቸው
ለመሞት የሚኖሩ አጋሰስ ናቸው ከርሳዊ ማንነት ግዳያቻው
የባርነት ባሪያዎች የሰይጣን አምልኮ ለነጭ ባሪያዎች ናቸው
ለስጋቸው ብቻ ለኃጢአት ለመኖር መርጠው ሞተዋል
አዎን ለመሞት የሚኖሩ ምነነት ሆነዋል
በዕሣታዊ ኃይል በዮቶር በትር ደብን'ነዋል
ኢትዮጵያዊነት ልዕለ ኃያል አማራዊ ሰዋዊነት
የምድር ሚዛን የነፃነት አባት ለሰው መልካምነት
እንደ ቴዲ በላይ አባ ኮስትር ዘላለማዊነት
ለመኖር የሚሞቱት ከጀግንነት በላይ ጀግንነት
እንደ አንተ የፍም ዕሣት መብረቃዊ
አንድ ሰው ይበቃል ስብዕና ኢትዮጵያዊ
ሁልጊዜም ድል ጀግና ህያው ኢትዮጵያዊ
የሔኖክ የመልከፀዴቅ ኢትኤል ዮቶርአዊ
የናምሩድ ደሸት ጎጃም ጊዮናዊ
መልካም ኃያል ፈጣሪያዊ
ነፃነት አማራዊ
ንስር ጊዮናዊ።
ከዳግማዊ ኢትዮጵያ
ምርጥ ስራ! አማራ እንዲህ አይነት ጀግናን የበለጠ ጀግና የሚያደርግ የጥበብ ባለቤት ህዝብ ነው:: ይህን ህዝብ በፍቅር እንጅ በጉልበት ማንበርከክ ፈፅሞ አይቻልም::
እረ በጭራሽ
አማራን የምወደው እራሱን ያወድሳል እንጅ እንደ ሌሎች ሌላውን ብሔር ሲሳደብ አይውልም።
ዋው ተዋቸው አንተ እኮ ትለያክ በጣም ጎበዝ ድለ ለጀግናው ፋኖ💪💪💪💪💪💪
እኔ (5) ደጋግሜ ዬሰማሁት ባዬዉ ባዬዉ አለጠገብክትም 💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪
አማራ ዬኦን ሁሉ ሼር አርጉ ይኤን ዬመሰለ ስራ በስፋት መታዬ አለበት እሪከርድ መስበር አለበት በሉ አማራዉያን ወደስራ💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ግዜውን የጠበቀ ምርጥ ዘፈን ምርጥ ስራ ምርጥ ሽለላ ከምርጥ ግጥም ጋ በርቱ ድል ለፋኖ 👏👏👏👏👏
በርታ ወንድሜ ቆንጆ ስራ ነው ።
አማራነት አሸናፊነት !!
ጀግናው ወንድሜ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታል የአማራ ህዝቤ♥♥♥♥ ይለምልም ድል ለጀግናውና ለሠፊው አማራ ፋኖ
ምርጥ ስራ ነው አይዞክ በርታ ውዱ ፋኖ ወንድማችን ትችላለክ
ሥማኝማ ጀግናው
የሀገርህ የሀገሬ ገላ
እስኪያልቅ ይሽረፋል
በዞን "ወረዳ" በክልል እያለ ይጠፋል፣
ባንክም እንደ ቅኔ በገዠወች በኩል በሮንድ ይዘረፋል፣
ባላዋቂ መሪ በፓርላማ ሺፋን እምዬን ይዘልፋል
ሴትነት ያልገባው ባለጌ አሽባሪ በገዠወች ሺፋን እህቱን ይጠልፋል እናማ ጀግናየ ይህ ባለጌ ሺፍታ
በናንተ ጀግንነት ከሥልጣን ይጠፋል ❤❤❤
በርታ ምርጥስራ ነው በአማራነት እንፅና አማራ አንገቱ አንድ ነው! አንድ ሆነን ወራሪን እያሰጣን እንውቃው💪💪💪
እናመሰግናለን ወንድሙ ስለ ምታደርገው አስተዋጽኦ ለአማራ !
