Well come Back Brother. It’s been a long time. As usual Great Performance! ቀረጻዉ ግን ከጎን ከሚሆን ከላይ ቢሆን በቀላሉ ለመማር ስለሚያስችለን እጅግ መልካም ይሆናል ብዬ አስባለሁ፡፡ Thank you and hope to see you soon with another great performance. The new keyboard looks Nice. :)
hi teacher thanks for your teaching us , i would like to ask you if i wanna play a song how many scale should i play on it? for ex. if my song is in the key of c major pentatonic scale what chord progration should i use in to it with out any sharp or flat keys ? thanks mr
ያንተን ጨዋታዎች ሁሌም አውርጀ ቤቴ እሰማለሁ አይሰለቹም በጣም ነው ደስ የሚሉት ሃይሉዬ በርታልኝ
በጣም አመሰግናለሁ አሊማ
የድምፃዊ ተሾመ አሰግድ እንዴው ዘራፌዋ የሚለው ተጫወትልን
አሪፍ ነው ኃይሉ እናመሰግናለን
Thank you very much bro
በጣም አሪፍ ነው::
በጣም አመሰግናለሁ
WOWED...................very nicely put together composition music.............takes you to a memory lane instantly ......
Thanks
በጣም አሪፍ ነው👍👍
Well come Back Brother. It’s been a long time. As usual Great Performance!
ቀረጻዉ ግን ከጎን ከሚሆን ከላይ ቢሆን በቀላሉ ለመማር ስለሚያስችለን እጅግ መልካም ይሆናል ብዬ አስባለሁ፡፡
Thank you and hope to see you soon with another great performance.
The new keyboard looks Nice. :)
እዉነት ነዉ ትክክል ነህ ግን በአጋጣሚ ለፌስቡክ የተጫወትኩት ነበር ሰዎች ሲወዱት ለእናንተም ይድረስ ብየ ነዉ
ሰላም ነዉ ይህዉ የበለጠ ለመጫወት ለሚፈልግ ሰዉ አንድም ሁሉ እንዲታየዉ አንድም መሃል ላይ ቀስ በማለት አቅርቢዋለሁ አመሰግናለሁ th-cam.com/video/DEQjEhPSpCQ/w-d-xo.html&lc=UgyQW4tNJSCd53zA1lh4AaABAg&feature=em-comments
Hayluye well come batem dess yillal enam please Silla chord ena melody dagim bitastemir batitina tayikalehu
Wellcome back brother.
Thanks
Good
Gobeze adnakihe negn 🙏🙏
በጣም አመሰግናለሁ
Brother Hailisha I want you to teach us how to record rhythms for instance, Walth, chikchikta, rage etc....
በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ለጥያቄዉ ።መልሱ ከአሁን በፊት የመለስኩት ነዉ ድራም አቀራረጽ በአንድ ካሜራ መቅረፅ አስቸጋሪ ነዉ ለምን ከበሮ የመመቻዉ ኪዎች የአሉበት እና ስክሪኒ ዉስጥ በአንድ ጊዜ የሚያሳይ ጥበብ ያስፈልጋል ።እስከ አሁን ስቀርፅላችሁ የነበረ በአንድ ካሜራ ኬዎቹ ላይ የሚያተኩር ብቻ ነበር ለወደፊቱ. ከተሳካ ለማሳየት ዝግጁ ነኝ
thanks!
Mnew tefak?
Hailuye your are best
Thank you bro
ሃይሉየ እናመሰግናለን ግን ጥያቄ ልጠይቅህ ተባበረኝ እየተጠቀክበት ያለው ኪቦርድ ምን አይነት ነው ሹክ በለኝ ማሬ
የሚገርም ነዉ አንዳንድ መልዕክቶች ቶሎ አይታዬኝም ልበል?? ይህ ኪቦርድ ዘንድሮ ታዋቂዉ ያማሃ ከአመረታቸዉ ሁለት ምርጥ ኪቦርዶች ሁለተኛዉ ነዉ ሞዴሉ yamaha psr sx700
አመሰግናለው ማሬ አንተም በርታ
Welcome back bro
Thank you very much
Please show us also how to choose this style u are playing
ወንድም የሬትም አመራረጡ የአንተን ስሜት ይወስናል ብዙ አይነት ምቶች መጫወት ይቻላል ።በዚህ አጋጣሚ ከበሮዎች የኢትዩ ብሄር አጠቃላይ ልልክልህ እችላለሁ
Love it. Thanks
ትችለሌ..💪👍
Thanks
hi teacher thanks for your teaching us , i would like to ask you if i wanna play a song how many scale should i play on it? for ex. if my song is in the key of c major pentatonic scale what chord progration should i use in to it with out any sharp or flat keys ? thanks mr
Thank you very musch bro .please watch in this lesson to answer ur question th-cam.com/video/nfwIGOmH-mQ/w-d-xo.html
th-cam.com/video/Bp2eNtDSBtM/w-d-xo.html
th-cam.com/video/c4DKto_nyNU/w-d-xo.html
yes
አዲሱ ኪቦርድም አሪፍ ነው
አዎ በጣም አመሰግናለሁ የድሮዉም አሪፍ ነበር ነግርግን ስክሬኑ ተበላሽቱ የሚገጠምበት ዋጋ የአንድ አዲስ ኪቦርድ ዋጋ ግማሽ ሂሳብ ስለሆነ ድጋሜ ከምቸገር ብየ ነዉ እንጂ የድሮዉም አሪፌ ነበር
ኪቦርድ አቅራቢ ድጀወወቺ እር ከልብ እንወዳቺሁ አለን።
በጣም አመሰግናለሁ
👍
Ye Ethiopia Beatoch Drum loop MIDI bitilekelegn betam dess yilegnal
የኢትዬጵያ የሁሉም ብሄር ከባህላዊ እስከ ዘመናዊ ድራሞች አሉኝ ከበቂ በላይ ግን የሚሰሩት ኪቦርድ ላይ ነዉ ሜዴ ግን ዜማዎች የምንወዳቸዉ ዜማዎች አሉኝ ለማንኛዉም ጄሜል አድራሻ ያስፈልገኛል
@@Ethiopiakeyboard Betam Ameseginalew. you're teaching thousands, keep posting as many videos as you can.
fayye22@gmail.com
@@AdaanaaB የት አለ ኤሜሎ አድራሻ?? ድራም ሳልስጥ እማ ባዶ ምርቃን አልወስድም ኪኪ
@@Ethiopiakeyboard fayye22@gmail.com
@@AdaanaaB ልኬያለሁ
Be zefn yun
Beterefe your videos are my school
Thank you very much
betam tileyaleh hayilegnaw
Btam Amsegnalhu
እሪኩም ዘመዳ ይልሀል ባዲሱ ኪቦርድ 😆😆😆 አረ ባለውለታችን i miss 3000 😢😢😢
በጣም አመሰግናለሁ ኪኪ psr 3000 በአለዉለታችን ናት ችግሩ የገጠሙላት screen ከሌላ ስለሆነ ትንሽ ችግር ገጥሟት ዋጋዉ የአዲስ ኪቦርድ ግማሽ ዋጋ ሆነ ለማስተካከል
@@Ethiopiakeyboard እሺ እንግዲ መልካም ስራ እመኛለሁ . . . እጠብቃለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.