የታሪክ አካል ሆነሀል!
ድል ለህዝባችን ❤
የኔ ምርጥ ልዬ እኮነሕ ጀግናዬ በጣም አሪፍ ፋኖዬን የሚመጥን ሙዚቃ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ጀግናዬ
ድል ለፋኖ!❤
ፍቀር የሆንክ ልጅ ዘፈንን አተና ዳኘ ዝፈኑት ወህህህህህህህህህ❤❤❤❤
🎉😮😅
ጀግናው በርታ የፋኖው ወንድም ድል ለጀግናው ፋኖ
በርታ ወንድማችን እውነት ያለው ደም የሚያሞቅ ስራ ነው እግዚአብሔር አምላክ የድሏን ጮራ ያብራልን ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ ድል ለጀግናው ለክንደ ነበልባሉ ለሕዝብ ልጅ ፋኖኖኖኖኖ❤❤❤💪💪💪
ተዋቸው አዳነ ትለያለህ በርታ👌👌👌💚💛❤💚💛❤
የኔ ጅግና በርታልኝ በጣም እንወድህ አለን😍😍😍
ድል ለአማራ ፋኖ😍😍💪💪💪💚💛❤።
ድል ለአማራህዝብ 💪💪💪💚💛❤😍።
አማራ ፋኖነው ፋኖም አማራነው አማራነት ይቅደም💪💪💪💚💛❤😍😍።
ሞት ለወራሪዉ መከላከያ ለፀረ አማራዉ።
ድንቅ ስራነው አማራዊያን እናሳድገው ሰብክራይብ አድርጉ።
ተዋቸው የኔጀግና የኔባለቅኔ ጎጀዋ ድል ለጀግናውፋኖ💚💛❤💪💪💪
አማራነት ይለምልም ፋኖነት ይለምልም ድል ለአማራ ፋኖኖኖ 🥰🥰🥰🥰💪💪💪በርታ ወንድማችን ምርጥ ስራ ነው❤❤❤
ድል ለፋኖ ለጀግናው አማራ❤❤❤❤
አንድ አማራ❤
አንድ ፋኖ❤
አንድ ነፍጠኛ❤
ይህ ነው መዳኛችን❤❤❤❤❤❤
Yes
የአማራይቱ ልጅ ትችላለህ አቦ አማራው ወንድምህ ከራያ ቆቦ መልካም እድል ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
እልልልልል እረ ሰዉነቴን ወረረኝ አማራ ፋኖ ስሙ ሲጠራ ልቤ ሞቅ ይላል ፋኖየ በርታልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም እናመሰግናል ጥሩ ስራ እየሰራህ ስለሆነ በርታ ወንድማችን 💪🏾💪🏾💪🏾
ድል ለአማራው ህዝብ
ድል ለፋኖ
አማራነት ኩራት አማራነት ክብርና ጀግንነት የሀገርን ክብር አሳልፎ የማይሰጥ ከአያቶቹ የተረከበው ማንነት ነው።
አማራ በአንድነት ተነስቶአል 💪🏿💪🏿💪🏿
የአማራ ልጆች የትናችሁ❤❤❤
በርታ ወድማለም ምርጥ የአማራ አርቲስት❤
የኔ ጀግና በድምፅ መጣህ እቅጥቅኽ እኮ ገራሚ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አማራ የ አዞን ላንጨርስ አልጀመርንም እናሸንፍለን❤❤❤❤
አማራነት ፍኖ ነት ኩሩ ጀግና ህዝብ ምርጥ ስራ ነው 👏👏
በርቱልኝ የእኛ ጀግናዎች ፋኖ የአባቱ ልጅ
What a masterpiece, Tewachew! Keep it up, brother; you are an Amhara hero!
አማራነት ወርቅ ማንነት ፋኖነት ኩራት ነው ወድማቸን አይበገሬ የኛ ጀግና በርታልን የኔ አደኛ 👌 ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፍኖ 💚💛❤️💪💪💪
ዋው ጀግናው በርታልን
ጎጃም የበላይ ነው 💪 ጥበበኞቹ የ በላይ ዘለቀ ልጆች አውድሙት ይህን የውሽልሽል ልጅ 💪💪💪✊
ድል ለፍኖ ለጀግናው አማራ ጎበዝ ጀግና ነህ በርታ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
Egziabehar yakibrlen kekufu yetebikachu 👏🏾👏🏾👏🏾
ምርጥ ስራ የኔ ጀግና በርታልን 💙💙💪💪🔥🔥✊✊✊
እኔ በዚሙዚቃ ላብድ ነዉ አቤት ድምፅ አቤት ቅንብር ሁሉን አማልቶ ዬሰጣቹሁ ፋኖዬ 💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪
ምርጥ የአማራ ልጅ! ፋኖ ያሽንፋል!!!!
ጎበዝ ጀግና ነህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
በርታልኝ ወንድም አለም ድል ለአማራ ህዝብ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ትግሉ ዘርፈ ብዙ ነው ኪነት ደሞ አንዱ ነው በርቱ ደሞቼ❤❤ ድል ለፋኖ 🤙🤙
ምርጥ ስራ ወንድማችን💪💪💪💪💚💛❤
ዋውውውውው ድንቅ ስራ! ድል ለአማራ ህዝብ!!!!!
❤💘❤❤❤❤❤
Woow good job yeneza zere yesatu gumaje 💪💪💪💪💪💪💪
ባባዬ በጣም በየስዓቱ አድናቂህ ነኚ አንተን ለመግለፅ አንደበት የለኚም ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ጉአዶችህ ሁሉ ሰላም ሁኑ?
Much appreciate Gojjam youths. majority join fano movement
ተዋቸው ወንድማችን አንተ ምስጋና ይገባሀል የ አማራ ህዝብ ወለታህን አይዘነጋም ቀን ይለፍ ብቻ😌😌😌
Kophi lik sher ❤❤❤❤❤❤❤ tebaberuwache Ayikifelbet Bet AMahara 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Girum sira berta wondime Amhara Fano priviels💪💪💪
ጀግናችን ትችላለህ በርታ እናሸንፋለን
ተዋቸው ሁሌም እሚገርም ስራ ነው የምሰረው ጠላትን የሚሸበር የሚያስደነግጥ ስራ ድል ለአማራ አልፎም ለኢትዮጵያውያን ❤❤❤💪💪💪
ድልፍኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግናወች🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪
በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፋኖ የኢትዮጵያ አሌኝታ ፈጣሪ ከናተይሁን ድሉን ይጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
ታሪክን በኛ ይጻፍ አማራ አማራ አማራ ሙሽራዬ 💚💛❤
❤❤💪💪የፋኖዉ እረመት ተዋቸዉ አዳናህ ❤❤❤
ምርጥ ስራ ነው ሁሉም አማራ ገብቶ ይየው ሸር ይደረግ
በርታ ወድሜ
አማራዬ ካተ በመፈጠሪ እንዴት እትደምኮራ ብታይ ፋኖዬ❤❤
አንደኛ👌❤ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪
አንተ አንበሳ ግን በሁሉም ነገር አሟልቶ የሰጠህ ደግሞ እንዴት እንደወድህ ❤ድል ለፍኖ
ኣምሓራነት ኩራት ፋኖነት የጀግንነት ዉኃ ልክ
ተዋቸው ዜማው የዮቶር አስተዳደር ቅኔው የሰባሰገል ደሸት ጦር ኃይል ነው
influential beyond a sovereign country rather govern positive attitude throughout the world
ዘፈኑ ሁለንተናዊ ተፅእኖዎች ናቸው በየቀኑ በዘፈነ የሚያስብል
በርታልን ቀኝጌታ ተዋቸው
woooww amazing job keep it up bro
God bless 65 Million Amhara People🙏🏻💪❤️💪❤️Fano Forever💪🇪🇷👋
Fano(3) ያሸንፋል።
እንኳንም ፈጣሪ አማራ አድርጎ ፈጠረኝ።
እድሜ ይስጥህ ወንድማችን!!!!
ተበረክ!!!
በርቱ ጀግኖቸ 🎉🎉❤ ፈጣሪ ከናተ ይሁን
እመቤቴን ትለያለህ አቤት አንተስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ድል ለፋኖ ሃሪፍ ስራ ነው ከጎንህ ነን አማራ ወደ ፊት ያሳምነው ዘሮች
ማርያምን ጀግና ነህ ስወድህ አይጣል ነው። ግሩም ዜማ
በርታ ብሮ ሁሉም ያልፋል ፋኖያሸንፋል
tileyaleh tewachew so keep it up!!!
እፍፍፍፍፍፍ ምን ላርጋችሁ ወገናች እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን❤❤❤❤ ዘፈኑ ደሞ ልብ ያሞቃል❤❤
እናመሰግናለን ጀግኖቻችንን ሚያበርታ ምርጥ ስራ ነው❤
ዘሎ እየገባ እንደማያውቀን
ይፈረጥጣል እያስታጠቀን 💪💪💪 በትክክል
እግዚአብሔር አምላክ ድልን ያላብሳችሁ አምላከ ዳዊትን የዳዊትን ጠጠር ያድልልን አሜን
I cant stop listening! ተዋቸው ጀግና!!!
ድል ለፋኖ
ዋውውውውውውውው በምን ቃል ልገለፀው ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪 ድልልልልልልልልል ለፍኖኖኖኖ💚💛❤
ፋኖነኝበለው አልፈራበለው❤❤💪💪💪🇪🇹👍☦️♥️🕋ፍቅርብቻ
ከዳኜ ቀጥሎ ወኔዉ በጣም የሚመቸኝ ልጅ🎉🎉🎉🎉
በጣም ምወደው ልጅ ነው!! ብዙ ተስፋ አለን ወንድሜ በርታልን 💪
በርታ የምታወጣቸው ሙዚቃዎች
አሪፍ ናቸው
Jegenaw gojam fano the true son of ahmara l am proud of You all my brothers God bless You all 💪💪💪🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ስራ ሁሉንማ አማራ ለማወደስ ሞክረሀል ጀግና እንወድሀለን
ወንድማለም ትችላለህ በርታ💪💪💪💚💛❤👌
ዋው ድል ለፋኖ🙌💚💛❤️💪ፋኖኖኖ ነት የወንዶችቁና🙌💪
በርታ ወንድምነት ጥሩ ስራ ነው ❤❤❤
ኸረ ፋኖ በለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዋው
❤❤❤❤❤❤ጀግነው ወንድሜ በርታ❤❤
በርታ ወዲማለም ዲል ለጀግናፋኖ
በርታ my bilood❤❤❤❤❤❤
ዋውውውውውውው ምርጥ ስራ ነው ክንዴ ክብር ለፋኖ 💚💛♥️🥰🥰🥰
እውነት ነው አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 💪💪💪💪💪💪
የምር ጀግና ነህ።አድናቂህ ነኝ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤
ምርጥ ስራ በርታ ጀግናው
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪
ጀግናዉ በርታ❤❤❤❤❤
ስንት ግዜ ሰማሁት አልሰለቸኝም እኔም የተሰደድኩት ፋኖ ሆኖ ባሌ ጫካ በመግባቱ ነዉ እናሸንፋለን ፈጣሪ ይርዳን እኔም ሀገሬ ልግባ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Berta wondemalem bedil temelesu❤❤🎉🎉🎉